የትንሽ እህቷን ህይወት ለማዳን ዋጋ የከፈለችው ወጣት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

КОМЕНТАРІ • 38

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 3 місяці тому +15

    ምን አይነት ድራማ ነው. የሚያወሩት ወሬ እራሱ በጣም ያስጠላል

  • @Workenesh-c4c
    @Workenesh-c4c 3 місяці тому +5

    የኛ ሀገር ፖሊስ ህግ ለማስከበር ሳይሆን ህዝብን ለመበደል ነው የደንብ ልብስ የለበሳችሁት

  • @DjDj-s9w
    @DjDj-s9w 3 місяці тому

    ዋው ደስ ይላል እህት ለህት ያላት መስዋትነት በጣም ያስደስታል ደግ አደረግሽው ጀግና ነሽ የምር

  • @dibootube816
    @dibootube816 3 місяці тому +3

    ስላም ስላም 😍😍

  • @teshomekahssay866
    @teshomekahssay866 3 місяці тому +9

    ይገርማል፡እንደዚህም፡አለ፡ቢኖርም፡አይደንቀኝም፡ህግ፡የሌለበት፡አገር፡ስለሆነ

  • @haytamehamede9774
    @haytamehamede9774 3 місяці тому +4

    ምን አይነት ነው ድራማው የተደባለቀነው

  • @fekadealemu5026
    @fekadealemu5026 3 місяці тому +4

    ምን አይነት ነዉ በጣም የሚያስጠላ ዞብርቂ የወጣ ነዉ እንዴት ኤዲት ሳታረጊ ትለቂታላችሁ ያሳዝናል በጤም😊😊😊

  • @ktube8920
    @ktube8920 3 місяці тому +5

    እስኪ ልያቹ 😹መሄጃ ስላጣሁ ነው የማያቹ ወድጃቹ አደለም 😂 የዝሙትና የግዲያ በሽታ የለከፋችሁ ናችሁ

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 3 місяці тому +1

      ይሄኮ በዝሙት ውስት ላሉ ሰወች ማስተማርያ እንጂ እነሱ ዝሙትውስጥአልገቡም ድራማ ነው አይቶ ይህንን ሰውይለወጥበታል እሽ ለምሳሌ በቀደም ሀሊማ ሰይፉላይ ቀርባ እደወድሜ ነው አድቤት ውስጥ 20 አመት ኖርናል አለች ግን ወድናሴት አድላይ አይኖርም እደስዋ አይነትዋ ይማሩበታል እህቴ ለምን ወድም ኡይሆንም አብሮመተኛት ክልክል ነው. እስዋ ግን ልትሸውደን ንክኪ የለንም አለች 😢😢😢😢ለማንኛውም ተማሩበት

    • @ktube8920
      @ktube8920 3 місяці тому

      ​@@WorkeGelana-sv5if ገብቶኛል ነገሩ ግን ኢትዮ ውሰጥ መልካም ሰው የለለ አስመስለው ነው የሚለቁቶ ሁሌ

  • @teshomekahssay866
    @teshomekahssay866 3 місяці тому +3

    በድብቅ፡ካሜራ፡አስቀምጣ፡ሰውየውን፡ቀርፃ፡ለፍርድ፡ማቅረብ፡ትችል፡ነበር

  • @አልፍያመሀመድ
    @አልፍያመሀመድ 13 днів тому

    ዋዉ ዋዉ ዋዉ ዋዉ❤❤❤❤

  • @HfDt-jk1mr
    @HfDt-jk1mr 2 місяці тому

    መላእከትን እምታሰንቅ ሆና ትመጣለይ አላለም ቱ ደፋር

  • @RealmeCy-pn6if
    @RealmeCy-pn6if 3 місяці тому +1

    ዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @MamaSyme
    @MamaSyme 2 місяці тому +1

    ቆርጦ ነው መጣል

  • @maryammaryam-kb1yo
    @maryammaryam-kb1yo 3 місяці тому +2

    አራ ቀጭኗ ልጅ ቁምጣና ጠባብ ቲሼርት ስትለብስ ታስፈራለች አያምርብሽም ቁምጣና ጠባብ እጅ አጭር ቲሸርት አትልበሺ አትልበሺ 🤣🤣🤣🤣

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 3 місяці тому +1

    ምኑ የትልቅ ባለጌ ሰውዬነው እንዴዚህ አይት ትምርትነው ወይንሰ ወንጄል ለማሰፋፋት ነወ አረ እንዴ እርማችሁ ሁኑ ሰታሰጣላ ሸፋፋ ሸማግሌ

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 17 днів тому

    የትኛዋ ናት ታናሽ የትኛዋ ናት ታላቅ ድራማውም ሰዎቹም የተዘበራረቁ ናቸው ምንም አይገባም

  • @-fikraddis
    @-fikraddis 3 місяці тому

    wow dess yemil new talak ehtwa jegna nat

  • @HaeatSerag
    @HaeatSerag 3 місяці тому +3

    ዛሬአደኛኮማችነኝእስኪለኔያላችሁንፍቅራችሁንግለፁልኝ😂😂😂😂😂😂😂እወዳችሗለሁ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @BeletuBeletu-xz4mx
    @BeletuBeletu-xz4mx 3 місяці тому +1

    ድራማው የምያስተምራን ሕግ ያለም ነው...........

  • @EphremEphrem-pv1ie
    @EphremEphrem-pv1ie 3 місяці тому

    ለማመን ይከብዳል

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 3 місяці тому

    Aebesa nesh dega Aederegashw

  • @meazatesfamicael2346
    @meazatesfamicael2346 3 місяці тому +4

    Esay dage aragsew Ambasa beyasalaw😅😅😅

  • @duhrhidjdjdj2304
    @duhrhidjdjdj2304 3 місяці тому +1

    የዛሬው በጣም ያስጠላል የተራራቀ ነው

  • @SuJd-g7z
    @SuJd-g7z Місяць тому

    😭😭😭😭

  • @ZenatZenatullah-vx5yq
    @ZenatZenatullah-vx5yq 3 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂እረወዳ ምንአይነት ድራማነወ

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @senatarakegn2705
    @senatarakegn2705 3 місяці тому

    ገታዬ እርዳኝ

  • @tsegahailu6129
    @tsegahailu6129 3 місяці тому

    ተዋኒዎች ደራሴች ሁላች ኩፎች ምን አነት ኢዩታነው የመታሳዩኔ

  • @HadraMohamed-f3m
    @HadraMohamed-f3m 3 місяці тому +1

    ያስጠላል እሚያወሩት እና እሚሆኑት ምንም ቅጥ የለዉም ቲሽ

  • @muminamumina8649
    @muminamumina8649 3 місяці тому +1

    Maal kun😂

  • @JooklFookl-uz1zy
    @JooklFookl-uz1zy 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😊😊😊😊

  • @KidesKrtama
    @KidesKrtama 3 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @FatimaMah-d3w
    @FatimaMah-d3w 3 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭

  • @ZabibaNegn-sd5fg
    @ZabibaNegn-sd5fg 3 місяці тому

    😭😭😭😭