ዮአዳን (ክፍል 20)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • Long Road Ahead by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...
    Source: incompetech.com...
    Artist: incompetech.com/

КОМЕНТАРІ • 2,5 тис.

  • @HaweKebede
    @HaweKebede Місяць тому +167

    ሳሚ ከንማህሌት ጋር መሆኑ ደስ ብሎኛል 😊
    እግዚአብሔር ለሁላችንም እንደማህሌት አይነት ሰው ይስጠን እውነት

  • @sayedahmada736
    @sayedahmada736 Місяць тому +870

    ሳሚ ትለያለህ ዮአዳን አሸናፊ ናት የምትሉ 👍😢😢

  • @sntaysamriye6132
    @sntaysamriye6132 Місяць тому +150

    ዛሬ ሳሚና ማሂ በመግባባታቸው ደስስ ያለው ማነው👍❤❤❤❤❤

    • @derebebafa
      @derebebafa Місяць тому +1

      🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @adanesh1857
      @adanesh1857 20 днів тому +1

      ❤❤❤❤❤❤

  • @user-sg3pf7gz7h
    @user-sg3pf7gz7h Місяць тому +36

    ዮአዳን አሸናፊ ናት እምትሉ በላይክ ሳሚየ የኔ ጀግና😢❤❤❤

  • @AlmazAlmaz-ys6ff
    @AlmazAlmaz-ys6ff Місяць тому +13

    ማነው የዮአዳን የማሂ የሳሚ ወዳጆ ድል ለዮአዳን❤❤❤

  • @user-qm8vv2cb4i
    @user-qm8vv2cb4i Місяць тому +175

    አቤላ ለእናት ያለዉ ፍቅር በጣም ደስ ይላል❤❤❤

  • @user-ww6hb9pc6s
    @user-ww6hb9pc6s Місяць тому +828

    እናት ና ልጅ እንደኔ የሚጠላቸው ዮአዳን❤

  • @hasina9776
    @hasina9776 Місяць тому +351

    ዮአዳን ታሻንፈላች ያምትሉ😢😢❤️😘😘❤️የኔ ውድ ጃግናዬ

  • @mekdes356
    @mekdes356 Місяць тому +13

    ዮአዳን የኔጀግና😢❤❤❤❤

  • @tiijiiasefaa6473
    @tiijiiasefaa6473 Місяць тому +15

    Wowww በጣም ደስ ብሎኛል ስለ ተለቀቀልን መጨረሻዉን ዮዳን ስታሸንፍ ማየት ጋዋጋዋው 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️🙏🏻

  • @user-dj7fz5go9l
    @user-dj7fz5go9l Місяць тому +257

    ዛሬ እኮ ባአታማርያም ናአት እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጂች ❤❤❤❤❤❤

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Місяць тому +3

      አሜን አሜን አሜን እኮን አብሮ አደርሰን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mekdesasres7816
      @mekdesasres7816 Місяць тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏💞💞💕💕💕♥️♥️

    • @AdanuMulu
      @AdanuMulu Місяць тому +1

      Amen3

    • @fgtybkuy
      @fgtybkuy Місяць тому +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-yi3rs5ur9r
      @user-yi3rs5ur9r Місяць тому +1

      እንኮን አብሮ አደረሰን

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Місяць тому +225

    መጨርሻውን ለማየት የጓጓ ማነው 👍👍 ሳሚን እየወደድሁት መጣሁ ጥሩ ልጅ እየሆነ ነው. ❤

  • @vipvip3278
    @vipvip3278 Місяць тому +117

    ኦው ሳሚ ኣሁን ትክክለኛ መስመር እየተከተለ ነው👍❤

  • @user-oy7qt2mw4p
    @user-oy7qt2mw4p Місяць тому +19

    ሳሚ ትለያለህ ለናቱ ክብር ያለው🌺🌺🌺

  • @user-ik1cd1vl6o
    @user-ik1cd1vl6o Місяць тому +9

    የኔምኞት ዮዳን እናትና ልጁን አሸንፋ ጫረታውን አሸንፋ ሳሚን አግብታ ማህሌት ጋር በደስታ እድትኖር 👭👫❤

  • @user-xg4pw5ex9e
    @user-xg4pw5ex9e Місяць тому +253

    ዮአዳን መጨረሻ ማየት የናፈቀው👍👍👈👈❤️❤️🙏

  • @FaisalMusema
    @FaisalMusema Місяць тому +264

    ይህን ኮመንት የሚታነቡ ለሀገራችን ፀልዩ😢

    • @dagiyyoutube4436
      @dagiyyoutube4436 Місяць тому +3

      Eshi😊

    • @user-dc2wy8nv8w
      @user-dc2wy8nv8w Місяць тому +3

      እሽ እግዚአብሔር አምለክ ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስልን😢😢😢

    • @burtekhan695
      @burtekhan695 Місяць тому +3

      እሺ❤❤

    • @BgehCnfyu
      @BgehCnfyu Місяць тому +3

      እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ ላኖ

    • @addisdessalegn2677
      @addisdessalegn2677 Місяць тому +1

      እሺ እውነት ነወ 🙏

  • @ሀዪቲ
    @ሀዪቲ Місяць тому +30

    እናትና ልጅ እደኔ የሚጠላቸዉ የለም😢😢 ዮአዳን እና ማህሌት በጣም ነዉ የሚያሳዝኑኝ

  • @dehabsolomon3617
    @dehabsolomon3617 Місяць тому +20

    ጎሽ ሳሚ በርታ እናትና ልጅ የሰይጣን ቁራጭ ናቸው የኦዳን አይዞሽ ታሸኒፍያለሽ

  • @ሳቄንማንሰረቀው
    @ሳቄንማንሰረቀው Місяць тому +12

    እናትናልጂ አሳዘኑኝ 😂😂😂😂😂 ሳሚና ማህሌት በርቱ ዘሩሩልኝ እናትናልጂ ክክክክክክ

  • @sitotatube-
    @sitotatube- Місяць тому +155

    አንደኛ ነኝ የ ዮአዳን ወዳጆች 👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰

    • @sartt5449
      @sartt5449 Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @HelenMeresa-om5bm
    @HelenMeresa-om5bm Місяць тому +179

    የዚህ ድራማ መጨረሻ ማየት ናፈቀኝ😌

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 Місяць тому +104

    ❤❤❤❤ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን የምትሉ😢

  • @adaneshladbo8773
    @adaneshladbo8773 Місяць тому +8

    ዳና ማራብስጥ ገብቶዋል ልድያና እነቶ ዮአዳን በርች መጫራሻ የናፈቃው በለይክ 👍

  • @user-ov4wk5bh5z
    @user-ov4wk5bh5z Місяць тому +22

    የምሀሌት ና የዩአዳን መሀተብ ሲያምር💙⛪

  • @MaritaSuyum
    @MaritaSuyum Місяць тому +68

    ዮአዳን በጣም ባናፍቆት እየጠበኩ ናባር ማጭራሽዋን ያሳምርልን 😍😍😍😍

  • @EthiopiaTaye-b5z
    @EthiopiaTaye-b5z Місяць тому +53

    Uuuufffff mee namnii akkaa koo jalattan like naf godhaa

  • @Azebsabawitg
    @Azebsabawitg Місяць тому +33

    ኡፍፍ ልቤ ጠንለጠለ ዮኣዳንየ ምስኪን እዉነታዉን እየቀረበ ይመስላል ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ❤️👏👏👏

  • @Mekdi_sintayhu
    @Mekdi_sintayhu Місяць тому +13

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ ሳሚሻ አሁን ትክክለኛውን መንገድ ይዞዋል ዮኣዳን ማህሌት ሳሚ ዋውውው👍❤

  • @user-fh2qm6sd6o
    @user-fh2qm6sd6o Місяць тому +7

    ሳሚ የምር ጀግና ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል እህህህ ሳሚየ ቀጥልበት

    • @BhnB-rg4vu
      @BhnB-rg4vu Місяць тому

      አጀቴን አራሰው😂😂😂

  • @HanaGetahaun
    @HanaGetahaun Місяць тому +154

    ይከን ድራማ የምትከታተሉ በሙሉ እጃችሁን ቡርክ ያድርግላችሁ የኔካችሁት ይባረክ አሜን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @user-ko9ti8vc1o
    @user-ko9ti8vc1o Місяць тому +16

    እናትና ልጁን የሚጠላ እደኔ በላይክ አሳዩኝ😢😢😢

  • @kidistkidy1914
    @kidistkidy1914 Місяць тому +78

    ኧረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ እኛኮ ዮአዳን ዮአዳን በማለት እኮ ቀለጥን😂😂😂

  • @user-qf9ho2qp8o
    @user-qf9ho2qp8o Місяць тому +9

    እኔ የገረመኝ ምንም ድራማ ቢሆን እንደት እናት ለልጁ ክፋት ን ተንኮልን ያስተምራል ቢያንስ ክፋቷን መደበቅ ነበረባት

  • @user-wp9ho7rk9i
    @user-wp9ho7rk9i Місяць тому +14

    የአዳንን መጨረሻ ማየት የናፈቅዉ 👍👍👈❤

  • @user-wh2nm6xd1n
    @user-wh2nm6xd1n Місяць тому +56

    አቤላ ልክ እደኔ ወድም ነው እናቱን ሲወድ እፉፉፉፉፉ የኔ ልዩ ወንድም ❤❤❤

  • @TgDesalegn
    @TgDesalegn Місяць тому +206

    ይህን የምታነቡ በሙሉ እግዞብሄር ዠልቦናችሁን ያሳካላችሁ የማታጀራ ይሰጠን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-bo5zm4vj6q
    @user-bo5zm4vj6q Місяць тому +41

    ዮአዳንና ሳም በድብቅ ሰላም ብፈጥሩ ነገሩ ይበልጥ ግልጽ ይሆናል ያማ አጎት ተብዬዉ የኔን አጎት ይመሥል ምን ሆንሽ ለምን ህሔ ሆነ ብሎም አይጠይቅ ዝም ብሎ በደፈናዉ ይጋዋዛል ዛሬ ስላልመጣ ደስ ብሎኛል የዛሬዉ አንደኛ ነዉ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Місяць тому +5

    ዉይ እናትና ልጅ ጨጓራዬን ጨረሱት😢😢ዮአዳን ማሂዬ ስወዳቸዉ😢❤መጨረሻዉ ናፈቀኝ የዚህ ድራማ

  • @DanielakaluZeleke-ef2gp
    @DanielakaluZeleke-ef2gp Місяць тому +8

    ዋው ሰሚ ትልቅ አስተዋይ ሆኖ መምጣት የሰው ልጅ መለወጥ እንደዚህ ነው❤።የዚህ ድራማ መጨረሻ ናፈቀኝ

  • @HanaHabtamu-og7ef
    @HanaHabtamu-og7ef Місяць тому +46

    Yes ዛሬ ደስ ብሎኛል ምክንያቱም መህለት
    በማወቁአ አና ሳሚ ከነሱጋ በመሆኑ በጣም ደስ ብሎኛል መች ይሆን አናት አና ልጆች
    የጃች ሁን ስታገኙ የማየዉ 😂😂 አንዳዉ በራሴ አስቃለሁ ፊልም መሆኑን አያወቁ የምካተለዉ ነገር የሱ የክፋት ጥግ አኮ አንዴት
    አንደምያካትሉኝ በናታችሁ ቶሎቶሎ ልቀቁልን
    ሳሚ ማህሌት ዮአዳን አወዳቺሁአለሁ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️

  • @DeginetTadesse-vt7yj
    @DeginetTadesse-vt7yj Місяць тому +56

    ሳሚ ግን በጣም ነዉ የተመቻኝ የምር አንደኛ አክተር👌👌👌👌

  • @SaadAhmed-eq4fp
    @SaadAhmed-eq4fp Місяць тому +45

    ኧረ ሳሚሻ ከዮአዳን ፍቅር ጠገረረህ መሠል አሁን ጡሩ ልጅ ወጥቶሀል ዮአዳን ማህሌት ሳሚ ዋውውውውውው❤❤❤❤❤

  • @user-wl8td3gp8o
    @user-wl8td3gp8o Місяць тому +5

    ይለያል የዛሬው በርቱ ልን ምርጥ መምህሮች ናችሁ💕💕💕💕👌👌👌👌👌

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgi Місяць тому +11

    ሰሚዬ በጣም ጎበዝ እድነው ሰው መዳን ማሐሌት አይዞሽ ሰሚ ከጎንሽ ነው ብቻሽን አደለሽም።

  • @Seffani-i5v
    @Seffani-i5v Місяць тому +64

    Bagaa nagaadhaa dhuftanii akkamtii akkaanii isiin jaladhuu ❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Dirribemekanon
      @Dirribemekanon Місяць тому +2

      dhugaa baay,ee tokko nama tolla

    • @EMANOROMO
      @EMANOROMO Місяць тому

      😂😂😂😂

    • @Seffani-i5v
      @Seffani-i5v Місяць тому

      @@EMANOROMO maaltuu sii kofalchisaa🙂🙂🙂

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Місяць тому +37

    የዚህ ድራማ ተከታታዮች ፈጣሪ ያላሰባቹት ደስታ ይስጣቹ 🙏❤🙏❤🙏❤❤❤❤

  • @MuluGatasew
    @MuluGatasew Місяць тому +20

    ሳሚ እውነት ዛሬ ወደነይዋዳን ስለሆንክ በጣም ነው የወደድኩህ ዩዋዳን እና ማህሌት አይዟችሁ በርቱ የኔዉዶች

  • @user-rx1vh4pq2k
    @user-rx1vh4pq2k Місяць тому +4

    ዛሬ ተመቸኸኚ ሳሚየ እነዚህን እሰሰቶቺ እንኳንም ከየዋዳን ጎን ቆምክ ጀግና በጣም ነበር የምታሳዝነኚ😢😢😢😢

  • @almanal1488
    @almanal1488 Місяць тому +5

    Very good news 👍 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤semi yene mar thanks you so much 💖 ❤❤❤❤❤❤❤❤ 21 🙏 please

  • @AbebumeleKibret
    @AbebumeleKibret Місяць тому +23

    ማነው እደኔ ደጋግሞ ያየዉ በተለይ የሳሚ ስራ ደስ ያለን❤

  • @user-my9jz8on6s
    @user-my9jz8on6s Місяць тому +42

    ዮአዳን የኔ ምርጥ መጨረሻ ሽንማየት ናፈቀኝ😢😢❤

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 Місяць тому +31

    ተሎ ተሎ ልቀቁልን ዮአዳን እና ማይ ለማየት ስሮጥ ተደፍቸ ነበረ😅😅😅😅😅

  • @user-tu5vm2tm1i
    @user-tu5vm2tm1i Місяць тому +4

    እፉ ሳሚ ከነማሂመሆኑ ደስብሎኛል😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @SadaMohamed-e9c
    @SadaMohamed-e9c Місяць тому +7

    ሳሚ በጣም ጀግና ዮአዳን ግን ሚተሸንፍ ይማሲለኘል ቀጣዮን ይፊጣን በጣም ያሲጋጋል❤❤❤❤❤❤

  • @halimaabdela5274
    @halimaabdela5274 Місяць тому +36

    Sami fi mahlet dhugaa natti fakkaate nan booye waye qorichaa yoo itti himu sami hojji gaarii hojjacha jira jabaadha hundi keessanu isin jallaadha S❤M❤Y

  • @user-rf3zk1zb4j
    @user-rf3zk1zb4j Місяць тому +51

    ዬዋደንን ምሀሊትን የምወዱብቻላይክበሉኝ👍👍👍👍🌹

    • @love-o2u
      @love-o2u Місяць тому

      👍👍👍👍👍👍

  • @LijaddisMose
    @LijaddisMose Місяць тому +49

    ዋዉ የዮአዳን ነፃነት ቅርብ ነዉ እናትና ልጅ ሲያብዱ ታየኝ

  • @user-pu5xq6uu1w
    @user-pu5xq6uu1w Місяць тому +6

    ዋዎ ሳሚ ታማቻሃኝ ማስማሩን አግኝታሃል ሳሚና ማሃሌት በርቱ ዮአዳን ናፃነት ቅርብ ናው❤❤❤❤

  • @marshetLove-l6t
    @marshetLove-l6t Місяць тому +6

    መጨረሻውን ለማየት የጓጓ እንደኔ❤❤❤

  • @user-xg4pw5ex9e
    @user-xg4pw5ex9e Місяць тому +774

    ዛሬ 😂አንደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ🎉🎉❤❤❤

    • @SintuAlemu
      @SintuAlemu Місяць тому +19

      አይተሽ ሳጨርሽ ላይክ አናረግም

    • @GgufddVcchu
      @GgufddVcchu Місяць тому +6

      አብሺሪ😂😂

    • @user-nr3sy9yy3m
      @user-nr3sy9yy3m Місяць тому +5

      ቅመመችዬ ደምሩኝ

    • @TesfaNetanet
      @TesfaNetanet Місяць тому +5

      ሁለተኛ ስቶኚንስ ምን እናድርግ 🧐🤗🥰🤣

    • @aydahisalo7859
      @aydahisalo7859 Місяць тому +4

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tesfaneshshanka6654
    @tesfaneshshanka6654 Місяць тому +14

    መሀሌትና ሳሜ መግባባተቸው በጠም ደሥ ይላል❤❤

  • @user-dx8by6xw8n
    @user-dx8by6xw8n Місяць тому +25

    ሳሚ እና የዉኣዳን በጣም ገቦዞች ናቸው. በተለይ ሰራተንኛዋ

  • @BethlehemGebeyaw
    @BethlehemGebeyaw Місяць тому +8

    በጣም ደስ ይላል ቶሎቶሎ ይለቀቅልን❤❤❤❤

  • @HijazeCell-hk5mc
    @HijazeCell-hk5mc Місяць тому +5

    ተከፍቼ ይህንን ድራማ ሳይእፅናናለሁ❤

  • @Helenutub
    @Helenutub Місяць тому +11

    አሁንስ ፊልሙን ከማየት ይልቅ አለቀ አላለቀ እያልኩ ደቂቃውን እማየው ነገር ኡፍፍፍ😢😢እስኪ ቶሎቶሎ ልቀቁት❤❤❤

  • @user-tb2mc7jk4k
    @user-tb2mc7jk4k Місяць тому +39

    ሳሚ ጎበዝ እድ ያሚርብአል❤❤❤❤❤❤የዋዳን ፊቅር ስወድሽ እናትናልጅ ስጠላቹ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Місяць тому +25

    ዋውውው ዮአዳን የኔ ጀግና ዛሬ ደስ ብሎኛል 💪💪❤❤ማሂየ 💖💖

  • @HannaMade-mx7rm
    @HannaMade-mx7rm Місяць тому +5

    ዉይ ዛሬ ደግም እንዴት ደስ እንዳለኝ ሳሚዬ ❤️❤️❤️አሁን ወደድኩህ

    • @JfXh-gx2eo
      @JfXh-gx2eo Місяць тому

      😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n Місяць тому +3

    ሳሚ😢❤❤❤እንደ ማህሌት አይነት ወዳጅ ያብዛልን😢❤❤❤❤

  • @SqqeSww
    @SqqeSww Місяць тому +28

    ሳሚ ዛሬ በጣም ተመቸኝ😊😊😊😊

  • @LemlemNigus
    @LemlemNigus Місяць тому +20

    ዛሬው ደስይላል ሳሚሻ በሳምንት በትንሹ 3ቴ ይለቀቅ የምትሉ በላይክ?

  • @FhDh-ko9bk
    @FhDh-ko9bk Місяць тому +29

    የዚህን ፊልም መጨረሻ የናፈቀው😢

    • @love89u3
      @love89u3 Місяць тому +1

      እኔ😂😂😂😂

    • @BhnB-rg4vu
      @BhnB-rg4vu Місяць тому

      እኔ😂😂😂😂

  • @FatumaAli-c8m
    @FatumaAli-c8m Місяць тому +2

    ሳሚዬ በጣም ተመቼህኝ ፍቅረመጠግረረ ብቻ ሳይሆን አዛኝም ነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @ቃልኪዳን-ቀ7ጸ
    @ቃልኪዳን-ቀ7ጸ Місяць тому +12

    በጣም ይመቻል በዚህ ቀጥሉ በጣም በደስታ ነው የምከታተላቸው ደስ ብሎኝ❤❤❤🎉🎉

  • @user-qx2fp1se5j
    @user-qx2fp1se5j Місяць тому +26

    ሳሚ ጎበዝ ወደፍቲ ሀሰብክ በጣም ምርጥ ነው🎉

  • @Trnfn-vb7xp
    @Trnfn-vb7xp Місяць тому +39

    ክፍል 21 ቶሎ ልቀቁልን🙏❤️❤️❤️

  • @ughv4928
    @ughv4928 Місяць тому +25

    እኔስ የናፈቀኝ እዉነታዉ መጥቶ እናትና ልጅ ሲዋረዱ ማየት ዩአዳንየ አይዞሽ 😢❤

    • @vision-cx3vj
      @vision-cx3vj Місяць тому

      አይ ገና ይውሰበሰባል ባክህ በቶሎ አይሆንም

  • @YonasNigus-m9s
    @YonasNigus-m9s Місяць тому +1

    ዮአዳን:ሳሚሻ:ማሂ ጎበዞች

  • @user-hz7he1ly7m
    @user-hz7he1ly7m Місяць тому +3

    ማርያምን እኔስ ገናነኝ ግን ልጅ ያላቹ ፈጣሪ ለልጃቹ ሲል ያኑራቹ ፊልም መሆኑን አትዬ በጣም ብዙ የሚሠቃዬ ልጆችም እዳሉ አስቡ 😢😢😢😢😢

  • @KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ
    @KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ Місяць тому +11

    ይሄንን ፊልም መጨረሻውን ማየትየናፈቀው በላክ አሳዩኝ እኔግን መጨረሻውን ለማየት በጣምነው የጓጓሁት🍇🍇

    • @BhnB-rg4vu
      @BhnB-rg4vu Місяць тому

      እኔም ጉቻለሁ

  • @user-np8nm5ty5n
    @user-np8nm5ty5n Місяць тому +33

    WOW bagaa nagaa dhuftanii galatommaa kaa jabadhaa ♥️♥️🥰🥰

  • @መኑ-ለ4ገ
    @መኑ-ለ4ገ Місяць тому +14

    በስደት የለነው እህት ወንድሞቼ ከድገተኛ ሞት ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውረንቅድስ እግዚአብሔር 🤲 🙏

  • @user-rv9tm1kd5p
    @user-rv9tm1kd5p Місяць тому +13

    እባካቹ ይሄ ድራማ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MewadedDarbe
    @MewadedDarbe Місяць тому +13

    መጨረሻዉን ለማየት በጣም ነዉ የናፈቀኝ😊😊❤❤❤❤❤❤

  • @BirtukanBelayhun-wl3th
    @BirtukanBelayhun-wl3th Місяць тому +6

    እዉነት እዉነት ነዉ ተዳፉኖ አይቀርም የዋዳን ታሸንፋለች

  • @BetiBeti-rf3sz
    @BetiBeti-rf3sz Місяць тому +40

    በሰዉ ሀገር ለምንከራተቱ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃቸ የተችገር ሁሉ ፈጣሪ ያሳቡን ይሙላለት

  • @user-rz3ly2qx6f
    @user-rz3ly2qx6f Місяць тому +11

    ሳሚዬ ስጠላክ ነበረ አሁን ግን ❤👈ውድድድድ ማህዬ የኔ ፍቅር❤

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl Місяць тому +4

    ዋው ሳሚ አሁን ውነትም ሳሚ ዮአድዬ አይዞሽ ማሂ ትለያለሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉እናትና ልጅ ግን ውይ

  • @SelamSele-h3j
    @SelamSele-h3j Місяць тому +10

    ይመቻችሁ ትችላላችሁ ውይ ሳሚን የሚያራራ የዮአዳን ደግነት የመሀሌት እናትነት ተመችቶኛል

  • @user-cg2ud1tw1w
    @user-cg2ud1tw1w Місяць тому +16

    ዋው ጦርነት ተጄመረ እያጓጓኝ መጣ ፊልሙ

  • @LegeseSimon
    @LegeseSimon Місяць тому +23

    ይህ ፍልም በጣም አጓጓኝ ቀጣይ❤❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 Місяць тому

      ዮያዳንዬየኔጀግና❤❤❤

  • @user-nr5hh6fd4u
    @user-nr5hh6fd4u Місяць тому +35

    መነው እንደ እኔ ሰምን መጀመርያ ጠልቶ. አሁን. በጠም በጠም የዎደደው❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-bk6mc7zu7z
    @user-bk6mc7zu7z Місяць тому +4

    ሳሚዬ በጣምወደድኩህ ከዮዳንጋርና ከማህሌትጋር ስለሆክ❤❤❤❤

  • @user-yk5rg6wr2l
    @user-yk5rg6wr2l Місяць тому +2

    ወይ ዛሬ ደስ ብሎኛል ቀጣይም የሆነች ነገር ጣል አድርጉባት የሳምንት ሰው ይበለን በችም በቶሎ አይለቀቅም

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Місяць тому +7

    ምናለ ለነብሳችንም እንደዚህ እሮጠን ብናይ አይ ላይክ ብቻ እኔም አንዳ ነኝ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ጎበዞች በርቱ

  • @DdDd-ci9pj
    @DdDd-ci9pj Місяць тому +10

    ወይ ሳሚ አሁን እየወደዲኩክነዉ ዩአዳኔ እና ማህሌት እንወዳቺኋለን በርቱ ታሸንፋላቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pn4hv5qq6l
    @user-pn4hv5qq6l Місяць тому +12

    የኔ ውድች ይርዳን እና ማህቴት ይሄን ፍቅራችዉን ያሳምርላችዉ ሳሚም በፊት እጠላዉ ነበር ግን አሁን ግን መልካም ሰዉ ሆኖክ ስልክ ደስ ብሎኛል በርቱና የዮዋዳንን ህይወት ታድጋችዉ የነኛን መጨረሻ አሳዩን😢😢😢😢😢😢❤❤❤

    • @user-rv7lj6ud7p
      @user-rv7lj6ud7p Місяць тому

      እኔግን ፊቱንም ሲሚ የዋህ እንደሆነ ነው የትረዳሁት

  • @Abuzu-hq9xm
    @Abuzu-hq9xm Місяць тому +2

    ዮአዳኔ የኔ ማር እንዴት እንደምወዳት ማህሌት ትሁት የሆንሽ ልጅ እንዴት እንደምወድሽ ሳሚ ትለያለህ ይመቻቹህ

  • @JaltoKsa
    @JaltoKsa Місяць тому +4

    Ufii bayee isin jaldhaa dhugaa waqayoo natii toltuu dhugaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌