Mame kocha  ማሜ ኮቻ
Mame kocha  ማሜ ኮቻ
  • 194
  • 462 647

Відео

ROCKY RABBIT DAILY COMBO //AUGUST 22
Переглядів 5514 днів тому
ROCKY RABBIT DAILY COMBO //AUGUST 22 ሁላችሁም በትርፍ ጊዜአችሁ ብትጫወቱት አሪፍ ኤርድሮፕ ነው ቀጣይ ስለ rockyrabbit ሙሉ መረጃ ይዠላችሁ እመጣለሁ ሊኩን በቴሌ ግራም ቻናሌላይ ያገኙታል ገብታችሁ መጫወት ትችላላችሁ t.g t.me/Mamekochatube
🛑 ውሻ በመግደል የውሻ ቆዳውን ሲገፍ የተገኘው ልጅ የአዕምሮ ታማሚ ሆኖ ተገኘ /ፖሊስ አጣርቶ ለህዝቡ ውጤቱን ይፋ አደረገ/ህዝቡ እፎይታ አግኝቷል
Переглядів 50428 днів тому
ውሻን በመግደል የውሻ ቆዳ በመግፈፍ ላይ ሳለ የተያዘው ወጣት የአዕምሮ ታማሚ መሆኑን ፖሊሥ አገኘሁት ባለው መረጃ ለህዝቡ አሣወቀ ቀጣይ ወደአማኑኤል ሆስፒታል በመውሰድ ለማረጋገጥ ዝግጅቴን ጨርሻለሁ አለ ፖሊስ #mamekocha #mametube#abelbirhanuየወይኗልጅ t.g gerup 👉t.me/yekochalejoch t.g 👉 t.me/Mamekochatube tiktok 👉mame_kocha2
🛑 የውሻ ስጋ የሚሸጠው ወጣት
Переглядів 302Місяць тому
ውሻን በመግደል የውሻ ስጋን ለህዝቡ ለመሸጥ ሲሞክር የተያዘው ውጣት !ይህንን አጸያፊ ተግባር ለመፈጸም ምን ገፋፋው መልሱን ለእናተ ትቸዋለሁ #mamekocha #mametube #abelbirhanuየወይኗልጅ
🛑 ከኮንቦልቻ እስከ ደሴ ያለውን ጠመዝማዛ የሀረጎ መንገድ /በባህል ጨዋታ አዋቂውና የወሎ ሠርግ አድማቂው ካሳው ሁሴን ቀረርቶና ሆና
Переглядів 826Місяць тому
በጉዞ ማሥታዋሻየ ከወሎ ኮንቦልቻ እስከ ደሴ ያለውን የሀረጎ ጠመዝማዛ መንገድ በባህል ዘፈንና ጨዋታ በሚታወቀው እንድሁም በየሠርጉ በሆታና ከመከም ዘፈን የሚያደምቅልን ካሳው ሁሴን አልባቲ መረዋ ድምጽ ፈታ በሉበት #mamekocha #የገጠርሰርግ #wollomusic #habesha ውድ የቻናሌ ቤተሠቦች ይህንን ቪድዮ ላይክ ሸር መማድረግ ለጓደኞቻችሁ እንድደርስ ትብብራችሁ አይለየኝ ለቻናሌ አድስ የሆናችሁ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ሸር ያድርጉ አመሠግናለሁ ቴሌግራም :👉 t.me/Mamekochatube tik tok :👉mame_kocha2
🛑በካሳው ሁሴን (አልባቲ)ባህላዊ የገጠር ዘፈን //ደሴ ከተማን ላስቃኛችሁ
Переглядів 316Місяць тому
በውሎ ኮንቦልቻ አካባቢ የሚዘወተር ባህላዊ የገጠር ሰርግ ዘፈን በካሳው ሁሴን (አልባቲ) እየተዝናናችሁ ከደሴ ፒያሳ እስከ ካራ ጉቶ ቧንቧውሃ ያለውን መንገድ ላሥቃኛችሁ ለዚህ ቻናል አድስ የሆናችሁ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ ቪድዮው ከተመቻችሁ ላይክ ሸር እንድሁም ያላችሁን ሃሳብና አሥተያነት በኮሜት መስጫው ላይ በማሥቀመጥ ቪድዮው ከብዙዎችጋ እንድደርስ ቀናነታችሁ አይለየኝ #mamekocha #wollomusic #የገጠርሰርግ #mametube ባህላዊና የገጠር ሰርግ ዘፈንና ጭፈራ ከነሙሉ ባህሉ ለምትፈልጉ በቴሌግራም ቻናሌ 👇👇 t.me/Mamekochatube tiktok👇👇 mame_kocha2
ለአሰራር ቀላል የሆነ ብዙ ወጭ የማይጠይቅ የቡሰንቡሳ አሰራር ሞክሩት ቤተሠብ
Переглядів 653Місяць тому
ለአሠራር ቀላል የሆነና ብዙ ወጭ የማይጠይቅ የቡሰንቡሳ አሰራር ውድ ቤተሠቦቸ የተለየ የምግብ አሠራር ያላችሁና ቪድዮ ሰርታችሁ በዚህ ቻናል እንድለቀቅና የቻናላችሁ ሊክ ድስክርብሺን ቦክስ ላይ አስቀምጠን ሰብስክራይብ እንድደረግላችሁ የምፈልጉ በውስጥ አዋሩኝ አመሠግናለሁ የኔ መልካም 👇👇 youtube.com/@user-os8ln1lm8u?si=cARmNPPw1ZjxlvXo በቴሌግራም አዋሩኝ 👇 @mame_kocha
ካገቡ አይቀር እንደዚህ ነው /ምንኛ መታደል ነው እናትህ ከጎንህ ቁጭ ብላ ስትድርህ ስትኩልህ (እናቱን የሚወድ ብቻ ይኮምት)
Переглядів 5583 місяці тому
ካቀቡ አይቀር እንደዚህ ባህልን ሳይረሱ ሲሆን በጣም ትዝታን የሚቀሰቅስ ማራኪ ሰርግ ይሆናል በዛ ላይ ካፒቴን አህመድ መሃመድ አባድር በጥፍር ቆረጣው ወቅት እናቱ ከጎኑ ቁጭ ብላ በሚያምር ሁኔታ ፕሮግራሙ ተካሂዷል እረጅም እድሜ ለእናቶች #mamekocha #የገጠርሰርግ #music #habesha #mametube
ኮንቦልቻ ኢንዱስትሪ ፖርክን በወፍ በረር ላሥጎብኛችሁ
Переглядів 8543 місяці тому
የኮንቦልቻ ኢንዱስትሪ ፖርክን በተወዳጁ የማሲቆ ተጫዋች እንድሪስ ሀርቡ ጋ ፈታ በሉ #የገጠርሰርግ #mamekocha #music #wollomusic #mametube
ተወዳጁ እና አንጋፋው የማሲንቆ ተጫዋች #እንድሪስ ሀርቡ በካፒቴን አህመድ አባድር #ሰርግ ላይ የተጫወተው ገራሚ መሠንቆ ጨዋታ
Переглядів 10 тис.3 місяці тому
ተወዳጁ እና አንጋፋው የማሲንቆ ተጫዋች #እንድሪስ ሀርቡ በካፒቴን አህመድ አባድር #ሰርግ ላይ የተጫወተው ገራሚ መሠንቆ ጨዋታ
ኡመር ዘሙየ ያበደ ሆታ #ኡመር #ዘሙየ ዘፈን ብቻ ሳይሆን ሆታም ላይ ጎበዝ ነው
Переглядів 1,1 тис.3 місяці тому
ኡመር ዘሙየ ያበደ ሆታ #ኡመር #ዘሙየ ዘፈን ብቻ ሳይሆን ሆታም ላይ ጎበዝ ነው
🛑 በእናቱ ሰፕራይዝ ተደረገ #ካፒቴን አህመድ አባድር በጥፍር ቆረጣ ፕሮግራሙ ላይ እናቱ ሰፕራይ አደረገችው
Переглядів 7703 місяці тому
🛑 በእናቱ ሰፕራይዝ ተደረገ #ካፒቴን አህመድ አባድር በጥፍር ቆረጣ ፕሮግራሙ ላይ እናቱ ሰፕራይ አደረገችው
እንድሪስ ሀርቡ
Переглядів 4,8 тис.3 місяці тому
እንድሪስ ሀርቡ
ሰውን ያነጋገረው የካፒቴን አህመድ መሀመድ (አባድር ) ቀውጢ ሰርግ #ወደ ሴቷ ሙሽራ ቤት ሲገቡና ሲወጡ በጭፈራ ቀወጡት
Переглядів 5883 місяці тому
ሰውን ያነጋገረው የካፒቴን አህመድ መሀመድ (አባድር ) ቀውጢ ሰርግ #ወደ ሴቷ ሙሽራ ቤት ሲገቡና ሲወጡ በጭፈራ ቀወጡት
🛑ወሎየው #ካፒቴን አህመድ አባድር በሰርጉ ቀን ላይ ታዳሚውን አስጨፈራቸው
Переглядів 4883 місяці тому
🛑ወሎየው #ካፒቴን አህመድ አባድር በሰርጉ ቀን ላይ ታዳሚውን አስጨፈራቸው
ባህሉን የጠበቀ የወሎ የገጠር ሰርግ ሆታ እና ቀረርቶ
Переглядів 4094 місяці тому
ባህሉን የጠበቀ የወሎ የገጠር ሰርግ ሆታ እና ቀረርቶ
የመንዙማው ንጉስ ሸህ ሁሴን ማህድህ በኮንቦልቻ ከተማ የኢድ አልፈጢር በዓልን በተክቢራ አደመቁት
Переглядів 7705 місяців тому
የመንዙማው ንጉስ ሸህ ሁሴን ማህድህ በኮንቦልቻ ከተማ የኢድ አልፈጢር በዓልን በተክቢራ አደመቁት
1445ኛው የኢደልፈጢር በዓል በኮንቦልቻ ከተማ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ
Переглядів 3335 місяців тому
1445ኛው የኢደልፈጢር በዓል በኮንቦልቻ ከተማ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ
mame tube (ማሜ የዱባዩ )ዛሬ ተዘዉጇል ❤ማሜ & ሠሙቲ መብሩክ ብያለሁ እንኳን ደስ አላችሁ ❤ዉለዱ ክበዱ
Переглядів 40 тис.6 місяців тому
mame tube (ማሜ የዱባዩ )ዛሬ ተዘዉጇል ❤ማሜ & ሠሙቲ መብሩክ ብያለሁ እንኳን ደስ አላችሁ ❤ዉለዱ ክበዱ
🛑ያበደ የገጠር ባህላዊ ሰርግ ጭፈራ እና #ከመከም ዘፈን
Переглядів 1,9 тис.8 місяців тому
🛑ያበደ የገጠር ባህላዊ ሰርግ ጭፈራ እና #ከመከም ዘፈን
ገራሚ የወሎ ቃሉ ባህላዊ የገጠር ሰርግ ጨዋታ #የጫጉላቤት ጭፈራና ጨዋታ
Переглядів 5769 місяців тому
ገራሚ የወሎ ቃሉ ባህላዊ የገጠር ሰርግ ጨዋታ #የጫጉላቤት ጭፈራና ጨዋታ
የወሎ ኮንቦልቻ ኢንዱስትሪ ፖርክ እና ኤርፖርትን ጣዕም ባለው የገጠር ባህል ዘፈን ተጋብዛችኋል
Переглядів 3189 місяців тому
የወሎ ኮንቦልቻ ኢንዱስትሪ ፖርክ እና ኤርፖርትን ጣዕም ባለው የገጠር ባህል ዘፈን ተጋብዛችኋል
🛑ያበደ ባህላዊ የቃሉ #የገጠር ሰርግ ጭፈራ እና ሆታ ❤በትዝታ የሚመልስ ገራሚ ጭፈራ
Переглядів 52310 місяців тому
🛑ያበደ ባህላዊ የቃሉ #የገጠር ሰርግ ጭፈራ እና ሆታ ❤በትዝታ የሚመልስ ገራሚ ጭፈራ
ውብ የሆነ ያገርቤት #የገጠርሰርግ ሰርግ ጭፈራ እና ሆታ
Переглядів 1 тис.10 місяців тому
ውብ የሆነ ያገርቤት #የገጠርሰርግ ሰርግ ጭፈራ እና ሆታ
ትዝታ የሚቀሰቅስ ገራሚ የወሎ ተሁለደሬ ባህላዊ የገጠር ዘፈን ጨዋታ
Переглядів 39911 місяців тому
ትዝታ የሚቀሰቅስ ገራሚ የወሎ ተሁለደሬ ባህላዊ የገጠር ዘፈን ጨዋታ
ትዝታ ቀስቃሽ የወሎ የባህል የገጠር ዘፈን
Переглядів 7 тис.11 місяців тому
ትዝታ ቀስቃሽ የወሎ የባህል የገጠር ዘፈን
አንጋፋው የማሲንቆ ተጫዋች እንድሪስ ሀርቡ ክፍል ሁለት
Переглядів 2,2 тис.11 місяців тому
አንጋፋው የማሲንቆ ተጫዋች እንድሪስ ሀርቡ ክፍል ሁለት
Natty zemene ( ናቲ ዘመኔ )የሟህሙድ አህመድን እና የጥላሁን ገሰሰን ሙዚቃ በሚገርም ብቃት በመድረክ ላይ ተጫወተው
Переглядів 139Рік тому
Natty zemene ( ናቲ ዘመኔ )የሟህሙድ አህመድን እና የጥላሁን ገሰሰን ሙዚቃ በሚገርም ብቃት በመድረክ ላይ ተጫወተው
ትዝታ የሚቀሰቅስ የወሎ ቃሉ ዋሽንት (አህመድ ሁሴን ገመች)
Переглядів 11 тис.Рік тому
ትዝታ የሚቀሰቅስ የወሎ ቃሉ ዋሽንት (አህመድ ሁሴን ገመች)
አንጋፋው የማሲንቆ ተጫዋች እንድሪስ ሀርቡ አድስ ቪድዮ
Переглядів 17 тис.Рік тому
አንጋፋው የማሲንቆ ተጫዋች እንድሪስ ሀርቡ አድስ ቪድዮ

КОМЕНТАРІ

  • @zenatzebra1705
    @zenatzebra1705 23 години тому

    ማሻአላህ🎉🎉👏👏❤ተመልካቺ አታድረገን😂😂

  • @zenatzebra1705
    @zenatzebra1705 23 години тому

    ሳምሩ ❤❤❤አይይይ ትዝታ በሺታ ማነው ደኔ የገጠር ሰረግ የናፍቀው

  • @HassenYes
    @HassenYes День тому

    ምርጥ ያገር ልጆች ትዝታችን ሲመጣብን

  • @Alioumer-e7x
    @Alioumer-e7x 2 дні тому

    1234

  • @yasinMohamed-on6jl
    @yasinMohamed-on6jl 13 днів тому

    ዋዉ የሄን ማኛ ሰዉየ አባቴ ሞቶ ነዉ የሚወደዉ አንድሪስ ቀለቤ ያሉትኮ በጣም ተወዳጅ ስለሆነ ነዉ

  • @tesemakassa7970
    @tesemakassa7970 16 днів тому

    ቦረና ከተባለ የሳይንት የከላላ የወግዲ አንድ አይነት ባህል ነው

  • @user-ds9ls6rs6p
    @user-ds9ls6rs6p 16 днів тому

    ለወሬ መቸኮል ምናለበት ተረጋግታችሁ አጣርታችሁ ብታወሩ አገሬ ኮቻየ አላህ ከምቀኛ ይጠብቅሽ ስሟን ለማጠልሸት የምትሮጡት ነገር

  • @MituGoshu
    @MituGoshu 17 днів тому

    ዋዉ መሬ ነዉዴ ❤❤❤❤

  • @eyoab-rw7yp
    @eyoab-rw7yp 18 днів тому

    አንጋፋዉእድሜይስጥህ

  • @የትንሹእህት
    @የትንሹእህት 20 днів тому

    የኔቀን ናፈቀኝ ወላሂ ቀኑ አልሄድ አለኝ አይይይይይ 💔💔💔 ስደት😢😢😢😢

  • @user-os8ln1lm8u
    @user-os8ln1lm8u 20 днів тому

    ማሜ አሠላም አለየኩምወራህመቱላሂወበረ ካትሁ አህለንእንኳን ደህናመጣህ ክረምት ነውሣርቅጠሉን አሳየን ናፍቆናል እሰኪማነው እደኔክረምት የናፈቀው በኮሜት በላይክ ተናገሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉❤❤🎉🎉❤

  • @bai5879
    @bai5879 20 днів тому

    ማሜ አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለንጥሩነበር ግን ድምጽ የለውም በተረፈ ነበረች ታልን🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayatsid71
    @hayatsid71 20 днів тому

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ጥሩ ትምህራት ነው 👍

  • @user-os8ln1lm8u
    @user-os8ln1lm8u 20 днів тому

    ማሜ አሠላም አለየኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እንኳን ደህናመጣህ ጥሩአሳብነው እናመሠግን አለን በርታቀጣይ ❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉💖💖💖😍😍😍😍

  • @TamimaMohamed-cn5jw
    @TamimaMohamed-cn5jw 23 дні тому

    አረ ጉርዲሺን ከፍ አርጊዉ ባለ ጂንስ ጃኬት እና አንድ አይነት ሻርብ እና ጉርዲ የለበሺዉ

  • @MameDesiye
    @MameDesiye 23 дні тому

    ወረኛ በደንብ አታሠየንም

  • @user-dr1ui2zc5u
    @user-dr1ui2zc5u 23 дні тому

    ያዋሁ ወሎዬ ሰላም አላህ ያውርድልን ላሀገራችን

  • @habibaali1008
    @habibaali1008 24 дні тому

    ያገሬ ልጆች ይለያሉኮ ምድረ አምሳሁለት ልጅ በሚለው

  • @guenettekebede9112
    @guenettekebede9112 24 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤yagere leji indirise ❤❤❤❤

  • @TamimaMohamed-cn5jw
    @TamimaMohamed-cn5jw 25 днів тому

    ባለ ጂንስ ጃኬት ማሻአላህ እስልምናሺን.ጠብቀሺነዉ የምትጨዋቺዉ እኔ የገረመኝ ሴቶቺ ፀጉራቺሁን ለምን አዘለቃቺሁት ነዉ ፉሺን ነዉ ወላሂ ገረመኝ

  • @SultanAbdu-rx8us
    @SultanAbdu-rx8us 28 днів тому

    አረ ሰዎች ይችጅስ ጃኬትና ቢጫቀሚስ ጥቁር ሻርብ ያረገችልጅ በጭፈራዋ ብቻወድጃት ልሞትነዉ ለሷብየ ይሄን ዘፈን ስሰማነዉ እምዉለዉ

  • @user-jo1mx9pr5q
    @user-jo1mx9pr5q 29 днів тому

    ሙሄ እሬ ዘፈን ልቀቀው

  • @MohmedMohmed-x6q
    @MohmedMohmed-x6q Місяць тому

    2013 ከጁታ ጋ እየተዋጋን አዳምጠው ነበር 2014 ሀራ

  • @leylatube7000
    @leylatube7000 Місяць тому

    አሰላምአለይኩም አህለን ማሜ🎉🎉🎉

  • @user-os8ln1lm8u
    @user-os8ln1lm8u Місяць тому

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን ውደ ደሰሰይላል ጥሩአክባረነው አልሀምዱሊላህ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-ds9ls6rs6p
    @user-ds9ls6rs6p Місяць тому

    አላህየ አገራችን በመጥፎ ነገር ለማጠልሸት የሮጡትን ሁሉ ሂሳባቸውን ስጥልን ሲጀመር እደዚ አይነት ተንኮል ቢኖረው ኖሮ በጠራራ ፀሀይ ያደርግ ነበር??

  • @hayatsid71
    @hayatsid71 Місяць тому

    ማሻ አላህ በጣም ጠቃሚ የሆኑ አሰራራ እና ለየት ያል ሙያ ነው ሙያ ተጎራቤት እንደምባልው ብዙ ትምህራት እና እውቀትን አግኝተናል እናመሠግናልን

  • @user-px3ud2wf5f
    @user-px3ud2wf5f Місяць тому

    ❤❤❤

  • @amiratube
    @amiratube Місяць тому

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበራካቱሁ ሰላም ቤተሰብ ጤና ይስጥልኝ ውድ የዩቲዩ ብ ተከታዮች በሙሉ ይችን የምታነቡት በሰው ሀገር ጥንካሬን ይስጣቹ ጉልበታቹ ይበርታ የሚስኪን ኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃቹ

  • @Afiya-Gonderawa
    @Afiya-Gonderawa Місяць тому

    አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንኳን ደና መጣህ ማሜዋ ጉድ በል ጎንደር መኖር ደጉ ስንቱን ያሳየናል ራሱ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ከንደዚህ አይነት የወረደ ስራ ይጠብቀን ለማየትም 🙈

  • @hayatsid71
    @hayatsid71 Місяць тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን እንኳን ደህና መጣህ ማሜ የውሻ ሰጋ 😢ዘንደሮ የሀገራችን ወጣት ነው ሰራቶ መብላት አይሻልም ሱብሀን አላህ አላህ ይጠብቅን

  • @user-os8ln1lm8u
    @user-os8ln1lm8u Місяць тому

    ወላሂ ይዘገ ንናል ለማየት ኡፍፍፍ

  • @user-os8ln1lm8u
    @user-os8ln1lm8u Місяць тому

    ማሜ ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂዐበረካትሁ አህለን እን ኳንደህናመጣህ አይይ ጉድመጣብን ዘነድሮ ኧረ 😢😢😢 ያሳዝናል የፈለገ ኖሮብወ ደድ የውሻሰጋ ቱቱ

  • @AhmedAbate-f1v
    @AhmedAbate-f1v Місяць тому

    እድሜና ጠና ይስጥልኝ

  • @user-os8ln1lm8u
    @user-os8ln1lm8u Місяць тому

    ማሜወአለይኩም እሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ለሰ ጠኸንመረጃ እናመሰግን አለን በርታ ❤❤❤🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @mamekocha
      @mamekocha Місяць тому

      አመሠግናለሁ ጀምየ

  • @bai5879
    @bai5879 Місяць тому

    ማሜ ዋአሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንኳን ደህናመጣህ በርታልን ሰላም ለሀገሬ ሀገሬሰላም ሸይመልሰ ያረብ ❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hussenebrahim7523
    @hussenebrahim7523 Місяць тому

    የካሳውን በምስል

  • @user-os8ln1lm8u
    @user-os8ln1lm8u Місяць тому

    ማሜ አሰላም አለይኩምወራህመ ቱላሂወበረካትሁ አህለን እንኳን ደህናመጣህ በርታልን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @halima7993
    @halima7993 Місяць тому

    አሰላሙአለይኩም ለቤቱ አድስ ነኝ ግን ኮቻ የምትለውን አይቸ ነው የመጣሁት ሀገሬ ሰላምሺ የመለስ ሀገሬ አላህ ይስጥልን ቀጣይ ሰኞ ገባየን እና ገራዶን እጠብቃለሁ በባ ጨረስኩት

  • @Afiya-Gonderawa
    @Afiya-Gonderawa Місяць тому

    አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን የጠፋ ሰው ደናነህ መንገዱ ደስ ሲል ያለ ሙዚቃ ቢሆን የበለጠ ውብ ነበር የከተመዋን ውበት ስላስጎበኘህን እናመሰግናለን በርታ አትጥፋ

    • @mamekocha
      @mamekocha Місяць тому

      እሽ አፊያነት አመሠግናለሁ

  • @user-gq4lb4dy9c
    @user-gq4lb4dy9c Місяць тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ወመርሀባ ማሜ እንደት ነህ ጠፋሽ አላህ ይጠብቃችሁ ማሻአላህ አረጓደ ደምቃለች ሀገራችን

    • @mamekocha
      @mamekocha Місяць тому

      ውአለይኩም አሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እንደትነሽ እህትነት

    • @user-gq4lb4dy9c
      @user-gq4lb4dy9c Місяць тому

      @@mamekocha አልሀምዱሊላሂ ማሜ

  • @RAWUDA-zk6jm
    @RAWUDA-zk6jm Місяць тому

    የውሎ ሠዉ ከፍቅር በላይ ማርርር ነዉ የምትሉ በላክ አሣዩኝኝኝ ውሎ በመሆኔ ትልቅ ደሥታ አለኝኝ ቤተሠቦችችች

  • @RAWUDA-zk6jm
    @RAWUDA-zk6jm Місяць тому

    እኔ ግን የባሌ ሀገር ነዉ ኮቻ ቃጣይ አመት አገባለሁ እኔም እያየሁ ነዉ መሥጥኛልልል

  • @Awol.SeiydMUHe
    @Awol.SeiydMUHe Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @bai5879
    @bai5879 Місяць тому

    ማሜ አሰላም አለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህን እንደትነህ ዋው ጥሩነው በርታልን

    • @mamekocha
      @mamekocha Місяць тому

      ውአለይኩም አሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አመሠግናለሁ

  • @RAWUDA-zk6jm
    @RAWUDA-zk6jm Місяць тому

    ቤተሠቦች ኮቻ ቀጣይአገባለሁ ያሣካልሽ በሉኝ

    • @mamekocha
      @mamekocha Місяць тому

      ያሳካልሽ

    • @RAWUDA-zk6jm
      @RAWUDA-zk6jm Місяць тому

      @@mamekocha አመሠግናለሁ

  • @habibaali1008
    @habibaali1008 Місяць тому

    ያገሬልጅች 😢

  • @አሰንእድሪሰ
    @አሰንእድሪሰ Місяць тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉ማሜ አህለን

  • @user-os8ln1lm8u
    @user-os8ln1lm8u Місяць тому

    ማሜ አህለን ወሳህለን እንኳን ደህናመጣህ ዋው ደሰሰሰ ይላል በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @mekiyaandmubarektube7155
    @mekiyaandmubarektube7155 Місяць тому

    መገንአምሳሁለት ጀግኖቼፏበሉልኝ