ወይኔ ዛሬስ አይምረኝም ፀጉሩን በተኛበት ላጨሁት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @tube-wp4mc
    @tube-wp4mc 2 роки тому +117

    ቃልየ በተፈጥሮ ውበቷ የምትተማመን ውብ ሴት ናት ከዱቄት ነፃ እስኪ እንደኔ ከሁሉም ሰለሆነች የምትመቻችሁ እጅ ወደላይ🥰👍🙏

  • @merymery382
    @merymery382 2 роки тому +345

    ቃልየ አዲስ ለወለጋ ድምፁ ሁኑ 💔😭🇨🇬😭 ፍትህ ከእግዚአብሔር ነዉ እፀልይ ልቤ ደሞ ወገኖቸ ሰዉ በገዛ ሀገሩ በሰዉ ሀገር እደልባችን እየኖርን 😭😭😭

    • @ትበይንፀጋየ
      @ትበይንፀጋየ 2 роки тому +8

      እውነት ፉትህ እንፈልጋለን እግዚአብሆር ዝም አይልም ነፉሳቸውን ማርልን

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому +3

      @@ትበይንፀጋየ 😥😢💔💔💔

    • @zelekashlulseged9795
      @zelekashlulseged9795 2 роки тому +4

      ،ፈጣሪ ይድረስላቸው ይድረስልን አስፈሪ ጊዜ ነው አቤቱ አምላክ ሆይ ወደአንተ በፀሎት መጮህ ነው የሚሻለን

    • @ጎሳልብየቃለሰናይ-ደ8ቘ
      @ጎሳልብየቃለሰናይ-ደ8ቘ 2 роки тому +1

      😭😭😭😭

    • @እዩነኝያባቴ
      @እዩነኝያባቴ 2 роки тому +2

      😭😭😭😭😭😭💔

  • @መሀተቤንአልበጥስም
    @መሀተቤንአልበጥስም 2 роки тому +111

    አዲስዬ ቃልየ ዛሬስ ሳቃችን የለም ሰላም ለሀገራችን በጣም ከፍቶናል ሁላችንም በጸሎት እንበርታ መጪዉ ጊዜ ያስፈራል 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 роки тому +1

      እባክሽን በቅንነት ቤተሰብ ሁኚ የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

  • @ፋፊነኝቤተ-አምሓራወሎ
    @ፋፊነኝቤተ-አምሓራወሎ 2 роки тому +226

    ፍትህ በወለጋ በማንነታቸው በግፍ ለሚጨፈጨፉት ለአማራ ወገኖቻችን😥

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому +2

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @naanneetyoutube4013
      @naanneetyoutube4013 2 роки тому +1

      😁😁😁

    • @ትበይንፀጋየ
      @ትበይንፀጋየ 2 роки тому +1

      ነፉሳቸውን ይማረው ፉትህ ፉትህ ለንፁሀን ህዝብ

    • @Mነኝየተዋህዶልጂ
      @Mነኝየተዋህዶልጂ 2 роки тому +1

      😭😭😭

    • @Mነኝየተዋህዶልጂ
      @Mነኝየተዋህዶልጂ 2 роки тому +1

      @@naanneetyoutube4013 ህሌና የሚባል ነገር የለሽም ምኑነዉ የሚያስቀዉ

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 роки тому +23

    ወይ ኮሜንቶች የኔም ስሜት ነዉ ሁሉም ሀዘን ላይ ነዉ እንፀልይ ከእግዚአብሔር ስለራቅን ጠላት ወረረን ንሰሀ እንግባ እፀልይ የወገኖቻችን ነፍስ ይማርልን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን😥😥😥☝️☝️ይግባኝ ለእግዚአብሔር 😭😭😭

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому +2

      እግዚአብሔር ሰላም ያምጣልን 😥😢😓💔😓

    • @selam8348
      @selam8348 2 роки тому

      💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢☝☝☝☝☝☝

    • @emebet591
      @emebet591 2 роки тому +2

      አዎ በእውነት በጣም ያስዝናል ፍት ለወገኖችችን

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +77

    ሰላም ቃልየ እና አዲስ ስወዳችሑ በወለጋ ለሚጨፈጨፉ ንፁሃን ወገኖቻችን ድምፅ ሑኑ በማርያም 🙏😭😭😭😭😭

  • @እንደቸርነትህመጠንማረኝ

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወለጋ አማራ በግፍ ለሚገደሉት እረ የሰሚ ያለህ ወገኖቻችን ነፍስ ይማር ሰላም ለአሀገራችን አሁንስ ምን እደሚደረግ አላውቅም እግዚአብሔር ሆይ ፍረድ ፍረድ😭😭😭😭😭😭😭

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ጎሳልብየቃለሰናይ-ደ8ቘ
      @ጎሳልብየቃለሰናይ-ደ8ቘ 2 роки тому

      😭😭😭 አለቅን ድረሱልን ለተረፉት አረድምጽ😭😭😭😭

    • @እንደቸርነትህመጠንማረኝ
      @እንደቸርነትህመጠንማረኝ 2 роки тому

      @@ጎሳልብየቃለሰናይ-ደ8ቘ በእውነት እግዚአብሔር ይድረስልን እኛማ ምን አቅም አለን😭😭😭😭😭

  • @ፍቅር-ወ2ቐ
    @ፍቅር-ወ2ቐ 2 роки тому +10

    😂😂😂😂😂መቀስ መሰለሽ እዴ ታዳ እዴት አይጮህ ቃልዬ 🥰🥰🥰🥰

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 2 роки тому +24

    ያስተላለፍከው መልእክት እጅግ ደስ ይላል መንጨባረር የርኩሳን መናፍስት አዳራሺ መሆን ነው ቃልየ ምርጧ❤❤❤❤❤

  • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ

    የፍቅር ተምሣሌቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ቃልዬ ዛሬ አልተሳካልሽም በምላጭ ቢሆን ጥሩ ነበር ህፃን ልጅ ብታስመሥይው እንደልጅነቱ
    ደግሞ ኮሜታተሮች አዲስና ቃልዬ አካውንት ላይ መታችሁ ፍትህ ፍትህ የምትሉት መንግስት አደሉም እኮ እነሱ ድምፅ መሆን ካለባቸው እናንተ አትነግሯቸውም ቃልዬ ወላ አዲስ ፍቅራችሁን ያብዛው የኔ ውዶች

  • @የፍቅርጉዞድንግልማር-ኰ5ዸ

    እግዚአብሔር ይመስገን ውዴ ቃልየ እንኳንም በሰላም መጣቹ ውዶቼ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ
    እኛን ስደቶኞችን በፀሎታቹ አስቡን 🤲🍃🌺

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdesderbe8398
    @mekdesderbe8398 2 роки тому +17

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ ቃልዬ ተሸቆጠቆጥሽ የኔማር ሰወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amitiqueen2448
    @amitiqueen2448 2 роки тому +41

    በጣም ነው የምወዳችሁ ሁሌ ምትለቁትን እከታተላለሁ ወላሂ የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ 🥰😘

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 роки тому +1

      ደምሪኝ አሚቲ ❤❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ፍቅር-ወ2ቐ
    @ፍቅር-ወ2ቐ 2 роки тому +30

    🥰🥰🥰🥰እንኳን ደህና መጣችሁ ፍትህ ወለጋ ለይ ለሚጨፈጨፈው ወገናችን😭😭😭😭😭💔💔💔💔ዛሬስ መፈጠሬን ጠላሁ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 роки тому +84

    ዉዲ የሀገሬልጆች እባካችሁ በየእምነታችን ወደፈጣረ እንጩህ የንፁሀን ምት ይብቃን ፈጣረ በቃችሁ ይበለን💚💛❤️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 2 роки тому

      @@sinteblog5870 👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🇸🇩🇸🇩🇸🇩🙏🙏

  • @almazkebede7609
    @almazkebede7609 2 роки тому +16

    ቃልዬ ዛሬ አልተሳካልሽም በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💞💞💞💞💞

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @engdaget12
      @engdaget12 2 роки тому

      @@sinteblog5870
      ነይ እንደማመር ደምሬሻለሁ መልሽ

  • @kokobewerku9269
    @kokobewerku9269 2 роки тому +1

    ቃል ከነሳምሪ ጋር መገናኛታችሁ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @embeteferede5119
    @embeteferede5119 2 роки тому +17

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍ ለተገደሉት ኢትዮጲያውያን ፈጣሪየ በቃ በለን😭😭😭😭

  • @እራያቆቦ-ከ9ኰ
    @እራያቆቦ-ከ9ኰ 2 роки тому +19

    የምወድሽ ነገርስ ከውበት እስከ ስነምግባር የተሞአላሽ 🥰🥰🥰 ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወልዳችሁ ሳሙ

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 2 роки тому +15

    ቃልዬ አዲስዬ በደንብ ተንከባከቢው ይገባዋል ጸጉሩን ግን እንዳታበላሽው ዋ! ሰላም ለሀገራችን

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 роки тому

      እባክሽን በቅንነት ቤተሰብ ሁኚ የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 2 роки тому +3

    ቃልዬ አዲስ እንኳን ደህና መጣችሁ! እግዚአብሔር ለሀገራችን ምህርቱን ይላክልን። ደጉን ዘመን ያምጣልን።

  • @አዚብነኝወለየዋኢቱብ
    @አዚብነኝወለየዋኢቱብ 2 роки тому +17

    ፍትህ ለንፁሀኖች ፀልዩ ፈጣሪ ይቅር እድለን 😭😭😭😭

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ

    ቃልዬ በእውነት በሳቅ ገደልሽኝ ፍቅራቹ ብዝትትትትት ይበልልን እግዚአብሔር ኣምላክ በፍቅር በደስታ ያኑራቹ ሰወዳቹ

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 роки тому

      እባክሽን በቅንነት ቤተሰብ ሁኚ የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒

  • @ዮልያናሔርማዬነህኢየሱስ12

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም አዉርድልን እግዚአብሔር ለክብሩ የፈጠረው ሰው እንደዚህ መጨዋቻ ሲሆን በጣም ያማል ኧረ ፍትህ ለወገን💔💔💔😢😢😢😢😢😢💔😭😭😭😭

    • @ትበይንፀጋየ
      @ትበይንፀጋየ 2 роки тому

      እውነት ነው ፉትህ ፉትህ ለኑፁሀን ህዝብ ነፉሳቸውን ማርልን

  • @jeriy7391
    @jeriy7391 2 роки тому +5

    የሀገሬ ልጆች በየ እምነታችን እፀልይ የፀሎት ቀን ነው ኡፍፍፍ ያማል በራሳቸው አገር እደዚህ መታረድ በሰው አገር ሰላም እየኖርን

  • @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ
    @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ 2 роки тому +7

    አቤት ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hasanebrahim1
    @hasanebrahim1 2 роки тому +25

    ሠላማችሁይብዛ ውዶችየ ወገን ለወገኑ ህዝብ እያለቀ ነው እባካችሁ ድምፅሁኑ አቅማችሁ በቻለ መጠን ፀልዩ እኛ ተጨንቀናል የምንበላውም በጀርባችን ሄዴ አንጀታችን እራቀ የወገንን ሥቃይ ማየት መሥማት አድክሞናል 😭😭😭😭😭😭😭

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች!!!!! ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Herma.m
    @Herma.m 2 роки тому +9

    እግዚአብሔር ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ስለ ህዝባችን እንፀልዬ የተዋህዶ ልጆች

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 роки тому

      እባክሽን በቅንነት ቤተሰብ ሁኚ የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 2 роки тому +10

    እረ አዲስ ቃልዬ ድምፅ ሁነ እንጂ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በማንነታቸው ብቻ ለሚገደሉት ለለፍቶ አዳሪዎቹ ምስኪን ወገኖቼ

  • @masaretmasaret9195
    @masaretmasaret9195 2 роки тому +2

    የኔ እናት ስወዳቹ እግዚአብሔር በልጀ ይባርካቹ

  • @አሰኒተዋህዶ
    @አሰኒተዋህዶ 2 роки тому +4

    ቃልዬ እና ሐድስ እንኳን ደና መጣችሁ
    ፈትህ ለወለጋ ህዝብ ንፁሀን ወገኖቻችን እያለቁ ነዉ ድምፅ እንሁናቸዉ💔😥😥😥

  • @feruzayimam2795
    @feruzayimam2795 2 роки тому +17

    ቃልዬ የኔፍልቅል አህለን አዲስዬወይኔስወዳችሁ😍😍ቃሏየኔተንኮለኛ😆 ቶሎቶሎኑ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fanonegn8018
    @fanonegn8018 2 роки тому +5

    ካሜራው ነው እቅልፍ ኧረ በሳቅ
    ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን በግፍ ለሚገደሉት

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ 2 роки тому +27

    የኔ ዉዶች ❤🥰 ፍትህ ፍትህ ፍትህ ወለጋላይ ለሚጨፈጨፉት ንፁሀን ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ፍትህ ወደት አለሽ

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 2 роки тому +48

    ሐዲስ እና ቃል እንኳን ደህና መጣችሁ😍
    ማንም ስው በግል ህይወቱ ደስተኛ ቢሆንም እንኳን ሃገር ወገን ስላም ካልሆነ ትርጉም የለውም ፍትህ ለንፁሃን ዜጎች 💔😥

  • @rahel4637
    @rahel4637 2 роки тому +56

    ፍትህ ለንፁሀን ዜጎች ፍትህ ለወለጋ 😥😥😥😥🙏🙏🙏

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 2 роки тому +5

    ቃልዬ ዛሬስ ተነቃብሽ ብቻ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 роки тому

      እባክሽን በቅንነት ቤተሰብ ሁኚ የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 роки тому +52

    ፍትህ ለንፁሃን ዜጎች😭😭😭💔🇪🇹😭😭😭

  • @የፂዮንልጅነኝያማናዊ-በ2ጐ

    ወይኔ በሳቅ ገደለችኝ 😁😁🤣🤣🤣እዴው ስውዳችሁ ሞቸ ነው እውነት ፍቅራችሁን ያብዛል ወዮዮዮ😁😁😁🤣🤣🤣

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sarahowsmaid7190
    @sarahowsmaid7190 2 роки тому +28

    ፍትህ በግፍ የተጨፈጨፉ ወገኖቻችን እባካችሁ ድምፅ እንሁን

  • @salamfikar5951
    @salamfikar5951 2 роки тому +4

    ፍትህ ለወለጋ ወገኖቻችን አገራችን ላይ ሰላም ፍቅር የናፈቀዉ ማነዉ እደኔ

  • @seidm3576
    @seidm3576 2 роки тому

    ለምን እደሁነ ባላውቅም እናተን ሳይ ደስስስስስስስስስ ይለኛል ስታምሩ ብቃ ቃላት አጣሁላችሁ ፍቅራችሁን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤ልዩ ናችሁ

  • @asressetegn9050
    @asressetegn9050 2 роки тому +46

    ፍትህ ፍትህ ብሔር መርጠው ባል ተወለዱ 😭 ወገኖቻችን💔☝

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selam9841
    @selam9841 2 роки тому +62

    ፍትህ ወለጋ ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @bazawitkassahun3184
      @bazawitkassahun3184 2 роки тому

      እውነት ነው😥😥😥😥😥😥😢😢😢😢

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 роки тому +1

      አላህይፈርደንጀ።ወደማንይጩሀል

  • @ተዉህልሜተፈታ
    @ተዉህልሜተፈታ 2 роки тому +4

    ወላሂ ስወዳቸዉ የፍቅር ተምሳሌቶች ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ ፍትህ ወለጋ ላሉ ወገኖቻችን

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ali-tk7rw
      @ali-tk7rw 2 роки тому

      ማሻአላህ የሚባልበትን እወቂ

  • @ayelechzkarige29
    @ayelechzkarige29 2 роки тому +2

    አሪፍ ነው እንየ እንደተረዳሁት አንድ ሰው በስራም በተለያዩ ነገሮች ግዜ ከሌለው የትዳር አጋሩ(ሙስቶች)ባሎቻቸውን ተንከባክበው ግዜ እንዲኖራቸው ማድረግ መንከባከብን ነው የተረዳሁት ።በተረፈ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያድርግልን የንጹሀን ደም መፍሰስ ይብቃ ወደፈጣሪ እንጩህ እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እንደቸርነቱ ይመልከተን

  • @beitymajaz9516
    @beitymajaz9516 2 роки тому +17

    ፍትህ በወለጋ ለሚስቃዩት ቤተስባቻችን ፍትህ ፍትህ

  • @marimamarima4951
    @marimamarima4951 2 роки тому +1

    ወይኔ ያታጃመራ ግጦሽ ልታዳርግኝ ነው እንዴ ነው የልካው😂😂😂😂😂😂 በርቱ ሰለማቹ ይብዘ🙏🙏🙏🙏

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 роки тому +1

      እባክሽን በቅንነት ቤተሰብ ሁኚ የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒

  • @ሀዶየየኮቻዋ
    @ሀዶየየኮቻዋ 2 роки тому +7

    ምርጦችየ ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁ ማሻአሏህ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @qintube28
    @qintube28 2 роки тому +1

    #በሰላም ነው ቃልና አዲስ የጠፋችሁ ሰላም ይብዛልን ለሁላችንም💚💛💖🙏

  • @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
    @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ 2 роки тому +5

    ሰውዳችሁ እኮ ብሰምኣብ እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቃችሁ የፍቅር ተምሳሌት❤❤❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fikekirartube-8569
    @fikekirartube-8569 2 роки тому +2

    ውይ ሐዲስዬ አይዞን ያጋጥማል...በመጨረሻም ግን አምሮብሀል👍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @janatath7473
    @janatath7473 2 роки тому +8

    ዛሬ ለሁሉም ጥቁር ቀን ነው ሠሚያጣው ህዝቤ ☝️☝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ወደት እንጩህ ፈጣሪየ ሥለ እናቶች ሥለ ህፃናቶች ሤለ የዋህ ንፁሀን ብለህ ፊትህን መልሥልን በየ ምነታችን እፀልይ ከፈጣሪ ውጭ ሠሚ የለንም

  • @brekatdebritu3251
    @brekatdebritu3251 2 роки тому +1

    ቃልዬ ጥሩ ማፍያ ነሸ እኮ ይመችሸ
    ፍቅራቸው ያብዛዉ። ❤️❤️❤️

  • @tigistdawit8541
    @tigistdawit8541 2 роки тому +11

    ፍትህ በወለጋ ለሚያልቁ ያማራ ወገኖቻችን

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847 2 роки тому

    ቃል የኔ ሳቂታ ሥወዳቹ ሰላማቹ በያላቹበት ሠላማቹ ይብዛ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 роки тому +30

    ፋትህ ፋትህ ፋትህ ወለጋ ላሉ የአማራ ህዝቦች😭😭😭

  • @felanatube
    @felanatube 2 роки тому

    ቃልዬና አዲስ ደስ የሚል የእንክብካቤ አስተምሮት ነው እናም እናመሠግናለን በመቀጠለም አብዛኛው ኮሜንቶቻችሁ ለወገናችሁ ድምፅ ሁኑ ይላል በቀላሉ አጭር ሚዛናዊ ፕሮግራም ለወገኖቻችን የማፅናኛም ሊሆን ይቻል እና የኦዲየነስ ሐሳብ ፈፅሙ ወንድማዊ ምክሬ ነው በርቱልኝ የኔ ምርጦች።

  • @tesfaun7888
    @tesfaun7888 2 роки тому +4

    ውድ የአገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ፍትህ ፍትህ ለንፁሃን የሚሰማስ የለም እግዚአብሔር ምረቱን ይላክልን 🙏🙏🙏

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 роки тому

      እባክሽን በቅንነት ቤተሰብ ሁኚ የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒

  • @bleatarmys5044
    @bleatarmys5044 2 роки тому +2

    ደስ ስትሉ በማርያም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 роки тому +4

    ወይኔ ቃልዬ ስወድሽ ጉበዝ በርቺ የባልሽ ፀጉር ትከባከባለሽ 🤣🤣🤣🤣

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች!!!!! ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jamalaride7767
    @jamalaride7767 2 роки тому +2

    ምርጦቼ እንኳን በሰላም መጣቹ ፍትህ ለወለጋ ወገኖቻችን

  • @እስኬየማርያምልጅ
    @እስኬየማርያምልጅ 2 роки тому +4

    የፍቅር አምላክ ፍቅርን ያብዛላችሁ ቃል ፀጉር ስራ ሄዶልሻል😁ፍትህ ለወገኖቻችን😭😭

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hangatunagara5380
    @hangatunagara5380 2 роки тому

    ቃጥሉ ይጨሀምርላ ቻው
    ፍቅር ራቹ👍♥️♥️

  • @ጦይባሉሊዩቱብ
    @ጦይባሉሊዩቱብ 2 роки тому +8

    ዩቱበሮች ፍትህ ለወለጋ ድምፅ ሁኑልን እባካችሁ

  • @bethyabebe7685
    @bethyabebe7685 2 роки тому

    በሰላም ነው።ቃልዬ የጠፋችሁት

  • @netsanetttesfaye1184
    @netsanetttesfaye1184 2 роки тому +3

    አናንተ ልዩዎች ስዎዳቺው በጣም ነው የምትመቹት በርቱ ❤️❤️❤️

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sodokistane8623
    @sodokistane8623 2 роки тому

    ያለ ወትሮ😄😄😄 ፆም ነዉ ግን ቃልዬ በጣም ድምፅ አለዉ ፀጉር ቤት ገብተሽ አታቂም

  • @worteyvorkey8738
    @worteyvorkey8738 2 роки тому +3

    ቃል አድስ ፍትህ ፍትህ አገር ሰላም ሰኮን ነው ደስተኛ የሚኩነው

  • @ወርቅ-ቈ5ጘ
    @ወርቅ-ቈ5ጘ 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የፍቅር ተምሳሌቶች ናችሁ 😘😘😘

  • @zedYouTube-yo9bh
    @zedYouTube-yo9bh 2 роки тому +11

    ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይሁን እንኳን ደህን መጣችሁ የምወዳችሁ 💞💞

    • @seadamuhammed9043
      @seadamuhammed9043 2 роки тому

      ሠብ አድርጊኝ❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BinyamTewelde-k5w
    @BinyamTewelde-k5w 11 місяців тому

    ታምራላችሁ እንደናንተ ይብዛ ከካናደ ነዉ የምመለከታችሁ በጣም ይመቻችሁ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 роки тому +3

    እነ ኮመንት ሰጭ ተረጋጉ ምትናገሩትን እወቁ እነሱም ሆነ ሁላችንም የደም እንባ እያነባን ነው ግን ሚዲያ ላይ ወጥቶ የተናገረ ሁሉ አዝኑአል ማለት አይደለም ።ተንበርክካችሁ ፀልዬ እግዚአብሔር ፀሎታችን ይስማን
    እነሱን ግን ተዋቸው "ድምፅ ሁኑ ፣ተናገሩ ..." የሚሉ ቃላቶችን አትፃፋ ሀገራችን አሁን ላይ እንኩዋን ተናግረው ሳይናገሩ መከራውን አልቻሉትም ስለዚህ እነሱንም ሌሎች ከኢትዮጵያ የሚሰሩትን እንዲህ አድርጉ አትበሉ እባካችሁ 👏👏👏

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች!!!!! ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ፍቅር-ወ2ቐ
      @ፍቅር-ወ2ቐ 2 роки тому

      ይገርማሉ ኮሜታተሮች

  • @ለምለምየጌታልጀ
    @ለምለምየጌታልጀ 2 роки тому

    በጣም ነው የሳኩት መጀመሪያ ድምጽ ስጩ አሳቀኝ ኤረ ቃሉ ቀልደኛ ነሽ ይመቻቹሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች!!!!! ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 2 роки тому +13

    ፍትህ ለወገኖቻችን ኧር አሁንስ ወደይት እንጩህ 😢😢😢😢😢

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amsaltegege5517
    @amsaltegege5517 2 роки тому +2

    ቃልየነ ሀዲስ በጣም ታምራላችሁ ፋጻሜችሁን ያስምርላችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ማርያምየእናቴ
    @ማርያምየእናቴ 2 роки тому +3

    የመዳም ቅመሞች እንደዉ ፍጥነታችሁ 🙆

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች!!!!! ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nardismiss1466
    @nardismiss1466 2 роки тому

    ውዶቸ ቃልዬ እና አድስ ድምፅ ሁኑልን ለንፁሀን ወገኖቻችን እግዚያብሔር በቃ ይበለን ፀሎት አድርጉ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ሙሉአጣዬ
    @ሙሉአጣዬ 2 роки тому +39

    ዛሬ ይቺቀን ጥቁር ነች መርጠው ባልተወለዱት ማንነት ምክንያት በተጨፈጨፉት አማራ ይቺቀን ጥቁርናት ወለጋ የደም ምድር እንደሰው የሚስብሁሉ ፍትህ ሊጠይቅላቸው ይገባል
    ዛሬስ ቪዶችሁን የማየት አቅሙየለኝም ይቅርታ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @taibaykasim2171
      @taibaykasim2171 2 роки тому +1

      እውነትነው

    • @abdiawol8879
      @abdiawol8879 2 роки тому

      መቼ ለይታ ጠየቀችሽ😏

  • @zeniworku7388
    @zeniworku7388 2 роки тому

    ጤና ይስጥልኝ አዲስና ቃልዬ ሰላም ናችሁ እረ ጠፋችሁብን ስትጠፉ ደስ አይለንም ከምር በጣም ነው ምወዳችሁ

  • @ዉባንች
    @ዉባንች 2 роки тому +20

    ፍትህ ለወለጋ ወገኖቻችን በእዉነት አመመኝ😭😭😭😭😭💔

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች!!!!! ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏

    • @ዉባንች
      @ዉባንች 2 роки тому

      ደምሬሻለዉ እማ

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 2 роки тому

    ቃለዬ ጎበዝነሽ በእውነት በርች
    አዎ አዲስዬ ትክክልክነው የሰው ልጅ ከፀጉር እና ከአላበባስ ነው የምጀምረው በርቱልን ውዶቼ

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 роки тому

      እባክሽን በቅንነት ቤተሰብ ሁኚ የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒

  • @tube-pw6np
    @tube-pw6np 2 роки тому +15

    ፍትህ በወለጋ ለሚጨፈጨፉ ወገኖችችን 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 роки тому

      እባክሽን በቅንነት ቤተሰብ ሁኚ የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒⛪

    • @tube-pw6np
      @tube-pw6np 2 роки тому +1

      @@-beteorthodoxchannel3244 እሺ

  • @ሁን
    @ሁን 2 роки тому +2

    እግዚአቢሔር ይመስገን ሠላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ ቃልና አዲስ እዮባ እንኳን ደህና መጣችሁልን የፍቅር አምላክ ፍቅር ያልብሳችሁ ቃልዩ ፈጥኖ ቢነቃብሽም አድናቂሽ ነኝ በማሰብሽ ከመር አስታወሽኝ የኔ ወድም በስደት ሁኖ በጣም ፀጉሩን ያሳድጋን አታሳድግ ሰንለዉ አይሰማነም ነበር ከዛ አድቀን እግዚአቢሔር ፈቅዶት በአካል ተገናኜን ከዛማ ቁጨበሎ ሲጨወት ሳያስበዉ ከህቴጋር ተማከረን ከምሀል እራሱ ላይ ቆረጠችዉ ያዉ ሁለት አይነት እሁናለሁ ሲል ሁሉንም ተቀረጠዉ ከዛቀን ጀመሮ አያሳድግም😘😘😘
    በሰዉ አገር እስር ቤት ለሚሰቃዩ ለኢትዮጵያ አገራችን አብዝታችሁ🙏🙏🙏

    • @-beteorthodoxchannel3244
      @-beteorthodoxchannel3244 2 роки тому

      እባክሽን በቅንነት ቤተሰብ ሁኚ የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏💒

  • @AmAm-ff7ze
    @AmAm-ff7ze 2 роки тому +4

    ቃልዬ እና አዲስ ወለጋ ላይ ለሚገደሉት ንፁሀን ድምፅ ሁኑ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 2 роки тому +1

    ወይ አንቺ አርፈሽ አትቀመጪም ነበር ቢደበድብሽ ኖሮ እግዚአብሔር አወጣሽ እንዳይጠላሽ አቦ ሌላ ሞክሩ👍👏

  • @mahletzerihun5081
    @mahletzerihun5081 2 роки тому +7

    የኔ ተናፋቂዎች❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኪያወሎየዋ
    @ኪያወሎየዋ 2 роки тому

    እዮባ በፍቅርህ ጠሽልልነዉ ያ ሰወድህ💓💘

  • @shukriatube2535
    @shukriatube2535 2 роки тому +5

    እያስተኛሁክ ነው ተኛ አላለችም አይ ቃልዬ በሳቅ ገደልሽኝ😂😂😂😂😂😂

    • @samraketema7789
      @samraketema7789 2 роки тому

      ክክክክክክክክክ

    • @seadamuhammed9043
      @seadamuhammed9043 2 роки тому

      ደምሪኝ shukria

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች!!!!! ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 2 роки тому

    እሽ እናመሰግናለን አዲስ ቃል አልተሳካም

  • @samiramohammed8944
    @samiramohammed8944 2 роки тому +3

    ቃልየእንኳንደህናመጣሽ
    ሰላምበመላውአለምያላችሁእህትወንድሞቸ
    ፍትህለወለጋወገኖቻችን

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሰላምሃማርያም
    @ሰላምሃማርያም 2 роки тому +1

    ደስ ስትሉ የኔ ማሮች😍😘

  • @Tube-xm3jn
    @Tube-xm3jn 2 роки тому +3

    እስኪ ድምፅ ሁኑ ሳቃችን ጨልሟል
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @selambersuyutob8637
    @selambersuyutob8637 2 роки тому +1

    ጎበዞችበርቱ እግዚ አብሔር ይጠብቃችሁ

  • @richtube5245
    @richtube5245 2 роки тому +5

    ወላሂ በጉጉት ነዉ የምጠብቃችሁ ስወዳችሁ እኮ

    • @seadamuhammed9043
      @seadamuhammed9043 2 роки тому

      ሪች ደምሪኝ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች!!!!! ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 2 роки тому

    ይመቻቺሁ ሴት ልጂ ምን እንደምፈልግ ታቃለህ እንድህ እሪስቤክት ስታደርጋት ምላሺዋ እጥፍ ነዉ 😍😍😍😍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች!!!!! ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amenhkonjo609
    @amenhkonjo609 2 роки тому +7

    ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ
    ለወለጋ ወለጋ ወለጋ ወለጋ ወለጋ ወለጋ ወለጋ ወለጋ በማንነታቸው በግፍ ለሚጨፈጨፉ ፍትትትትትትትትትትት ህህህህህህህህህህህህ

  • @malikmajid2034
    @malikmajid2034 2 роки тому

    በጣም ነዉ የምወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች!!!!! ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የአንድአምላክልጅነኝ

    ወይኔ ቃልዬ ባስቅ ጋዳልሽ 😄😄😄😍😍😍😍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 роки тому

      ውድ የሀገሬ ልጆች!!!!! ሰላም ለእናንተ ይሁን ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏