Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም እየሱስ ጌታ ነው!! ❤❤
እግዚአብሔር ትልቅ አምላክ ነው ለህዝቡ የሚያስብ የሚጠነቀቅ ስሙ ለዘላለም ይባረክ። እውነት ነው ኢየሱስ አባት ነው የሚሸከም የሚረዳ የሚታደግ ሃሌ ሉያ እህቴ ከዚህ በፊት ካደረገልሽ በላይ ያድርግልሽ በብዙ ተባረኪ❤
Amen Jesus is lord ❤❤❤
እኔ ግርም ሚለኝ ኢየሱስ ኦርቶዶክስ ውስጥ ካገኙት ቡሀላ።ሌላ ኢየሱስ ያለ ይመስል ጌታን አገኘሁት ሲሉ ያስቁኛል።በነገራችን ላይ ኢየሱስ ክርስቶስ ከዛሬ 3000 አመት ጀምሮ በመስቀል ላይ ከተሰቀለበት ጀምሮ እያመለክነው እንገኛለን።እኛ ኢየሱስ ።አማኑኤል ።ኤልሻዳይ ።አዶናይ ።ያህዌ።አልፋና ኦሜጋ ስንለው።ጴንጠቆስጤ ግን ኢየሱስ ጌታ ነው ብቻ ብለው አሳንሰው ይጠሩታል።እህቴ አልታደልሽም።
በኦርቶዶክስም ሆነ በካቶሊክ ቤተክርስቲያናት፣ እግዚአብሔር አብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስ ሲባል እኮ፣ ወልድ እየሱስ ክርስቶስ ነው። እንዴት አላውቅም ነበር ፕሮቴስታንት ከመሆኔ በፊት ትያለሽ??? በኦርቶዶክስም፣ በካቶሊክም ቤተክርስትያን፣ እየሱስ፣ 'እውንትም፣ ሕይወትም፣ መንግድም' ነው ብለው እኮ ነው የሚያምኑት። ምናልባት በጫት ቃሚነት ዘመንሽ፣ አዕምሮሽን ከልሎሽ፣ ይህን ለማመዛዘን ተስኖሽ ይሆናል።
ሁለቱም ቤ/ክ ለምን የኢየሱስን ስም የሚጠሩትን ያሳድዳሉ ለነሱ ኢየሱስ ብቻ በቂ አይደለም በማርያም በመላእክት በፃድቃን በሚባሉ ሰዎች ተሸፍኗልመፁሐፍ ቅዱስም ብቻ አይነበብም በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዉ ሰራሽ ኢትዩ ብቻ ያሉ የተረት ተረት መፁሀፍቶችን አይደል ህዝቡ የሚያነበዉኢሳ29: 13 ጌታም፡- ይህ ሕዝብ በአፉ ወደ እኔ ይቀርባልና፥ በከንፈርቹም ያከብረኛልና፥ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነውና፥ በሰዎች ሥርዓትና ትምህርት ብቻ ይፈራኛልና
@honeyb4984 ቅደሳኑን በቅዱስእነታቸው ይከበራሉ እንጅ፣ የእየሱስ ክርስቶስን ስፍራ አይወስዱም፣ በሌላ አነጋገር ፣ አይመለኩም። እንግዳችሁ፣ በቅርቡ እንኳን በኖሩበት አገር፣ በጎንደር፣ የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል፣ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አማካይነት፣ እንዴት ደምቆ እንደተከበረ አላዩም እንዴ??? ምናልባት በአካል ካልተገኙ፣ በቴሌቪዥን?ለማንኛውም፣ ምልከታዬን አቅርቤአለሁ ባይዋጥሎትም። እዚህ ላይ ያበቃል እንደገና ቢፅፉ መልስ አልሰጥም።
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም እየሱስ ጌታ ነው!! ❤❤
እግዚአብሔር ትልቅ አምላክ ነው ለህዝቡ የሚያስብ የሚጠነቀቅ ስሙ ለዘላለም ይባረክ። እውነት ነው ኢየሱስ አባት ነው የሚሸከም የሚረዳ የሚታደግ ሃሌ ሉያ እህቴ ከዚህ በፊት ካደረገልሽ በላይ ያድርግልሽ በብዙ ተባረኪ❤
Amen Jesus is lord ❤❤❤
እኔ ግርም ሚለኝ ኢየሱስ ኦርቶዶክስ ውስጥ ካገኙት ቡሀላ።ሌላ ኢየሱስ ያለ ይመስል ጌታን አገኘሁት ሲሉ ያስቁኛል።በነገራችን ላይ ኢየሱስ ክርስቶስ ከዛሬ 3000 አመት ጀምሮ በመስቀል ላይ ከተሰቀለበት ጀምሮ እያመለክነው እንገኛለን።እኛ ኢየሱስ ።አማኑኤል ።ኤልሻዳይ ።አዶናይ ።ያህዌ።አልፋና ኦሜጋ ስንለው።ጴንጠቆስጤ ግን ኢየሱስ ጌታ ነው ብቻ ብለው አሳንሰው ይጠሩታል።እህቴ አልታደልሽም።
በኦርቶዶክስም ሆነ በካቶሊክ ቤተክርስቲያናት፣ እግዚአብሔር አብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስ ሲባል እኮ፣ ወልድ እየሱስ ክርስቶስ ነው። እንዴት አላውቅም ነበር ፕሮቴስታንት ከመሆኔ በፊት ትያለሽ??? በኦርቶዶክስም፣ በካቶሊክም ቤተክርስትያን፣ እየሱስ፣ 'እውንትም፣ ሕይወትም፣ መንግድም' ነው ብለው እኮ ነው የሚያምኑት። ምናልባት በጫት ቃሚነት ዘመንሽ፣ አዕምሮሽን ከልሎሽ፣ ይህን ለማመዛዘን ተስኖሽ ይሆናል።
ሁለቱም ቤ/ክ ለምን የኢየሱስን ስም የሚጠሩትን ያሳድዳሉ ለነሱ ኢየሱስ ብቻ በቂ አይደለም በማርያም በመላእክት በፃድቃን በሚባሉ ሰዎች ተሸፍኗል
መፁሐፍ ቅዱስም ብቻ አይነበብም በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዉ ሰራሽ ኢትዩ ብቻ ያሉ የተረት ተረት መፁሀፍቶችን አይደል ህዝቡ የሚያነበዉ
ኢሳ29: 13 ጌታም፡- ይህ ሕዝብ በአፉ ወደ እኔ ይቀርባልና፥ በከንፈርቹም ያከብረኛልና፥ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነውና፥ በሰዎች ሥርዓትና ትምህርት ብቻ ይፈራኛልና
@honeyb4984 ቅደሳኑን በቅዱስእነታቸው ይከበራሉ እንጅ፣ የእየሱስ ክርስቶስን ስፍራ አይወስዱም፣ በሌላ አነጋገር ፣ አይመለኩም። እንግዳችሁ፣ በቅርቡ እንኳን በኖሩበት አገር፣ በጎንደር፣ የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል፣ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አማካይነት፣ እንዴት ደምቆ እንደተከበረ አላዩም እንዴ??? ምናልባት በአካል ካልተገኙ፣ በቴሌቪዥን?
ለማንኛውም፣ ምልከታዬን አቅርቤአለሁ ባይዋጥሎትም። እዚህ ላይ ያበቃል እንደገና ቢፅፉ መልስ አልሰጥም።