Nefsen Befitih Afesalew "ነፍሴን በፊትህ አፈሳለው" Hawassa Gospel Singers

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • #protestantmezmur #pastortamirathaile #choirsongs
    official Music video by Hawassa Gosphel singers
    Original song By Pastor Tamirat Haile
    Lyrics
    አዝ፦ ነፍሴን በፊትህ አፈሳለሁ
    እጄን ወደ አንተ አነሳለሁ
    ከመቀመጫዬም እወርዳለሁ
    ከእግሮችህ በታች እሰግዳለሁ
    አምላክ ነህና አመልክሃለሁ
    ንጉሥ ነህና አነግስሃለሁ (፪x)
    ሊታይ በማይችል ብርሃን ውስጥ አለህ
    ሠማይ ምድርን በቃል ታዛለህ
    ወደደም ጠላም ፍጥረት በሙሉ
    ይገዛልሃል የአንተ ነው ኃይሉ
    አዝ፦ ነፍሴን በፊትህ አፈሳለሁ
    እጄን ወደ አንተ አነሳለሁ
    ከመቀመጫዬም እወርዳለሁ
    ከእግሮችህ በታች እሰግዳለሁ
    አምላክ ነህና አመልክሃለሁ
    ንጉሥ ነህና አነግስሃለሁ (፪x)
    ሰው ህልውናው ሞትና ሕይወቱ
    ሃዘን ደስታው ሹመት ሽረቱ
    ትእዛዝ ሁሉ ከአንተ ይወጣል
    ክብር ላንተ እንጂ ለማን ይሰጣል?
    አዝ፦ ነፍሴን በፊትህ አፈሳለሁ
    እጄን ወደ አንተ አነሳለሁ
    ከመቀመጫዬም እወርዳለሁ
    ከእግሮችህ በታች እሰግዳለሁ
    አምላክ ነህና አመልክሃለሁ
    ንጉሥ ነህና አነግስሃለሁ (፪x)
    እስከ እግርህ ጣት ዕንቁ ለብሰሃል
    ወገብህንም በወርቅ ታጥቀሃል
    ራስህ ነጭ ነው ዐይንህ ነበልባል
    ክብርም ስግደትም ላንተ ይገባል
    አዝ፦ ነፍሴን በፊትህ አፈሳለሁ
    እጄን ወደ አንተ አነሳለሁ
    ከመቀመጫዬም እወርዳለሁ
    ከእግሮችህ በታች እሰግዳለሁ
    አምላክ ነህና አመልክሃለሁ
    ንጉሥ ነህና አነግስሃለሁ (፪x)
    እግርህ በእቶን የነጠረ ናስ
    ድምፅህ ያስፈራል እንደ ውቅያኖስ
    የተሳለ ሰይፍ ከአፍህ ይወጣል
    ከቀትር ፀሐይ ፊትህ ያበራል
    አዝ፦ ነፍሴን በፊትህ አፈሳለሁ
    እጄን ወደ አንተ አነሳለሁ
    ከመቀመጫዬም እወርዳለሁ
    ከእግሮችህ በታች እሰግዳለሁ
    አምላክ ነህና አመልክሃለሁ
    ንጉሥ ነህና አነግስሃለሁ (፪x)
    ውለታህ በዝቶ ቢያስጨንቀኝ
    ያለኝን ሸጬ ሽቶ ገዛሁኝ
    ብልቃጡ ይሰበር ይፍሰስ በእግርህ
    እንዳከበርከኝ እኔም ላክብርህ
    አዝ፦ ነፍሴን በፊትህ አፈሳለሁ
    እጄን ወደ አንተ አነሳለሁ
    ከመቀመጫዬም እወርዳለሁ
    ከእግሮችህ በታች እሰግዳለሁ
    አምላክ ነህና አመልክሃለሁ
    ንጉሥ ነህና አነግስሃለሁ (፪x)

КОМЕНТАРІ • 153

  • @tekleabsolomon7829
    @tekleabsolomon7829 Місяць тому +1

    የማይጠገብ መዝሙር እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ

  • @MikasPictures
    @MikasPictures Рік тому +27

    ናሆሜ በብዙ የተባረክንበትን ይህንን እንደዚ ልዮ በሆነ መንገድ አሳምራችሁ እንደገና ስላሰማችሁን ጌታ ይባርካችሁ
    ሁሉም ነገር ልዮ ነው
    video Production High level wow @sido
    film production ሁላችሁንም ጌታ ይባርክ

    • @nahommeseleofficial
      @nahommeseleofficial  Рік тому

      Mikiye tebareklgn thank you brother!

    • @zenimamo196
      @zenimamo196 Рік тому

      Very true
      Mikas you are a blessing from God too
      Keep working for the Kingdom

  • @agegnehuaklilu7447
    @agegnehuaklilu7447 Рік тому +1

    Tebareku

  • @Wubit-g8e
    @Wubit-g8e 9 місяців тому +1

    ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🥰🥰🥰❤❤❤

  • @eyuelmande4808
    @eyuelmande4808 Рік тому +1

    Amen dink mezmur new tebareku

  • @yishakdebebesoljc8795
    @yishakdebebesoljc8795 Рік тому +10

    እግዚአብሔርን ከእናንተ ጋር በማገልገሌ ደስ ብሎኛል ።
    በጣም ትልቅ እድል ነው ለእኔ ናሁ ተባረኩ ።
    እግዚአብሔር ብቻውን በህይወታችን ይመለክ !!

  • @hurrahwolka3307
    @hurrahwolka3307 Рік тому +1

    Wow dink Sera new tebarekulegn beyesusem 🙌

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas Рік тому +11

    አሜን አሜን ሁላችሁም ተባረኩ 🙌🏻

  • @goheberhanu4587
    @goheberhanu4587 Рік тому +7

    የተዋጣለት ስራ ነው ! ሁሉም ነገር ያምራል ! አብዝቶ ይባርካቹ ።

  • @lewisongsandblessingminist1692
    @lewisongsandblessingminist1692 Рік тому +11

    ናሆሜ አንተ በረከታችን ነህ እንደዚህ ባለ መልኩ እንድንሰባሰብና እንድንቀኝ ዋጋ እየከፈልክ ስላለህ ጌታ ዘመንህን ይባርከው✋

  • @MartiDamamo
    @MartiDamamo 4 місяці тому +1

    ሃሌሉያ ሃሌሉያ❤
    ክብር ሁሉ በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን ❤አሜንን❤ዘመናቹ ይለምልም🙏🙏🙏

  • @Wubit-g8e
    @Wubit-g8e 9 місяців тому +1

    ነፍሴን በፊትህ አፈሳለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfskal
    @tesfskal Рік тому +2

    Deneq zemare zemenachu ybarek lekbru atexaxu

  • @dailydose128
    @dailydose128 Рік тому +7

    ጌታ ኢየሱስ ከዘመኑ ግርግር ይጥብቃችሁ።
    ተበረኩ ክብር ሁሉ ለጌታችን ለኢየሱስ ይሁን

  • @BerhanuDegu
    @BerhanuDegu 10 місяців тому +3

    I cant stop listing to this glory full worship 👏😭😭🙌🙌🙌

  • @AbenezerAnteneh
    @AbenezerAnteneh Рік тому +5

    Churche betam nw yenafekegn... chirash endezih aynet esat noro demo labd nw benafkot... God bless you all!!

  • @abinadababu7260
    @abinadababu7260 Рік тому +3

    Tebarekulin ye geta ljoch

  • @SebsibeKibret-og4zb
    @SebsibeKibret-og4zb Місяць тому +1

    እባካችሁ የራሳችሁንም ዝማሬ ለመዘመር ጥረት አድርጉ

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 10 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!

  • @lidya4781
    @lidya4781 Місяць тому +1

    የእግዚብሔር ሠራዊት ተነሳ!!! ሃሌሉያ:: ሙሽራው በደጅ ነው::

  • @FirewBahiruOFFICIAL
    @FirewBahiruOFFICIAL Рік тому +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋ ይብዛላችሁ ከእረጅም እድሜ አገልግሎት ጋር😍😍😍😍

  • @wegayehugetu5365
    @wegayehugetu5365 2 місяці тому +1

    Elllllllllllllllllllll🎉🎉🎉🎉

  • @asratermias4976
    @asratermias4976 Рік тому +1

    this mezmur is touch my heart oh very sweet song

  • @nardosemmanuel6088
    @nardosemmanuel6088 Рік тому +1

    Wow ኢዩሱስ መልኩ ሲዘመር የሚፈሰው ደስታ እርካታ 😭😭😭

  • @hanadekita3538
    @hanadekita3538 Рік тому +1

    geta bebizu yibarikachu. migerim hibiret nw. beritu yih hibirtachu yiketil.zemren teshagari yehone zimare nw. rimix kalike endih nw lelam yalitedemete dinik old zimarewoch alu enegninim enditeseru geta tsegawun yabizalachu.

  • @mearegtaye5817
    @mearegtaye5817 Рік тому +3

    WOw migerm amilko

  • @peterich1982
    @peterich1982 Рік тому +3

    በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት የህብረት ዝማሪዎችን በህብርት በመዘመር እግዚአብሔር ህልውና ውስጥ እስገብን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እውነተኛ ዝማሬዎች ዘመን ተሻጋሪ መሆናቸውን አሳይታችሁናል እና እግዚአብሔር ይባርካችሁ::
    ህብረታ የጠነከረ ይሁን

  • @Hiwot6836
    @Hiwot6836 Рік тому +1

    Wow betam denk zemara tebarkachuwale yebzalachu🙏

  • @tesfayealemayehu6632
    @tesfayealemayehu6632 Рік тому +1

    Yene wudoch tebareku❤

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Рік тому +3

    ይህ ወጣት ትውልድ እግዚአብሔር አልቡ ይፈልጋል 🙌🙌🙌 በማስተዋል በተረጋጋ የተደረገ አምልኮ የመንፈስ መዝገብ ነው 😍😍😍 በርቱ ብሩካን 🙌🙌🙌

  • @betelhemabute6434
    @betelhemabute6434 Рік тому +2

    Tebareku betam new des mtlut ❤❤❤

  • @biniyamgirmaofficial3682
    @biniyamgirmaofficial3682 Рік тому +4

    ተባረኩ ከእናንተ ጋር እግዚአብሔርን በማገልገሌ እድለኛ ነኝ
    አሜን በእግዚአብሔር ፊት መፍሰስ
    ፊቱን መፈለግ ይሁን😍😍😍😍🙏🙏🙏

  • @bethelgirum1042
    @bethelgirum1042 Рік тому +5

    ተባረኩ።
    የምርም ነፍሳችንን በፊቱ ማቅረብ ይሁንልን🙏🔥🔥❤❤

  • @nebeyusolomon3702
    @nebeyusolomon3702 Рік тому +1

    የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ መንፈስን የሚያድስ አገልግሎት ነው

  • @singermerkebumarkos
    @singermerkebumarkos Рік тому +35

    This is really incredible!💕 I am blessed with this team song! "ከመቀመጫዬ እነሳለሁ" በጣም ጥልቅ መልዕክት ነው። ጌታ የበራለት ሰው ሁሉን ትቶ ጌታን ያመልካል! ናሆሜ ጌታ ይባርክህ!🙏

    • @nahommeseleofficial
      @nahommeseleofficial  Рік тому +1

      Amen dear brother!

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Рік тому +2

      ተፈራ ነጋሽ ድንቅ ምስክርነት
      ua-cam.com/video/yQDXDzXBC2E/v-deo.html

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Рік тому

      አስደናቂ የህይወት ምስክርነት Binyam Petros
      ua-cam.com/video/vSzFBENdTlE/v-deo.html

  • @hirutmogesofficial3057
    @hirutmogesofficial3057 Рік тому +3

    amen amen tebareku 🙏🙏

  • @HirutHMaryam
    @HirutHMaryam 5 місяців тому +1

    Batam Des yelal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ keber lasu yehun

  • @betlehamtesfaye4828
    @betlehamtesfaye4828 Рік тому +1

    😍😍😍😍😍tebrkulin

  • @nardosemmanuel6088
    @nardosemmanuel6088 Рік тому +1

    Can you imagine seeing Christ in his full glory?
    Revelation 1:12-16
    እስከ እግርህ ጣት ዕንቁ ለብሰሀል
    ወገብህህንም ወርቅ ታጥቀሀል
    ራስህ ነጭ ነው አይንህ ነበልባል
    ክብርም ስግደትም ለአንተ ይገባል
    እግርህ በእቶን የነጠረ ናስ
    ድምፅ ያስፈራል እንደ ውቅያኖስ
    የተሳለ ሰይፍ ከአፍህ ይወጣል
    ከቀትር ፀሀይ ፊትህ ያበራል
    ነፍሴን በፊትህ አፈሳለሁ!

  • @abeneazerabebe6696
    @abeneazerabebe6696 Рік тому +4

    This has become my prayer song. God bless the Hawassa gospel singers ❤️🤎

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Рік тому +1

    Eeeeeelllllleeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeeeelllllleeeeee eeeelllleeeelllleeeellleeeelllleeee amennnnnnnn haleluyaaaaaa,,,, bless you all more and more ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @Biniyam_Adisu
    @Biniyam_Adisu Рік тому +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ! ድንቅ ህብረ ዜማ❤ ድንቅ ዝማሬ! ተባረኩ!

  • @ruthgenenetesfaye1152
    @ruthgenenetesfaye1152 Рік тому +1

    🙆🙆🙆Geta eyesus🙆 Tsega beztolachihual...enkuan serachihut🙏🙏🙏

  • @Lidetmekonnen
    @Lidetmekonnen Рік тому +4

    bless you guys 😘😘😘😘😘😘

  • @asheawaje7700
    @asheawaje7700 Рік тому +8

    በዘመነቻሁ በወጣትነታችሁ ሁል ጊዜ ጌታ እስኪመጣ ወይም እናንተ ወደ ጌታ እስክትሄዱ #በህይወታችሁ ሁሉ ማምለክ ይሁንላችሁ😍 #በበጉ_ሰርግ አንዳችን ሳንታጣ ማምለክ ይሁንልን🙏 ናሆሜ(የከተማችን ትንሹ ዴቭ ዜማ) ጌታ ከአንተ ጋር ነው ትወርድ ዘንድ አይቻልህም❤

    • @nahommeseleofficial
      @nahommeseleofficial  Рік тому

      Amen dear Asheye Ewnet new enwerd zend ayechalnem!

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Рік тому

      አስደናቂ የህይወት ምስክርነት Binyam Petros
      ua-cam.com/video/vSzFBENdTlE/v-deo.html

  • @meseret5776
    @meseret5776 Рік тому +2

    የእኔ እየሱስ አንተ በሴት እና በወንድ ልጆችህ በትውልድላይ ደምቀ ታይ ❤🙏❤

  • @DinkDidimos9720
    @DinkDidimos9720 8 місяців тому +1

    Ye ewnet ❤I can't explain about this glory so amezing😮

  • @dawutibekele5114
    @dawutibekele5114 Рік тому +1

    Amen 😢🎉❤

  • @lelichyohi9878
    @lelichyohi9878 Рік тому +1

    AMEN...kibir le geta ..elelelele

  • @niftalemdinku4024
    @niftalemdinku4024 Рік тому +1

    Naziye tsegaw ahunm yebizalachu bebizu beritulin ❤❤❤

  • @samsonassefa3872
    @samsonassefa3872 Рік тому

    😍😍😍😍😍😍😍😍 AMEN AMELAK NEKINA
    YOU ARE GOD😍😍😍😍

  • @LilyMilkiyas-zw9ji
    @LilyMilkiyas-zw9ji 8 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @bahrituwodajo3455
    @bahrituwodajo3455 Рік тому +2

    The original song is by our brother gospel veteran Paster Tamrat Haile. That you for the remix and bond the generation with the Holy Spirit ❤❤❤

  • @azeb2809
    @azeb2809 Рік тому +1

    አሜን የአባቴ ብሩካን አባታችን እግዚአብሔር ከላይ ሆኖ ሲመለከታችሁ እንዴት ደስ ይለው ተባረኩ እንዲሁ እየዘመራችሁ በቤቱ ለዘላለም ለምልሙ እየሱስ እስኪመጣ ያለ ነውር ነቀፋ ሆናችሁ ጠብቁት እየሱስ ይመጣል አሜን ጌታ ሆይ ና

  • @agerneshhusseinofficial9907
    @agerneshhusseinofficial9907 Рік тому +2

    ሀሌሉያያያያያያያ አሁሁሁሁ ክበር የኔ ጌታ

  • @milanmatiwos9276
    @milanmatiwos9276 Рік тому +4

    በእውነት ይህ መዝሙር ትልቅ መልዕክት ያለው ነው ። ከዚህ ህብረት ጋር በማገልገለ ትልቅ በረከት : ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ። ናሆም እግዚአብሔር ከዚህም በላ የቃሉን ብርሃን ይግለጥልህ

  • @dinkuyaikob5619
    @dinkuyaikob5619 Рік тому +2

    ዘመናቹ ይባረክ በጣም ነፍስን የምያረሰርስ መዝሙር ነው።

  • @hirutbogale9774
    @hirutbogale9774 Рік тому +1

    ተባረኩ ድንቅ ዝማሬ እንደዚህ አይነት ዝማሬ ነበር የናፈቀኝ

  • @natanimmediayoutube
    @natanimmediayoutube Рік тому +2

    Wow!

  • @ahavarecords5426
    @ahavarecords5426 Рік тому +4

    Our blessings🥰🥰 more grace🙌

  • @bemnetyalayu2208
    @bemnetyalayu2208 Рік тому +3

    ወንድሜ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እንባ እየተናነቀኝ ነው የሰማሁት ነፍስ ውስጥ ይገባል። አንተ ደግሞ ለተፈጠርክበት እየኖርክ ነው። ከዚህ በላይ ይብዛልህ love you more bro

  • @yonasnegasa4493
    @yonasnegasa4493 Рік тому +1

    Guddummaa Waaqayyoo akkasitti ol kaasuun akkam namatti tolaa!!!
    Eebbifamaa!❤

  • @edenbelay7141
    @edenbelay7141 Рік тому +3

    ከመቀመጫዬ እወርዳለሁ
    ከእግሮችህ በታች እሰግዳለሁ 🙏🙏
    ንጉስነቱን የምንረዳበትን ፀጋ ያብዛልን ተባረኩ 👍👍

  • @EDMJosephS
    @EDMJosephS Рік тому

    Please load more songs on UA-cam

  • @addisuterefe2328
    @addisuterefe2328 Рік тому +1

    አሜን ተባረኩ ድን ዝማሬ

  • @hasaddis
    @hasaddis 8 місяців тому

    Wow!!! God bless you all! ❤❤❤

  • @aklilumesfin4568
    @aklilumesfin4568 Рік тому +2

    በብዙ ተባራኩ በጣም ነዉ የሚያምረው ❤❤❤❤

  • @hirutgetachew
    @hirutgetachew Рік тому +1

    አሜን
    እግዚአብሔር ብቻውን ይመለክ!

  • @dawitgeshuna6841
    @dawitgeshuna6841 Рік тому +1

    ተባረኩ ❤❤❤

  • @mintesnotmilkanu2369
    @mintesnotmilkanu2369 Рік тому +4

    ከዘር ከቋንቋ የተዋጀን የእግዚአብሔር ልጆች አላማችን የአምልኳችንም ምንጭ እራሱ እግዚአብሔር ሆኖ እንደዚህ ከያለንበት ተሰብስበን በጋራ ስናመልክ ነብስም አልቀረልኝም ነበር። በዚህ ዓለም እንዲህ ካመለክነው በሚመጣው ዓለም እንዴት እናመልከው ይሆን?!
    ወንድሜ ናሂ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ከአን ጋር ይሁን🙏

  • @beleermiofficial8165
    @beleermiofficial8165 Рік тому +3

    Be bleesed nahome❤❤to bless us with ur incredible hardwork + what you done for God!

  • @hirutbogale8510
    @hirutbogale8510 Рік тому +4

    I can't stop listening💕💕💕

  • @wondimagegngezahegn8072
    @wondimagegngezahegn8072 Рік тому +4

    You guys really showing us Jesus through your worship. Nohom🥰🥰

  • @tayid4320
    @tayid4320 Рік тому

    Tebareku betam des yilal

  • @mihretengidawork4026
    @mihretengidawork4026 Рік тому

    I wish I would be one of you there🥲.

  • @yosefdeguofficial7803
    @yosefdeguofficial7803 Рік тому +3

    ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእግዚአብሔር ቤት ለምልሙ ❤❤❤

    • @CinemaEthiopa
      @CinemaEthiopa Рік тому

      አስደናቂ የህይወት ምስክርነት Binyam Petros
      ua-cam.com/video/vSzFBENdTlE/v-deo.html

  • @tsionalemu5448
    @tsionalemu5448 Рік тому +2

    God bless u All !!!

  • @netsanetfeleke8818
    @netsanetfeleke8818 Рік тому +1

    ነፍስን የሚያረሰርስ ድንቅ ዝማሬ! በብዙ ተባረኩ!

  • @tinebebtemesgen3900
    @tinebebtemesgen3900 Рік тому +1

    Only wow express😲

  • @sebesibemustefa1193
    @sebesibemustefa1193 Рік тому +2

    I love u my beloved brothers and sisters
    This is my childhood best song ❤

  • @samsonwolde2191
    @samsonwolde2191 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @zenebechshigute4094
    @zenebechshigute4094 Рік тому +1

    ጌታ ዘመንህን ያባርክ ናሆም🙏🙏

  • @bereket9892
    @bereket9892 Рік тому +1

    God bless you all

  • @itschadsson4872
    @itschadsson4872 Рік тому +2

    My choir is about to perform this in this month, what a blessing song

  • @lidiyafeleke552
    @lidiyafeleke552 Рік тому +3

    What a heavenly song??😭😭
    Bless you all❤

  • @kalcontrol385
    @kalcontrol385 Рік тому +2

    wow amazing song👍

  • @alamayepetros8914
    @alamayepetros8914 Рік тому +1

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @merontesfu340
    @merontesfu340 Рік тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 Рік тому +2

    Another blessing ❤🙏🔥

  • @omegatamrat9257
    @omegatamrat9257 Рік тому +1

    God bless you 👐❤❤

  • @MisganaDaniel-s6f
    @MisganaDaniel-s6f 28 днів тому +1

    እስ እግርህ ጣት...
    እግርህ በእቶን የነጠረ ናስ...
    I cant stand these verses in Bible and in this song. God bless you all and Mr Tamirat.

  • @henosadmasu9274
    @henosadmasu9274 Рік тому +2

    One of my favourite song!!! bless you all. Happy to see you @ፍራኦል an amazing musician!! keep on going brother.

  • @SelamPeace-k2l
    @SelamPeace-k2l 6 місяців тому +1

    Amen❤

  • @yosefgetta8694
    @yosefgetta8694 Рік тому

    Tebarekulign

  • @abenezerabera6414
    @abenezerabera6414 Рік тому

    Tebareku🥰🙏

  • @firehiwotkassahun9832
    @firehiwotkassahun9832 Рік тому +1

    Very great🙏🙏❤❤

  • @yomiyuwakuma5424
    @yomiyuwakuma5424 Рік тому +1

    amazing song God bless you

  • @fevenabebe679
    @fevenabebe679 Рік тому

    wow migerm nw geta abezito yibarekachu

  • @biniyamtadele3106
    @biniyamtadele3106 9 днів тому

    ድንቅ መዝሙር ግን እንደዚህ በህብረት የተሰራው ማራናታ ሚለው እስካሁን ለምን አልተለቀቀም

  • @bekalihgezahegn7030
    @bekalihgezahegn7030 Рік тому +1

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር
    ግን ከ4:50 ጀምሮ ግጥሙ አይሰማም የተሰማው ካለ reply

    • @nahommeseleofficial
      @nahommeseleofficial  Рік тому +1

      እግርህ በእቶን የነጠረ ናስ
      ድምፅህ ያስፈራል እንደ ውቅያኖስ
      የተሳለ ሰይፍ ከአፍህ ይወጣል
      ከቀትር ፀሐይ ፊትህ ያበራል

    • @bekalihgezahegn7030
      @bekalihgezahegn7030 Рік тому +1

      @@nahommeseleofficial thank you
      may God bless you all❤❤