It's easy to see your future from your voice The thing is are you capable of passing most artists problem that of addiction like chate smoke and drink? If you are free of those your future is bright and God be with you in every single steps of your future
በጣም ገራሚ ድምፅ ነው ያለህ የ90ወቹ ተተኪ ነህ
Wwwwwwwwwweeeeey. Ant libeyn amokewu 💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃weyyyyyyyyyyyyy
በጣም ወድጄዋለሁ አሪፍ ነዉ ወንድሜ በዚሁ ቀጥል👌👌👌👍
ዳኒ በጣም የሚገርም ስራ ነው ከብዙ ሰውህይወት የተያያዘ ነውማለት በጣም አፅናኝ አስታራቂ አስተማሪ ብቻ ብዙ መልክት አለው ኑርልን በርታ ፈጣሪ ያግዝህ ከሀረር
ትንሹ ቴዲ አፍሮ😍😍በጣም ነው ምዮየው ቴዲን አፍሮዬ በርታ አሪፍ ስራ ነው😍😍
ሁሌ ብሰማው የማልሰለቸው ስራ ዋው ትችላለህ አይገልጸውም #1#በርታ ከዚህም በላይ ትችላለህ 🙏🥰ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን ወንድሜ
ዋው በርታ ትንሹ ቴዴ👌👌👌
Sound is closed like Tibebu werkeye..nice tho
ይገርማል እስላም ሙዚቃ ባይገድፍም ድምፅህ ግሩም ነው በእውነት ታጋፋዎቹ ትመደባለህ የመድረክ ዳኛዎቹ ሳይሆኑ እኛ ተመልካቾች መዳኘት እድንችል አግርገኸናል ጀማል ከጅቡቲ
ሙዚቃን ለመጀመሪያ ጊዜ እስከመጨረሻ ተመስጬ ስሰማ👍
በትክክል እኔራሱ ይገርማል
ስንቴ ደግሜ እንዳየሁት ምርጥ ድምፅ
Really number one cover music good job 👏
So Nice vocie i am from Eritrea 🇪🇷
🙏👍👍👍
ከቴዲ አፍሮ ጋር የተወሰነ ይመሳሰላሉ በርታ ብሮ
Bettam
Omg 😳 metadl 😍😍😍😍😍😘😘😘😘💕💕💕Berta begeta ariff voice aleh
ዳኒዬ የሚያምር ድምፅ በራስህ አልበም እየጠበቅንህ ነው 😘
ፀቢታ በጣም አመሰግንሻለሁ ውዷ የሁልጊዜም ደጋፊዬ ነሽ Thank You so much
💓
ማነው እንደኔ እየደጋገመ ያዳመጠው
Mariyamn betam atichilalek eko Daniye asdememkegn eko Broye bertalgn keep continue 👍👍👍👍❤️❤️❤️
ዋው ዋው ዋው በቃ ምን ይባላል እውነት ትችላለህ በርታ
Weldone Dan. Bertalin. Bekiribu yerasihin yemuzika alibum etebikalehu!
Wow wow በርታ ብሮ
አደኛ❤❤❤❤❤❤❤
I am witnessing the rise of the future king of Ethiopian music industry.
I can't get enough of this music mash mix
ዳኒ የልደተዉ በጣም ጎበዝ ቀጥልበት
DAN beka ante gobez neh ante jegna neh yemusica tirgumu yegebah liyu sew
alu enji........... ene sm ayteru
ዋው ዳኒ በጣም ጥሩ አድርገህ ነው የተጫወትከው ፍቅረኛየን አኩርፌ የተፅናናሁበት ነው ተባረክ
Wawwww bro yelel wedejewalw bertalng ewodekalw
በርታ በጣም ትችላለሕ ።
ምንም ማለት አልችልም። ምክኒያቱም ይችላል ብቻ አይገልፀዉም። ዳን አብ።
ዋዉዉዉ በርታ አሪፍ ነዉ 👍👍👍👍
እራስህን ሁን ቴዲ ሌላ ሰው ነው እንዲሳካልህ ብዬ ነው
ere betam gobez neh badametkut seat betam wedjewalew
አንደኛ ነህ በርታ😍😍😍
የስራህ ውጤት ነው ወንድሜ ምርጥ ነው በርታልን ምርጥ ድምፅ የድሮ መሆናቸው ደሞ የበለጠ አስደስቶናል ቀጥልበት
Good job Dani I'm proud of you 👏👏👏👏👏👏👏
Waw wawwwwww brtalgn wondem👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
betam arif sira ke dimts ga wow berta dan ab and natan
Konjo sira new berta dan ab 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
We love you bro keep going
Dan techelalehe berta serawechehen .asadeje new mesemachew❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏
ዋውውውው ነው ብሮዬ ድምፄ አንደኛ
My God i love your voice
Good job
👌💫💯wow my brother is very nice
Gobez daniye bertalegne wendemea 👏👏
የራሡን ዘፈን ሲዘፍን ነው ጥሩ
ወንድማለም ምንም እንኳ ከዚህ የተሻለ ስራ ከአንተ ብጠብቅም በእኔ ጀሮና ስሜት ይህ ግን በጣም የተለየ ስለመሆኑ አመሰክራለሁ በርታልን!!!🙏🙏🙏
ገራሚ ነው ፡ ቀጥልበት።
Betam jegena leji neh dan bertalen....❤❤❤👏👏👏❤❤❤
ዳንየ በጣም በጣም ትችላለክ ያምራል ወንድሜ በርታልን
ምን ላርግህ ወድሜ ትለያለህ
Andegna neh abateee berassh sra entebkshalen
በጣም በጣም ጥሩ ቅንብር ነው በርታ
ዋዉ የሚገርም ድምፅነዉ በርታ ልዩየ❣️❣️
ዳን በጣም ቆንጆ ሥራ ነው ወንድማችን፡ አዲስ ያንተን አልበም እንጠብቃለን በጉጉት። ግሩም ብቃት ያለው ድምፅ ነው ያለህ ብራቮ👌
Yossiye እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወንድሜ እጅግ አመሰግናለሁ
የቴዲ ፡ አፍሮ ፡ ተተኪ ፡ የሚለውን ፡ ነገር ፡ አቁሙ ፡ ይሄን ፡ ያክል ፡ ቺሎታ ፡ ያለውን ፡ ለጅ ፡ ገና ፡ ሳይወጣ ፡ የሰው ፡ ጥርስ ፡ ውስጥ ፡ አታስገቡት ፡ ድምፁ ለኔ ፡ በግሌ ፡ ከቴዲ ፡ ይበልጥበኛል ፡ በጣም ፡ ጎበዝ ፡ ልጅ ፡ ነው ፡ ግን ፡ ቴዲ ፡ እዚህ ፡ የደረሰው ፡ ብዙ ፡ ዋጋ ፡ ከፎሎ ፡ ነውና ፡ ይሄም ፡ ልጅ ፡ በራሱ ፡ ስራ ፡ እንዲመጣ ፡ አግዙት ፡ ርግጠኛ ፡ ነኝ ፡ ትልቅ ፡ ደረጃ ፡ ይደርሳል ፡
በርታ ብሮ🇪🇹💪🇪🇹
Be blessed brother
እንኳን ተወለክ
ገና ከአውኑ በቃኝ ያለ ዘፋኝ ነው የቴዲ ተተኪ አይነፋም
በልወ ትችላለህ በርታ ሚግርም ድምፅ
God job ma best bro
በጣም ጎበዝነሕ በርታልኝ❤👏👏👏👏👏
የኔ ዎንድም እመቤቴ ትጠበቅህ 🙏🙏
Wow ገራሚ ነው 👌👌👏
I'm chuffed really by this sound keeping your aptitude
ዋው በርታ
በርታ በጣም አሪፍ ስራ ነው
1M VIEW 1 WEEKS SURE
Be blessed bro so much love from Namibia 👌 👌 ❤
ተጠቀምበት ተሰቶአል እናመሰግናለን
ችሎታ ይገርመኛል በሁሉም ስራዎች ላይ በርታ ያንተ ቀን ከፊት እየመጣ ነዉ
Well done 👏 ✔️ 👍 👌
Amazing Work keep it up
Manm sew teddy liteka aychlm yhen ltgenezebu ygebal
It's a unique voice and you can make a difference my brother. Shegeye new
ua-cam.com/video/STK0YAPm_cs/v-deo.html
ua-cam.com/video/EqA7mD9S0Lg/v-deo.html
ua-cam.com/video/xt9HjvtH3as/v-deo.html
heni kezih muzika behuala yihen eyut ua-cam.com/video/4KADdvaEakw/v-deo.html
በርታ ልጄ 100%ችሎታ አለሕ
Endet endemlk kal yelegnem gn berta.btam gobezz nk
Wow wow amazing voice!!!!
Are begeta lelam yezi aynet gitm weym hasab beka tegefto lehede sew yemihon lela cover rezem yale pls pls uuuuuu
Very well done.....)))))))
Great voice.....)))))))
I ENJOYED IT....))))))
Natty, this is an amusing video. I liked the custom aspect ratio you used. Very pro!🤩✌
Ewnet wededkuh🙏🙏🙏🙏🙏
ዋው አሪፍ ስራ ነው በርታ
በቴድ መለኪያ ለክቶ ሰው ያለቦታው መስቀል የራሱን ከፍታና አድናቆት ማሳጣት ነው
euuuufff abo sertehewal yemr alkshalehu salsemaw alwlm aladrm
Jegna nehe beka betam techelalehe wendemie
ጎበዝ ጎበዝ
mabelalet sayhon liju yechlale wow
ቁረጥ የቴዲ ድምፅ😮😮😮
ዋው ገራሚ ነው ወንድም
ዎዉ ያምራል በረታ
አባቴ ትችላለህ ተፈጥሮ ሰጠችህ
ዳን አብ በርታልኝ የጀግና
Betam des mil music
Beka techelaleh no words just wowww
dan ab betam new yemtchelew
ውነትነው ይበቃል
It's easy to see your future from your voice
The thing is are you capable of passing most artists problem that of addiction like chate smoke and drink? If you are free of those your future is bright and God be with you in every single steps of your future
Waw , eine wunderschöne Stimme 🎤.
Ich liebe es ❤️❤️
ምርጥ 👌👌