✈️ደስታየን ሳላጣጥም ሐዘን ገጠመኝ😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 230

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Рік тому +3

    እንኳንም እዚህ እያለሽ ሀዘን አልመጣ በጣም እድለኛ ነሽ ሀኒዬ ነብሷን በገነት ያኑረው

  • @aaegrnshnea1331
    @aaegrnshnea1331 Рік тому +4

    ሀንየ እንኳን ሰላም ገባሽ ለሞተችውም ነብስ ይማር ለቤተሰብም መፅናናቱን ይስጣችሁ

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 Рік тому +2

    እንኳን በሰላምላገረሸ አበቃሸ አህታችን ለሞተችው እግዚአብሔር ነፍሰ ይማር ብያለሁፈጣሪ ያፆናናችሁ

  • @yedingil
    @yedingil Рік тому +2

    ሀንዬ እንኩዋን ሰላም ገባሽ♥️😘💕
    ለሞተ ነፍስ ይማር አምላክ መፅናናትን ይስጣችሁ🙏🙏

  • @meremam877
    @meremam877 Рік тому +9

    ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እጅ ለእጅ ተያይዘን ወዴፊት ጉዞ

  • @ሠአዲ-ፈ6ቘ
    @ሠአዲ-ፈ6ቘ Рік тому +1

    የኔ ቆንጆ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ እኳንም ሰላምገባሽ ያው እቃ ልከሽከሆነ የካርጎን ነገር ትነግሪንአለሽ

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 Рік тому

    ለሞተችው ነፍስ ይማር ሃኒ ቀድመሺኝ ገባሽ አንድ ቀን አግኝቼሺ ስለ ስልክ ንገሪኝ ስንት እደሚፈቀድ በቅርብ እገባለሁ

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx Рік тому +2

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አይዞሽ እህቴ 😭😭😭😭

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Рік тому +2

    አይዞሽ እህቴ እግዝአብሄር ያፅናችሁ ቁመሽ መቅበርሽ ለራሡ ትልቅ ነገር ነው እኔ እህቴን በሞት ካጣሁ ሳምቴ መርዶ በስደት አይድረሥባችሁ💔

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 Рік тому

      Ayezoshe feyari yeredashe

    • @fekermedia870
      @fekermedia870 Рік тому

      እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔ እህት በጣም ከባድ ነው

  • @mediah9672
    @mediah9672 Рік тому +1

    ሀንየ አይዞሽ ሁሉን ቻይ ያድርግሽ ፈጣሪ ማን እዳገር😍😍

  • @alhamdulhia4735
    @alhamdulhia4735 Рік тому

    እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ ለአክስትሽም ነፍስ ይማር እንኳንም አየሻት እውነት ፈጣሪ ይወዲሻል ለኛም ዱአእ አዲርጊልን ማማየ

  • @hanahani6626
    @hanahani6626 Рік тому

    ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ በጣም ነው የምወድሽ እንኳን በሰላም ወደ ሀገርሽ መጣሽ ከቤተሰቦቺሽ ስለተገናኘሺ ደስብሎኛል የአክስትሺን ነፍስ ይማር የሀገር ውስጥ ነድናቂሽ ነኚ እኔም እዚህ እድሜየን እየፈጀሁ ነው በሰው ቤት አሁን ግን ፖስፖርት እያሳደስኩ ነው የምትይኚ ነገር ካለ እባክሽ

  • @sefitega3095
    @sefitega3095 Рік тому

    ሀኒዬ እንኳን በሰላም ገባሽ ለእክስትሽም ነፍስ ይማር ስትስልክ ይዞ መግባት ይቻላል ስለካርጎም ከውቅሽ ንገሪን

  • @hayatmohammed2622
    @hayatmohammed2622 Рік тому

    አይዞሺ እናት አለም እብሺሪ እኳንም አይናቸዉን አየሺ
    ፈጣሪ ነብሷን ይማረዉ እናተንም ያጥናችሁ

  • @samsungsamsung8600
    @samsungsamsung8600 Рік тому

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ ሀንዬ ተሌብዝን ማስገባት ይቻላል እንዴ

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 Рік тому +1

    ማን አንደ ሀገር ሀኔ አምሮብሻል እግዚብሔር ያፀናናሸ አህቴ

  • @ዜድሱሴዩቱብ
    @ዜድሱሴዩቱብ Рік тому

    እኳን ለሀገርሽ አበቃሽ መፅናናቱን ይስጥሽ
    ጥያቄን እድመልሽልኝ ለሚቀጥለው ወር ልመጣ ስለሆነ ኪሎ እስከስት መያዝ ይቻላል ምንስ ይከለከላል ባየር ስትገቢ ብታብራሪልኝ ደስ ይለኛል እናት ሌላው ደግሞ ካርጎ እምታቂው ነገር ካለሽ ብታካፍይን ደስ ይለናል

  • @fahaheel9858
    @fahaheel9858 Рік тому

    እንኳን በስላም ገባሽ እህቴ.
    ለክስትሽ ነፍስ ይማር. ብርታቱን ይስጥሽ
    ስልክ እስከስት ይፈቀዳል
    ኪሎስ እስከስት መያዝ ይፈቀዳል

  • @hebeshaendirs7824
    @hebeshaendirs7824 Рік тому

    በመጀመሪያ እንኳን በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ በመቀጠል ለሞቱት ነብስ ይማር እና እህቴ እባክሽ ፌስብክ ወይም ቴሌግራም አለሽ

  • @jameelatube782
    @jameelatube782 Рік тому

    እንኳን በሠላምገባሻ እህታችሐናዬ ለሙታችዉ ነብስይማር መጥናቱን ይስጥሽ

  • @omueman9729
    @omueman9729 Рік тому +1

    Kekuwait Ethiopian eko hulam bererawu lalita 2 45 akababi tenstshe tewat 12 sat akababi nwu emgbiwu

  • @sayfurrahman9340
    @sayfurrahman9340 Рік тому +1

    ስት ኪሎ ይፈቀዳል እናም ስት ስልክ ይፈቀዳል

  • @tiuseyfu1372
    @tiuseyfu1372 Рік тому

    ሀና ያ ሰላም እንካን በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ 🙏ለአክስትሽም ነብስ ይማር ያህችው እግዚአብሔር ያ ፅ ና ች ሁ 🙏

  • @Kaki7423
    @Kaki7423 Рік тому

    እግዚአብሔር ይወድሻል ብዙ አትዘኝ እግዚአብሔር ይፅናሽ ለሞቱትም ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @user-qe9lg9yo2b
    @user-qe9lg9yo2b Рік тому

    እንኳን በስላም ለሀገርሽ አበቃሽ አላህ ሶብር ይሰጣቹ ኮይት በረራ ተቀየር እዴ በፊት ፈጀር 4 ሳአት ነበረ ኢትዮ 7 ሳአት ነበረ ሚደርስዉ ነበር

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 Рік тому

    እግዚአብሄር ያፅናችው በተረፈ እንኳን በሰላም ለአገርሽ አበቃሽ ፈጣሪ ግን እድለኛነሽ የሞቱትን አፈር ለማለበስ በቅተሻል እድለኛነሽ

  • @saaaasss2137
    @saaaasss2137 Рік тому

    ሀኒዬ ለቤትሸ አዲሰ ነኘ እኔምልሄድ አንድ ወር ቀረኝ ኤርፓርት ላይ ምን አዲሰ ነገር አለ ውዴ

  • @leylaali488
    @leylaali488 Рік тому +1

    ውዴ አላህ ያፅናሽ ሥለካርጎም ንገረን

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 Рік тому

    እኳን በሰላም ገባሽ ላሞተ ነፍስይማር ስለአገራችን መረጃ በጣምእናመሰግናለን ሰላምነው ስትይ አስደሰትሽኝ

  • @حنانحفصي
    @حنانحفصي Рік тому

    እግዚአብሔር ያፅናሽ ነብሰን ይማረው

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t Рік тому +8

    ሀኒዬ የኔ ውድ💖💖😘😘 እንኳን በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ ለአክስትሽም ነብስ ይማር እናንተንም እግዚአብሄር ያፅናችሁ🙏🙏🙏🙏

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 Рік тому

      Selam ehete ayishpsh e/r yanash

    • @yedingil
      @yedingil Рік тому

      ሚሚዬ የኔ ተናፋቂ ጠፍተሻል😘💕

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt Рік тому +1

    ነፍስይማር ለሞተችዉ ታድለሸ ግን ሀገሬ ለመግባት ዙሪያዉ ገደል ሆነብኝ😥😥ዱአ አድርጉልኝ ለኔም

  • @lemlemlemlem5130
    @lemlemlemlem5130 Рік тому

    አይዞሽ እግዚያአብሔር ያፅናሽ ልጂሽን ሣሚልኝ በርች

  • @ኩሩሀበሻይት
    @ኩሩሀበሻይት Рік тому

    ሀኒ ፍተሻ እንደትነዉ ሻንጣችንን ገልብጠዉ ያያሉደ ?ስልክስ ይፈትሻሉደ ማሬ ሰኔ ላይ ነዉ የምገባዉ

  • @kuwaitkw5731
    @kuwaitkw5731 Рік тому +1

    Hanicho eski ye keraxu ngr. Endat new

  • @HelloHi-wb7nk
    @HelloHi-wb7nk Рік тому +1

    አይዞሽ እህት

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 Рік тому

    አይዞሺ ሀንቾዬዬዬዬ ነብሳቸውን እግዝሐብሔር አምላክ ይማርልን🙏

  • @user-vw4eu6pb6n
    @user-vw4eu6pb6n Рік тому

    እኳን ደህና ገባሺ እህታቺን አይ አገራቺን. ለሞቱት ነፋሥ. ይማር ፣፣በርቺ እታቺን

  • @Achay-gg6rr
    @Achay-gg6rr Рік тому

    እንኳን በሰላም ገባሽ ለሞተችዉ ነብስ ይማር

  • @saadahussain9398
    @saadahussain9398 Рік тому

    ሁላችንምእማአይዞሽአላህይማራትየተረፈትን።ሣምያድርግልሽ

  • @roza.m8512
    @roza.m8512 Рік тому

    እንኳን ለሃገርሽ አበቃሽ አላህ ሶብር ይስጥሽ ኤርፖርት ላይ ሽቶ ቸኮሌት ምናምን አይገባም የተባለው እንዴት ነው

  • @martadebebe5066
    @martadebebe5066 Рік тому

    ነፍስ ይማር ለበተሰብ መፅናናትን ተመኘሁ አይዞሽ እናት

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Рік тому

    እግዚያብሔር ያጥናሽ የሞተችው ነፋስ ይማር ቸኮሌት ይፈቀዳልወይ ሽቶ ይፈቀዳልወይ ፌርሙስ ተስተሻወር ይፈቀዳል ወይ ይሄን አብራሪልን ሀንቾ አደራ

  • @emukal
    @emukal Рік тому

    እንኳን ለእናት አገርሽ በሰላም ገባሽ ነፍስ ይማር እንኳንም በአይንሽ አየሻቸው ሞት አይቀርም

  • @user-vi4sj7st5l
    @user-vi4sj7st5l Рік тому

    ነፍስ ይማር ፈጣሪ ያፅናችው ሀኒቾ 🥺 ስለ ካርጎ በደንብ ንገሪን እስኪ ውዴ 😍🙏🙏🙏🙏

  • @woinshetieta7479
    @woinshetieta7479 Рік тому

    ነብስ ይማር ለመላው ቤተሰብሽ መፅናናትን እመኛለሁ።

  • @shshehehhehehedj8379
    @shshehehhehehedj8379 Рік тому

    እኮንም አለሻት አላህ የጀነት ያድርጋቸው

    • @rabiamesbah6424
      @rabiamesbah6424 Рік тому

      እረሀቢበቲ ከስልምና ውጭ ያለን ሠው አሏህ ይዘንለት አይባልም ሙስሊሞች የማናቅ ከሆነ እንማር ምክኒያቱ አሏህ ከስልምናውጭ ያለንሠው አልምርም እያ በቁራአን እየተናገረ

  • @buzinesh9207
    @buzinesh9207 Рік тому

    እንኳን በስላም ገባሽ ሽንጣ ይፈተሻል ?ስንት ስልክ ይዞ መህድ ይቻላላል

  • @tube3507
    @tube3507 Рік тому

    እኳን በሰላም ገባሽ 🙏✍️ነብስ ይማር ስደት ተቀምጠን ስንቱን ሸኘን😭 አይዞሽ

  • @ኩሩሀበሻይት
    @ኩሩሀበሻይት Рік тому

    እህቴን አይዞሽ አላህ ያጥናችሁ ያለዉን መረጃ ስሪልን ፍተሻ

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 Рік тому

    የኔ ቆጆ እናመሰግናለን ማማዬ❤👍

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Рік тому

    እንኳን በሰላም ወደ ውዲቷ አገርሽ ገባሽ የሞቱትም ነፍስ ይማር

  • @user-zx7qx4xn4w
    @user-zx7qx4xn4w Рік тому

    እኔምኮየነኝ ካርጎላረግነበር ቀረጡ ምገዱ ብዙ ትሸገሪ አለሺ ሥከጅ እቃተመገተት ላኪብለዉኝ ጨክኘ ልልክነዉ ምንትይኝ

  • @Tube-gh6ze
    @Tube-gh6ze Рік тому

    ህኒዬፈጣሪያፅናሽአይዞሽ
    እንኳንለሀገርሽአበቃሽየኔውድ

  • @ayenalmshiferaw6687
    @ayenalmshiferaw6687 Рік тому

    Eshi enatu selam nhse ayezosh barech endat now eka yefatesalu

  • @zeynebendris
    @zeynebendris Рік тому

    እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ አላህ ይሶብርሽ ውዴ

  • @sofiasulayman1664
    @sofiasulayman1664 Рік тому

    ወይኔ ሀኒዬ እንኮዎን ደስ አለሽ እንኮዎን ለዚህ ቀን አበቀሽ አምሮብሸል

  • @ኢትዮጲያዊነኝ-ቈ6ኀ

    እኳን ሰላም ገባሽ ፈጣሪ ነፍሳቸውን በአፀደገነት ያሳርፍ

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Рік тому

    እንኮን ሰላም ገባሽ እህቴ የአክስትሽንም ነፍስ በአፀደገነት ያኑርልን ለናተም መፅናናትን ይስጥልን

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 Рік тому

    ነፍስ ይማር አክስትሽን
    ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @ሬችያደንገልላጅ

    Ayizoshi Hanacho Egziber Amalk nabasun baganat yinurata anatachin
    Barachi egziber yimasagan sal hulum nagar

  • @kmkm9905
    @kmkm9905 Рік тому +1

    ዉይ ሀኒዬ እኳን ደህና ገባሽ

  • @saadahussain9398
    @saadahussain9398 Рік тому

    ከይረያሠማሽ።እርሚሽንያርዝመዉእሕትየኔቆጆእህትዋማር

  • @user-nn3bq2uh5w
    @user-nn3bq2uh5w Рік тому +1

    ነብስ ይማር እንኳን ደስ አለች

  • @great8824
    @great8824 Рік тому

    እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ ስልክሽን እንዴት ማገናኘት እችላለሁ ቴሌግራም ካለሽ ብትነግሪኝ ፍቃድሽ ከሆነ

  • @senisfamily5411
    @senisfamily5411 Рік тому

    Haniye egziabher yatsinachihu ayzosh

  • @Bent-Eslam
    @Bent-Eslam Рік тому

    Enkan selam gebash ehet sela keret mn ades nager ale mnalbat kargo kaderegsh eka

  • @shwatoshwato2949
    @shwatoshwato2949 Рік тому

    እንኳን በስላም ገበሽ እህቴ የሙትችወንም ነፍስ ይማርልን

  • @nejatmulugeta3735
    @nejatmulugeta3735 Рік тому

    ዉይሃንዬ ነብስይማር ለመላዉቤተሰብሽ መፅናናትን እመኛለሁ ሃንዬዉዴ

  • @tiruyehailu2989
    @tiruyehailu2989 Рік тому

    ከርጎ አያልፍም የሚባለዉ እዉነት ነዉ

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 Рік тому

    እግዚአብሔር ያፅናሽ

  • @nuhaminnana1242
    @nuhaminnana1242 Рік тому

    እግዚአብሔር ያፅናሽ ሀንዬ

  • @-Ele
    @-Ele Рік тому

    ያአላህ ቃል ማወቅ የፈለገ ብቻ ኑ🌹የቁራኣን ተፍሲ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌷

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 Рік тому

    Welcome enkuwan basalam gabash Hanna

  • @tiruyatube705
    @tiruyatube705 Рік тому

    አይዞሽ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ.

  • @adismikenen3090
    @adismikenen3090 Рік тому

    እንካን፡በሰላም፡ለአገረሽ
    አበቃሽ፡ለቱትነፍስዪማረ

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 Рік тому

    እግዚአብሔር ያፅናሸ

  • @WebEthiopia2020
    @WebEthiopia2020 Рік тому

    Haneyee enkuwan lahagaresh abekash. Lamotutem nebs yemarelen

  • @zerituketemaw6800
    @zerituketemaw6800 Рік тому

    ቴሌቪዥን እንዴት ነው እሚለፈው አደራ ንግሪኝ

  • @fre5837
    @fre5837 Рік тому

    Thank you so much ❤❤

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Рік тому

    ነፍስ ይማር ለመላዉ ቤተሰብ መፅናናቱን ይስጣችሁ

  • @metadeltube1
    @metadeltube1 Рік тому

    Ayzosha yene Melkm nebs yemr

  • @birhanmedia144
    @birhanmedia144 Рік тому

    እንኳን በሰላም ገባሽ

  • @allahkerm1795
    @allahkerm1795 Рік тому

    እኳን በሰላም ላገርሽ አበቃሽ ለሞላ ቤተሰቡ ሶብሩን ይስጣችሑ

  • @Nemaaragaw
    @Nemaaragaw Рік тому

    የመጀመሪያ ጊዜ አየሁሽ በርች
    እስኪ አስደምሪኝ አድስ ጀማሪ ነኝ በፈጣሪ

  • @ቲጂአዲስ
    @ቲጂአዲስ Рік тому

    ሀንዬ እግዚያብሄር ያፅናሽ

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አገራችንን ሠላም ያርግልን

  • @mkditube
    @mkditube Рік тому

    ስልክሽን ስጪኝ ሀኒ

  • @madinakassem8241
    @madinakassem8241 Рік тому +1

    😢 unkane besalam gebashe

  • @genet9902
    @genet9902 Рік тому

    Selam haniyee Ayizoshi Nebsi yimar berchi wede

  • @saadahussain9398
    @saadahussain9398 Рік тому

    አይዞሽእማ

  • @ኡሙማሂር-ፀ5ቈ
    @ኡሙማሂር-ፀ5ቈ Рік тому

    እኳን ሰላም ገባሽ አላህ ያፅናሽ እህቴ

  • @saadasaada8209
    @saadasaada8209 Рік тому

    ዉድ እኮን ሰላም ገባሽ በናትሺ ቲቪ ያልፋል ከቻልሽነገሪኝ እዳታልፊኝ

  • @sayfurrahman9340
    @sayfurrahman9340 Рік тому

    እሽ እህቴ መጥናናቱን ይስጣችሁ

  • @almazgiday9935
    @almazgiday9935 Рік тому

    ነብስ ይማር ።

  • @ethiokuwaittube5566
    @ethiokuwaittube5566 Рік тому

    ሀንየ ገና ዛሬ አየሁሽ ውደ እስኪ ቆይ ልስማሽ

  • @tigistmoges6922
    @tigistmoges6922 Рік тому

    ኧረ ኤርፖርይ ስትገቢ ስላለው ነገር ንገሪን ማማዬ

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Рік тому

    ሀኒዬ ፈጣሪ ያፅናሽ አይዞሽ

  • @Tigsit23
    @Tigsit23 Рік тому

    ሰላም ሰላም ሀንየ እንኳን ለእናትሀገርሽ በሰላም ገባሽ

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 Рік тому

    haneye.egezabaher.yatsenash.berchi😘😘😘😘😘😘😘