ጻድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ የህይወት ታሪካቸው ክፍል ሁለት - Life Story of Abune Echege Yohannes (part two)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 57

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን የፃድቁ የሀንሰ እጨጌ ረድሄት በረከታቸው በአእውነቱ ለዘላለም ይደረብን ፀሎት ልመናቸው በቸርነታቸው ይጎብኝን ። አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ ውድ እህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተባረኪልን ፀጋው ይብዛልሸ ። አሜን ፫ ይቆየን ❤❤❤

  • @ቬሮኒካYouTube
    @ቬሮኒካYouTube 5 років тому +16

    በጣም መስማት የምፈልገውን ነው እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን የአባታችን አብነ እጨጌ ዮሐንስ ዘፀገሮ ለኔም በስማቸው የማስጠምቀው የተባርከ ልጂ ይስጡኚ እኔም ለምስክርነት ያብቃኚ የፃዲቀ አባቴ በቃልኪዳናቸው ማሀፀኔን ይባርኩልኚ እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ይባርካልና

  • @tinamedia1719
    @tinamedia1719 3 роки тому +5

    ታድዬ አባ እጨጌ ዮሃንስ ዲናሶር ምስራቃዊ አንተ፣ ወንድሜ፣ እህቴ እናቴ አባቴ ጓደኛዬ ትዳሬ ሁሉ ነገሬ ስለሆንክ በዚች ምድር ላይ ስኖር ባንተሁሌም ደስተኛ ነኝ፡፡ አባቴ ዘወትር ምልጃና ፀሎትህ አይለየኝ፡፡ ክብር ምስጋና ለድንግል ማሪያም ልጅ አንተን ለሰጠን!!

  • @betlehemzergaw348
    @betlehemzergaw348 4 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን

  • @blessingfromtheearth1492
    @blessingfromtheearth1492 3 роки тому +16

    ምስክርነት! በስምአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃግዱ አምላክ አሜን!! አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሃንስ ዘ ፀገሮ ያደረጉልን ታምር ይህ ነው፤ በመጀመሪያ ወደገዳማቸው አነዲት ወዳጄ ነግራኝ የሄድኩት በ14/09/13 ነበር ከዛም ለምስክርነት በ12/10/13 ሄጄ ነበር፡፡በዚህም ጊዜ ሶስት ነገሮች መስክሬ ነበር
    1.ቤተሰባችን ውስጥ የነበረ እርስ በእርስ የማያስማሙና እድላችንን የዘጉ ክፉ መናፍት ከቤታችን ተነቅለው ወጥተውልናል፡፡
    2.አነዲት ልጅ ሞረቆሪዎሰ ቤተክርስቲያን አግኝቻት ነበር እሱዋም እግርዋ ላአምስት አመት ስድስት አመት የሚሆን መንቀሳቀስ አይችልም ነበር እምነቱን ስጥቺያት በጣም ጥሩ ለውጥ አይታለች፡፡
    3.አነዲት ልጅ ደግሞ ጥርሱዋን ታማ ኦፕራሲዎን ሊደረጉ ነበር እምነቱን ተቀብታ ድናለች፡፡
    አሁን ደግሞ ከ 12/10/13 ቡሃላ
    1.ትዳር ጠይቄያቸው ነበር በሚገርም ሁኔታ ያቺ ታማ የነበረችው ልጅ አሁን ቆማ መንቀሳቀስ ጀምራለች ደግሞም እሱዋ አሁን የትዳር አጋሬ ለመሆን ፈቀዳለችና ጨርሰው አንዲምሩዋትና ለምኑልን፡፡
    2.አንዲት እህቴም አብራኝ ወደገዳማቸው ሄዳ ነበር ከባልዋ ጋር የመግባባት ጥልቅ ችግር ነበረባት አሁን ባልዋ ላይ ተልኮባት የነበረው ሌላ ሰው ልኮባት የነበረው መስተፋቅር ተሸኝቶላት ከባልዋ ጋር በጥሩ ሁኔታ እያወሩ ነው እነዲያውም ለመጋባት ወስነዋለ፡፡
    3.ሌላ እህቴም ደግሞ መውለድ ስለማትችል ልትለምናቸው ሄዳ ነበር በላዩዋ ላይ ያለው መህጸኑዋን የዘጋው መንፈስ ከገዳማቸው ስንመለስ መንገድ ላይ መንፈሱዋ ተቃጥሎ ተጋልጦላታል ተሳክቶላት ለምስክርነት እንድበትበቃ ለምኑላት፡፡
    ወዳጆቼ አባታችንን ማንኛውም ነገር ብተነግሩዋቸው ይሰማሉ ያረጉላችዋልም ግን አደራ ምልክት ስታዪ መስክሩ እዳይመለስባቹ፡፡
    አሁን ጨርሰው የለመናቸውን እዲሰጡን ለምኑልን፡፡
    ፈጥኖ ደራሻችንን አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሃንስን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን፡፡
    አሜን

    • @hebronmedia-4330
      @hebronmedia-4330  3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን አንተን የሰሙ ጻድቁ ሁላችንንም ይስሙን በረከታቸው በቤታችን ይግባ 🙏🙏🙏❤

    • @TigistTadesse-z5d
      @TigistTadesse-z5d 3 місяці тому

      A man a man aman

    • @TigistTadesse-z5d
      @TigistTadesse-z5d 3 місяці тому +1

      Sera gemera bata bado honebgne abune echega dersulegn

  • @feqrtemarymi9021
    @feqrtemarymi9021 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃልዎትን ያሳማልን 💚💛❤
    ያባታቺን ባራቃት ይዳርብኝ 🙌🙌🙌አሜን 😘
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏😘😘

  • @tgg6548
    @tgg6548 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቴ እኒን ድንቅ አባት የሰጠኸን አምላክ ክበር ተመስገን

  • @ኢትዮጲያናትሀገሬተዋህዶና

    *_እግዚአብሔር ይመስጌን እህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአባታችን የፃድቁ አቡነ አጨጌ ዮሐንስ ረዴኤት_* *_በረከት ምልጃቸው አይለየን_*
    *አባቴ ሆይ ደጆት ዳግምይናፍቀኛል በእውነት ይሄን የተቀደሰ ቦታ ትልቅ በረከት ነው አባታችን ለለመኑዋቸው የማይነሱ ለተቸገሩት ፈጥነው* *የምደርሱ ለተጨነቁት የምያፅናኑ የታመሙትን በፈጣን ምልጃቸው የምያስምሩ ሥዕል አድኖዋቸው የምፈውስ አባት ነቸው ታዕምራቸው ብዙ ነው ለኔ የደረሱልኝ ለናንተም ይድረሱላችው በረከታ ቸው ይደርብን አሜን፫*

  • @melkimelki1671
    @melkimelki1671 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንሰ በረከተዎት ይደርብን ጥበቃወት አይለየን አባቴ አቡነ እጨጌዮሐንሰ እናቴን እህት ወድሞቸን ይጠብቁልኝ ሀአገራችን ሰላም ያድርጉልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ👏👏👏💚💛❤💯💯💯👏👏👏🌹

  • @shitaworku8659
    @shitaworku8659 2 дні тому

    አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @marwamengesha1763
    @marwamengesha1763 3 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን በእውነት የአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ረድኤት በረከት ይደርብ አሜን አሜን አሜን🤲🤲✝️✝️

  • @Caalaa-w5y
    @Caalaa-w5y 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን ✝️✝️🤲🤲🤲🤲

  • @tesfaibstuamlakgeresus
    @tesfaibstuamlakgeresus 2 роки тому

    የአባታችን ጸሎት ልመናቸው በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን 💒🙏⛪️

  • @helenafeworki378
    @helenafeworki378 3 роки тому

    Kale hiwote yasemalen Amen Amen Amen

  • @meseretsilshi9821
    @meseretsilshi9821 5 років тому +10

    እባካችሁ ለልጅ ፀልዩልኝ እባካችሁ የአባታችን ምልጃ በልጅ ላይ የደርበት እባካችሁ ፀልዩለት ለምስክርነት ያብቃሽ በሉኝ እኔና እሱ በአይን መተያየት አንችልም ከተያየን መጣላት ነው ሲወጣ ደግሞ አለቅሳለሁ እባካችሁ የወለደው ያውቀዋል አደራ ፀልዩለት አለማዊ ስም ይስሀቅ ክርስቲያን ሰሙ ጠፍቶብኝ እምኖረው እየሩሳሌም እስራኤል አደራ በሱስ

    • @hebronmedia-4330
      @hebronmedia-4330  5 років тому +2

      እግዚአብሔር ይድረስልሽ የፃድቁ ምልጃ ፈጥኖ ይደርሳልና አይዞሽ እዛ አባቶች ስላሉ ክርስትና ስሙን አስወጪለት ድጋሚ ማስወጣት ይቻላል

    • @meseretsilshi9821
      @meseretsilshi9821 5 років тому

      እሺ እሱማ አሰይሜለሁ አይለ ይሐንስ።

  • @mekdeskasu7544
    @mekdeskasu7544 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @hannatesema8447
    @hannatesema8447 5 років тому +2

    የፃድቁ በረከት ይደርብን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን

  • @aliayshaaysha5117
    @aliayshaaysha5117 4 роки тому +2

    Kala hiwot yasmln ye agelgot zemnsh yebrak ehte🙏💝⛪⛪⛪🙏💝🙏🇪🇹

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 Рік тому

    Ameen Ameen Ameen qal hiwot yisamalen hitachin igzehiber yibarkish

  • @abrahammenberuabebe9195
    @abrahammenberuabebe9195 Рік тому

    Amen amen amen yabatachen berketachew yederben

  • @eb8110
    @eb8110 3 роки тому

    Abune Chege Yohans Berketo fkro amalajneto be bata ygba yetechnkutn bedsta keyrut Amen.

  • @beletuatamir6955
    @beletuatamir6955 2 роки тому

    አቡነ እጩጌ ይሓንስ የነገርኮትን አደራ ለመጀመሪያ ጊዜ የነገረኮት አለ የመሰከርኩትም አለ አቡነ እጩጌ ይሃንስ አደራ እንደገና ለበሮት መጥቼ ለመመስከር ያብቃኝ አባቴ አደራዎትንᴉ

  • @hhff9887
    @hhff9887 2 роки тому

    አቡነ እጨጌ የሀንሥ እናቴ ን በፀሎት አሥቡልኝ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 5 років тому +2

    Amen (3) Egziybhar Yemesgen kale hiwet yasemaln .
    May God bless you !

  • @rahelmesfin4182
    @rahelmesfin4182 5 місяців тому

    Amen amen amen 🙏🏼

  • @yoditsiumbayre2169
    @yoditsiumbayre2169 3 роки тому

    Berketachew yderen kale hiwet ysemaln ihtachin

  • @vipku1550
    @vipku1550 3 роки тому

    በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰሜልን አሜን አሜን አሜን

  • @hhff9887
    @hhff9887 2 роки тому

    እህታችን ቃለዮትን ያሠማልን

  • @hannabeyene7440
    @hannabeyene7440 3 роки тому

    Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ገነትዘተዋሕዶ
    @ገነትዘተዋሕዶ 4 роки тому

    ቃለሒወት ያሠማልን ውድእሕታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ያገልግሎት ዘመንሽን ያብዛልን አሜን

    • @hebronmedia-4330
      @hebronmedia-4330  4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @lijaman8676
    @lijaman8676 Рік тому

    በጣም ደስ ይላል

  • @kidusmikaelredate2109
    @kidusmikaelredate2109 5 років тому +1

    kalehiwet yasemalin yestadiku echege yohanis bereket yideribin kemar kewetet belay tium yehone gedilachewin bemesimate yabatachin amilak yetemesegene yihun ketaun kifili etebikalehugni stadiku kesidet melisew ledejachew enidabekugni stelotachihu ayuleyegni amen amen amen

  • @semhalhagos6046
    @semhalhagos6046 4 роки тому +3

    AMEN 👏🙌👏🤲

  • @amarhafez4530
    @amarhafez4530 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @zemichanegagodislove4379
    @zemichanegagodislove4379 4 роки тому +8

    Selam leHulachehum,
    Ye Abune Yohannes Zechege misikirnet:
    Enate Askale Mariam [yeKirstina sim ]wede zare 2 wer akebabi kebad yehod himem agatmoat hospital heden neber, keAmerica. Hakimochu metegnat alebat bilew tegnach, bemiyayut milikitoch meseret wede 90% ergitegna honew cancer yihonal alun. Enatem enem le Abune Yohannes endifewsuat Tseleyen Tesalen , ke Amalakachen Egiziabher gar endyamaledun Enditselyulen lemenen. Enam cancer endayhonebat tseleyin. Egziabher Yimesgen huletegnaw mirmera lay biopsy wesdew cancer adelem alun. Be ewint betam new Des yalen, le Egziabher Amlak Mesgana yigbaw, le Abune Yohannes misikirnet aderesulen, misganan tenagerulen egna be Akal meten eskeminmesekir.
    Ahun demo migib sitebela andande hodua yemiweterewn ena yemiyaschenkaten neger endiyatefulat le Abune Echege Yohannes leminulen, cheguarawa, anjetua, hulum yesewnet kiflocha mulu tenegna endiyareguat, chersew mulu be mulu endifewsuat leminulen, tematsenulen. 🙏🏽
    Egziabher yistelen!

    • @hebronmedia-4330
      @hebronmedia-4330  4 роки тому +2

      ጻድቁ አባታችን ከአይን ጥቅሻ ፈጥነው ይድረሱላችሁ እስካሁንም ለተደረገላችሁ ነገር የአቡነ እጨጌ ዮሐንስ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው በእውነት እግዚአብሔር ፈፅሞ ይምራቸዋል በፃድቁ ስም ውሃው ላይ ፀሎት እያደረጋችሁ እንደፀበል ተጠመቁበት ጠጡትም አቡነ እጨጌ ይዳብሱልን ጨርሶ ተፈውሰው ዳግም ለምስክርነት ያብቃቸው እናታችንን !!!

  • @ኤፍሬምገብረእግዚአብሔር

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን

  • @ዝናሽ-ለ4ሸ
    @ዝናሽ-ለ4ሸ 3 роки тому

    አሜንአሜን አሜን

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 5 років тому +1

    በእውነት ቃላህይወት ያሰማልን በጠም የምወዳቸው ገድለቸውን ነው ግን ያትእንግኝው

    • @hebronmedia-4330
      @hebronmedia-4330  5 років тому

      በቤተክርስቲያናቸው እንዲሁም ቦሌ መድአኒሐለም ቤተ ክርስቲያን ታገኙታላችሁ

  • @ናሆምሃብተማርያም
    @ናሆምሃብተማርያም 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን!!!

  • @ልሳንዘተዋህዶሚድያ

    ኧረ በስመ አብ ነው በስማም አይባልም፣

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 5 років тому +1

    ገድሉን ያትእነግኝ???

    • @hebronmedia-4330
      @hebronmedia-4330  5 років тому

      ቦሌ መድአኒሐለም በቅርቡ ታገኙታላችሁ

  • @shitaworku8659
    @shitaworku8659 2 дні тому

    አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @shitaworku8659
    @shitaworku8659 2 дні тому

    አሜን በረከታቸው ይደርብን