አሁን 3 ሚሰት አግብቻለሁ ።የአለምን ሴቶች ባገባ ደሰ ይለኛል።ወይ ዘንድሮ ማሜ ምንሼ ነው?ለኛም አሰቀሩልን እንጂ።እየሳቅን ቁምነገር እናውራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 329

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 2 роки тому +4

    አብርሽ እየ እግዚአሔብየር ይስጥህ ለሴት እህቶችህ ሁሌም ከጎናቸው ስለምትሆን

  • @Tube-nh1fj
    @Tube-nh1fj 2 роки тому +5

    ኹስነል ኻቲማ حسن الخاتمة
    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በአንዲት ትንሽየ መንደር ውስጥ አንዲ ለሀጂና ለኡምራ ሰወችን ወደ መካ የሚያመላልስ ሰው ነበር አንድ የማይፆምና የማይሰግድ ጎረቤት ነበረው ከዛ አንድ ቀን ለሊት በህልሙ ነጭ በነጭ የለበሰ ሰው መቶ ይህ የማይሰግድና የማይፃም ጎረቤቱን ወደ ኡምራ ይዞት እንዲሄድ ይለምነዋል ከ እንቅልፉም ይባትትና ምን ይሆን ብሎ ነገር ግን ለ ህልሙ ቦታ ስላልሰጠው መልሶ ይተኛል ከዛ በሁለተኛው ለሊትም ይሄንኑ ህልም ድጋሜ ያየዋል ተገረመና ምንድነው ይሄንማ ተፍሲሩን ማወቅ አለብኝ ይልና ወደ ሼኽ ይሄዳል ሼኹም ይሄንን ህልም ለሶስተኛ ግዜ ከደገምከው ሰውየውን ወደ ኡምራ ይዘህ መሄድ አለብህ ብሎ ይፈስርለታል ከዛም ሰውየው ህልሙን ለ ሶስተኛ ግዜ ያየዋል ከዛም ወደ ጎረቤቱ ይሄድና ወደ ኡምራ አብሮት እንዲሄድ ይጠይቀዋል እሱም እኔ በሂወቴ ሰግጄ አላውቅም እንዴት እንደሚሰገድ እንኩዋ አላቅም እንዴት ነው ታዳ ኡምራ እንሂድ የምትለኝ አለው ሰውየውም አንተ ከፈለክ መስገድ ላስተምርህ አለው ጎረቤቱም እሽ አለ እና መስገድ አስተማረው ከዛ አምስቱንም አውቃት ሶላት በየ ሰአታቸው መስገድ ጀመረ ሰውየውም አሁን መስገድ ችለሀል ሀያ ወደ ኡምራ ልውሰድህ አለው እና ወደ መካ ሄዱ እዛም ኡምራቸውን ካጠናቀቁ ቡሀላ ወደ መንደራቸው ሊመለሱ ሲሉ ገረቤቱ ቆም አለ እና ያልጨረሰው ነገር እንዳለው ተሰማው ከዛ ሰውየው ምነው ከመሄዳችን በፊት ማድረግ የምትፈልገው ነገር አለን ብሎ ጠየቀው ጎረቤቱም አወ ከ መቃመ ኢብራሂሙ አጠገብ ሁለት ረከአ መስገድ እፈልጋለሁ አለ ከዛም እሽ ሂድ እኔ እዚህ ልጠብቅህ አለው እሱም ሄደ እና መቃመ ኢብራሂሙ አጠገብ እየሰገደ እያለ ሱጁድ ላይ ሁኖ ወደ አሄራ ሄዴ ሱብሀን አላህ ከዛም ሰውየው ጎረቤቱ ሲቀርበት ምን ሆነ ብሎ ወደ ቦታው ሲሄድ ሱጁድ ላይ ሁኖ ሂወቱ አልፎ አገኜው ከዛም ተገረመና ይሄ ሰውየ በሂወቱ አንድም ቀን ሰግዶና ፁሞ አያውቅም ግን በህልሜ አየሁት ደጋግሜ ከዛም ወደ ኡምራ ይዤው መጣሁ እዚህም በተከበረው ቦታ ሲጁድ ላይ ሁኖ ሞተ ይሄ ነገር እማ ከጀርባው የሆነ ሚስጥር አለ ማጣራት አለብኝ አለና ወደ መንደሩ ሲመለስ ወደ ጎረቤቱ ዘመዶች ሄደና ባለቤቱን ጠየቃት እሱዋም በርግጥ ባለቤቴ ሰግዶ እና ፁሞ እንደማያቅ አገር ያውቃል ነገር ግን አንዲት አሮጊት በጣም ድሀ የሆነች ካጠገቡዋ ማንም የሚረዳት ሰው የሌላት ነበረች ስለምታሳዝነው ይንከባከባት ነበር በየ ቀኑ ቁርስ ምሳ እራት የሚያስፈልጋትን ያክል ይወስድላት ነበር እሱዋም በየጊዜው አላህ ሆይ መጨረሻውን አሳምርለት እያለች ዱአ ታደርግለት ነበር አላህም ሁስነል ሀቲማን ወፈቀው ሱብሀን አላህ የኛስ መጨረሻ ምን ይሆን አላህ ኻቲማችን ያሳምርልን ምንግዜም ሱጁድ ላይ መርሳት የለለብን ዱአ اللهم إني اسألك حسن الخاتمة
    አላሁመ ኢኒ አስአሉከ ሁስነል ኻቲማ
    አላህ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ እያልን ዱአ እናድርግ🌹 ውድ የኢስላም ልጆች እንደዚህ እና መሰል አስተማሪና መሳጭ የሆኑ ኢስላማዊ ታሪኮችን በቻናላችን ያገኛሉ ፕሮፋይሉን ተጭናችሁ ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ እጋብዛችሁዋለሁ ወ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር🌹

  • @hdhghvfgsh6342
    @hdhghvfgsh6342 2 роки тому +8

    መቸም በዚህ ጭንቅ ጊዜ ዘና ታደርገኛለህ ይመችህ ኑርልን አብርሼ

  • @ሥራህንስራ
    @ሥራህንስራ 2 роки тому +2

    በዚህ አስጨናቂ በሆነ ጊዜ ዝና ታደርገናለሁ አብርሽዬ ኑርልን

  • @ukua3088
    @ukua3088 2 роки тому +3

    “ለእርሱም ወይዛዝር የሆኑ ሰባት መቶ ሚስቶች ሦስት መቶም ቁባቶች ነበሩት፤ ሚስቶቹም ልቡን አዘነበሉት።”
    - 1ኛ ነገሥት 11፥3

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ 2 роки тому

    አየ አብርሽየ እንደዉ ስወድህኮ አተና አሹካ ፈታ ታረጉኛላቹህ ያተ ምንፅር የአሹ ኮፍያ በቃ የገባቸዉ የሰለጠኑ ናቸዉ እግዚአብሔርይጠብቅህ አብርሽየ የስደተኞች ወዳጅ

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN 2 роки тому +3

    አይ ብሬክ ንግግርህ እኮ ቀላል ስገጤ መርቅኖ ነው እኔ ሚገርመኝ ሰው ቁጭ ብሎ ሲያየው አይ ሴቶች ልብ ግዙ ወይ ትዳር ላተ መጫወቻ ነው እዴ ከሰጌጤም ስገጤ ብርሽ አላህ ይጠብቅህ ብቻ

  • @Salam-mv1hd
    @Salam-mv1hd 2 роки тому +5

    😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁ፈታ አረከኝ አብርሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ለኢትዮጵያ ሀገራችን

  • @samungm1224
    @samungm1224 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ለሁላችንም እመቤቴ ማሰትዋለን ያሰጥን🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

    • @Salam-mv1hd
      @Salam-mv1hd 2 роки тому +1

      አሜን

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 роки тому

      አሜን ፫ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @QueenLiya
    @QueenLiya 2 роки тому +4

    የስደተኞች ድምፅ💓💓

  • @ETHIO5G
    @ETHIO5G 2 роки тому +3

    ዘና ፈታ ያስፈልጋል አንዳንዴ አብሽር ይመችህ

  • @weynitube4121
    @weynitube4121 2 роки тому +9

    ሰላም ሰላም ለዘው ዘር በሙሉ. እስኪ በፀሎት አስቡኝ ሀገሬ ልገባ ነው ያሳካልሽ በሉኝ. የናፈቀችኝን እናቴን በሰላም እንዳገኝ

    • @abebechwollotube
      @abebechwollotube 2 роки тому

      አይዞን እግዚአብሔር አለ

    • @brtelove4771
      @brtelove4771 2 роки тому

      በሰላም ግቢልን

    • @brtelove4771
      @brtelove4771 2 роки тому

      ስሙኝማ እህቶቸ አረብ ሀገር ሰለቸኝ yuo tub መክፈት ፈልጌ ነበር እንዴት ነው ሚከፈተው እስኪ ንገሩኝ?

    • @brtelove4771
      @brtelove4771 2 роки тому

      ሶስታችሁንም ደመርሆችሁ

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 роки тому

      ወይንዬ እንደማመር?

  • @metageswagalwetube
    @metageswagalwetube 2 роки тому +2

    ሰላምህ ይብዛ አብርሽ በጣነዉ ምታዝናነን ፈጣር ይጠብቅህ የወጡነገር በጣምነዉ ያሳቀኝ ከንግርህ ጨምሮ ከሁም በላይ ክክክክክክክክክክ

  • @blentube-vs2zl
    @blentube-vs2zl 2 роки тому +1

    አብርሽየ እደት ንህ እግዚአብሔር ይመስገን የሳቄ ምንጭ ክክክክ 😂😂😂ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ 💚💛❤️

  • @munit9547
    @munit9547 2 роки тому

    ትክክል ሚድያ ላይ ምን አስወጣው ሲያስጥላ ከሱ የሴቶቹ ይገርማሉ አላህ ልቦና ይስጠን

  • @hayate4909
    @hayate4909 2 роки тому

    አንተ ልጅ ቁመትህና እጅህን እንደምወደልክ አብርሽዬ አላህ ይጠብቅህ

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 2 роки тому +1

    ክክክክክ አቤት አንተ ልጅ. እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነቱ ዘና እዳደረከን ደስታህ ለዘላለም ይሁን አብርሽየ የኛ የስደተኞች መከታ ወንድም

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 2 роки тому

    አብርሽ እኛም እንወድሀለን አንተ መልካም እና ቅን እውነት ተናጋሪ ነህ ለብር ሳይሆን ለህሌናህ የምሰራ የሰወች መከራ ያንተ የሚያገበግብህ ነህ ስቶች ለብር አሉ ሰገጤ ትላለህ በጣምነው የምታስቀኝ ቃላቶችህ መዳም ጋር ስቆስል አተን ሳይ ደስ ይለኛል የሳውዲስኦል አደከመኝ ኦፍ አናቴ በጣምናፈቀችይ መቸነው ምገባ አምላክ ይታረቀን የሚፀልይ ሳይሆን የሚያጣላ በዛ እረበምን

  • @wedwed9036
    @wedwed9036 2 роки тому +9

    አብርሽ መልካምነትህ ቅንነትህ ነው ፈጣሪ የሰው ፍቅሩንና ውዴታውን አብዝቶ ይስጥህ !!!

  • @sofiyyoutube
    @sofiyyoutube 2 роки тому +1

    አህለን አብሪሽ ቅን ወዲማችን የስደተኞች አባት

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga3583 2 роки тому

    ሰላም አብርሽ ማሚ በምርቃኛ ልብ ነው ። ጃሎ በአሽሽ ልብ ነው ። አትፈረድባቸዉ 3ሚሰቱ በሱ ፍቅር ምግብ አልበላም ስትል ገረመኝ እሳት ከየዉ ምን ለየዉ ድስት ግጥሙን አያጣም

  • @አብደላyouTube
    @አብደላyouTube 2 роки тому

    ሰላምህ ይብዛ አብርሽየ የስደተኞች አባት ባለህ ቀት ፈጣሪ በጥበቡ ይጠብቅህ ወይኔ በሳቅ እውነትም ለናንተ አላስቀሩላችሁም ጨረሱባችሁ እውነት ለሴቶች አዝነህ ነው አንተን ብሎ ብሬዝዳንት እኔ የሚገርመኝ የሴቶቹ አይይይይ የሴት ልብ ደሞ አለምላይ ያሉ ሴቶችን ባገባ አላለም ሆሆሆሆ 😂😂😂😂

  • @bezagoytom8384
    @bezagoytom8384 Рік тому

    አብርሽዬ በሳቅ ገደልከን

  • @ketty14325
    @ketty14325 2 роки тому

    እርርርርር ኢየሱስ ያድናል አብርሽ ሰላምህ ይብዛ🤔🤔🤔🤔

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 роки тому

    አብርሽዬ የስደተኞች ወዳጅ ሰላምክ ይብዛልኝ

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube 2 роки тому +1

    ኣብረሽኮ ትለያለህ ከምር እነሱ ሳይወዱ ተይዘው ነው ፈጣሪልቦናቸው ይፈትላቸው

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому

    አብርሽ ወንድሜ አይስዌር... ላዘነ ስው
    እምትልዝናና... ከ ቁም ነገር ጋር... እንኩዋንም የቄራ የ ስፈሬ ልጅ ሄንክልኝ
    አራዳ ሲጠቀስ ቃራ ነው ለካ .. ከ ብሃር
    @ ከ ካንስር ዘረኝነት ፅድት ያልን ልክ
    እንደ ነጭ ወረቀት .... አብርሽ ስላምህ
    ከነ ቤተስብህ ብዝትዝትዝትዝት
    ይበልልኝ..🙏🙏🙏❤️❤️❤️
    💚💛❤️👈

  • @birtukanasmamaw5463
    @birtukanasmamaw5463 2 роки тому

    አብርሽ ልዩ እኮ ነህ እረጅም እድሜና ጤና ያድልህ ወንድሜ

  • @ababashababa4560
    @ababashababa4560 2 роки тому +11

    ሰላም ና ፍቅር ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ፍትህ በሳዉዲ ለሚሰቃዩ እህትና ወንድሞቻችን😭😭😭 አብርሽ እንወድሃለን የስደተኞች ድምፅ💓💓💓💓

  • @user-vg1q3263
    @user-vg1q3263 2 роки тому

    እኔ የሚስቀኚ ሰገጤ እና ዝቤሌ እረ አብርሽየ ሰላምህ ይብዝ💚💛❤🥰

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 2 роки тому

    ወይ አብርሽ ወንድሜ ኑርልን የርሻሰብል አይ መግማት መግማማት እረ ተው በፈጣሪ ሴቶችም ማንነታችሁን ጠብቁ እረ ይችአለም ቀሪናት ተው የዘላለም ሲኦል ትግቡ እውነት ሄኖክ እረ ወንዱስ ተወው እረኛ ሴቶች አሁንስ ዘጉኝ ተው አይ ይችን ቅጠል እየለቀመነው መርቅኖነው ተወው አብርሽ

  • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ

    አብርሽየ የስደተኞች አባት ወላሂ ስወድህኮ የሴቶች እባጠባቂ ውድድድድድድድድ አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 роки тому +3

    አይ አብርሽ ምርጥና ምርጥ ሰገጤ ኖጣ

  • @maryam3410
    @maryam3410 Рік тому

    ወይኔ አብርሽየ ስወድህ ሽ አመት ኑርልኝ

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 2 роки тому +1

    ክክክክክክክ እረሻ ሰብል አይ አብርሸ
    አለም ላይ ያሉ ሴቶች ሚሰቶቸ ቢሆኑ ማለት ይሄ የጤና አይዴለም ወይ አብርሸ በሳቅ እንሰወቀጠው አላለም እነግዳውሰ የአለምን ሴቶች ሳይጨርሰ ማኮላሸት ነው ወይ ጉድ ዘንድሮ ሰንቱን አየነው ሰማነው እድሜ ይሰጠን እንጂ ብዙ እናያለን እንሰማለን ክክክክክክ

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 2 роки тому

    ሰላም አብርሺ መርቅኖ ሊያያቸው ነው እንጂ ይሄ ጫት የጨረሰው ምንም ያረጋል ብዬ አልገምትም

  • @meymunatube
    @meymunatube 2 роки тому +2

    በርታ ወንድማለም የኔ ቅን 👍👍

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 2 роки тому +1

    አብርሽ አልሰማህም ማለት ነው ማሜ ሶስት ሚስት አይደለም ያለው አሁን ይችኛዋ ሶስተኛ ሚስቱ ናት ሁለቱን ፈትቶቸዋል ።

  • @ያረብፍትህለወገኖቸ

    ሀሀሀሀረጫት ያልፈከፍስሀልበለው እዛላይ ልጂቱን እዳይጎዳት አዳን አስተዳድር በስርአትበለው

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 2 роки тому +2

    አብርሸ እኔኮ አተ ነህ የምታሰቀኝ የኛ ቅን ወድም በረታ

  • @etabebatube2119
    @etabebatube2119 2 роки тому +1

    አብርሽ ይመችህ💚💛❤🙏

  • @umreem6436
    @umreem6436 2 роки тому +1

    አቦአላህ ይጠብቅህ እኔዘነ ነው የምታረገኝ

  • @sofiaseid9967
    @sofiaseid9967 2 роки тому

    እነዝህ ከአመኑኤል እያመለጡ አስቻጋሩን ክክክ ከተስመሙ የፈለጉት ይጋብ ግን ሚድዓ ለይ ለምን እንደ ምማጡ አይገበኝም

  • @wedinish7137
    @wedinish7137 2 роки тому

    አብርሽየ የመችህ ዘና አድርገኸኛል

  • @sadasada8848
    @sadasada8848 2 роки тому

    አብርሽ በሙስሊም ይፈቀዳል አቅም ካለው ግን ስረአት አለው

  • @Tube-vo6fv
    @Tube-vo6fv 2 роки тому +1

    እውናት እንዚህ ወዶች መቁራረጥ ነው የተግማሙ ደፍር 3 አላለም ቱ

  • @samiaahmed2971
    @samiaahmed2971 2 роки тому

    አብርሽዬ ወንድሜ በሳቅ ገደልከኝ 🤣🤣🤣🤣🤣 ማሜ ደግሞ ድፍረቱ በራስ መተማመኑ ደስ ይለኛል ያዝናኑኛል🤣🤣🤣

  • @birtukanasmamaw5463
    @birtukanasmamaw5463 2 роки тому

    አብርሽ እንዴት እንዳሳከኝ በጌታ

  • @andand9290
    @andand9290 Рік тому

    ዊይይይይይ"""ወድም"""ፈጣሪከፍያድርክህ"""ትለያለክማሬምን""""ይመችክ

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 2 роки тому +1

    ምኞት አይከለከል አይደል ለዛ ብሎ ነው የማሜና የናት ሆድ አንድ. ነው ይላሉ አላለም ደሞ በራሱ አይተማመንም አሉኝ ነው እሚለው ክክክክክክክክ ወይ ጉድ

  • @wollo1630
    @wollo1630 2 роки тому

    ታሥቃለሕ አብርሺዬ ሥወድሕ የመችሕ ዘና ታደርግናለሕ😅🙏🇪🇹

  • @tsehayasfaw2330
    @tsehayasfaw2330 2 роки тому

    አብርሽየቄራው ይመችህታዝናናኛለህ

  • @zubydahussae4098
    @zubydahussae4098 Рік тому

    ካካካካካካካካ ኑርልን አብረሽ

  • @nigatketematube
    @nigatketematube 2 роки тому

    ሰላም አብርሽ ወንድም አለሜ ሰላምህ ይብዛ በክርስቶስ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በያለንበት ይጠብቀን 🙏🙏

  • @ቃልየማርያምልጅ-የ1ፐ

    አብርሽ እባክህን ለብቻህ የማናግርህ ነገር አለኝ በምትወዳት እናትህ ይዠሀለሁ አናግረኝ

  • @SaraSara-nw4nh
    @SaraSara-nw4nh 2 роки тому +1

    ውይ አንተ ልጅ ዘና እኮ ነው እምታደርገን ንግግርህ

  • @maranat7829
    @maranat7829 2 роки тому

    አብርሺዬ እንድነው የቀበጡለታ 😅😅
    ፍህትይ ለዎኞቻቺን 💔💔😥😥

  • @getahun.1730
    @getahun.1730 2 роки тому +1

    ፕሬዚዳንት ማሜ ምላሽ ማሜ ማማ ነው

  • @sdgsfg1592
    @sdgsfg1592 2 роки тому +1

    አይዞህ.

  • @አዩሽቱዩብ
    @አዩሽቱዩብ 2 роки тому

    እረተው የሚመቻችሁን ብቻ እያመጣችሁ አትጫወቱ ሆ ቢሆንም ለአራት ይፈቅዳል ሸሪአው ግን ከቻለ ነው ናማ በሀሣብ ነው ያለውጂ እዲህ አይሆንም

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 2 роки тому

    በዝህ እንግሊዝኛ ነው ግን ፕሬዝዳንት የምትሆነው ማሜ አይይይይ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 роки тому +1

    ልብ ይስጣቸው ለሴቱም ለወንዱም

  • @mulumulu1672
    @mulumulu1672 2 роки тому +1

    ምርጥሰውአብርሽበአሳብየተወጠረውንጭቅላታችንፈታአረከውኑርልን🙏💚💛❤

  • @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ
    @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ 2 роки тому

    ሰመይን ምድረን ፀሀይቱኑ የዘረገዉ አለህ ሰለማ የምጠልን አብረሽ ሀሀሀ ምረጥ ሰገጥ ሀሀሀ አለህ የስቀክ አለህ ይስጠልን በበዬ

  • @aynalemhailu7283
    @aynalemhailu7283 2 роки тому

    Ay abrish bexam migarm naw Egziaber mastawalun yesxan

  • @በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ

    እርሻ ሰብል አላለም በሳቅ ነው የምትገለው

  • @kelemtube
    @kelemtube 2 роки тому +1

    ሰላምህ ይብዛ መልካም ሰው አብርሽ ወይዘድሮ ክክክክክክክክክክክክ

  • @kiyaethio
    @kiyaethio 2 роки тому +3

    ሰላምህ ይብዛ በሙቀት ላይ ሙቀት ትላለህ እየየ ወጡ🤣🤣🤣

  • @ሹኩሪያዩቱብ
    @ሹኩሪያዩቱብ 2 роки тому +1

    ወይኔ አብሪሽ በጣም ነው ያሳከኝ ክክክክክክክክክክክ ኢመችህ አቦ

  • @roqayyaoumer3273
    @roqayyaoumer3273 2 роки тому

    አብርሽ የሸገር ልጅ💞💞💞
    ዛሬ በጣም ነዉ ያሳከኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 роки тому

    ትክክል! ተባረክ!

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 2 роки тому +1

    ክክክክ ወላሂ አሳከኝ ያንተ ሀረካት ነወ ያሳቀኝ

  • @kewwek8896
    @kewwek8896 2 роки тому +1

    ሠላም፣ወንድም
    አብረሸ😁😁😁😁ዋው🤔🤔🤔🤔
    አረ፣ተው፣ባልው🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

    • @Salam-mv1hd
      @Salam-mv1hd 2 роки тому

      😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @hiwotabebe1688
    @hiwotabebe1688 2 роки тому

    ይመችህ

  • @ሀናየኢትዮጵያልጅነኝ

    አብርሽ እዬ😍😍👏

  • @zeeyinably171
    @zeeyinably171 2 роки тому

    መንግት እንኳን 3ያገባ 13የገደለ ለህግ ማቅረብ...............

  • @ayoutube3850
    @ayoutube3850 2 роки тому +1

    አይአብርሽ ጉዲኮነዉ ይገርማል

  • @dibitugilo2169
    @dibitugilo2169 Рік тому

    Abirishi baxami dasi silaa alenyi ya ante siraa tabaraki wandimee ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘

  • @ETHIO5G
    @ETHIO5G 2 роки тому +1

    የዛሬ ቪድዮህ በጣም አዝናኝ የመነጽሩ ነገርስ ክክክክክ

  • @اممحمدزمزمعلي
    @اممحمدزمزمعلي 2 роки тому

    ያለም ሴት አለ ወይስ ጆሮየ ነው ።አላህ የስራህን ይሰጠው

  • @ሆደባሻዋነኝእህቴንናፋቂ

    ነጭ ነጯን አለ ዘመድኩን ✅
    ጊዜዉ ያሳዝናል አለ መብሬ ዘፋኙ 😁
    በስንቱ ልቃጠል አለች ብረት ምጣድ 😁
    ሰገጤ አለ አብርሽ 😁😁😁☝️😭 ኧጭ መግማት

  • @ያረብመገዲህንምራኝ

    መነፀሩን ለብሠህ ከመጣህኮ ነገር አለ ማለት ነው አብርሺ

  • @kiyaalamayoo1501
    @kiyaalamayoo1501 2 роки тому

    Awo lik nek abirsh yimech 👍👍👍👍👍

  • @اممحمدزمزمعلي
    @اممحمدزمزمعلي 2 роки тому

    ትክክል ሰገጤ ስግጥያል ሰገጤ ነው

  • @amanulamanul595
    @amanulamanul595 2 роки тому

    እውነትክን ነው

  • @majidamulugeta9892
    @majidamulugeta9892 2 роки тому

    😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃አይ አብርሽ አሳከኝ ለሙስሊም ወንድ እስከ አምስት ይፈቀድለታል

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 роки тому

      አምስት አይደለም አንች ደግሞ ከሽሪአ አትውጭ
      አራት ብቻ ነው የሚፈቅደው ይሄ ወጠጤ አይደለም አራት ሴት አንዷንም ማስተዳደር አይችልም አውዲ ቲውብ ላይ ገብተሽ ስሚው ያችንም እያገባ መፍታት ነው ስራው ለቁጥር ግን ሶስተኛዬ ናት አለ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому

    አብርሽ አትፍረድበት በ ፍየሉ ማሜ ማሜ... ሉባንጃ ከ ጡንጁት ..አጢሶ
    ጦዞ ነው... ፍትህ ለ ማሜ ሴቶች
    አብርሽ ጫቱን አይደለም አትርፎ
    ሊሽጥ... እራሱ ቅሞ... ይከስራል 😀😍

  • @حىكواسفا
    @حىكواسفا 2 роки тому

    🤔አለም ላይ ያሉ ሴቶች ባገባ አላleም የማይሰማ የለም😁😁😁

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 2 роки тому +1

    ክክክክክክክክክክክ።ያለም ሴትአላለም ወገብዛላህን ያልምህ

    • @Salam-mv1hd
      @Salam-mv1hd 2 роки тому

      😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @ሀሊማአሊስደትያደክመኛ

    ከተናገርው. ሁሉ. ያሳቀኛ. አጋጣሜ. ትዳርላይነበርኩ. ያለው ነሀርስቅኛል😂😂😂😂😂😂

  • @majidamulugeta9892
    @majidamulugeta9892 2 роки тому

    አብርሽ ምነው ገና ሲከፈት አሳከኝ😄😄😄😄

  • @ኢትዮጲያዊነትሱስነው

    አብርሽ እሱኮ ሙስሲም ነዉ እጋቸዉ ይፈቅዳል በሙስሊሙ እግ

  • @ጀበሪውሴንሁለተኛ2
    @ጀበሪውሴንሁለተኛ2 2 роки тому

    አሠላሙአለይኩም ኑርልን የኛጀግና

  • @edommulugeta7342
    @edommulugeta7342 2 роки тому +1

    ወይኔ አብርሽ ምንጽርህን አውሰኝ😂😂😂😂

  • @abebechwollotube
    @abebechwollotube 2 роки тому +2

    ሰላም ለሁላችሁ ባሁኑ ግዜስ አደለም ሶስት አድቱንም በስርአት በያዛችሁ

    • @fantayoutube8854
      @fantayoutube8854 2 роки тому +1

      አቦየ አለሸ ጠፍሸ ምነወ

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 роки тому

      @@fantayoutube8854 እንደማመር

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 роки тому

      አበበች እንደማመር

    • @abebechwollotube
      @abebechwollotube 2 роки тому

      ደምሪኝ በኮሜት እመልሳለሁ

    • @abebechwollotube
      @abebechwollotube 2 роки тому

      ፋታየ እህት አለሜ አለ ስራ በዛ ለዛ ነዉ የጠፋሁት

  • @hayatmohammed7887
    @hayatmohammed7887 2 роки тому +2

    እኔምለው ሴትቹ ምን ነክቷቸው ነው ይህንን ፍየል እራሥ የሆነ ሠውየ ማፍቀራቸው 😂😂😂

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 2 роки тому

      ክክክክክክፍገግ አርግሽኝ

  • @hayatmohammed7913
    @hayatmohammed7913 2 роки тому

    በርታ

  • @saraamohammed9002
    @saraamohammed9002 2 роки тому

    Bertaa Abrish feeta addereken

  • @elcstore2269
    @elcstore2269 2 роки тому

    Wayi abrish ehe sagate mame kkk

  • @adanishqatar3740
    @adanishqatar3740 2 роки тому

    Kikikikik abreye wendemachen betam asakegn ufff besak motkugn mareyamen edmehen yarzemelen wndemachen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼