🛑 የውሻ ስጋ የሚሸጠው ወጣት

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 6

  • @እሙቢላል-ከ3ቸ
    @እሙቢላል-ከ3ቸ 5 місяців тому

    ለወሬ መቸኮል ምናለበት ተረጋግታችሁ አጣርታችሁ ብታወሩ አገሬ ኮቻየ አላህ ከምቀኛ ይጠብቅሽ ስሟን ለማጠልሸት የምትሮጡት ነገር

  • @hayatsid71
    @hayatsid71 5 місяців тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን እንኳን ደህና መጣህ ማሜ የውሻ ሰጋ 😢ዘንደሮ የሀገራችን ወጣት ነው ሰራቶ መብላት አይሻልም ሱብሀን አላህ አላህ ይጠብቅን

  • @Afiya-Gonderawa
    @Afiya-Gonderawa 5 місяців тому

    አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንኳን ደና መጣህ ማሜዋ ጉድ በል ጎንደር መኖር ደጉ ስንቱን ያሳየናል ራሱ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ከንደዚህ አይነት የወረደ ስራ ይጠብቀን ለማየትም 🙈

  • @ጀሚላዩቱብ-ፈ5ቈ
    @ጀሚላዩቱብ-ፈ5ቈ 5 місяців тому

    ማሜ ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂዐበረካትሁ አህለን እን ኳንደህናመጣህ አይይ ጉድመጣብን ዘነድሮ ኧረ 😢😢😢 ያሳዝናል የፈለገ ኖሮብወ ደድ የውሻሰጋ ቱቱ

  • @ጀሚላዩቱብ-ፈ5ቈ
    @ጀሚላዩቱብ-ፈ5ቈ 5 місяців тому

    ወላሂ ይዘገ ንናል ለማየት ኡፍፍፍ

  • @MameDesiye
    @MameDesiye 5 місяців тому

    ወረኛ በደንብ አታሠየንም