Lemlem Hailemichael - Degemgem - ለምለም ሃይለሚካኤል - ደገምገም - Track 08 (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • Lemlem Hailemichael - Degemgem - ለምለም ሃይለሚካኤል - ደገምገም - Track 08 (Official Video)
    #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #Lemlem_Hailemichael #Degemgem #ለምለም_ሃይለሚካኤል #ደገምገም #habeshamusic #ethiopia #entertainment
    Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
    Google+: plus.google.co...
    Facebook: / nahomrec
    Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright©2019: Nahom Records Inc
    If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com
    #ethiopianmusic #Lemlem_Hailemichael #tizita #nahomrecordsinc #veronicaadane #abebaye #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
    #Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
    #elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
    #Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords

КОМЕНТАРІ • 323

  • @Berenta7
    @Berenta7 4 місяці тому +22

    እንደ አማራ የዚችን ልጅ ውለታ አልረሳም ምክንያቱም በዚህ ክፉ ጊዜ ወቅት አይታ በባለጊዜ ተፅዕኖ ወድቃ ወዳጅነቷን አልደበቀችም ወይም አልካደችም። ድምፅሽ ይባረክ ውድ እህታችን!

    • @ውባለምጎጃሜዋ
      @ውባለምጎጃሜዋ 4 місяці тому +3

      ይመሰለኛል ወላጆቿ አማራ ናቸው ምክንያቱም በሁሉም ኦሮሚያ ክልል ብዙ አማራዎች አሉ የእሷም ቤተሠቦች እደዚያ ናቸው ብየ ነው የማሥበው 🥰

    • @siyalfwazafikir0683
      @siyalfwazafikir0683 4 місяці тому

      ​@@ውባለምጎጃሜዋ enem endeza new yemimeslegn

    • @Berenta7
      @Berenta7 4 місяці тому

      በማንነቷ እንዳልሺው ሊሆን ይችላል። እሱም ቢሆን ስንቱ ባንዳ እንደ ካደን አውቃለሁና ለእሷ ያለኝን ክብር አይለውጠውም

    • @alemayehukunath7672
      @alemayehukunath7672 3 місяці тому

      ሰዎች ይግባቺሁ እሷ የምትዘፍነው ስለናንተ ኣማራነትና ኦሮሞነት ምናምንቴ አይደለም ስለ በሃሏ ስለ አንድ ክፍል ሀገራ ሰለ ፍቅራ ነው የምትዘፍነው

  • @Peda_4444
    @Peda_4444 4 місяці тому +36

    ይቺ ልጅ ስትዘፍን አንጄቴን ታርሰዋለች!! አበጥራ ነው የምትዘፍነው!!! የድምፇ ጥራት ወደር የለውም!! Exceptionally exceptional!!

    • @derejewondimu4211
      @derejewondimu4211 4 місяці тому

      how come this much word music and voice sound like this now wisdom get the right place keep it up

  • @Herowars_cc
    @Herowars_cc 4 місяці тому +80

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።💚💛❤️

    • @sggrhrh9177
      @sggrhrh9177 4 місяці тому

      አሚንንንን🤲🤲

    • @Herowars_cc
      @Herowars_cc 4 місяці тому

      @@sggrhrh9177 ለሁላችንም 🥰🥰🥰

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 4 місяці тому +28

    ዋው ነው በክሊፕ ቢሆን ደግሞ ይበልጥ ዋው ነበር ጎጄ አማራዬ 💚💛❤️❤️❤️❤️❤️

  • @HabtewoldDesalegn
    @HabtewoldDesalegn 4 місяці тому +45

    😢ግን ምን ይሆን ያንቺ ስም እያደር ይገናል
    ትንሹም ትልቁም ጎጃም 💔ጎጃም ይላል ያዝ እንግዲህ አማራዬ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @UmiAbdurahman
    @UmiAbdurahman 4 місяці тому +32

    ሰጋጅም፣ቀዳሽም
    አራሽም
    ተኮሽም
    ነጋሽም
    Amhara king of king❤

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 4 місяці тому +46

    ያዝ እንግዲህ ጎጄ Her voice is beautiful and calm. Good luck to our beautiful singer❤❤

  • @SelamYitayew
    @SelamYitayew 4 місяці тому +16

    ያገረሻል እንጂ እያለ ቅር ቅር መች ይተዋል እንዲህ የአምባው ዙሪያ ፍቅር ጎጃምዬ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስልኝ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊

  • @alex1992-Lij
    @alex1992-Lij 4 місяці тому +60

    የዚህ ዘፈን ስህተቱ ማለቁ ብቻ ነው❤❤!!

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 4 місяці тому +7

    ወቅቱን የጠበቀ አጋጣሚ አማራ ጎጃም አራሽ ተጎሽ ነጋሽ ተጨምሮበታን በኛ ትውልዲ አራቱም ማአዘን አማራ እንዳለቀስክ አቀርም ቀን አለ ቀና ትላለህ

  • @melmeja
    @melmeja 4 місяці тому +44

    ጎጄ መሬ ነው ፤ ላመነበት ሟች ለቃሉ ደሞ ታማኝ የሆነ የሰውነት ልኬት ነው!

  • @birhanemeskel3709
    @birhanemeskel3709 4 місяці тому +7

    እንዴዴዴዴ... ገና አሁን ነው ቲክቶክ ላይ አይቸው ሙሉውን ፍለጋ ስዳክር ምርጥ ስራ ነው ለምለም 💚💛❤ 💪💪💪

  • @birhanughashaw3245
    @birhanughashaw3245 4 місяці тому +10

    ግሩም ነው አንቺ ደርባባ ወርቅ የሆንሽ ልጅ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
    እያጣጣምነው ነው

  • @habtekida3997
    @habtekida3997 4 місяці тому +4

    እንኳን አርሶ ቆርሶ
    በፍቅር አጉራሹን
    ታፈራለች ጎጃም
    ቀዳሽ ተኳሹን።
    ለሙዬ ይቅናሽ ክበሪልን😘

  • @hailuwosen9648
    @hailuwosen9648 4 місяці тому +6

    አቦ ይመችሽ በጣም ያበደ ነው።❤❤❤❤❤❤❤❤ ያዝ እንግዲህ ባለ ሀገሩ

  • @BLUE-kj7hy
    @BLUE-kj7hy 4 місяці тому +4

    የታላቁ ጊውን አባይ ና ጣና ባለፀጋ ሀገር ጎጃም :::ያዝ እንግዲህ

  • @Damotew-qv8fw
    @Damotew-qv8fw 4 місяці тому +3

    Goje Satenaw,arenzaw & Libe mulu ,kitit yale hamotu & yefikir hager 😍😍😍😍

  • @NuhaminYeshiwas-i1x
    @NuhaminYeshiwas-i1x 4 місяці тому +11

    በስማም ድምፅ መልካም እድል ❤❤❤❤

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 4 місяці тому +4

    የድምፅሽ ቃና ልዩ ነው።❤🌹
    ሁሉም ዘፈኖችሽ ገራሚ ናቸው።
    እንደተለፋባቸው ያሳብቃሉ።
    ለጆሮአችን የሚመጥን ነገር ስለሰጠሽን እናመሰግናለን።

  • @allinoneethiopia5414
    @allinoneethiopia5414 4 місяці тому +19

    ለምለሟ ለለምለሟ ጎጃም ያበረከተችው✌️
    Thankyou!
    Good luck

  • @melkamubelaynehtube
    @melkamubelaynehtube 4 місяці тому +9

    Yihe clip yiseralet lemye❤🙏🙏🙏

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 4 місяці тому +3

    ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulewerk7789
    @mulewerk7789 4 місяці тому +3

    ዋው ግሩም የሆነ ስራ ነው ኣማራ ኣራሽ ተኳሽ ቀዳሽ ጀግና ህዝብ ድል ለፋኖ⛪️🕌 💪💪❤❤❤

  • @ebstv_fan
    @ebstv_fan 4 місяці тому +4

    የአማራ ሞት ይቁም!!!💚💛❤

  • @helensema7904
    @helensema7904 4 місяці тому +2

    ❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @YaredMulualem-qc5qr
    @YaredMulualem-qc5qr 4 місяці тому +6

    የማደንቃት ወጣት ድምፃዊ ጀግና ትችያለሽ

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 4 місяці тому +3

    ይመችሽ አቦ ድምፅ እንደዚህ ነው እንጅ
    አለኝ ከቃልም ቃል
    አለኝ እምነት አለኝ
    አለኝ ከልክም ልክ
    አለኝ ወዳጅ አለኝ💚💛❤

  • @machjchdiy4915
    @machjchdiy4915 4 місяці тому

    አንተነህ ወራሽ እና ወንደሰን ይሁብ ግን ጎጃምኛን ይከሽኑታል አይገልፀውም። ትችላላችሁ!!

  • @netsanetyibelital-lk3db
    @netsanetyibelital-lk3db 4 місяці тому +5

    ዋው ሪከርድ መስበር ያለበት ሙዚቃ ነው

  • @hannayene9846
    @hannayene9846 4 місяці тому +2

    ለምለም የኛ ውስጥ የማይረሳ አሻራ ጥላችሁ ነው ያረፋችሁት ያኔ ።እውነት ሁላችሁም ትችላላችሁ ፣በርቺ የኛ ጀግኒት !!!!!

  • @solomonkebede9024
    @solomonkebede9024 4 місяці тому +2

    Arreee uuuuu yilleyal betam thanks konjo for your super music

  • @Ethiopiantiktokpage
    @Ethiopiantiktokpage 4 місяці тому

    ua-cam.com/video/Ox-ttsz0WpY/v-deo.htmlsi=tNOAfN1hoXvvvSuR
    👆አዲሱን የለምለም ኦሮምኛ ሙዚቃ ያዳምጡ 👆

  • @kingofAmhara
    @kingofAmhara 4 місяці тому +12


    ታፈራለች ጎጃም
    ቀዳሽ ተኳሹን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asfawnigussie1255
    @asfawnigussie1255 4 місяці тому

    Ye Balen enjera beltesh adgesh, yemitamogishiwu gin ye Gojamun degami/ digimtegna newu. Wuleta-bis "qonjowa" Zeregna/ gotegna malet anchi nesha. Yet alle sile Bale? Ye Safari mechereshaw yehe newu.

    • @AsnakeSinesibhat
      @AsnakeSinesibhat 4 місяці тому +1

      የጠባብ መጨረሻም ይህ ነው፣ አስተሳሰቡ ከተተፋ ምራቅ ርቀት በላይ የማይሄድ!

  • @Elias44475
    @Elias44475 4 місяці тому +1

    በየኛ ፕሮግራም ሚሚ በሚለው ስምሽ, ጎጃም ገጠር ውስጥ በ FM 96.9 እሰማሽ ነበር, እጅግ ነው ምወድሽ!

  • @etayen-
    @etayen- 4 місяці тому +2

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።❤💛💚

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz 4 місяці тому +8

    ድል ለፋኖ!

    • @B2D3
      @B2D3 4 місяці тому

      ፋንዶ ተነፋ

  • @abebezenebe3217
    @abebezenebe3217 4 місяці тому +3

    ለምለም ስላወኩሽ ደስተኛ ነኝ ምርጥ ሥራ በርቺ

  • @SisayTomas-tg8cl
    @SisayTomas-tg8cl 4 місяці тому +3

    በጣም ነው ምንወድሽ ለምዬ አሪፍ ስራ ነው 👏🥰👏

  • @abinetsatenaw8587
    @abinetsatenaw8587 4 місяці тому +1

    ❤❤❤የልቤ ላይ መውደድ መነሻ መድረሻ❤❤❤
    ❤❤❤ጎጃም አይደለም ወይ ያካላቴ ጋሻ❤❤❤

  • @hermitube8470
    @hermitube8470 4 місяці тому +1

    ሁላችንም እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ሀገራችን ሰላም ያደረገልን በጣም ምርጥ ሰራ ነው ለምለም በርቺ 💚💛❤️

  • @yitunegnhasu4039
    @yitunegnhasu4039 4 місяці тому +1

    እንኮን አርሷ ጎርሷ በፍቅር አጉርሹ ታፈራለች ጎጃም 💙💙💙💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅🔥🔥🔥✊✊✊✊

  • @ManOman-hg3oi
    @ManOman-hg3oi 4 місяці тому +2

    ጎጃም የዘሜ ሀገሬ አገሬ ጎጃም ❤❤❤❤❤

  • @B2D3
    @B2D3 4 місяці тому

    የቆምጫባው ሀገር ነሽ እንዴ salamii

  • @KingEthiopia-n8t
    @KingEthiopia-n8t 4 місяці тому

    ይቺ ኦሮሞ እንዴት ትዘፍነዋለች ጎጃምኛን

  • @Abrsho
    @Abrsho 4 місяці тому

    በ ፌክ አካውንት ተለቆ እይታው ከናንተ በላይ ሆኗል እኮ

  • @hiareg-oz3ot
    @hiareg-oz3ot 4 місяці тому

    Yen wde enmesgnalen wddddddddd 🌴💅🏿🤌🙏

  • @SemiraAhmed-dn2xk
    @SemiraAhmed-dn2xk 4 місяці тому

    When i listen this music i was so exited . Very good her voice so nice .❤❤❤👍

  • @Adinew-xw7qf
    @Adinew-xw7qf 3 місяці тому

    የዚህን ክሊፕ ሙሉ ወጪውን ፋኖ ነው የሚሸፍነው።

  • @Aendys-wx8pb
    @Aendys-wx8pb 4 місяці тому +1

    የኔ ዉድ ያበደነዉ የድምፅሽ ለዛ እንደት ደስ ይላል ስራወችሽ ዉሉ ደስየሚሉናቼዉ በርች ለሚየ❤❤❤❤❤❤

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 3 місяці тому +1

    አይዞን ያልፋል ቀን ይወጣል

  • @temesgensview807
    @temesgensview807 4 місяці тому +1

    We need a video clip for it ❤❤❤

  • @KebronBewket
    @KebronBewket 2 місяці тому

    Gojjam yejgnaweche midere merte sera

  • @SamisonSami
    @SamisonSami 3 місяці тому

    እናመሰግናለን ውዷ አርቲስታችን ልዩ ነው ጎጃም ሙዚቃ ለሚያዳምጡት ቀርቶ ለአርቲስቶችም የማይጠገብ ሁሌም አዲስ ተናፋቂ ነው

  • @Jema3600
    @Jema3600 4 місяці тому

    ክሊፑ ስራ ጎጃም ደብረማርቆስ ላይ በቀዳሚነት እንሳተፋለን!!

  • @AdmiringHermitCrab-gv6cc
    @AdmiringHermitCrab-gv6cc 4 місяці тому

    ገራሚ ስራ ነው ልክ እንደወይን ቆይቶ የተለቀቀበት ምክኒያት ስሰማው ገባኝ በቃ ይጣፍጣል አይሰለችም ግጥም በሙዚቃ ትጠላለ ቅንብር ሚክስንግ ኤዲተር የሁሉ ብቃት የታየበት በዚ አልበም የኤሊያስ መልካ ስራም አለበት ነብስህን በገነት ያኑረው

  • @yaredadugna9824
    @yaredadugna9824 4 місяці тому

    ለምለምየ ይህን ሙዝቅ በክሊፕ እንደምሰሪልን እንጠብቃለን
    ለዚህ ድንቅ ሙዚቃ ከወገቤ ጎንበስ ብየ አመሰግንሻለሁ

  • @twingamers2133
    @twingamers2133 4 місяці тому +1

    Love your golden voice ,thank you for your gift!!!!

  • @melessesinshawalamnie9960
    @melessesinshawalamnie9960 4 місяці тому +1

    ተባረኪ እህታችን!!!!
    ያዝ እንግዲህ ነፍጠኛው ጎጄ!!!

  • @Negus-w8h
    @Negus-w8h 4 місяці тому

    እውነትም ቀዳሽ ተኩዋሽ 😄 ለዛ እኮ ነው ቄሱና ወንበደውን መለየት ያቃተን

    • @jerrysalem1115
      @jerrysalem1115 4 місяці тому

      እከካም ነህ

    • @ቢኒያም-ፀ8ወ
      @ቢኒያም-ፀ8ወ 4 місяці тому

      ኮተተታም ተቃጠሉ በቅናት ጎጄ ሳተናዉ ያስቀዝንሀል 😂😂😂😂

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 3 місяці тому +1

    ድል ለመላው አማራ ህዝብ❤❤❤

  • @TadesseMule
    @TadesseMule 4 місяці тому +1

    ለምለም ምን እደምልሽ አላቅም ብቻ ኑሪልይ ስወድሽ ቆንጆ ስራ ❤❤❤❤

  • @DANIELA0909d
    @DANIELA0909d 4 місяці тому +1

    Really it is one of best music 2024

  • @AgreZewide-pq7zp
    @AgreZewide-pq7zp 4 місяці тому

    አለኚወዳጅየኮራየደራቆንጃአባባል

  • @HewotMuch
    @HewotMuch 14 днів тому

    Maryamen betam nw yewededekut😢

  • @YonasBana
    @YonasBana 4 місяці тому +1

    አብዝቸ ወደድኩሽ ❤❤❤ ዳዊትሽን ባረገኝ ለምለሜ

  • @tilksewshiferaw1744
    @tilksewshiferaw1744 4 місяці тому +1

    ዋው ሊሊ 🙏🙏🙏
    ክሊፑን መቼ ነው ምትሰሪው

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 4 місяці тому

    የአንተነህ ወራሽና የወንድሰን ውሂብ እጅ የነካው ስራ እኮ በቃ! 👌👌👌👌👌👌 ለምለምዬዬዬዬዬዬ ስላንቺ ቃል የለኝም!.🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kalkidanmekoyakal9594
    @kalkidanmekoyakal9594 4 місяці тому +1

    ቀዳሽ ተኳሹን ❤❤❤❤
    👍👍

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 4 місяці тому

    We're expecting a music video with breathtaking scenes for this bomb of song 💥💥💥 Lali 💖💖💖 you surprised us for who knew Gojam could be sung in a sweet Angelic voice ✨🎶✨ while maintaining its strong hyped tempo great for Eskista 💃🕺 particularly the signature style "Enketket" 👯‍♀️

  • @ewunetukibret7967
    @ewunetukibret7967 4 місяці тому

    God bless u and ur child lelem h/michael

  • @assemtesfawayelle9813
    @assemtesfawayelle9813 4 місяці тому

    Thsi is by far better than Pente \Chifera

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow 3 місяці тому

    ዋውውው ማነቱን ነው የገለሺው ክበሪልኝ የልጆችሽ እናት ያርግሺ❤❤

  • @fikereseb
    @fikereseb 4 місяці тому

    dawit debami new ke amlak yetarke

  • @amelkachtube942
    @amelkachtube942 4 місяці тому +3

    ምርጥ ነዉ ለምለማችን ❤❤❤

  • @DeraMan-tt5zg
    @DeraMan-tt5zg 4 місяці тому +1

    ምርጥ ስራ👌👌👌❤

  • @yilmakassiedikaw9012
    @yilmakassiedikaw9012 3 місяці тому

    Kiduse Lallibella kefe yaregesh fetarie abezeto yibarkesh

  • @negedetobia
    @negedetobia 4 місяці тому +1

    ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ድምፅሽ አንደኛ ለምለምዬ

  • @HaseneMuslahe
    @HaseneMuslahe 4 місяці тому

    የጎጀየ ልጅ አዴት ልጅ ናት???

  • @Mengsitu
    @Mengsitu 4 місяці тому

    ጂሯችን ፈወሸስ አገኚ

  • @Befikiru368
    @Befikiru368 3 місяці тому

    በ clip ቢሆን ታየኝ

  • @samu2673
    @samu2673 4 місяці тому

    Congratulations!!! ምርጥ አልበም ነው።

  • @abebebekele6264
    @abebebekele6264 4 місяці тому

    goood music

  • @ኮስትር7358
    @ኮስትር7358 4 місяці тому

    video ስሪበት በጣም አሪፍ ያበደ ዘፈን ነው thank you from amhara, gojame

  • @mariamawetdegineh9294
    @mariamawetdegineh9294 4 місяці тому

    ዛሬ አያስርሽም ነገ ከዚም ወራት ሲቆጠር ጠብቂ ከዚህ ሀገር ውጪ ከቻልሽ ዘፍንሽን ወድጀዋለሁ❤❤❤❤❤❤

    • @LulaKuwait-ni6dl
      @LulaKuwait-ni6dl 4 місяці тому

      እኔ እራሱ እያሰብኩ ነበረ አላህ የጠብቃት

  • @MiskrAzmeraw
    @MiskrAzmeraw 4 місяці тому

    እና የኔ ነፍጠኛው እና እኔ ጭሰኛው አሉሁ የከተማው አውደልዳይ

  • @jocoffeebdr1413
    @jocoffeebdr1413 4 місяці тому +1

    አይ ጎጄ❤️❤️

  • @Yoni-dp6nf
    @Yoni-dp6nf 4 місяці тому

    አለኝ ሰው ከ ባሌ

  • @kiamar7388
    @kiamar7388 4 місяці тому

    ትችያለሽ ቆንጂት

  • @EmebetEmebet-ve8lz
    @EmebetEmebet-ve8lz 4 місяці тому

    ጉጃምየ ቀብሪሪዉ

  • @yitunegnhasu4039
    @yitunegnhasu4039 4 місяці тому +1

    ጎጂየ ወለላው💙💙💙💙

  • @SaidMohamed-sv1eb
    @SaidMohamed-sv1eb 4 місяці тому

    አጀቴን በላሽዉ

  • @melessesinshawalamnie9960
    @melessesinshawalamnie9960 4 місяці тому

    ኤጭ ለምንድን ነው አጭር የሆነብኝ!!!

  • @yitunegnhasu4039
    @yitunegnhasu4039 4 місяці тому +1

    ግሩም ነው በጣም ደስ ይላል💙💙💙💙💙💙

  • @mirazhran77
    @mirazhran77 4 місяці тому +1

    lemlem , i always love, respect you 💚💛❤

  • @getachewfenta4567
    @getachewfenta4567 4 місяці тому

    ቀዳሽም ተኳሽም❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @DagimMekite
    @DagimMekite 4 місяці тому

    ዋዉ እዉነትም ደገምገም። ለጆሮ የሚመጥን ስራ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @yosefaragaw2936
    @yosefaragaw2936 3 місяці тому

    Yene konjo afe kuret yibelelesh

  • @yenehungidyelew4991
    @yenehungidyelew4991 3 місяці тому

    ቀዳሽና ተኳሽ

  • @adebabaygebre
    @adebabaygebre 4 місяці тому

    ዉብ ድምፅ