200 ሺህ ብር ማን ያሸንፋል???? ማዕዶት የጥያቄ እና መልስ ውድድር....አስደናቂዎቹ ተወዳዳሪዎች..........ምዕራፍ አንድ 1 ክፍል 7

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 64

  • @መድህኒአለምአባቴ
    @መድህኒአለምአባቴ Рік тому +21

    ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጥብቅ ኢቲ አረት በጣም እናመስግን አለን በረቱልን🙏🙏🙏❤️❤️⛪

  • @HelenYemane-pj1wd
    @HelenYemane-pj1wd Рік тому +4

    በጉጉት የምጠብቀው መንፈሳዊ ትምህርት ነው ግን እባካችሁ እየሱስ ብላችሁ አንጠልጥላችሁ አትጥሩ "ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በሚለው ይስተካከል"

  • @ድንግልእናቴመፅናኛዬ

    በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራምምም 🥰💚💛❤️✝️👏

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 Рік тому +6

    በዚ ኘሮግራም ስንቱን ተማርኩበት
    ተባረኩልን 🙏🙏🙏

    • @konjobelete8746
      @konjobelete8746 Рік тому +1

      እውነት ነው ብዙ ያስተምራል

  • @frewerq1221
    @frewerq1221 Рік тому +4

    ቃል ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹህ ብርቱ

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ

    እንዴት በጉጉት እንደምጠብቀው ይኸን ፕሮግራም
    እንኳን ደህና መጣችሁልን በርቱልን

  • @debritudereseh3741
    @debritudereseh3741 Рік тому +1

    በጣም የምወደውና በጉጉት የምጠብቀው የመንፈሳዊ ጥያቄና መልስ ብዙ ዕውቀት የምንቀሰምበት ነው

  • @خيريهخيريه-ح8م
    @خيريهخيريه-ح8م Рік тому +5

    ፕሮ ግራሙ ጥሩ ነዉ ግን በእዉነት እንደቆሎ ጓደኛችሁ ከአምላካችን ጀምራችሁ አጠራራችሁ በጣም ነዉ የሚሰቀዉ ዋ በዚህ ዘመን ያሉትን በኩረ እንትና ልሳነ እንትና መጋቤ እንትና እያላችሁ ይፅደቁ አይፅደቁ የማይታወቁትን እያሽበለበላችሁ እያከበራችሁ ቅዱሳንን መላእክት እንኳን የሚፈሯቸዉን ቅዱሳን ብዙ እህቶች ወንድሞች ነግረዋችሁ ነበር ግን አሰሙም ከሰነፍ መሰዋእት መታዘዝ ይበልጣል እባካችሁ ክብሩ በረከቱ ለኛዉ ነዉ ክብር ምስጋና ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ስግደት ይሁንና ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሉ ሆ ምነዉ ? ለቅዱሳንም እንዲሁ ማለት ነዉ እባካችሁ ኧረ

    • @Rozi199
      @Rozi199 Рік тому

      ትክክል ነሽ እህቴ❤

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ምንያህል(ኢቲ አርት) ሚዲያ በጣም ጥሩ መልካም ፕሮግራም ነው እኛም ብዙ እናውቅበታለን የድሮ ዘማሪዎችን ያማከለ የመዝሙር ጥያቄም ቢጨመርበት

  • @Mercy-Ethiopian
    @Mercy-Ethiopian Рік тому +3

    በርቱ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው!
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @konjobelete8746
    @konjobelete8746 Рік тому +1

    የሚያስተምር ፕሮግራም ነው በርቱ

  • @rhdgggfygjuy5447
    @rhdgggfygjuy5447 Рік тому +2

    እንዃን ደህና መጣቹሁ
    በጉጉት ነዉ እምጠብቀዉ
    በእዉነት

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 Рік тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን ብዙ ህዝብ በዚህ ፕሮግራም እውቀቱን በነፃ እየሸመትን ነው

  • @የማሪምልጄ
    @የማሪምልጄ Рік тому +3

    በእዉነት ለሁላችሁም ቃልህይወት ያሰማልን በርቱልን❤❤

  • @እናቴማርያም-ሐ8ኀ

    በእዉነት ቃለ ህይዎት ያሰማልን እህት ወንድሞቻችን ❤❤❤

  • @fggghjii4311
    @fggghjii4311 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በውነት እንደዚሁ ቢቀጥል እኛም እንበረታታለን በቤቱ ያፅናችሁ

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Рік тому

    በእውነት ይህ ፕሮግራም እጅግ አስተማሪ ነው በርቱልን ለተሳታፊወችም ቃለህይወት ያሰማልን❤🙏

  • @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
    @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ Рік тому

    ተወዳጁ ፕሮግራም ለሁላችኹም ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @Bety2026
    @Bety2026 Рік тому +2

    ቅዱሳን አባቶቻችን ከነመአረጋቸዉ ጻፉ ቅዱስ የሚለዉ ለምንድተዉ የማትሉት??????

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Рік тому

    በጣም ብዙ እውቀት እያገኘንበት ነው ደስ ይላል በርቱ ቀጥሉበት💚💛❤🙏

  • @user-EOTC
    @user-EOTC Рік тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ የሕይወት ቃለ ያሰማልን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱ ጠንክሩ በጣም ጠቃሚ እና ጥሩ መራ ግብር ነው ቀጥሉበት ❤❤❤❤

  • @azmerangus5592
    @azmerangus5592 Рік тому

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በጉጉት ነው የምንጠብቀው በርቱልን

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b Рік тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ጥሩ ዝግጅት ነው በርቱ❤❤❤❤❤

  • @Sara-jh7el
    @Sara-jh7el Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውንድሞቾ

  • @BatiMlatu
    @BatiMlatu Місяць тому

    በጣም አሪፋ ቀጥሉበት

  • @አተያልከውይሁንየድግልማር

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @DawitDawit-nz7gn
    @DawitDawit-nz7gn Місяць тому

    ቃለህይወት ዪሰማልን

  • @nxjskdndjjd9676
    @nxjskdndjjd9676 Рік тому

    ቀጥሉበት ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji Рік тому

    በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ግን ሰአት ያጥራል ሰአት ይጨመርበት 🙏

  • @ribkazenebe
    @ribkazenebe Рік тому

    ቃለሕወትን ያሠማልን

  • @maregewuneta5376
    @maregewuneta5376 Рік тому

    በጣም ደስ ይል ነበር በርቱ❤

  • @hdnhd4768
    @hdnhd4768 Рік тому

    እውነት ሁላችንንም የሚፈትሽ ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን ውድ ኦርቶዶክሳዊያን እናበረታታቸው እንማርበታለን በጣም ይጠቅመናል ሰብስክራይብ ሼር ላይክ እንድሁም በመከታተል እንማር እናበረታታ❤❤❤❤
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም እህቶቻችን❤❤❤❤

  • @tube-de8eq
    @tube-de8eq Рік тому +1

    በስመአብ እባካችሁ የጌታችን የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርሰቶስ ስም የቅዱሳንን ስም እንደ ተራ ሰው ዘንጥላችሁ አትጥሩት ያሳቅቃል ደስ አይልም ከኦርቶዶክስ አይጠበቅም / በተረፈ መልካም ነው በጉጉት ምንጠብቀው ፕሮግራም ነው።

  • @tigistzewdu4957
    @tigistzewdu4957 Рік тому

    በጣም ጥሩ አስተማሪ መርሀ ግብር ነው። እንደ አሰተያየት ግን ከመጀመሪያው ጀምሬ እየተከታተልኩ ነው አናም የአጠያየቅ ይዘቱ ቢለያይም የጥያቄ መደጋገም አይቻለሁ ቢታረም የሚል አስተያት አለኝ አመሰግናለሁ በርቱ።

  • @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ

    ሰላም ኢቲ አርቶች. እንኳን ደህና መጣችሁልን. አለፍኝ መሰል

  • @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ

    እናመሰግናለን. ወንድማችን. ምን ያህል

  • @alemneshhnebese2127
    @alemneshhnebese2127 Рік тому

    Egzahaber yemsgen ❤❤❤❤❤

  • @جانيت-ط2ث
    @جانيت-ط2ث 11 місяців тому

    Kale hiwotnyesamln tsegawunyezaln

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 Рік тому

    ሰላም❤❤❤❤

  • @rozirozina8794
    @rozirozina8794 Рік тому

    Bertu betam des yemil program new

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 28 днів тому

    Betam des yemil temhert ytemarnew newe yalen bertulen Egzeabihiar xegawn yabzalachehu enamsgenalen

  • @merongashe9
    @merongashe9 Рік тому

    Betam. Des yemil program nw

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 Рік тому

    Beritu Inameseginalen 🙏🙏🙏

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 Рік тому

    Betam mewedat program. Egzabher tsegun yabzalachu ema amlak tetebekachu 🙏🙏🙏. What about Eritrean orthodox Tewahdo betekresteyan oriental aydelechem?

  • @molo280
    @molo280 Рік тому

    🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @meseretwerke77
    @meseretwerke77 Рік тому

    🙏🙏🙏💚💛❤

  • @tibafactori4334
    @tibafactori4334 Місяць тому

    ❤❤❤❤🤲✝️🤲

  • @YidnekachewDegu
    @YidnekachewDegu 9 місяців тому

    ምዕራፍ 2 መቼ ነው አለፈን እንዴ

  • @atinafuabate5120
    @atinafuabate5120 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Рік тому

    Bizu ewkat eyagagnan naw bartulen kongo program naw

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ

    ላይክ አድርጉ !!!!!!!

  • @sisayakilok7227
    @sisayakilok7227 Рік тому

    የተዋህዶ ልጆች የት ገባችሁ ላይክ የለም ለዚህ ለተቀደሰ መረሃ ግብር ካልተሳተፍን በቃ ተበልተናል ተወስደናል !

  • @Tewahedo
    @Tewahedo Рік тому

    ይቤ ጉጥ፡ ሰላም ነው? 😂

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Рік тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yebelay1253
    @yebelay1253 Рік тому

    ማዕዶት ማለት ምን ማለት ነው ?

  • @zawdazawda6978
    @zawdazawda6978 Рік тому

    💚💚💛💛❤️❤️👏👏🤲🤲🙏🙏

  • @burhn1729
    @burhn1729 Рік тому

    👍👍👍👏👏👏❤️❤️❤️💒🇪🇹

  • @nardosberekettesfagebriel1211

    የኤርትራስ ኣይደለችም እንዴ ኣምስት ብላህ ኣታጽብቦው

  • @Abeba-iw8gf
    @Abeba-iw8gf Рік тому

    😂😂😂😂👍👍👍