Seledehenenete/ ስለ ደህንነቴ/ አዲስ መዝሙር/new song 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 126

  • @zed8788
    @zed8788 Місяць тому

    ብዙ ትልልቅ የወንጌል አርበኞች የጎተራ ሙሉ ወንጌልን ሲያነሱ ይሰማል ::ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ የዃየሮቹ አለባበስ ብቻ ሰረአታችሁን ያሳያል ::🙏🙏🙏

  • @Petergelgu
    @Petergelgu 4 місяці тому +1

    how the great love ,God shine to us through Jesus.

  • @AbrehamAdala
    @AbrehamAdala 3 місяці тому +1

    ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ❤❤❤

  • @AyalewArgiso-z9r
    @AyalewArgiso-z9r 3 дні тому

    Lemidrtu zer nachu tebareku ewodachhleu

  • @genetdesalegn1351
    @genetdesalegn1351 Рік тому +1

    ተባረኩ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Рік тому +2

    ወገኖቼ፣ ከአስር ዓመት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስ እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣ ህጻኑ ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።

  • @Tigitube7978
    @Tigitube7978 Рік тому +1

    indet Wustin Yimyaresaris Mezmur Newu Geta Eyesus Yibarkachu

  • @MulugetaDesta-q6n
    @MulugetaDesta-q6n Місяць тому

    ተባረኩ ጌታ እድሜ ይስጣችው

  • @amenmusic7984
    @amenmusic7984 Рік тому +3

    ዋው ዋው በጣም ገራሚ መንፈስ ያለበት መዝሙር ያለበት መዝሙር ነው ተባረኩልኝ

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 Рік тому +1

    ተባረኩልኝ ይገባዎል ሲያንስበት ነው ለጌታ ውለታው የሜመልስ የለም

  • @AbaynehGecho
    @AbaynehGecho 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ ድመቁ አብረቅርቁ በዝማሪያችሁ የጠላትን ደጅ ውረሱ ዝማሬያችሁን ሲሠማና እናንተን ሲያይ ጠላት ይደንግጥ ብዙ❤❤❤❤

  • @ritakerandi3092
    @ritakerandi3092 Рік тому +3

    God bless Ethiopian culture and music. Amen, from PAPUA NEW GUINEA.

  • @facilbekele8282
    @facilbekele8282 Рік тому +1

    Tabarku egzabr abizito yibarkachu

  • @romantadesse3318
    @romantadesse3318 Рік тому +3

    በጣም ነው የምታምሩት የአባቴ ብሩካኖች ዘመናችሁ ይለምልም

  • @debashmathewos2282
    @debashmathewos2282 Рік тому +1

    ameen kibeer abaate!!!

  • @amina.0011
    @amina.0011 Рік тому +1

    እልልልልል እሰይ አሜንንንንንን❤❤❤

  • @lemma4223
    @lemma4223 Рік тому +1

    ተባረኩ ያባቴ ብሩካን

  • @amelenegash9280
    @amelenegash9280 Рік тому +2

    ጌታ ዘመናች አገልግሎታችሁ ይባረክ በዝማሬችሁ ተባርከናል

  • @genetadema1139
    @genetadema1139 Рік тому +3

    ጌታ ዘመናችሁ ይባርክ

  • @firewhailemariam8394
    @firewhailemariam8394 2 роки тому +3

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ከኢዮሳፍጥ መዘምራን እንደገና በዚህ ሁኔታ በማየቴ ደስ ብሎናል

  • @cherekabirhanu3320
    @cherekabirhanu3320 Рік тому +1

    አናቴ ያባቴ ብርካን ተባረኩ!!!ዘመናችው ይለምልም

  • @NIFTALEMYEMEAZALIG
    @NIFTALEMYEMEAZALIG 2 роки тому +2

    LEZI YADERESKEN KIBERE MISGANA YEGEBAHALE

  • @betitube5721
    @betitube5721 Рік тому +12

    የአባቴ ብሩካኖች በዚህ ሁኔታ ስላየዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ!!!!!!!(ከአዲስ ከተማ ኳየር ቤቲ ነኝ)

    • @kassahunassefa3925
      @kassahunassefa3925 Рік тому +1

      Geta Abzto. Ybarkchu

    • @HMR2121
      @HMR2121 Рік тому

      የሚታይ ነገር ለኔ ያልታየኝ ምነድ ነው?ፅሁፍ ብቻ ነው ያየሁት።

  • @MeseD-d1w
    @MeseD-d1w 4 місяці тому

    የጌታዬ ልጆች ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yosephimana3144
    @yosephimana3144 2 роки тому +3

    Graceful!! Wonderful!! God Bless you Abundantly; more to come. Stay Blessed

  • @samrawitchibssa9294
    @samrawitchibssa9294 Рік тому +3

    ተባረኩ አገልግሎታችሁ ጌታ ያስፋው ሐረግዬ ተባረክ !!

  • @almazabate1434
    @almazabate1434 Рік тому +2

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @elsaasgedom4882
    @elsaasgedom4882 Рік тому

    የኳየሬ ልጆች ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ኤልሳ ነኝ❤❤❤

  • @samibereket8097
    @samibereket8097 Рік тому +1

    "Wow, Praise God! Authentic and pure faith in Jesus Christ is the foundation of true and unshakeable salvation. Committed to His teachings and will, believers are blessed with love, peace, joy, grace, mercy, compassion, and hope to extend beyond what this world offers. Devotion to Him brings guidance when facing despair and courage when making difficult decisions. Genuine faith encompasses all aspects of life to be lived in spirit-filled confidence with full assurance that He has promised an eternity with Him free from suffering and pain."

  • @saraaberaabera7123
    @saraaberaabera7123 Рік тому

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @meseratmeserat9849
    @meseratmeserat9849 Рік тому

    Ameeeeeeeeen ellelelelleellelelelle
    Ohhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhhh🙌🙌🙌🙌🙌

  • @solomonhailemariam7755
    @solomonhailemariam7755 Рік тому

    God bless you yours action like the previous full gospel church quire

  • @sebleassefa9059
    @sebleassefa9059 Рік тому

    ዘመናችሁ ይለምልም♥

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Рік тому

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ የምትሰራበት ዘመን ነው አለኝና ጌታ ለኢየሩሳሌም ያለቀሰላትን አስታወሰኝ፣ ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ።(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ን

  • @mulutelilatelila7564
    @mulutelilatelila7564 2 роки тому +1

    God bless you all D Quire, you did a great job it is an amazing song

  • @mulunehabiso9689
    @mulunehabiso9689 Рік тому

    Geta yibarikachihu tsagahuni yabizachihu tabarraku

  • @2k7mamo
    @2k7mamo Рік тому

    ክብር ለጌታ ይሁን እልልልልልልልልል

  • @jerrykasahun3982
    @jerrykasahun3982 Рік тому

    Chioroche geta yibarkachu!!!!

  • @mulutelilatelila7564
    @mulutelilatelila7564 2 роки тому +3

    ሁሉን ቻይ የሆነውን አምላክ እንድንዘምርና እንድናከብር ትልቅ እድል ስለሰጠን እግዚአብሔርን አመስግኑት።

  • @birhnashekegnu9100
    @birhnashekegnu9100 Рік тому

    Amen
    Amen
    Kibri laegzabhri yhuni

  • @lizabellalulu1546
    @lizabellalulu1546 Рік тому

    አሜን ይህን ስርአት ነው ጌታ የሚቀበለው

  • @alemat897
    @alemat897 Рік тому +2

    I love when choirs sing and worship with their choir clothing it keep so many eyes from wondering here and there instead of listening.. Sisterly advice..

  • @Diriba-bf4wn
    @Diriba-bf4wn 7 місяців тому

    አሁንም ምህረቱ ይብዛላችሁ ተበረኩ ወገኖቼ

  • @wubshethabite
    @wubshethabite Рік тому

    በኢየሱስም ዘመናቹ ፤ እድሜአቹ አብስቶ ይባርካችሁ!!

  • @bishopjosephkamwaro4604
    @bishopjosephkamwaro4604 Рік тому

    God bless you

  • @wickkkkkk
    @wickkkkkk Рік тому

    Aman Aman God bless you abebech

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Рік тому

    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @elsaasgedom4882
    @elsaasgedom4882 Рік тому

    ጌታ ይባርካችሁ የኳየሬ ልጆች ሰላየኋችሁ ደሰብሎኛል❤❤❤

    • @HMR2121
      @HMR2121 Рік тому

      ምንድ ነው የሚታየው ከፅሁፍ ሌላ?

  • @evangelistmedia1555
    @evangelistmedia1555 Рік тому

    ቅዱሳን የኣባቴ ብሩካን በኢየሱስ ስም በብዙ ተባረክደ

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Рік тому

    Ameeeeen Ammmmeeen zemenachewu ybareki

  • @azebmekonnen9854
    @azebmekonnen9854 2 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ተባረኩ

  • @owethubaloyi6252
    @owethubaloyi6252 Рік тому

    በዚህ ዘመን እንግሊዘኛ መንፈሳዊ መዝሙር ማስመርመር ጠምበለል በእርግዝናቸው merega

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 Рік тому

    አሜን

  • @godisgood153
    @godisgood153 9 місяців тому

    Stay blessed 🙏

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Рік тому

    Blessed 🙏🙏

  • @gonehaylu7826
    @gonehaylu7826 Рік тому

    አሜን አሜን ጌታ ይክበርልን ሁሉ ለእርሱ ክብር ይሁን የምወደው ህብረት ጎተራ ሙሉ ወንጌል መ ኳየር ተባረኩ ከመጀመራዎቹ አንዱ ነበርኩ ተባረኩ ልኝ

  • @elimgossa5915
    @elimgossa5915 Рік тому

    ዋዉ ወደ ቀደመ የልጅነት ሕይወት ትዝታ መለሳቹኝ እነዚያን ወርቃ ማዘመናት ውዶቼ you are blessed so much!! yenenesh

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye Рік тому

    ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @DulumeRobi
    @DulumeRobi Рік тому

    Amen Tabrku

  • @alemayehubikila9140
    @alemayehubikila9140 Рік тому

    የስጃማራንአምላክ የስቀጥለናል
    ክብር ክብር ክብር በሰማይ በምድር
    ለእርሱ ይሁን አሜንንንን❤❤❤❤

  • @tessah-268
    @tessah-268 Рік тому

    God blessed you my sisters and brothers
    If I listen it again and again
    I will be blessed by this mezmur 💖

  • @mebratsimeon4779
    @mebratsimeon4779 2 роки тому +2

    እልልልልልልልልልልል አሜን ክብር ይገባዋል🙏❤❤

  • @yeabsiraabraham3613
    @yeabsiraabraham3613 2 роки тому

    አሜን ክበር ጌታ እልልል

  • @HiHi-un1iw
    @HiHi-un1iw Рік тому

    Geta yibarekachu💚

  • @TedyoMen-v3o
    @TedyoMen-v3o Рік тому

    Tebarekulign

  • @abalokaje3486
    @abalokaje3486 Рік тому

    Amen and Amen hallelujah praise God Amen 🙏 God bless you guys more and more stay blessed by grace of God!!!

  • @eliasbulamo7346
    @eliasbulamo7346 Рік тому

    Amen Amen.Amen.iseyiii.❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mesinegash2326
    @mesinegash2326 2 роки тому

    ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @alamzaibo7041
    @alamzaibo7041 Рік тому

    zemenachu yebarek

  • @lidialidia441
    @lidialidia441 2 роки тому

    አሜን ተባረኩ 🤲🤲😘🙏👏👏

  • @mehertwoldeab1539
    @mehertwoldeab1539 2 роки тому

    ተባርካችኋል

  • @birhanechombe4997
    @birhanechombe4997 2 роки тому

    ሀሌ ሉያ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @netsanetnoah4015
    @netsanetnoah4015 2 роки тому

    እልልልልልልል ክበር ክበር ሃሌሉያ በጣም እወዳችኃለሁ ኳየሮቼ

  • @HirutTadese-nt4yf
    @HirutTadese-nt4yf Рік тому

    Amen❤❤❤❤❤❤

  • @TesfayeUndena
    @TesfayeUndena 10 місяців тому

    Amen

  • @Evangelist-Abduselam
    @Evangelist-Abduselam Рік тому

    የተወደዳችሁ ሆይ ዘመናችሁ ይባረክ❤

  • @brookyared1379
    @brookyared1379 Рік тому

    Amen amen God bless you all

  • @thomastesfaye8442
    @thomastesfaye8442 Рік тому +2

    እውነት ስለዳንንበት እውነት መዘመር ማስተማር እና መኖር ይገባል:: ስለደህንነቴ ምንም የከፈልኩት የለም:: ኢየሱስ በሠራልኝ ሥራ በህይወት መዝገብ ተፃፍኩኝ:: በዋጋ ተገዝቻለሁ በከበረ ደሙ:: ፀጋ ምህረትና ሠላም ይብዛላችሁ::

  • @SimonBirhane-n6w
    @SimonBirhane-n6w 9 місяців тому

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @beletchshamebo5126
    @beletchshamebo5126 Рік тому

    ዘመናቹ ይለምልም ጌታ ደምቆ ይታይባቹ!!!❤❤

  • @kidistasfaw157
    @kidistasfaw157 Рік тому

    Amen 🙏

  • @stephenwanjugi5008
    @stephenwanjugi5008 2 роки тому

    Kali sana

  • @k.t.8005
    @k.t.8005 2 роки тому +1

    God bless All !

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 11 місяців тому

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @alem8640
    @alem8640 Рік тому

    God bless you all

  • @stephenwanjugi5008
    @stephenwanjugi5008 2 роки тому

    Nice nice

  • @meretechmere2189
    @meretechmere2189 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤tabaraku

  • @natisami5526
    @natisami5526 Рік тому

    blesse
    d

  • @nehm3609
    @nehm3609 Рік тому

    Geta yibarkachu ❤❤

  • @bezuayehuchernet8893
    @bezuayehuchernet8893 Рік тому

    Elelele

  • @kidistasfaw157
    @kidistasfaw157 Рік тому

    እልልልልል

  • @ElimEfream
    @ElimEfream Рік тому

    Stuffes pictures..from all over Earth.......they graduated....

  • @azeblemmadulla7564
    @azeblemmadulla7564 2 роки тому +1

    Wub mezmur,

  • @ESRAELEFESONAGEGA
    @ESRAELEFESONAGEGA Рік тому

    So good ❤❤❤❤❤❤

  • @lemaadere8750
    @lemaadere8750 Рік тому

    elelelelelelelelelelelelelelelelelele😭😭😭😭

  • @beekaakakuu
    @beekaakakuu 2 роки тому

    ....this lyrics imparts hugely the work of the christ to all...Let Lord bless the choir Abundantly!!

  • @mebratsimeon4779
    @mebratsimeon4779 2 роки тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meazafekade2473
    @meazafekade2473 Рік тому

    ቸርቹም መርዳት ስልምፈልግ የባንክ አድራሻችሁም ብታሣውቁኝ መላክ እፈልጋለሁ ከአሜረካ ነው

    • @goteramuluwengeldchoir
      @goteramuluwengeldchoir  Рік тому

      1000008902139 Gotera Mulu Wengel
      Commercial Bank Temenja Yaz Branch
      Or
      1600730016758 EFGB Church Gotera Atbiya
      Berhan Inter. Bank
      May God Bless You!!!

  • @ersta8563
    @ersta8563 Рік тому

    🙏🙏🙏👍👍

  • @Messy-mc1fp
    @Messy-mc1fp Рік тому

    Amenamen Amenamen 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰