200 ሺህ ብር ማን ያሸንፋል???? ማዕዶት የጥያቄ እና መልስ ውድድር ....ምዕራፍ 1 ክፍል2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 108

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Рік тому +41

    ከአለም ጨወታ ዉደ መንፈሳዊ ጥሩነዉ በረቱ ደስ የላል በዚ እንኳን አፀነኑን ❤❤❤

  • @tigikidan5825
    @tigikidan5825 Рік тому +18

    በጣም ደስ ይላል እራሴን እየፈተነኩበት ነበረ ለሁላችሁም ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @etfghhghghg8200
    @etfghhghghg8200 Рік тому +5

    በእውነት ለጠያቂም ለተጠያቂም ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን አሜን ፫

  • @promobile9204
    @promobile9204 Рік тому +11

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ምወደው ፕሮግራም❤❤

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb Рік тому

    ጥሩ ፕሮግራም ነው ይቀጥል እንዲህ አዳዲስ ነገር ያስፈልጋል

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Рік тому +7

    እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት እጅግ ጠቃሚነገረነው በርቱበት በቤቱ ያፅናችሁ ለኛማስዋደል ያድልን

  • @tenagneworqtenu448
    @tenagneworqtenu448 Рік тому +2

    እጅግ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ጀግኖች በርቱ

  • @KeniLove-ww1wz
    @KeniLove-ww1wz Рік тому +3

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው በርቱልን ❤❤

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    ይህ ጥያቄና መልሰ እራሴን እደፈትሺ ነው ያደርገኝ እናመሰግናለን 🙏❤

  • @የማሪምልጄ
    @የማሪምልጄ Рік тому +2

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት በርቱልን በጣም ደስ ይላል❤❤❤

  • @emebetabera8968
    @emebetabera8968 Рік тому

    በእውነት በጣም ደስ እሚል ፕሮግራም ነዉ እኔ እራሴ ብዙ እማላውቀውን ነገር ነዉ ያወኩት በርቱ🙏

  • @yayayaya5229
    @yayayaya5229 Рік тому +3

    ቃል ህይወት የሰማልን

  • @Hiwotየማርያምልጅ
    @Hiwotየማርያምልጅ Рік тому +1

    ፀጋወን ያብዛላችሁ❤❤በርቱ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው 🙏😍😍

  • @ጎዶሊያስ-ኰ1ጨ
    @ጎዶሊያስ-ኰ1ጨ Рік тому +3

    በርቱ🎉🎉🎉🎉

  • @lijabelo2145
    @lijabelo2145 Рік тому

    ኢቲ አርት ሜዲያ በጣም እናመሰግናለን እሺ በጣም እየተማርንበት ነዉ ጥያቂዉን ግን ጥያቄዉ መንፈሳዉይ ስለሖነ በዛዉም መማርያ ስለሚሖን ተወዳዳሪወቹ ነጠላ እየለበሱ ቢሖን በጣም ይመርጣል እሺ እናመሰግናለን

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Рік тому

    እንዴት እንደሚአምር አጠይቁኝ እኔ እናተ ላይ ተጠያቂ የሆንኩ ያህል ነው የተሰማኝ በእወት ይቀጥል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምንዬ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ያድልህ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @martamarta6257
    @martamarta6257 Рік тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንዳታቃርጡት ❤

  • @abg7789
    @abg7789 Рік тому +4

    አሪፍ ጅማሮ ይቀጥል በየሳምንቱ 🎉❤❤

  • @ሰላምየማርያምልጅ21

    በጣም ደስ የሚል ቁም ነገር አዘል ፕሮግራም ነው ፀጋውን ያብዛላች 🥰🥰🥰

  • @እራሴነኝእኔ
    @እራሴነኝእኔ Рік тому

    እዉነት በርቱ እንደት ደስ እንደሚል አባቶቻችንን አላወቅም ነበረ

  • @ashokabahrain2123
    @ashokabahrain2123 Рік тому +2

    ቃለህወትን ያሰማልን በእውነት በጣም ደስ ይላል በርቱ ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን እውቀቱን ጥበቡን ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን
    እኔም አንድ ቀንሀገሬ ስገባ እወዳደራለ ሁ በየ ተስፍ አለኝ

  • @Ljittube
    @Ljittube Рік тому +1

    በጣም ጥሩ ና እኛም ተመልካቾች ልናበረታታቸው የሚገባ ስራ ነው እየሰሩ ያሉት በርቱልን

  • @Tech-eo1cu
    @Tech-eo1cu Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ

    በጣም ነው ደስ የሚለው እንዳታቋርጡት በርቱ❤❤❤

  • @hilinamekonnen1010
    @hilinamekonnen1010 Рік тому +3

    እናመሰግናለን ጥሩ መማሪያ ነዉ

  • @meazeiyoutube7928
    @meazeiyoutube7928 Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ብርቱ እንዳታቋርጡ ጥሩ ነው

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Рік тому +1

    በጣም ደስ የሚል ጥያቄና መልስ ነው በቤቱ ያጽናችሁ🙏🙏🙏

  • @selamderebe8957
    @selamderebe8957 Рік тому +2

    ቃለሕይወትያሰማለን

  • @melesechwassie7993
    @melesechwassie7993 Рік тому +1

    ሲያምሩ ልጆቹ እርጋታቸው

  • @emebetmerga7291
    @emebetmerga7291 Рік тому +2

    Bartulene batem dase yemele program nw. Egziabeher yebarkachuwu.

  • @እማፍቅር-ጐ7ኘ
    @እማፍቅር-ጐ7ኘ Рік тому

    ማርያምን በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eliasejigu7924
    @eliasejigu7924 Рік тому

    እጅግ በጣም ሳቢና መሳጭ ፕሮግራም ነው ፤ሑሌም በጉጉት የምንጠብቀውና ሰብሰብ ብለን በመከታተል ብዙ ት/ርቶችን እየተማርንበት ነው 👏👏👏በዚሁ ቀጥሉ 👍አምላከ ቅዱሳን ያበርታችሁ 🙏🙏🙏

  • @EmebetGashawu-z9e
    @EmebetGashawu-z9e Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ወሎዬዋ-የ5ፀ
    @ወሎዬዋ-የ5ፀ Рік тому

    በእውነት ደስ የሚል ቆይታ ነበር ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ለሁላችሁም❤❤❤❤❤❤

  • @roserose5889
    @roserose5889 Рік тому

    በጣም ደስ የሚል በርቱልን እምነታችን እንድናውቅ ይረዳናል በርቱልን እግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @meronmamye1139
    @meronmamye1139 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @AMAW24
    @AMAW24 Рік тому +1

    በጣም ቆንጆ መርሀ ግብር ነው ይበል እንላለን🙏 በጣም ይቅርታና ስንናገር ቃላት እንጠንቀቅ ከጥያቄ መሀል ኦርዬንታል ቤተክርስትያን ያልሆነው የሚለው ጥያቄ ላይ የግሪክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስትሉ ነበርና ግሪክ ኦርቶዶክስ ብቻ ነው የሚባለው ተዋህዶ ብትሆንማ ከኦሬንታል ቤ/ያን ጋር አንድ ትሆን ነበር

  • @tigistabegaz5004
    @tigistabegaz5004 Рік тому

    እጅግ በጣም ጥሩና አስተማሪ ነው የመፅሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችንም አካቱበት

  • @Bezawerk-tx1pp4sv4o
    @Bezawerk-tx1pp4sv4o Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላችሁም በርቱ 💞💞💞💞💞💞በጣ የሚያስተምር ነው የተዋህዶ ልጆች የት ገባችሁ እናበረታታ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aliannan9776
    @aliannan9776 Рік тому +2

    ሼር ሼር

  • @Mercy-x8o
    @Mercy-x8o Рік тому +4

    እንዴት ነው መወዳደር የምንችለው???

  • @Ethiolifestyle21
    @Ethiolifestyle21 Рік тому +3

    ሁሉም

  • @እሙሳሚ
    @እሙሳሚ Рік тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን ኢት አርት ሚድያ እናመሰግናል በጣም እምወዳችሁ

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ደስ ይላል❤

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Рік тому

    በጣም ደስ እሚል ነው እኔ እራሱ ተወዳዳሪ ነኝ እራሴን እየፍተሺኩ ነው ቀጥሉበት

  • @Ethiolifestyle21
    @Ethiolifestyle21 Рік тому +3

    ታምሪን

  • @ምስርነኝአገርወዳድአባቴፈ

    በርቱልኝ ራስን የሚፈትሽጥያቄ ነው❤❤❤❤💒✝️🙏

  • @SaraBirhanu-eo3yw
    @SaraBirhanu-eo3yw Рік тому +1

    በርቱ እናመሰግናለን

  • @mqidyitub
    @mqidyitub Рік тому

    አርፍ ፕሮግርም ነው ቃለ ህውትን ያሰማልን🎉🎉

  • @abinetbejiga
    @abinetbejiga Рік тому +2

    et art ች በርቱ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Рік тому +1

    ደስ ይላል እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @Zinad427
    @Zinad427 Рік тому

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ertselam
    @ertselam Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ታድላችው!!!!

  • @woinshetayalew5181
    @woinshetayalew5181 Рік тому +1

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ለህይወታችን የሚጠቅም ነው አለማዊ ፕሮግራም ቤሆን ኖሮ ከአስርሽ በላይ ላይ ይኖረው ነበር አንገት ላይ መስቀል አጠልጥሎ የሚዞር ኦርቶደክስ ህዝብ ነው የበዛው ማለት ነው።

  • @ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ

    ከመጀመሪያው ጥያቄ ካስሩ ዘጠኙን መልሻለሁ

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Рік тому

    Kale hiwotn yesemaln desyelal bertuln❤❤❤❤

  • @የሽብርየሽብር
    @የሽብርየሽብር Рік тому

    በረቱ ደስ ይላን

  • @AqwOpi
    @AqwOpi Рік тому

    በጣም ደስ የሚል ነው ሸጥሉበት

  • @እማፍቅር-ጐ7ኘ
    @እማፍቅር-ጐ7ኘ Рік тому

    በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EfgFfg-n8o
    @EfgFfg-n8o Рік тому

    ጥያቄዉ ይቀጥልልን 🌹🌹🌹🌹

  • @EfgFfg-n8o
    @EfgFfg-n8o Рік тому

    በርቱልንንንን

  • @marthasisay4318
    @marthasisay4318 Рік тому +1

    በርቱ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው:: ምኔ ጥያቄ ስጠይቅ ትኩረት አርገክ አንብብ pls? ምክንያቱም ብዙ ሰዎች ከዚ ይማራሉና እንዳይስቱ እሺ ጥያቄው ሚለው እንደ አምላኬ ሳይሆን ዘቅዝቃቹሁ ስቀሉኝ ነው ሚለው አንተ ግን ያልከው ከሐዋርያት መካከል እንደ አምላኬ ዘቅዝቃቹ ስቀሉኝ በማለት በሰማዕትነት ያለፈው ማነው? So ምን ሳትክ ሳይሆን ምትለዋን እና ጥንቃቄ አርጉ በተረፈ በርቱ ከተሳሳቱኩ ይቅርታ

  • @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም በርቱልን እኛም እንማርበታለን. እራሳችንን እምናውቅበት ነው ዛሬስ ስንት እመልስ ይሆን. ሰሞኑን ጠፍቸ ከሚድያ. ቅር ብሎኝነበር እንደገባሁ ነው እያየሁ ያለሁት. በርቱልን ❤

  • @yabseraashagre9539
    @yabseraashagre9539 Рік тому

    በጣም ደስ ይላል እኔም እራሴን እየጠየኩ ነው

  • @MesiTube12-19
    @MesiTube12-19 Рік тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ በጣም የምወደው ብራግራም

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 Рік тому

    Egzabher tsegu yabzalachu betam mewedew tsewewet. Ema amlak tetebekachu 🙏🙏🙏

  • @endashtube8354
    @endashtube8354 Рік тому +1

    ለመወዳደር እንዴት ነው የሚቻለው።

  • @hiyamhiyam162
    @hiyamhiyam162 Рік тому

    Des yelale bertu bezu temeret eyagegnenebet new bertu

  • @Ethiolifestyle21
    @Ethiolifestyle21 Рік тому +1

    ቅዱስ ጴጥሮስ

  • @vipcell4041
    @vipcell4041 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 Місяць тому

    Xegawn yabzalachehu enamsgenalen

  • @ertmastawosha552
    @ertmastawosha552 Рік тому +1

    Like share konjo eyetia new 🎉

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tigtube6948
    @tigtube6948 Рік тому

    Betam des yemil porogiram hule yemixebeqawu qexelubat❤❤❤❤

  • @እሙሳሚ
    @እሙሳሚ Рік тому

    በርቱ

  • @yayayaya5229
    @yayayaya5229 Рік тому +3

    Beritu

  • @Rozi199
    @Rozi199 Рік тому

    ምርጫ 8/10

  • @mesifaris8245
    @mesifaris8245 Рік тому

    Arefi wedere new bezew ketelu❤

  • @zedted1368
    @zedted1368 Рік тому +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @sweethaet7608
    @sweethaet7608 Рік тому

    Bxam yemiwodiw porgiram new kale hewot yasemalin

  • @vipcell4041
    @vipcell4041 Рік тому +2

    🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @Zinad427
    @Zinad427 Рік тому

    ግን የተዋህዶ ልጆች የት ሄዳቹ ነው አረኑ ተማሩ

  • @meseganawtezerameseganaw6692

    memzgbe felga neber bemne enagegnachu

  • @hirutasrat8907
    @hirutasrat8907 Рік тому +2

    ከ፩ኛ ዙር ፰ አገኘው
    ከ፪ኛ ዙር ፬

  • @የዝናየድንግልማርምልጅ

    ሰላም ለናንተ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤ደስ ስትሉ

  • @bemnetgezehagn675
    @bemnetgezehagn675 Рік тому +1

    endit new mewdader michalew

  • @aronelias2407
    @aronelias2407 Рік тому

    Bertu

  • @habtammola3228
    @habtammola3228 Рік тому

    🥰🥰

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 2 місяці тому +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abaynashararso593
    @abaynashararso593 Рік тому +1

    ፩ኛዙር ጥያቄ ፱/ከ10

  • @rahel6129
    @rahel6129 Рік тому

    Egzhabehir yemesegen des yelal endatakaretu bertu

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @workutamire6958
    @workutamire6958 Рік тому +1

    ye fnote loza lejich
    bertu

  • @Ethiolifestyle21
    @Ethiolifestyle21 Рік тому +1

  • @Ethiolifestyle21
    @Ethiolifestyle21 Рік тому +1

  • @KeniLove-ww1wz
    @KeniLove-ww1wz Рік тому +4

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው በርቱልን ❤❤

  • @ADISSEDemelieADISSEDemelie
    @ADISSEDemelieADISSEDemelie Рік тому

    ቃል ሕይወት ያሰማልን