Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሁልጊዜ መጣላትና መፋታት አይሰለቻችሁም ብዙ አይነት የገጠር ባአል አለኮ ለምን ስራችሁን አትቀይሩም እንወዳችኃለን ስራችሁን ግን ቀይሩ
ወዳችሆለን ግን ተጋነነ ስራችሁ ትንሽ ፍቅር ጨንሩበት
ግን ልብስ አቀይሩም እዴ😂😂😂 ሆ ሁሉም አዳይነት 😂😂😂😂😂😂
ሀሳቡም እንደ ልብሳቸው አንድ ሆኖ ቀረኮ ለወጥ አድርጉት እንጂ ወቅታዊውን ነገር አካቱበት የአካባቢው ወግና ባህል ተሰርቶ አያልቅምኮ ምነው ታሪክ እንደሌለው በ3ቤት ባል በማፈራረቅ ቀረን።
ውጭ ብቻ የሚሰሩትስ ነገር ቤቱን ቡና እንኳን ሲያፈሉ አይታዩም ስራቸው ደስ ይላል ግን ይሄ ነገራቸው
@@lemlemkassaye375ሀሳቡ እራሱ ወግና ባህልን አይወክልም መጯጯህ ብቻነው የያዙት ሲያርሱ አይታዩ ከብት ሲያጋግጡ ነው የምናይ🤣
ጎሽ ተባረኪ የኔም ሀሳብ ነው ሜዳ ለሜዳ እየዞሩ በዛላይ ፀብ ምንም ሳይገባኝ ያልቃል በዛ ላይ አጭር ነው ዴቃው
@@Selamyemariyamljiአይሸሙም ኮመትም አያነቡም መሰለኝ በጣም ነዉ የሚገርሙት ትወናዉ እራሱ ስለምን እደሆነ አይገባኝም ባህላችንኮ በጣም ነበር የሚያምር😢😢😢😢😂
በትክክል በጣም በምወደው ልክ አሰልች እየሆነ ነው አንድ አይነት ሲን ደቂቃ መግደያ ብቻ የተለዬ ምንም ነገር እየሰሩ አይደለም
😢ደራሲዉ ምን ሁኖነዉ ግን ዝብርቅርቅ አለ እኮ ኮስተር ብላችሁ ስሩ እንጂ😢😢😢😢
ሲጀመር ደራሲ አለውዴ😂😂😂😂
ቆንጆ ስራነው ቀጥሉበት ደምሴና ጠብቀው ግን ብዙጊዜ አይታዩም በሰላም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርቱ በጣም አስተማሪ ነው❤❤❤🎉❤❤🎉
ይሻሙሽ ተይ ትበይን አታወጣሽም 😳
በነገራችንላይ እኔ ገጠር ተወልጀ ከተማ ያደኩ ነኝ የአማራን ባህል በደምብ አውቀዋለው ለደራሲው ጥያቄ አለኝ እባክህ አማራ ካልሆንክ ለባለ ባህሉ ተውለት እኔ መርዝ የሚያጠጣ እና ባል የሚቀማማ በገጠር አላውቅም መቸም ጊዜው ስለሚታወቅ ሴራ ካለ በቃችሁ ይህን የዋህ ህዝብ እያሳሳቃችሁ አዲስ ባህል አትስጡት ሌሎችንም ይጨምራል ባህላችን በስደት ናፍቆን ለማየት ስንፈልግ ወጣ እያለብን ነው::
ትበይን የኔ ቆንጆ ትግስቱን ይስጥሽ ውይ በውኘት የነገር ፌቢሪካ 😂😂😂😂😂😂
ኤጭ አትጩሁ ትበይንና ይሻሙሽ😳😳ምንጉድ ነገር አብርዱ ልጠላችሁ ነዉ ስወዳችሁ
ጮኸታቸው ደረሰብሽ 😂ወይ እናንተ
ጉርቭትና እደይሻሙሽ ና እደተቨይን እንደሆነ ቤቀርም ኣይጎዳ 😮
እኳን ደናመጣችው💚💛❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እስኪ ነጭ ልብስ ልበሱ አድ ቀንኳን ደምቃችሁ ዋሉ ሀይ🙄🙄🙄
ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እመቤት ለንፁህ ሰው እግዚአብሔር አለ አይዞሽ
ከዛስ ምን ተፈጠረ አለቀ 😊 ኧረ እየተሳሰብን ጎበዝ
ቀጣይ 😂😂😂😂😂😂
ለምን አንረዳቸውም
አይ ሻሼ ባለፈው አስማረን አሶፈሳሽው ዛሬስ 😂😂እያንዳንድሽ ጉድሽ ነው ዛሬ
አቤት ስታስጠሉ እች ከበሮ እና ድዳሟ ትበይን😅😅 ከመሬት ተነስተው ጥምድ አድርገዋት እየተቀጣጠሩ ያሟታል
😂
በይ ትቨይን አቋራጨን መልሽ መቸ ሠረቅሽኝ ደሞ ወራታየን በልጅነቴ የሠፈሁት ነዉ ሆ አቭላሊት የሆንሽ አያሌዉን አቃጥለሽ ልደፊዉ ነዉ😂😂😂😂❤❤❤❤
ማርያምን እውነትም አብላሊት
አሁን እያበላሻቹህትነዉ አሥተካክሉ 😢😢 ሁለየ ጪቅጪቅ
አይ ሻሽቱ ምን ይሆን ያጠጣሻቸው መጨረሻው ናፈቀኝ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
*ሰው ፊቱን ሳይታጠብ፣ ቁርስ አፉ ሳያደርግ፣ ወሬና ጠብ በጠዋት ለአደን የሚወጣበት ዘመን ገድ ነው!።🤔* በእርግጠኝነት ይህን ድፍርስ የወንዝ ውሃ የሠጣት የፀብ ሳይሆን መስተፋቅር ነው። 😇* ወይ መስተመሰውር ከሆነም ሁሉም ጠጥተዋል ይበታተናሉ።🙈*ሽፌ እንግሊዙ🎷 ሽጉጥ እንግሊዘኛ ማናገር ጀምሯል ይመቸው!💚💛❤
ወይ ሻሸ ❤❤❤❤❤😂😂😂
ተይ ይሻሙሸ ትበይን አታዋጣሽም😂😂😂
ትበይን ይሻሙሽ ልብሳችሁን ቀይሩት እንዴኤኤኤ ምነው በደህና😮🎉
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😂❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂
ግን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ግን አሁን ያኒ ሱቅሱቃ የለኝም ለምን?ንጋጥብን እርስበርስ መጣላት ለምን ነግር ፍቅርን አድነትን የግጥርባህላችሁን ጡሩጡሩ😢
ከደብተራው የተሰጣት የድግምት ገቢር እና ለጎረቤቶቿ ለመስጠት የሄደችበት እርቀት በጣም ጥሩ እይታ ነው። ነገር ግን ድግምት ይሁን የአይጥ መርዝ ይሁን ደራሲው አላሳወቀንም። ሌላው በጣም ወሳኝ የሚባለው ገፀባህሪ የደብተራው ገፀባህሪ ነው እሄን ማጫወት አለመቻል አንደኛ የድራማው ውበት ይቀንሳል በተመሳሳይ የአርሶአደር ዘየ ማሰልቸት ነው የሚሆነው። የደብተራው ገፀባህሪ ግን ከአርሶአደር ዘየ ወጣ ያለ የራሱ የሆነ ፀየ ያለው ባህሉን የሚያንፀባርቅ ጥሩ ገፀባህሪ ነበር። ሁለተኛው ባህሉን ይሸረሺራል እሄም ማለት ሙሉውን ቱባውን ባህል ማስተላለፍ አልቻላችሁም።ሌላው የማህበረሰቡን ጀግንነት በቲንሹም ቢሆን አለፍ አለፍ እያለች ብልጭ ብላ የምትጠፋ ገፀባህሪ አለች አሁን ላይ እሷም ጠፍታ ማህበረሰቡን በፍች እና በጓረቤት ብጥብጥ ጎልቶ እንዲታይ እያደረጋችሁት ነው። ጀግንነቱ ላይ በደንብ ተጫወቱደ እንግዳ አቀባበል እና አገር ወዳድነት ላይ ተጫወቱ። ከእምነት ከሃይማኖት ጋ ተቻችሎ መኖር ላይ ተጫወቱ። ምክንያቱም የማህበረሰባችን እሴት እሄ ስለሆነ። በማህበረሰባችን ላይ ባሏን ጥላ ኮብልላ የምትሄድ ሴት ብዙም አይታይም እናተ ግን ትልቅ ሺፋን ሰጣችሁ የተጫወታችሁት መኮብለል ላይ ነው።
ምደው😅😅😅😅😅
ፋካወች እኔ አስተያየት ፅፌ አላቅም አሁን ግን ፃፍኩ እና ሁል ጊዜ መጣላት መታረቅ መጨቃጨቅ አይደያውን ወኡሩ በዛላይ ልብሳችሁን ቀይሩ
መጥፎ ትምህርት ነው!:: የአማራን ባህል ብቻ ስሩ ባንዳ አትሁኑ ተንኮል ነው ደግ ሠርተን እንኳን በክፋት ይተርኩታል::
ሻሸ የፈስ ነው ያስደገምሽባቸው ወይስ የመስተፋቅር ሚሉትን ነው 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤
መጨረሸሻቸውን ለማየት ጓጓሁ አምነው ይሆን ያጠጣሻቸው ሻሽቱ😅😅😅😅
ድራማዉ ትምህርታዊ ቢሆን ይመረጣል::ሁሌ በትዳር አለመታመን; ሚስት ባልዋን ስትደበድብ ; ብቻ ብዙዉነ ባህላችን የተከተለ አልመሰለኝም: ቢሻሻል ይመረጣል!!!
ይኸ ነው አስቀያሚ ባህል፤መተት፤ድግምት፤እኔ ብቻ ሥሙን አላውቀውም፤ብቻ ክርስቲያን ሆኖ በመተት ማመን በጣም ያሳዝናል፤ይኸ ነገር ስለማይበጀን፤እንጠየፈው፤እንናቀው፤ፍቅር የሁሉም ፈውስ ነው፤በፍቅር እንሸነፍ፤ከክፋትና ከቅናት እንራቅ።
ክክክክ እንናቀው ወይስ እንዎጋው???
ውይ ኮመንታቶች እደት ይቀይሩት መች አለቀና ካላወቃችሁ ዝምምም በሉ😂
ስወዳችሁኮ😘♥
አይናተ😂😂
ትርንጎ፡ደምሴ፡ጠብቀውን ❤❤❤❤❤አምጡልን
Hasab yelewim ende derasiw
የዚህ ድራማ ደራሲ መቃብር ላይ የበቀለ ጫት እየቃመ ነው መሰለኝ የሚፅፈው😮
😂😂😂😂😂 እረ ተይ ከፉ 😂😂😂😂
ሻቨ ይህ ጥሩ እያስተምርም በጣም ጨካኘ እትሁኘ
😂😂😂😂
ምን አሰተማረ ሊባል ነው አበዛችሁት
አይ ተኮለኛ ሲለሳለስ ተጠራጠሩ ሻሺቱ ተለሳልሳ ጉድሰራቻቸው
አዲስ ሀሳብ ፍጠሩ ተራ በተራ መፍታት አረጋችሁት
የተጻፈ መጀመሪያ የተዘጋጀ ነው እኮ ሚያቀርቡት እሱን ሲጨርሱ ሌላ ያቀርባሉ
❤❤❤❤😂
ልታስደግምባቸው ነው
እኔስ ምንም አይሰለቹኝም።
ላስደግም አይ ካፊሮች ከድግምት ውጭ ሌላ ሙያ የላችሁምአ
እርግጠኛነኝትበይን አጠጣውምጠርጣራናት😅😅
❤❤❤አደኛ
የሆነ ነገር ልትሰጣቸው ነው
ኤጭ ምድነው አሰለቻችውን እኮ
0ኛ ነኝ😂😂😂
አይ ሻሸ ትገርሚያለሽ
ድራማዉ ቀጣይነት እንዲኖረዉ አስባችሁ የምትፈጥሩት ዝባዝንኬ አስጠላ ከዛሬ በኋላ አላያችሁም ሰብስክራይቤንም አንስቻለሁ ።
እየሰለቻችሁ መጣችሁ ምነዉ
ይሻሙሽ ተይ ግን ትበይን አታዛልቅም ሻሺቱ ትሻልሻለች
I am the 42nd one today (within 2 minutes)
ሁልግዜ አንድ አይነት አይሰለቻችሁም ደግሞ የገጠር ሠው እዚህ አይሆንም ገጠሬ ነኝ እህ
እኔም ዛሬ 7 ተኛ ነኝ 😂❤❤❤❤
ምን አይነት ፀሐፊ ነው የፃፈው። ከበድ ያለ ገፀባህሪ የገባ መስሎ ተመልሶ ትወናውን ሳያሳየን ተመልሱ ወደ እቃ እቃ ጨዋታው ይመጣል። ሻሺቱ ወደ ጠንቋይ ቤት መሄዷ ጥሩ ገፀባህሪ ነው ነገር ግን ደብተራውን የሚጫወት ተዋናኝ የለም። ስለዚህ ደብተራውን ሆኖ መተወን ሊከብድ ይችላል። ቢሆንም ግን መሞከር ነበረበት
ድርሰት ከፈለጋችሁ አናግሩኝ እኔ ጋ አለኝ
ሻሼ ብያስከፉሽ እንኳ የዛሬን ድርጊትሽን አልወድኩትም
ከጠላትህ ይልቅ ወዳጅህን ፍራዉ ይቅር እንባባል እየተባለ አይ ሰዉ
አይመረጉትምዴ
ቁምነገር የሌለበት ተራ ድራማ
ሁለተኛ😅
ትበይን በሻሼ በጣም ነው የምትቀናው
አለቀባችሁ
ድራማውን ለወጥ አድረጉትእጅ
እባካችሁ ቀይሩት አሰዳቢዎች።
ትበይንኮ ግርም ምትለይ ወሬስታሸት ቢንቢ ናት
ትበይን ምርጧ
እረ ኮንቴት ይቀየር ሀሌ አንዳይነት ኮንቴት
😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂
ሁልጊዜ መጣላትና መፋታት አይሰለቻችሁም ብዙ አይነት የገጠር ባአል አለኮ ለምን ስራችሁን አትቀይሩም እንወዳችኃለን ስራችሁን ግን ቀይሩ
ወዳችሆለን ግን ተጋነነ ስራችሁ ትንሽ ፍቅር ጨንሩበት
ግን ልብስ አቀይሩም እዴ😂😂😂 ሆ ሁሉም አዳይነት 😂😂😂😂😂😂
ሀሳቡም እንደ ልብሳቸው አንድ ሆኖ ቀረኮ ለወጥ አድርጉት እንጂ ወቅታዊውን ነገር አካቱበት የአካባቢው ወግና ባህል ተሰርቶ አያልቅምኮ ምነው ታሪክ እንደሌለው በ3ቤት ባል በማፈራረቅ ቀረን።
ውጭ ብቻ የሚሰሩትስ ነገር ቤቱን ቡና እንኳን ሲያፈሉ አይታዩም ስራቸው ደስ ይላል ግን ይሄ ነገራቸው
@@lemlemkassaye375ሀሳቡ እራሱ ወግና ባህልን አይወክልም መጯጯህ ብቻነው የያዙት ሲያርሱ አይታዩ ከብት ሲያጋግጡ ነው የምናይ🤣
ጎሽ ተባረኪ የኔም ሀሳብ ነው ሜዳ ለሜዳ እየዞሩ በዛላይ ፀብ ምንም ሳይገባኝ ያልቃል በዛ ላይ አጭር ነው ዴቃው
@@Selamyemariyamljiአይሸሙም ኮመትም አያነቡም መሰለኝ በጣም ነዉ የሚገርሙት ትወናዉ እራሱ ስለምን እደሆነ አይገባኝም ባህላችንኮ በጣም ነበር የሚያምር😢😢😢😢😂
በትክክል በጣም በምወደው ልክ አሰልች እየሆነ ነው አንድ አይነት ሲን ደቂቃ መግደያ ብቻ የተለዬ ምንም ነገር እየሰሩ አይደለም
😢ደራሲዉ ምን ሁኖነዉ ግን ዝብርቅርቅ አለ እኮ ኮስተር ብላችሁ ስሩ እንጂ😢😢😢😢
ሲጀመር ደራሲ አለውዴ😂😂😂😂
ቆንጆ ስራነው ቀጥሉበት
ደምሴና ጠብቀው ግን ብዙጊዜ አይታዩም በሰላም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርቱ በጣም አስተማሪ ነው❤❤❤🎉❤❤🎉
ይሻሙሽ ተይ ትበይን አታወጣሽም 😳
በነገራችንላይ እኔ ገጠር ተወልጀ ከተማ ያደኩ ነኝ የአማራን ባህል በደምብ አውቀዋለው ለደራሲው ጥያቄ አለኝ እባክህ አማራ ካልሆንክ ለባለ ባህሉ ተውለት እኔ መርዝ የሚያጠጣ እና ባል የሚቀማማ በገጠር አላውቅም መቸም ጊዜው ስለሚታወቅ ሴራ ካለ በቃችሁ ይህን የዋህ ህዝብ እያሳሳቃችሁ አዲስ ባህል አትስጡት ሌሎችንም ይጨምራል ባህላችን በስደት ናፍቆን ለማየት ስንፈልግ ወጣ እያለብን ነው::
ትበይን የኔ ቆንጆ ትግስቱን ይስጥሽ ውይ በውኘት የነገር ፌቢሪካ 😂😂😂😂😂😂
ኤጭ አትጩሁ ትበይንና ይሻሙሽ😳😳ምንጉድ ነገር አብርዱ ልጠላችሁ ነዉ ስወዳችሁ
ጮኸታቸው ደረሰብሽ 😂ወይ እናንተ
ጉርቭትና እደይሻሙሽ ና እደተቨይን እንደሆነ ቤቀርም ኣይጎዳ 😮
እኳን ደናመጣችው💚💛❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እስኪ ነጭ ልብስ ልበሱ አድ ቀንኳን ደምቃችሁ ዋሉ ሀይ🙄🙄🙄
ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እመቤት ለንፁህ ሰው እግዚአብሔር አለ አይዞሽ
ከዛስ ምን ተፈጠረ አለቀ 😊 ኧረ እየተሳሰብን ጎበዝ
ቀጣይ 😂😂😂😂😂😂
ለምን አንረዳቸውም
አይ ሻሼ ባለፈው አስማረን አሶፈሳሽው ዛሬስ 😂😂እያንዳንድሽ ጉድሽ ነው ዛሬ
አቤት ስታስጠሉ እች ከበሮ እና ድዳሟ ትበይን😅😅 ከመሬት ተነስተው ጥምድ አድርገዋት እየተቀጣጠሩ ያሟታል
😂
በይ ትቨይን አቋራጨን መልሽ መቸ ሠረቅሽኝ ደሞ ወራታየን በልጅነቴ የሠፈሁት ነዉ ሆ አቭላሊት የሆንሽ አያሌዉን አቃጥለሽ ልደፊዉ ነዉ😂😂😂😂❤❤❤❤
ማርያምን እውነትም አብላሊት
አሁን እያበላሻቹህትነዉ አሥተካክሉ 😢😢 ሁለየ ጪቅጪቅ
አይ ሻሽቱ ምን ይሆን ያጠጣሻቸው መጨረሻው ናፈቀኝ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
*ሰው ፊቱን ሳይታጠብ፣ ቁርስ አፉ ሳያደርግ፣ ወሬና ጠብ በጠዋት ለአደን የሚወጣበት ዘመን ገድ ነው!።🤔
* በእርግጠኝነት ይህን ድፍርስ የወንዝ ውሃ የሠጣት የፀብ ሳይሆን መስተፋቅር ነው። 😇
* ወይ መስተመሰውር ከሆነም ሁሉም ጠጥተዋል ይበታተናሉ።🙈
*ሽፌ እንግሊዙ🎷 ሽጉጥ እንግሊዘኛ ማናገር ጀምሯል ይመቸው!
💚
💛
❤
ወይ ሻሸ ❤❤❤❤❤😂😂😂
ተይ ይሻሙሸ ትበይን አታዋጣሽም😂😂😂
ትበይን ይሻሙሽ ልብሳችሁን ቀይሩት እንዴኤኤኤ ምነው በደህና😮🎉
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😂❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂
ግን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ግን አሁን ያኒ ሱቅሱቃ የለኝም ለምን?ንጋጥብን እርስበርስ መጣላት ለምን ነግር ፍቅርን አድነትን የግጥርባህላችሁን ጡሩጡሩ😢
ከደብተራው የተሰጣት የድግምት ገቢር እና ለጎረቤቶቿ ለመስጠት የሄደችበት እርቀት በጣም ጥሩ እይታ ነው። ነገር ግን ድግምት ይሁን የአይጥ መርዝ ይሁን ደራሲው አላሳወቀንም። ሌላው በጣም ወሳኝ የሚባለው ገፀባህሪ የደብተራው ገፀባህሪ ነው እሄን ማጫወት አለመቻል አንደኛ የድራማው ውበት ይቀንሳል በተመሳሳይ የአርሶአደር ዘየ ማሰልቸት ነው የሚሆነው። የደብተራው ገፀባህሪ ግን ከአርሶአደር ዘየ ወጣ ያለ የራሱ የሆነ ፀየ ያለው ባህሉን የሚያንፀባርቅ ጥሩ ገፀባህሪ ነበር። ሁለተኛው ባህሉን ይሸረሺራል እሄም ማለት ሙሉውን ቱባውን ባህል ማስተላለፍ አልቻላችሁም።
ሌላው የማህበረሰቡን ጀግንነት በቲንሹም ቢሆን አለፍ አለፍ እያለች ብልጭ ብላ የምትጠፋ ገፀባህሪ አለች አሁን ላይ እሷም ጠፍታ ማህበረሰቡን በፍች እና በጓረቤት ብጥብጥ ጎልቶ እንዲታይ እያደረጋችሁት ነው። ጀግንነቱ ላይ በደንብ ተጫወቱደ እንግዳ አቀባበል እና አገር ወዳድነት ላይ ተጫወቱ። ከእምነት ከሃይማኖት ጋ ተቻችሎ መኖር ላይ ተጫወቱ። ምክንያቱም የማህበረሰባችን እሴት እሄ ስለሆነ። በማህበረሰባችን ላይ ባሏን ጥላ ኮብልላ የምትሄድ ሴት ብዙም አይታይም እናተ ግን ትልቅ ሺፋን ሰጣችሁ የተጫወታችሁት መኮብለል ላይ ነው።
ምደው😅😅😅😅😅
ፋካወች እኔ አስተያየት ፅፌ አላቅም አሁን ግን ፃፍኩ እና ሁል ጊዜ መጣላት መታረቅ መጨቃጨቅ አይደያውን ወኡሩ በዛላይ ልብሳችሁን ቀይሩ
መጥፎ ትምህርት ነው!:: የአማራን ባህል ብቻ ስሩ ባንዳ አትሁኑ ተንኮል ነው ደግ ሠርተን እንኳን በክፋት ይተርኩታል::
ሻሸ የፈስ ነው ያስደገምሽባቸው ወይስ የመስተፋቅር ሚሉትን ነው 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤
መጨረሸሻቸውን ለማየት ጓጓሁ አምነው ይሆን ያጠጣሻቸው ሻሽቱ😅😅😅😅
ድራማዉ ትምህርታዊ ቢሆን ይመረጣል::ሁሌ በትዳር አለመታመን; ሚስት ባልዋን ስትደበድብ ; ብቻ ብዙዉነ ባህላችን የተከተለ አልመሰለኝም: ቢሻሻል ይመረጣል!!!
ይኸ ነው አስቀያሚ ባህል፤መተት፤ድግምት፤እኔ ብቻ ሥሙን አላውቀውም፤ብቻ ክርስቲያን ሆኖ በመተት ማመን በጣም ያሳዝናል፤ይኸ ነገር ስለማይበጀን፤እንጠየፈው፤እንናቀው፤ፍቅር የሁሉም ፈውስ ነው፤በፍቅር እንሸነፍ፤ከክፋትና ከቅናት እንራቅ።
ክክክክ እንናቀው ወይስ እንዎጋው???
ውይ ኮመንታቶች እደት ይቀይሩት መች አለቀና ካላወቃችሁ ዝምምም በሉ😂
ስወዳችሁኮ😘♥
አይናተ😂😂
ትርንጎ፡ደምሴ፡ጠብቀውን ❤❤❤❤❤አምጡልን
Hasab yelewim ende derasiw
የዚህ ድራማ ደራሲ መቃብር ላይ የበቀለ ጫት እየቃመ ነው መሰለኝ የሚፅፈው😮
😂😂😂😂😂 እረ ተይ ከፉ 😂😂😂😂
ሻቨ ይህ ጥሩ እያስተምርም በጣም ጨካኘ እትሁኘ
😂😂😂😂
ምን አሰተማረ ሊባል ነው አበዛችሁት
አይ ተኮለኛ ሲለሳለስ ተጠራጠሩ ሻሺቱ ተለሳልሳ ጉድሰራቻቸው
አዲስ ሀሳብ ፍጠሩ ተራ በተራ መፍታት አረጋችሁት
የተጻፈ መጀመሪያ የተዘጋጀ ነው እኮ ሚያቀርቡት እሱን ሲጨርሱ ሌላ ያቀርባሉ
❤❤❤❤😂
ልታስደግምባቸው ነው
እኔስ ምንም አይሰለቹኝም።
ላስደግም አይ ካፊሮች ከድግምት ውጭ ሌላ ሙያ የላችሁምአ
እርግጠኛነኝ
ትበይን አጠጣውም
ጠርጣራናት😅😅