Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

Anchor Guest ''አብይ አህመድ ለሶማሌላንድ እውቅና ከሰጠ የአፍሪካ ህብረት ከኢትዮጵያ ይወጣል'' ፕ/ር ሞሀመድ ሀሰን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

КОМЕНТАРІ • 260

  • @dejenealemu6547
    @dejenealemu6547 6 місяців тому +41

    መጡ ድጋሜ መሳይ ፕሮፈሰር ሁለታችሁን እናመሰግናለን ።

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 6 місяців тому +31

    ትንታጉ መሳይ መኮነን እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💛❤

  • @ZeraYakob
    @ZeraYakob 6 місяців тому +23

    መሳይ የዛሪዉ እንግዳ ይለያሉ! እይታቼዉ የሚገርም ነዉ። በርታ ወንድሜ!

  • @suldaankaahmed2445
    @suldaankaahmed2445 6 місяців тому +31

    We are somali people we want to support Amhara nation 🙏

  • @henyteka9008
    @henyteka9008 6 місяців тому +20

    Respect Prof. Mohammed 🙏🙏🙏

  • @hiberthibert5950
    @hiberthibert5950 6 місяців тому +10

    እናመስግናለን ፕ/ር መሀመድ ሀስን ዕድሜን ከጤና ያድልልን አሜን ❤

  • @tsehainehanteneh2905
    @tsehainehanteneh2905 6 місяців тому +30

    መሳይ ልጅ ይውጣልህ እውነተኛ አገር ወዳድ ብርቅ ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @EmilieSOKO-dt9qe
    @EmilieSOKO-dt9qe 6 місяців тому +12

    እንዲነው ኢትዮጰያዊነት ድንቅዬ ብሮፊሠር መሃመድ ።❤❤❤❤❤

  • @seidendris4710
    @seidendris4710 6 місяців тому +15

    መሣይ መኮነን እውነቱን ልንገርህ ከ100%/10 ፐርሰንት ፕሮግራምህን ለህዝብ እንዲደርስ ከፈለክ ተባበሩና በሳታላይት ብትመጡ አሁን ያለውን ትግል በሀይለኛው ታግዛላችሁ ፍጠኑ ከመቶ ዘጠናው ህዝብ መከታተል አይችልም በተረፈ በርቱ በርቱ በርቱ ቻው

  • @HulegebTube-1
    @HulegebTube-1 6 місяців тому +15

    መሳይ ትችላለህ በቃ ተጽእኖ ፈጣሪ ጋዜጠኛ ነህ እምታቀርባቸው ሰዎች ጉንቱ ናቸው ድንቅ ትንታኔ ❤❤❤❤❤❤

  • @melienazerai4729
    @melienazerai4729 6 місяців тому +15

    Thank you for bringing the most qualified man❤

  • @piealpha795
    @piealpha795 6 місяців тому +10

    Good bless you Professor Mohamed . You are so genuine and honest , it is always a pleasure to hear you.

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 6 місяців тому +5

    እንኳን በድጋሜ መጡ ፕሮፌሰር ሀሰን 👏👏👏 እንኳን ደህና መጣህ ወንድም መሳይ👋👋👋👋👋

  • @AmanTekle1
    @AmanTekle1 6 місяців тому +16

    This Man... professor Mohammad... Amazingly wise... Thoughtful and an awesome story teller... 🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇🙇

  • @alemthank1135
    @alemthank1135 6 місяців тому +13

    brave man, honest man of the people.

  • @genettaddesse8748
    @genettaddesse8748 6 місяців тому +2

    .የፕሮፌሰር ሞሐመድ ዋና ሀሳብ "የኢትዮጵያ ሕዝብ ይተዋወቅ፤ እንድንወያይ መድረክ ይከፈት፤ የሚያለያዩን ይጋለጡ፤ በምንስማማበት ላይ ትኩረት እናድርግና አገራችን እናድን" መንግሥት እድሜውን ለማራዘም በሚሰጠን አጀንዳ ላይ አንጠመድ እያሉን ነው። የተቀደሰ ሃሣብ ነው። እናድምጣቸው።
    መሳይ ይህን የውይይት መድረክ ብትከፍት፣ ብዙ የአንድነትና አእምሮን የሚያሠራ ቀና አስተሳሰብ ያላቸው ምሁሮች ይሳተፋሉ ያስተምሩናልም ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።
    መሳይ ወንድሜ በርታ። ተባረክ።

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh 6 місяців тому +5

    መሳያችን ምርጥ ሰው እንወድሀለን በርታ❤❤❤

  • @amlesomgawed1929
    @amlesomgawed1929 6 місяців тому +10

    ❤❤❤great analysis! Professor

  • @zolazola5725
    @zolazola5725 6 місяців тому +2

    የኦሮሞ ሕዝብ መቼም ለአማራ ህዝብ ተቆርቁሮ አይናገርም።የአማራ ህዝብ የመጣበትን እልቂት በራሱ ህዝብ ታግሎ ማሸነፍ ይጠበቅበታል።ድል ለአማራው ፋኖ❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 6 місяців тому +4

    Welcome Professor Mohammed great to have you with Messay again God bless you both

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists 6 місяців тому +17

    ሀገራችን በዉስጥም በዉጭም አደጋ ላይ ነች ሁላችንም ተባብረን ወደ ቀደመ ክብሯ እንመልሳት❤❤❤

    • @abatefamily1756
      @abatefamily1756 6 місяців тому +2

      አብይ ከስልጣን ሳወርድ በየት በኩል ነው የምትመልሳት?

    • @user-Loyalists
      @user-Loyalists 6 місяців тому +4

      @@abatefamily1756 መረባረብ ማለት እኮ እሱን ማስዎገድም ጭምር ነዉ ዋናዉ ማን ሆነና

    • @wegf6808
      @wegf6808 6 місяців тому +1

      ​@@be-liever
      የኢትዮጲያ ህዝብ እጅግ ሆን ቀር የሆነውን ጋላነትን እንዲጫንበት ፈቃደኛ አይደለም። ለሁላችንም የምትሆን ኢትዮጵያ የግለሰብ ነፃነት የሚከበርባት አገር እንድትሆን ነው ህዝቡ የሚፈልገው

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 6 місяців тому

      ​@@be-liever🐂

    • @wegf6808
      @wegf6808 6 місяців тому

      @@be-liever
      ታንኩን ባንኩንም ህዝቡ ሰጥቶአችሁ አገር እና ህዝብ አስተዳድሩ ብትባሉ በበታችነት ስሜት ትሱቃያሌችሁ መለስ በምክንያት ነው ስልጣን ለጋላ መስጠት ችግር ነው ያለው። ጋላ የተፃፈ ታሪክም ሆነ ቅርስ የለውም ቅቤ ዛፍ እየቀባ ነው የሚያመልከው።

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 6 місяців тому +14

    ኢትዮጵያን እውዳለሁ የሚል ሁሉ የአማራን ትግል መቀላቀል አለበት !!!

  • @user-oc2wp2jb7z
    @user-oc2wp2jb7z 6 місяців тому +8

    አእናመሠግናለን ሁለታቹሁም ክበሩልን።

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 6 місяців тому +5

    It is good to hear from this great man- Momhsmed Hassan again. I wish he stays out and remain neutral in this happy self-destruction we have chosen as Ethiopians.
    We are best known for creating situations, and then going alarmist about it like crazy because what is wanted is for Americans to come and save us from ourselves.
    We think those who are watching us silently have no mind to think even at the basic level. Why have all those wars started in the first place over the last five years???? This is what we should answer honestly without any self serving propositions aimed at blaming everone else except ourselves.
    We in the diaspora have two countries: one is where we live in absolute peace, the other is where we keep our power dreams alive.
    Our lives flourish in America and the western world while our power dreams wreaks havoc in the country which is the only one for the poor people whose lives are made impossible by our behaviours. This is at the heart of our conflicts in whatever way we try to rationalise it. If not we don't need the clamour to bring down a government so soon after the last one.
    This administration says it was elected and has a term to serve out. Why take guns against it and not wait for the remaining less than three years left???.?? What is such a burning issue justifying our self-destructive wars????.

    • @tahaphidippides5752
      @tahaphidippides5752 6 місяців тому

      Lets not be gullible. Abiy and his PP party will NEVER leave power. Whatever atrocity and gross mismanagament they brought to Ethiopia, and Amhara kilil in particular, are a matter of Urgency (911). Hence no time to wait for a nominal election- which we r not sure if it will ever happen. And we all know that Abiy is master deceiver and ruthless, hence would def either create a chaos to prolong election indefinitely or manipulate the results of the rigged election. The system is so helplessly beyond repair. So, it is unfortunate that you could not see the obvious failure of the system, urgency of the matter, and the system morphing to absolute tyrany. So, whatever FANO is doing is timeley, necessary and well justified

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 6 місяців тому +2

    Thank you so much Professor Fano must reach other regions with confidence and mobilize a united front to bring trust and confidence to all Ethiopians

  • @verenaromberg665
    @verenaromberg665 6 місяців тому +1

    Thanks Mesay for Talking with such Good Ethiopans, there is a light at the end of the Tunnel.

  • @yonasmengistu7300
    @yonasmengistu7300 6 місяців тому +1

    Excellent discussion! Thank you both!

  • @amarefetene6300
    @amarefetene6300 6 місяців тому +1

    ኢትዮጵያ ሰው ነበራት ስው አላት ግን በሚጠሏት እጅ እየወደቀች መከራዋን ትበላለች እንጂ ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ቅን አመለካከት ያለው ምሁር ነው የሚያስፈልጋት እናመሰግናለን ፕሮፌሰር ሙሀመድ 💚💛❤️

  • @assefadesta102
    @assefadesta102 6 місяців тому

    የተናጠል ትግል የአገር አንድነት ስለማያመጣ እና አዋጭ ስላይደለ ፕሮፌሰር መሐመድ❤ እንተዋወቅ እና በጋራ እንታገል ያሉት ተግባራዊ አንዲሆን ብሎም ኢትዮጵያ እንድትድን ፈጣሪ ይርዳን!!💚💛❤🙏🙏

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 6 місяців тому +1

    Thank you so much Messay thank you so much Professor Mohammed. God bless you both.

  • @Merja1973
    @Merja1973 6 місяців тому +4

    Professor Mohamed you nailed it !
    thank you for honest analysis 🎉

  • @fatumamohammed9256
    @fatumamohammed9256 6 місяців тому

    ወንደሜ በረታ አለህ የጠበቀህ

  • @Ethio579
    @Ethio579 6 місяців тому

    የኢትዮጵያ እስከ አሁን ባላት መከራ ውስጥ ጠንክራ ጸንታ እንድትቆም ያረጋት እንደ ፕ/ር መሃመድ ያሉ እውነትን ያነገቡ የፍቅር ፣ የሰላምና የአንድነት ወዳድ ልጆችን እግዚአብሔር ስለሰጣት ነው ። ፕ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @Daniel-yn5jp
    @Daniel-yn5jp 6 місяців тому +1

    Thank you Proffesor Mo Hassan..You are an amazing human being and great African.

  • @JY-cv4dx
    @JY-cv4dx 6 місяців тому +1

    Thanks 🙏 prof. Mohamed you put it 👍 clear

  • @jaredsimegn491
    @jaredsimegn491 6 місяців тому

    እናመሰግናለን መሳይ በጣም ግሩም ነው ፕሮፌሰር በጣም እናመሰግናለን ። በርቱልን።

  • @rahelassefa1766
    @rahelassefa1766 6 місяців тому +1

    Thanks !

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 6 місяців тому +1

    መሳይ በርታ እግዚአብሄር ይጠብቅህ አንከር ሚዲያ አቅምህን ያሳየህበት ሚዲያ ነው::ቀጥልበት::

  • @ElnathanBehailu
    @ElnathanBehailu 6 місяців тому +1

    መሳይ መኮንን ምርጥ ኢትዬጰያዊ እድሜና ጤና ይስጥህ ምታቀርባቸው ሰዎች በጣም ብቃት አላቸው 🙏 ድል ለተገፍው አማራ በቅርብ 4 ኪሎ✌

  • @tigstualemu7972
    @tigstualemu7972 11 днів тому

    እናመሰግናለን ፕሮፌሰር መሀመድ ሁሴንና መሳይ

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 6 місяців тому +1

    ብአዴን የአማራ ቀንደኛ ጠላት ነው አማራ እዚህ ደረጃ እንዲደረስ ያኮሰሱት አሁንም ስቀዩ እንዲቀጥል ያደረጉት ትግሉም እንዳይቋጭ እንቅፋት የሆኑ ናቸው እነሱን መዋጋት እርምጃ መውሰድ ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል። ፕሮፌሰር ድንቅ ትንታኔ ነው you nailed it well THANKS!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 6 місяців тому +2

    Professor Ethiopia needs you

  • @Sahlemariam
    @Sahlemariam 6 місяців тому

    እናመሰግናለን። እንደዚህ አይነት ያሉ ግለሰብ ናቸው ሀገር መምራት የሚገባቸው።

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 6 місяців тому

    Welcome back, Professor Mohammed. Ethiopian really needs you. 🙏 🙏 🙏

  • @ykt4447
    @ykt4447 6 місяців тому +1

    እውነት ነው የምንፈልገውን ማወቅ አለብን

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 6 місяців тому +3

    🙏🙏🙏 መሳይ

  • @solomontesfaye6679
    @solomontesfaye6679 6 місяців тому

    Excellent
    Professor Mohammed Hassan was highly commended for his exceptional expertise and insightful analysis of the current issues, as well as his critique of Abiy Ahmed's leadership shortcomings. Additionally, he highlighted the goals and objectives of the Fano freedom fighters, emphasizing their potential strategic advantages, particularly in the context of Abiy Ahmed's diminishing diplomatic standing on the international stage.

  • @tesfayenegusse3599
    @tesfayenegusse3599 6 місяців тому +2

    እናመሰግናለን አዋቂ አይጥፋ !

  • @fikreg2353
    @fikreg2353 6 місяців тому +6

    Wow professor thank you, you nailed it

  • @emnetyibeltal5361
    @emnetyibeltal5361 6 місяців тому

    ምርጥ ሀሳብ ከምርጥ ኘሮፈሰር😊
    በናትህ ሁሌ ጋብዛቸው። ወተት የሆነ መልክዕት ነው ያሰተላለፉት❤

  • @mekdeskassa4257
    @mekdeskassa4257 6 місяців тому +2

    እውነትም ፕሮፌሰር ወሪያ ረግ ኢላሀይ ሶዲረይ ዋዬረጅም እድሜ ይስጥልን

    • @wegf6808
      @wegf6808 6 місяців тому

      አላህ ኩሲነያ!!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 6 місяців тому

    Thank you so much Professor thats what we need to do. We all to reach others and work together.

  • @Hanan-bc5sm
    @Hanan-bc5sm 6 місяців тому

    I like to listening Professor Mohammed Hassan 😊

  • @am1951
    @am1951 6 місяців тому

    Very important points raised by Prof Mohamed

  • @mekonnen4686
    @mekonnen4686 6 місяців тому

    Wonderful suggestion !!!

  • @sulimanendris803
    @sulimanendris803 6 місяців тому +2

    Thanks messay

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 6 місяців тому

    Thank you masay and pro Mohammed

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 6 місяців тому +1

    Welcome Jegnachin Messay with your guest

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 6 місяців тому

    ትክክል ! ቆንቆችን ጌጣችን ነው! ያኔ በልጂነታችን , እየተኮላተተፍን አንደኛ ጎሳ , ከሌላው ጎሳ ስናወራ ? የነበረን ቀልድና, የፉገራ መቀላለድ ...? ወዘተ አንደኛው የሌላውን አፍ መፍቻ ቆንቆ ለቶሎ ለማወቅ ያለው ፍቅርና , ደስታ እጂግ ሁሌም ከልቤ የማይጠፋ ነው! ከዚህ ውጭ ? የኔ ይበልጥ የኔ በሚል የጥላቻ መንፈስ ግን ? በሁላችንም አዕምሮ ውስጥ አልነበረም ! ይህ ነበር የእኛ ኢትዮጵያን መገለጫ , ኩራታችን :: ዛሬ ደግሞ ? ጭራሺ መጣያችን ሆኖል! አዝናለሁ!💚💛❤️

  • @user-kd1zq9zh8z
    @user-kd1zq9zh8z 6 місяців тому +1

    ሲጨፈጨፈየነበረውንረሳውፕሮፌሰርመሀመድሀሰን1983ጀምሮበአርባጉጉበወለጋየተፈናቀለውአብይከመጣብዙብዙግፍተካሔደብዙሰሰልፍቸካሔደበሙሉኢትዮጵያበሙሉተክዷልአኩልነትይመጣልተብሎነበርግንአነዚሕሰዎችሲመጡደሕነበሩለምንተቀቀየሩ

  • @Zaguidansty9819
    @Zaguidansty9819 6 місяців тому +1

    መሳያችን በርታል ❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 6 місяців тому +1

    Wollo and Shewa and Harrerge is the model of all Ethiopians we cannot be divided as we are mixed for thousands of years

  • @buzayehutessema7697
    @buzayehutessema7697 6 місяців тому +3

    ❤❤❤❤

  • @Ali-sv8pc
    @Ali-sv8pc 6 місяців тому +3

    ኢትዮጵያን እሚወድ ሑሉ ከፋኖ ጎን መቆም አለበት ከዛም እሔን ሚሥኪን ሕዝብ መታደግ ይገባችሗል

  • @dawittefera3679
    @dawittefera3679 6 місяців тому +1

    Very smart person
    Thank you professor Mohammad

  • @Ethiofact810
    @Ethiofact810 6 місяців тому

    Thanks Pro/ Mohammed Hassen 🙏

  • @solobrand100
    @solobrand100 6 місяців тому

    Professor ❤

  • @lubabasaid2421
    @lubabasaid2421 6 місяців тому +2

    እንኳን አደረሳችሁ መሳይ መኮንን

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 6 місяців тому

    ትክክል ! ለመላው ኢትዮጵያን ከአብሮነት በቀር ሌላ በስላም የሚኖረን ምንም ነገር የለም ! ይህን የሚያደርግ መሪ ግን ኢትዮጵያ እስካሁን ለማግኘት አልታደለችም!

  • @MMM-1331
    @MMM-1331 6 місяців тому

    Professor Mohammed- revolutionary, pragmatist and scholar has the capacity to lead and author a transitional government document if Ethiopia wants to stay intact and be passed for next generation. This mam is an asset not only to Ethiopia but to the entire East Africa!

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 6 місяців тому

    ብራቮ መሃመድ ሃሰን

  • @girmagebereslassie1740
    @girmagebereslassie1740 6 місяців тому +5

    የአፍሪካ ቻርተርንና ህጉን እየተፃረረ እንዴት ፅህፈት ቤቱ እኔ ዘንድ ይሁን ማለት ይቻላል ???

    • @mohammedseid2966
      @mohammedseid2966 6 місяців тому

      ፅህፈት
      ቤቱ አ/አ የሆነው የአፍሪካ የነፃነት ምልክት በመሆናችን ስለሆነ መቼም ቢሆን ጥያቄ ሊሆን አይገባም።

    • @user-oy6pb8gx2o
      @user-oy6pb8gx2o 6 місяців тому +2

      ​@@mohammedseid2966ትቀልዳለሕ? ተረት ተረት የድሮዋ የነፃነት ምልክት ያሁኗ ዘመናዊት ባሪያ ምልክት ግልጽ ነው። ይልቁስ ክስርአቱጋር ታገል

  • @Wubanchi-bs2pe
    @Wubanchi-bs2pe 6 місяців тому +1

    ፕሮፊሰር እንደእርሰወ ያላችሁ ከትግሉ ጎን ለጎን ቀጣይ የኢትዮጵያን ስረአተ መንግስት ከአማራው ትግል ጎን ለጎን ከሁሉም ኢትዮጵያ ህዝብ ጋር በመወያየት በትግሉ ላይ ያሉትን ማገዝ ከተቻለ ከትግሉ ጎን ለጎን ቀጣይ ኢትዮጵያዊያን የሚመሩበትን የጋራ ስርዓት ለመገንባት መነጋገር ለነገ የሚባል አይደለምና ዛሬ መጀመር አለበት።

  • @samuelgeberue9463
    @samuelgeberue9463 6 місяців тому

    እውነትን ተናግሮ ከመሸበት ማደር ይላል የሀገሬ ሰው ። እውነት ነው ፖሮፌሰር ።

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 6 місяців тому +1

    አዎ በትክክል ገልጸውታል ፕሮፌሰር ሞሃመድ ሀሰን

  • @HappyAlpineSkiing-wp4bs
    @HappyAlpineSkiing-wp4bs 6 місяців тому

    Thank you professor Mohammed

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 6 місяців тому +2

    Mesay blessed 💚💛♥️

  • @birehanalemayehu2384
    @birehanalemayehu2384 6 місяців тому

    Respect to Professor Mohammed full of knowledge

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 6 місяців тому

    God bless you Professor thank you so much.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 6 місяців тому

    Thank you so much the land is for all of us

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 6 місяців тому

    የመጣል እስትራቴጂ የሚሰራ ሌላ ፣ የመገንባት ስራ የሚሰራ ሌላ ጎን ለጎን መስራት አለብን

  • @user-vc2fn6bu1k
    @user-vc2fn6bu1k 6 місяців тому +1

    በርቱ👍

  • @dagmawiabebe7101
    @dagmawiabebe7101 6 місяців тому

    ፕሮ/ ሙሐመድ ሀሰንን ሰላቀረብካቸው መሳይ ምስጋናየ ይድረሰህ፡፡ ብዙ ጊዜ መሚድያ ስለማናያቸው ደጋግመህ ብታቀርባቸው ጥሩ ይመስለኛል፡፡

  • @user-kj8cw4rb6i
    @user-kj8cw4rb6i 6 місяців тому +1

    ኘሮፌሰር እርሶ ስማሌን ወደ ሜቃዲሾ እንዲሄድ ቢያደርጉ ጥሩነው

  • @solomonmaereg8666
    @solomonmaereg8666 6 місяців тому +1

    Real intellectual !

  • @samjack9273
    @samjack9273 6 місяців тому +3

    Abiy Ahmad Ally, the Bucher of East Africa days are numbered, He is not qualified to be mayor of Beshasha let alone Ethiopian prime Minister.

  • @solomontesfaye6679
    @solomontesfaye6679 6 місяців тому

    Sure, diversity is a beauty

  • @user-hw3ri7lp6w
    @user-hw3ri7lp6w Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @esayaskebede6918
    @esayaskebede6918 6 місяців тому

    እንደዚህ ሰፊ ልምድና እውቀት ያላቸው ሰወች ወደፊት መጥተው ቢሆን ኖሮ የመሀይሞች መፈንጫ አንሆንም ነበር።

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5id 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kibreabdebebe6032
    @kibreabdebebe6032 6 місяців тому +1

    የባንዳነትን ደረጃ ከፍ ያደረጋቹ ሰዋች ናችዉ እንዴት ሰዉ በአገሩ ያማርታል

    • @MikeMike-cd4cl
      @MikeMike-cd4cl 6 місяців тому

      ንፍጣም ካድሬ የኦነግ አሽከር

    • @kibreabdebebe6032
      @kibreabdebebe6032 6 місяців тому

      @@MikeMike-cd4cl የለማኝ ዘር

  • @merirobi527
    @merirobi527 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 6 місяців тому

    እንደኔ እንደኔ , መሪው ካልቻለ ? ለምን ለቆ አይቀመጥም ? ምንስ ችግር አለው ይህን ማድረግ ? እንዲያውም ትልቅ ክብር ነው ::

  • @meskerameyohanes3733
    @meskerameyohanes3733 6 місяців тому +1

    Thank you for sharing god bless you ❤❤❤

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 6 місяців тому +1

    መሳይ ለምን ሲናገሩ ታቋርጠቸዋለህ ?ሀሳብ ማቋረጥ ሊገልፁ የፈለጉትን ሳይናገሩ ሊቀር ይችላል distract ባታደርጋቸው።

  • @eliasgashaw780
    @eliasgashaw780 6 місяців тому +1

    The great intellectual

  • @elsadesse9362
    @elsadesse9362 6 місяців тому +1

    ❤❤🙏🏾🙏🏾

  • @ahmedhassen6907
    @ahmedhassen6907 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesdemeke4275
    @yohannesdemeke4275 6 місяців тому

    ፕ/ሮ እንደርሶ ያለውን አላህ ያብዛልን

  • @et2507
    @et2507 6 місяців тому +1

    ተምንግስቱ ፍተሻ ወዴተገኘው ጻካ የተለቀቁ ለማድፋ ኣንበሶሽ ቁጥር ስንት ነ? ታሪቅ:: ኣምላክ መኩሪያን ይባርከው:: መቸም እንሥሣ ነ:: All I know is that my grandpa is a fallen hero. He does not deserve for a comparison at Westin Bush Tea!