ላመስግንህ የኔ ጌታ …ዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ....ማዕዶት ለኢትዮጵያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund....
    በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
    1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
    2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    UA-cam / @etartmedia
    ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 88

  • @MahletShiferaw-x2g
    @MahletShiferaw-x2g 15 днів тому

    ተባረኩ እልልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @aberuuaberuugonfa-rl9qd
    @aberuuaberuugonfa-rl9qd 28 днів тому

    Ameen ameen ameen ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedp1090
    @mohammedp1090 Рік тому +4

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤት መታደል ተዋህዶ ሃይማኖቴ ለዘልአለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Рік тому +5

    እልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክቱን ዝማሬ ያሰማልን ሰማያዊት በምትሆን እየሩሳሌም ከመላእክቱ ጋር ለማመስገን ያብቃችሁ ያብቃን

    • @Tewahedo27
      @Tewahedo27 Рік тому +1

      አሜን amen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Рік тому +3

    እናመስግነው አምላካችንን ምስጉን ነው የተመሰገነ❤ የኔ ቤዛ ተመስገንልኝ ዘለአለም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም Рік тому +3

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @rhmaathudi4075
    @rhmaathudi4075 Рік тому +2

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተዋህዶ ምሆን መታደል ነው እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤️❤️❤️❤️

  • @yaredshiferaw4818
    @yaredshiferaw4818 Рік тому +2

    ይበል ነው ቃለዎት ያሰማልን

  • @chernetayele702
    @chernetayele702 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ

    እልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያስማልን

  • @ethiopianorthodoxtewahdoki5308

    በጣም ታምራላችሁ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 Рік тому

    ለወድማችዝማሬመላእክትንያሰማልንበእዉነት

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @TIGITARGA
    @TIGITARGA 4 місяці тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤እልልልል

  • @user-EOTC
    @user-EOTC Рік тому +2

    ጥዑመ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @yemaryamlikenegn9200
    @yemaryamlikenegn9200 Рік тому +1

    እልልልልልልል

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @MehertMoke
    @MehertMoke Рік тому

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን

  • @ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Panshi-c2y
    @Panshi-c2y Рік тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሪመ ላክ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይል ነበር❤❤❤

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @selamethiopia8491
    @selamethiopia8491 Рік тому +3

    እልልልልልልልልልልልል አቤት ውበት ድንግል ከነ ልጅዋ ተዋህዶ ሀይማኖታችን ከነ አገልጋዮችዋ ትጠብቅልን ❤❤❤

    • @fakertaalali1396
      @fakertaalali1396 Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእሠይ እሰይ እሠይ

    • @fakertaalali1396
      @fakertaalali1396 Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bezawerk-tx1pp4sv4o
    @Bezawerk-tx1pp4sv4o Рік тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹

  • @eadendassy2860
    @eadendassy2860 Рік тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @ZemariBemnetZenebe
    @ZemariBemnetZenebe Рік тому

    እጅግ ያማረ ቆይታ ነበረን።እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @meronyhannes155
    @meronyhannes155 Рік тому

    Temsgen yehen yaseyne temsegne❤❤❤❤🎉❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @alemneshhnebese2127
    @alemneshhnebese2127 Рік тому

    Egzahaber yemsgen eleleleleeel amen 🙏🏻 ❤

  • @eyerusfikadu5067
    @eyerusfikadu5067 Рік тому

    Zemare melakt yasemaln ♥️ ❤️ ❤❤❤❤

  • @tshayTadesse
    @tshayTadesse 9 місяців тому

    እዉነት ነዉ ❤❤❤

  • @fikrtetadele4147
    @fikrtetadele4147 Рік тому

    EllllllElllllll EllllllElllllll EllllllElllllll 🌻🌻🌻 EllllllElllllll 🌹🌹🌹 Zemerey melykten yasemalen

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 Рік тому

    እልልልልልልልልእልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤😂

  • @mkdswes2050
    @mkdswes2050 Рік тому +1

    እልልልልልልልል❤❤❤❤❤እልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መልእክት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉ገና እደምድር አሸዋ እንበዛለን

  • @yaredtesfaye558
    @yaredtesfaye558 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zenashzenash8778
    @zenashzenash8778 4 місяці тому

    እልል ልል ልል ልል ልል እል ልል ልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሪ መላክትን ያሰማልን

  • @tinsaetilahun-b8q
    @tinsaetilahun-b8q Рік тому

    semayawi agelgilot❤❤

  • @መስጋናወለተስላሴ

    አሜን አሜን አሜን

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 Рік тому

    እልልልልልልልልልል ዝምሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤ጸጋውን ያብዛላችሁ በእውነት ❤❤❤❤

  • @gebrehiwothailu6916
    @gebrehiwothailu6916 Рік тому

    Zenar melakt yasemalen

  • @selamt8660
    @selamt8660 Рік тому

    አቤት ዉበት ኢቲ አርት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 😢❤❤❤🤲🤲🤲

  • @genetassefa5646
    @genetassefa5646 Рік тому

    Eeeeeelllll ❤❤❤ zemare melykte yasemslin,

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Рік тому

    Elllll zimare melaekt yasemalen wondimachin waw waw yemiagoagoa program naw ķatlubat

  • @ሶልያናምስክሬነሽ
    @ሶልያናምስክሬነሽ 9 місяців тому

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @aynalem2449
    @aynalem2449 10 місяців тому

    እልልልልልልልልል 💞💞💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏

  • @AmanuHailat
    @AmanuHailat Рік тому +2

    Amazing day never forget❤🙌!

  • @HanaadiseAbebayehu
    @HanaadiseAbebayehu Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @weynshetgelana6662
    @weynshetgelana6662 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልሌል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @merrysmerrys5784
    @merrysmerrys5784 Рік тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @nmak2493
    @nmak2493 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላይክት ያሰማልን

  • @edenaraya9552
    @edenaraya9552 Рік тому

    እልልል እልልል

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 Рік тому +1

    እልልልልል….

  • @tesga9705
    @tesga9705 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻ልልልልልልልልልልልልልል💐🌸🌻🌼🌺🌹🌹🌻🌻🌻 ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @ደብረምህረትዘሞጆyouTube

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤❤

  • @mekgeb9018
    @mekgeb9018 10 місяців тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልሌል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!!, ጥቅስን ሁሉ ሰውነቱ ላይ አዲርጎ ልብስ ሳይኖረው ፊት ካሜራ ላይ መገኘት ኦርቶዶክሳዊ ነው? እኔ አልገባኝም ይቅርታ፣ ካስፈለገ ወደመናንያን ቦታ ሂዶ ዘመኑን በሙሉ አመስግኖ ቢኖር መልካም ነው። የቅዱሳኑ መንገድ እሱነውእና!!!! ለሃሳቡ አዝናለሁ አንዴ ሁለቴ ሳይሆን በተደጋጋሚ ስለማዬው ነው

  • @woraseshitaw2066
    @woraseshitaw2066 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Рік тому +1

    Have a blessed day 🙏 Zemare Meliaktin Yasemalin!

  • @genetassefa5646
    @genetassefa5646 Рік тому

    🙏🙏🙏🙏

  • @wazircell6940
    @wazircell6940 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetassefa5646
    @genetassefa5646 Рік тому

    ❤❤❤👏👏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amarechmekuriaw9233
    @amarechmekuriaw9233 4 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigisttadese3716
    @tigisttadese3716 Рік тому

    Elllllllll ellllllll ellllllllll❤❤❤

  • @alemtseahyyimech363
    @alemtseahyyimech363 Рік тому +1

    Elllelelel zemari meleaktn yasemaln abero yalw sew fetelefet emetayew karton befetelefetu yaderegewn wendmachnen le abatachn le abun teklehaymanote ametawe keber bealm ayechewalw esun say erasen nw yetazebkut esu le egezeabher yalw kbr

  • @kuri847
    @kuri847 Рік тому

    Ameen Ameen Ameen❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🎉🎉🎉🎉🎉🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @kuri847
      @kuri847 Рік тому

      ❤👏👏👏

  • @እመንእንጂአተፍራያመነየተ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪⛪👏👏👏⛪⛪💐💐💐💐💐💐💐💚💛❤️እልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @wazircell6940
    @wazircell6940 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmsalAmsalsilthan-vl2zh
    @AmsalAmsalsilthan-vl2zh Рік тому

    Elllllllllllllllllllllll🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genetassefa5646
    @genetassefa5646 Рік тому

    Eeeeeellll

  • @btbt4487
    @btbt4487 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HelloShj-g6p
    @HelloShj-g6p Рік тому +1

    Elllllllllllllllllllllll
    ❤❤❤❤❤
    🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💚💛❤️

  • @missoungna3473
    @missoungna3473 Рік тому

    Des yilal. Gin banderaw lemin asfelege??????

    • @ሰአሊለነማርያምእምነ
      @ሰአሊለነማርያምእምነ Рік тому

      ማለት ?????ቅድስት ቤተክርስቲያን በባንዲራው ላይ ያተመችው መለያ አላትኮ ቤተክርስቲያንና ባንዲራ ተለያይተው ያውቃሉ

    • @missoungna3473
      @missoungna3473 Рік тому

      @@ሰአሊለነማርያምእምነ yhe zeregninet nw bandaranaike ke betekirisriyan wusx mn yadergal. Kehone milkit yalew nw.

  • @ብሬአለክስ
    @ብሬአለክስ Рік тому +1

    Yih degmo yet adarashi yihun!!??
    Abeetttttttttt Orthodox Haymanotee Abat yistish...

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 5 місяців тому

    ይሄ ሁሉ ህዝብ ሲመነፍቅ ይገርማል በቃ ገንዘብ ማሳደድ ይሄን ሁሉ ህዝብ ከቤቱ ማስወጣት የሀይማኖት ዝሙት ምናችሁም አያምር

  • @benyamgirma2688
    @benyamgirma2688 Рік тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @Loveaddis2024
    @Loveaddis2024 Рік тому +1

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤🙏

  • @እናቴኪዳነምሕረት

    እልልልልልልልል

  • @የሽብርየሽብር
    @የሽብርየሽብር Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @debritudereseh3741
    @debritudereseh3741 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Рік тому

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @rbebkaribki9861
    @rbebkaribki9861 9 місяців тому

    እልልልልልልል