Ethiopia: የእህተ ማርያም ቀጣይ ሴራዎች ተጋለጡ! | ኦርቶዶክስን የማፍረስ 14ቱ ሴራዎቿ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 223

  • @tedroskiflezghi2518
    @tedroskiflezghi2518 4 роки тому +4

    ኣሜን ፈጣሪ ከሓሰቶኞች ነቢያቶች ሃገራችንና ህዝባችን ይጠብቅልን።

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 роки тому +3

    ዋው አቀራረብህ ይመቻል በርታ ወንድማችን

  • @user-fkg103
    @user-fkg103 4 роки тому +21

    አናቷ ይፍረስ፡፡

  • @የኋላውከሌለየለምየፊቱ

    አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ የስንቱ እብድ መፍንጫ ሆነሽ ቀረሽ !!!!

  • @wedasemaryamzeefrem
    @wedasemaryamzeefrem 4 роки тому +1

    የእህተ ማርያምን ስራ አስኪያጅ ተዋወቁት። በሚልየን ብር የተገዛው ስራ አስኪያጅ እነሆ። ይከተሉኝ።

  • @abrehamgebeyehu8464
    @abrehamgebeyehu8464 2 роки тому

    ቆይ እኔ ግን ይሄን መልዕክት ስሰማው ግራ ያጋባኛል ለምን ስሟን ሁለት አይነት አደረጋችሁት መጀመሪያ ስሟ እህተ ማሪያም ሳይሆን ትዕግስት ነው ተብሎ ነበር አሁን ላይ ደግሞ ስንዱ አላችኋት ብቻ ለሁላችንም ፈጣሪ በምህረቱ ይቅር ይበለን

  • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት

    ምን እንደምልህ አላቅም ተባረክ

  • @asterchale6329
    @asterchale6329 2 роки тому

    እመቤታችን ማርያም ታማልደን ከሀሰተኞች

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 4 роки тому +7

    ወንድሜ በምን ቃል ልግለጽህ ፈጣሪ ይባርክህ እመብረሃን ትጠብቅህ

  • @mulumebetmulumebet3302
    @mulumebetmulumebet3302 4 роки тому

    እናተ የማታስታተውሉ ናችሁ እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጣል እናተ ሰው መሳድብ እንደ ታዋቂነት ነው መሰል የምታስቡት ይገርማል የእናተንስ ማን ይናገርላችሁ ከናአንተ ከመካከላችሁ ሀጢአት የለለበት በያዘው ድንጋይ ይምታት ነው ያለው በወንጌሉ እና ግን ሁሉም ሐጢአታቸው ስለነበርባቸው የያዙትን ድንጋይ እያጣሉ ሁሉም ሂዱ ተከሳሾ ብቻ ነበርች የቀርችው እና እግዚአብሔር አንች ሴት ከሳሼችሽ ወደት አሉ አለ ክብር ይግባው እና ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይህን አስተውሉ

    • @MnbreuSerfulle-u5d
      @MnbreuSerfulle-u5d 13 днів тому +1

      Lemehonu Enante manachewu?? Medere Tenquwayam!! Ye mote beje yetesale sele eysgedachehuna eyamelkachehu aff alegn blachehu taworalachehu???

  • @muluemebetwoube8986
    @muluemebetwoube8986 4 роки тому

    ታዲያ ከእመቤታችን የበለው ክብር እኮ ወላዲት አምላክ ይበልጣል

  • @millagetachew853
    @millagetachew853 4 роки тому +1

    መምህርና ጋዜጠኛ አብይ እንዴት እንዴት እሷ ጋር ሄደ ግራ ገባኝ በጣም የምወደው ሰው ነው ምላሽ ቢሰጥበት ደስ ይለኛል ራሱ

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    እግዚአብሔር ይቅር ይበላት ለንሰሀ ይብቃት ። ተካታዬቻ መባነን ይገባችኋል ክእንቅልፋችሁ ንቁ ከኔ ሌላ ሌላ አምላክ አታምልክ ።ኃለኛውም ፉተኛውም እኔ ብቻ ነው ብሎ ጌታ አሰተምርኗል ። ወንድሞች ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @medibekele3186
    @medibekele3186 4 роки тому +8

    ምን ታድርግ ፈር የለቀቀ ሀገርና ህዝብ።

    • @meseretd3805
      @meseretd3805 4 роки тому

      በጣም እንክብካቤ በዛባት ይቺ ሴይጣን

  • @አሐ
    @አሐ 4 роки тому +3

    ጎበዝ ጋዜጠኛ ማንኛውንም ሰው እንደየስራው ልክልካቸውን ስለምትናነግራቸው ደስ ይላል በርታ

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 2 місяці тому

    አሜን አሜን ፋጠር ይጠብቀን

  • @yohanesabera4044
    @yohanesabera4044 4 роки тому +5

    የኢትዮጵያ ህዝብ
    ጭፍን ተጋላቢ ከመሆን ይጠነቀቅ ዘንድ
    ከዚህ የበለጠ አስተማሪ አይንን ገላጭ
    ሴራ በሀገራችንና በቤተክርስቲያናችን
    አይፈጸምም
    ፖለቲከኞችንም ከጩኸታቸው ጀርባ
    ያለውን እንመርምር እናስተውል
    ተኩላው በዝቷል
    ፍፁም በግ አንሁን
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር !!!

  • @HelloHello-vk3um
    @HelloHello-vk3um 4 роки тому

    ውይ ሰአታችንን አትግደለው መልሱን እኛ እንመለስ ዝም ብለህ አንብብ ተፍተፍ አትበል ስለዚች ሰይጣንም ቢሆን አንብብ

  • @rehafmohammmef560
    @rehafmohammmef560 4 роки тому +19

    መጀመረያ ሳላደቅህ አላልፈም በድምፅህ
    ይች አሮጊት የተገባትን ቅጣት ካልተቀጣች ሌላም ነብይ መጣው ይላል

    • @eheteberesaw9750
      @eheteberesaw9750 4 роки тому

      Er tewo beka andey wedkalech atesadebo eyndadachen hateyatachenen enseb netso aydelenem. Anchy seat kesashochesh yate alu yateblechewn mareyam enstawesh

    • @amenyihun2418
      @amenyihun2418 4 роки тому

      @@eheteberesaw9750 "አንቺ ሴት ከሳሾችሽ የት አሉ" ጌታችን ያለው እኮ እንደ ስንዱ ንግስተ ነገሥታት ነኝ ስገዱልኝ ያለች ሳይሆን እራሷን ዝቅ አድርጋ እኔ ኃጢአተኛ ነኝ ብላ ጌታ እግር ስር ነው የወደቀችው፣ ስለዚህ ፍየል ወደዚህ ቅዝምዝም ወዲያ ነውና ሁለቱ በምንም መልኩ አይገናኙም

    • @eheteberesaw9750
      @eheteberesaw9750 4 роки тому

      Yechem eko ba aganeti teyeza new sehon mazen kazeh eserati edetifeta

    • @amenyihun2418
      @amenyihun2418 4 роки тому +2

      @@eheteberesaw9750 እንፀልይላታለን እንጂ እንፈርድባትም፣ ፍርድማ ከእግዚአብሔር ነው

    • @eheteberesaw9750
      @eheteberesaw9750 4 роки тому

      Ewnet new

  • @angesomalemseged1058
    @angesomalemseged1058 3 роки тому

    EHTE MARYAM IS THE QUEEN OF QUEENS IN THE WORLD

  • @mulugetawoldu1679
    @mulugetawoldu1679 4 роки тому +3

    አሁንም ተከታዬቿ ያው ናቸው እሷን ብቻ በማሰር የተሟላ ለውጥ ለማምጣት ይከብዳል

  • @yshi123yeshiby4
    @yshi123yeshiby4 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ማመን ይከብዳን

  • @RoseRose-hb6pq
    @RoseRose-hb6pq 4 роки тому +4

    አሁንም ፍርድ እንፈልጋለን ሰይጣን ናት 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @dr.samuelmakonnen5020
      @dr.samuelmakonnen5020 2 роки тому +1

      🙏🇮🇱🔯🇺🇸👉🏿 የተከበሩ : 🚥🚦🚥እህተ : ማሪያም 🚥🚦🚥 : በእውነቱ : የተከበሩ : የኢትዮጲያ : መልክተኛና : ባንዲራ : መሆኖን : እንዲያውቁ : እፈልጋለሁ ; በመስረቱ : እርስዋ : እግዚእብሄር : የባረክዋ : እናት : እህት: ኖት⁉️

  • @elsayimenu5512
    @elsayimenu5512 4 роки тому +6

    የውጪ አገር ሰው ክሆነች በምን መኖርያ ፍቃድ ነው ኢትዮኢትዮጰያ ውስጥ የምትኖረው

  • @selamgenerous3653
    @selamgenerous3653 4 роки тому +3

    ተዋት ይህችን ሴት ፅልዩላት ወዳ አይደለም ክፋ መንፈስ ሰፍሮባት ነው ማንም ወዶ አጋንንትን እራሱ ላይ የሚጭን የለምክርስቲያን ከሆናችሁ ሰይጣንን ተቃወሙ ምን አለ እሱዋን ማግኘት ብችል ብፅልይላት ባለማወቅ አሳልፋ ራሱዋን ሰጠች በየሱስ ስም እሱዋ ላይ ያለሀው አጋንንት ወደጥልቁ ውረድ በየሱስ ስም ትፈወስ ጌታ ሆይ ስለሱዋ በፈሰሰው ደምህ እና ስለተውጋው ጎንህ ስትል ፍፁም ፈውሳት ክፉ መንፈስ እርር ይበል ተሳዳቢዬች ከአጋንንት ጋር አትተባበሩ አታስደስቱት እናነም እንደሱዋ እየሆናችሁ ነው

    • @hiwijo6578
      @hiwijo6578 4 роки тому

      Amen wendme tikikl neh Abzagnochu youtuberoch dollar mesebsebiya areguat kemetseley yilk lib yisten EGZIYABHER

  • @messioachenef9681
    @messioachenef9681 4 роки тому +7

    እናንተ ግን እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሁሌም በጉጉት ነው ዜናችሁን የምኮመኩመው ሁሉም ነገር ሙሉ የሆነ ድምፅ፣አማርኛ ፣እውቀት፣ትህትና፣እውነት፣ግብረገብነትን አጣምሮ በአንድ ላይ የያዘ በርቱልን እናመሰግናለን ።

  • @tsigegizaw7024
    @tsigegizaw7024 4 роки тому +12

    በጣም የማዝነው ይህንን ሁሉ በእምት ቤት የተሳሳተ ስታስተምር የሚገርመው ና ግራ የሚያጋባው የተከታዬቾ ነው እውን ኦርቶዶክስን ይወዳሉን ?? በስማም

  • @ጉራጌአቱይናመሶየቂ
    @ጉራጌአቱይናመሶየቂ 4 роки тому +4

    እውነት የወጣላት ጀግና ናት መቼስ ሌብነት ካልታወቀ ስራ ነው ያለው ማን ነበር ?? የማንም ልቅምቅም እኛ ላይ ይፈነጫል ሴትዮዋን ከእንግሊዝ መጥታ ፈነጨችንብን እኮ ይህ የሚያሳየው እኛ ምን አክል የዋህ ጭፍን እንደሆንን ነው

    • @se5003
      @se5003 4 роки тому +1

      አዎን ማስተዋላቸው ተወስዶ አይደለም እንዴ ጀሶ እንጀራ እያበሉን ያሉት ለኔ እነሱንም ከዚች ሴትዬ ለይቸ አላያቸውም።

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 4 роки тому +1

    ክርስቶስ እኮ የሚረግሙዋቹን መርቁ
    ክርስቶስ እኮ ሲመታ ዝም ያለ ንጉስ አምላክ ነው
    በፈጣሪ ተዋህዶ አይማኖቴ እወድሻለው
    ጠላቶችሽ እንደ ጉም ይበተኑ

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 4 роки тому +2

    ይህቺ የተደራጀች አጋንንት ያደረባት ብዙ ተከታዮችን የፈለፈለች ምስጥ እምነት ይዛ ነው
    የመጣችው።
    የሚገርመኝ ይሄ ጠንቋይ አምላኪ ህዝብ መከተሉ ነው።

  • @እሕተመድኅንእናሠፈሚካኤል

    እግዚአብሄር ይርዳን ለሷም መመለሥን ይሥጣት እግዚአብሄር በአንድም በሌላም ይናገራል የሠው ልጅ አያሥተውልም እና እግዚአብሄር ያለማመናችንን ይርዳን ከመሣደብ ይልቅ ከማጓጠጥ ይልቅ ተግቶ መፀለይ ሥለሚበልጥ🕯🤲🤲🤲😭😭😭💒

    • @seblet148
      @seblet148 4 роки тому

      እዉነት ነዉ

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 4 роки тому +4

    አይ ኢትዮጵያ! እንዲያው የማን ደንቆሮና ፣እብድ ተነስቶ የሃይማኖትና የፖለቲካ መሪ የሚሆንባት አገር !!እንዲያው የኢትዮጵያ ህዝብ ምን እየሆነ ነው ?ማሰቢያውን ምን ወሰደው ?ማሰናሰል ነው የሚሉት ዶር አቢይ >>እንኳን ማሰናሰል ማሰላሰል አቃተው እኮ።

  • @Betty64120
    @Betty64120 7 місяців тому

    ወይ አለመታደል!

  • @habtamkebeda985
    @habtamkebeda985 4 роки тому +3

    እናመሰግናለንወንድማችን❤❤❤❤

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 4 роки тому +3

    መምህር ዘመድኩን እና ፈታ እናመሰግናለን
    እባካችሁ የሷ ተከታዮች የነበሩትን በማቅረብ መረጃወች በማሠብሰብ ለፓሊስ ቢሠጥ
    ይችን ሠይጣን አርቆ መቅበር ነው

  • @slmena9603
    @slmena9603 4 роки тому

    እር አትፈርዱባት ወዳኮ አደለም ክፈ መንፈስ አድሮባት ነው ጥሩ አባት ፀበል ያስፈልጋታል እንርዳት።

  • @se5003
    @se5003 4 роки тому +2

    አይፈረድባትም ባዶቤት አግኝታነው አሁን ግን እድሜ ለኮሮና አዚሙ ተነስቶልናል ከፈጣሪአችን ተገናኝተናል የድንግልጅ ከኛጋር ነው።አሜን

  • @muluemebetwoube8986
    @muluemebetwoube8986 4 роки тому

    አላማው በተዋህዶ ውስጥ ያለውን ካቶሊክ ማፍረስ
    መናፍቅን ማፍርስ

  • @ቲጅየተዋህዶልጅቲጅየተዋህ

    ምን አለበት በሰሟ በጠሮት ❤እህት ማርያም❤ የሚለውን የትክብር ሰም ላይ በትውርዱ ምን አለበት በሰሟ ጠሮት

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 4 роки тому +3

    ክርስቲያን እንዴት እብድ የሚከተለው የምታኑትን አታውቁም ሰው ከማመን ተጠበቁ በለተቀኑ አማኑኤል ልቦና ይስጣችሁ
    ፈጣሪ ይገስጻት

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 4 роки тому +1

    ስድባችሁን አቁማችሁ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ልጆች እባካችሁ ንቁ ፀልዩ ጊዜው ከፍቷል መንግስትም ፖለቲከኞችም ከላይ እስከታች የውጪ አለማትም ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እና ሀገራችንን ለማጥፋት ከኛው ሆዳም ልጆች የናዩን ጡት ነካሽ ጋር ተባብረው ለማጽፋት ሴራቸውን በየአቅጣጫው በማናስበውና በማንረዳው መልኩ እያሰራጩ ቅርሳችንን እየመዘበሩ ነው እባካችሁ እንንቃ አልባሌ ዩቲዩበሮች ላይ እንዲሁም የስድብና የዝሙት የበዛበት ቪዲዮ ላይ ከምናፈጥ የሚጠበቅብንን ቀላሉን እንኳን ነገር እናድርግ ለሀገራችን ለእምነታችን አንድ ሆነን እንቁም እንፀልይ ከፖለቲካ እንውጣ ከስድብ መንፈስ እንላቀቅ እባካችሁ

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 4 роки тому +1

    በተለይ አሁን አሁን የሚፈለፈሉት ኃይማኖቶች
    በባንዲራ ታጅበው ነው የሚመጡት
    --በማርያም ስም ነው የሚጠቀሙት
    --የትኛዋ ማርያም ትሆን መነገጃ ያደረገቻት ?

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste5490 4 роки тому

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖትን ለማፍረስ የተላከች ናት። ከፍተኛ የአለም የስይጣናን አምላኪዎች መልእክተኛ ትመስላለች።

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 4 роки тому

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @nathant.4097
    @nathant.4097 4 роки тому +2

    ጋዜጠኛ ቀጥቃጭም ፈላጭ ቆራጩ አይደለም እውንታውን ማሳወቅ ብቻ ነው በማስረጃ እና በመረጃ ሌላውን ላድማጭ መተው ነው።

  • @yidh5226
    @yidh5226 7 місяців тому

    ፈታ ዴይሌ ፈታ ቅድድ ናችሁ ልበል ይቺን ሴት ፍርድ ቤት በነፃ አሰናብትዋታል እፈሩ

  • @tesfamulugeta2887
    @tesfamulugeta2887 4 роки тому +2

    አብይ የተባለው ጋዜጠኛ ምን ሊሰራ ሄዶ ነው?

  • @tube7403
    @tube7403 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @Betty64120
    @Betty64120 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹ ግን : ወላዲተ አምላክን ይቅር ካላላቹ መጨረሻሹ ይከፋል

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 4 роки тому +3

    ፕሮግራም አቅራቢ አቀራረብህ ተመችቶኛል
    ቀጥልበት።

  • @syoutube4877
    @syoutube4877 4 роки тому

    እደው ክርስቲያኖች አላህ ቅኑን መገድ ይምራችሁ ነብዬቻችሁ ከመብዛት በላይ የነጮች ፍቅር ከላይታችሁ ላይ ከወጣ ከርሞባችጛል።
    የጠራችሁን ሁሉ አሜን ብሎ ከመቀበል መፀሀፋችሁን አብቡት ዝላይ ጭፈራ ላይ ፊልምና ሙዚቃ ተጥዳችሁ ከምውሉ ለት/ርት ወይም ለእውቀት ፍለጋ ታገሉ።
    ያነበበ ከውስብስቡ አለም ነፃ ለመውጣት መፍትሄ አያጣም።

  • @haregyemane6518
    @haregyemane6518 4 роки тому

    ከመረጃው ይልቅ ድምፅህ ይማርካል

  • @dr.samuelmakonnen5020
    @dr.samuelmakonnen5020 2 роки тому +1

    🙏🇮🇱🔯🇺🇸👉🏿 የተከበሩ : 🚥🚦🚥እህተ : ማሪያም 🚥🚦🚥 : በእውነቱ : የተከበሩ : የኢትዮጲያ : መልክተኛና : ባንዲራ : መሆኖን : እንዲያውቁ : እፈልጋለሁ ; በመስረቱ : እርስዋ : እግዚእብሄር : የባረክዋ : እናት : እህት: ኖት⁉️

  • @hamdalanuriya894
    @hamdalanuriya894 2 роки тому

    ኤሕን አይነት ሴጣነዊ ሐይማኖት ወዳ ኢትጲያ ገብታ ስታወረ ማንግስት ሕዝብ እሡወን መሣር ቢቻ ሣይሖን ማግዳል ይኖርበታል ማንግስትም ሖነ ሕዝብ ፖሊስ አቃጥሉወትነ መንፈሡወን ወዳ እንግሊዝ ይሒድለት ለኢትዮጲያ ምስኪን ሓገሬ ሕዝቤ።።።

  • @ewuketbelete7053
    @ewuketbelete7053 4 роки тому

    አሁንስ ምናለ ዘመነ ኦሪት ላይ በሆንን ብየ ተመኘሁ !!! ይህች ሴት ተወግራ በሞተች ባሏን ከነ ነብሱ የምትቀብር የተገኘዉ አጽምም እርሷ የበላቻቸዉ ናቸዉ መቸም አንዱ ልጇ ከጠፋ ብዙ ጊዜዉ ነዉ የት እንዳለ አይታወቅም የሚል መረጃ እየወጣ ነዉ፡፡ ታዲያ ይች ሴት ተወግራ ብትሞት ሀጢያት ይሆናል ????

  • @meseretkassa2476
    @meseretkassa2476 4 роки тому

    እመቤቴ ትርዳህ በርታ ወንድሜ

  • @adamitujaleta162
    @adamitujaleta162 4 роки тому +3

    የጠረፉዋ ንግሥት መንግስት በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይፍረስ

  • @user-fkg103
    @user-fkg103 4 роки тому +11

    እቺ ቆሞ ቀር

  • @tyugezakumulhyerausetaze96
    @tyugezakumulhyerausetaze96 4 роки тому

    አላህ። አጋለጣት። ከሀግር ውጭ። መካን እና መዲናን ጀምራ ነበር። የመካም ጊታ የማይተኛው። ሳይውል ሳያድር ስራውን ሰራ
    ገናብዙ ጉድ ያውጣባ። ያረብ ይህች። እርኩስ

    • @tyugezakumulhyerausetaze96
      @tyugezakumulhyerausetaze96 4 роки тому

      አንተግን። መሻአላህ የምታቀርበው ሀሉ ይመቸኛል። በርታ

  • @tengeee7117
    @tengeee7117 4 роки тому +1

    Journalist Abiy Yilima😨, whaaaat😨😨😨

  • @tigistayalew2137
    @tigistayalew2137 4 роки тому

    በመጨረሻው ዘመን ይህ ይሆን ዘንድ ግድ ነው ፡፡ እውነተኛይቱን የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ለማጥፋት ብዙ ሀሳውያን እንደሚነሱ ይታወቃል ተነስተዋልም፡፡ እኔን የሚገርመኝ የነሱ ሳይሆን እነሱን አምኖ የሚነዳው ህዝብ አእምሮውን ማን እንደወሰደበት ነው፡፡ በመጨረሻ ጋዜጠኛና መምህር አብይ ይልማን ከእህተ ሰይጣን ጋር አየሁት ልበል …... በጣም የማደንቀውና የማከብው ሰው ስለሆነ ነው ፡፡

  • @aifyame3555
    @aifyame3555 2 роки тому

    ወይ ጉድ ምን አያሰማም

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 2 роки тому

    ሲጀመር ይችህነ ሴት አንድ ቀን የምትናገረውን ተሳስቼ ሰምቻት አላውቅም በጣም ነው የምጠላት ለካ ሰይጣን ሆና ነው

  • @sinkeechanal9370
    @sinkeechanal9370 3 роки тому

    መንግሥት ምን እየሠራ ነው . አንደዚች አይነት ወንደለኛ ኃጢያተኛ ተንኮለኛ መሠሪ አድርባይ አሳሳች ተሳዳቢ ገዳይ አስገዳይ የሠው ደም የመትጠጣ የዲያብሎስ ጓደኛ ነች .ሆኖሞ መንግሥት ዝም ካለ እራሱ ወንጀለኛ ነው እረምጃ መወሰድ አለበት

  • @abouchyahellbuy1939
    @abouchyahellbuy1939 4 роки тому +1

    እረ እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት እረ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ
    በእውነት አይሁዳ ናት አረመኔ

  • @meseretd3805
    @meseretd3805 4 роки тому

    አናታ ይፍረስ ይቺ ሴይጣን ተከታዮቻ ወደ እራሳችሁ ተመለሱ እባካችሁ

  • @ነገመልካምይሆናል-ጐ2ዘ

    ይቺ ክፍት አፍ ወሮ በላ የእጅሸን አግኚ። ሟርተኛ ሴት በህይወት እድትኖር አትፍቀድላት ይላል ቃሉ።
    የህፃናቱ ደም ይፍረድብሸ።

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 4 роки тому

    ግሩም ነው።

  • @aynelamaynelamh7317
    @aynelamaynelamh7317 4 роки тому

    እንደ ዚአይ ነቶ ችን መን ግስ ትዝም ሊል አይገባም

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 4 роки тому

    Amen

  • @adanchweldeyohans6216
    @adanchweldeyohans6216 4 роки тому

    amen amen amen

  • @ሜላት-ቈ9ሰ
    @ሜላት-ቈ9ሰ 4 роки тому

    ወይ ዘንድሮ አለ ኤፍሬም?

  • @sofiaghebremariam4357
    @sofiaghebremariam4357 4 роки тому

    ንግስት ኣኤልሳቤት ግን በቤትዋ ኣጥንት ኣትደብቅም (ያቺ ከይሲ ደፋር ናት ወራዳ ባለጌ ኣስቀያሚ )

  • @sisayneshbogalebogale4216
    @sisayneshbogalebogale4216 4 роки тому

    የ666 ታዋቂ አማኝ ትልልቅ ሰዎችን ፋሽን ሾው ከሆነ ሰው ምን ሊገኝ ነው ተከታዮቿ የሚጎርፉላት? ለነገሩ ካልተማሩት አባቶቻችን ተማርን የምንለው ነን ኃይማኖታችንንም አገራችንንም የምናጠፋው እግዚኦ ይቅር በለን ልቦና ስጠን ኧረ ይብቃ

  • @muluemebetwoube8986
    @muluemebetwoube8986 4 роки тому

    በሚያምር ን ድምፅ የወጣኽው ለመታምን ነው በዚህ ደረጃ የምታራግበው ለተዋህዶ ከሆን በፊት የት ነበርክ

  • @Me-vz4xv
    @Me-vz4xv 4 роки тому +1

    Thank you. Feta daily. 🙏

  • @muluemebetwoube8986
    @muluemebetwoube8986 4 роки тому

    ውጤት የንስሀ አባት አትያዙ አላለችም

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 4 роки тому

    ነብስ ይማር ብለናል እግዚአብሔር ይገፅሳትና🙏🙏🙏

  • @AlmazAlmazafewerki
    @AlmazAlmazafewerki 7 місяців тому

    ዝም በል በውሽት የምትነሩ እግዚአብሔር የንስሃ እድሜ ይስጣቹ

  • @alemewoldemichal8203
    @alemewoldemichal8203 4 роки тому

    ወይ ስንዲት አሷ ሰራዋነ እየሰራች ነው አኔ የሚገርመኝ የተከታዮቿ ነው።

  • @tigistadera3713
    @tigistadera3713 4 роки тому

    ሲኖዶስን ለማፍረስ!! አንጀቷ ይፍረስ

  • @rarecell7098
    @rarecell7098 4 роки тому

    እ እግዚአብሔር ከንደዚ አይነት ይጠብቅልን ለመምህር ዘመዱካን እድሜ ጤና ይስጥልን ከሀሳተይኖች ይጠብቅልን

  • @azeberena995
    @azeberena995 4 роки тому

    እንደው የኦርቶዶክሥ ተዋህዶ ልጆች እሥከመቼ ነው ዛፍ ሥር ቆሞ የለፈለፈ ሁሉ የምትታለሉት? እባካችሁ ከፍሬው ቅሠሙ ከመርዙ አትብሉ

  • @micheale758
    @micheale758 4 роки тому

    ማንም 12ኛ እንደተዘለለ ያስተዋለ የለም??? 11ኛ ብሎ ወደ 14 ኛ ...thoguh nice video

  • @yendt6991
    @yendt6991 4 роки тому

    Thank you! Yichi ye dabilose talake ehete! Selayi tekula!!

  • @berhaneyakobwedisebeko...3032
    @berhaneyakobwedisebeko...3032 3 роки тому

    goyta yesus abzto ybarkh wendme le hasetegna nebyatoch mawared bchanew medhanitachew shalom.

  • @tedroskiflezghi2518
    @tedroskiflezghi2518 4 роки тому +1

    ባካችሁ መሳደብ ኣቅሙ። ይልቅስ ማስረጃ ካላችሁ በትሕትና ብታቀርቡሉን ጥሩ ነበር። መሳደብ ምንድነው ጥቅሙ። ለተመልካችም ጥሩ መልእክት ኣይደለም። ስለዚ ወደ ጠቃሚው ማስረጃ ብታተክሩ ጥሩ ነበር። ኣመሰግናለሁ።

  • @zekariasahmed4656
    @zekariasahmed4656 3 роки тому

    ገዳይ ጋዜጠኛ እንዴት መሰላቹህ የሚመቸኝ 😂😂

  • @mezeneadugna7494
    @mezeneadugna7494 4 роки тому +1

    it is surprising how many people blindly follow such a person.

  • @ኦምቼሽኮር
    @ኦምቼሽኮር 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይገስፅሽ

  • @tatatamirie272
    @tatatamirie272 7 місяців тому

    የሀሰት እና የውሸት መረጃ አቀነባብሮ በማቅረብ እንጀራ ለመብላት በመጣጣር እርሶ የመጀመርያ አይደሉም ።እኚህ እናት ምንም አላጠፉም ።እውነትን ነው እውነት ያሉት።

  • @phun4379
    @phun4379 4 роки тому +1

    የአእምሮ በሽታ እንዳይህን

  • @abiyothailu8431
    @abiyothailu8431 4 роки тому

    Tebareke feta

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 4 роки тому

    🌷🌷🌷🌷🌷 agzeabhera yestahe ambete yesayetan tagage atadergegnne masetawalen yestate

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 4 роки тому

    እኔ የሚያሳዝኑኝ እሳን የሚከተሉ የሰው አሽከሮች ናቸው?

  • @sisayneshbogalebogale4216
    @sisayneshbogalebogale4216 4 роки тому

    የመረጃ ምንጫችሁን በመግለጻችሁ ትመሰገናላችሁ

  • @አልጋነቨ
    @አልጋነቨ 2 роки тому

    አውነትነው

  • @sinkeechanal9370
    @sinkeechanal9370 3 роки тому

    እባካችሁ ኢተሰዮጵያዊ ነን የምትሉ ወገኖች ሁሉ አደዚህች ዓይነት ወንጀለኛ እና መሠሎችን በአስቸኳይ አጥፋልን አባካችሁ .ይህ ካልሆነ ግን ህዝቡ ይወስናል ኇላ የከፋ ነው እንጃ ከዚህ በፊት መንግሥት ቶሎ ይወሥን

  • @GirmaDemise-r5x
    @GirmaDemise-r5x 9 місяців тому

    Kalakk

  • @gerumealemayehu1230
    @gerumealemayehu1230 4 роки тому +6

    እረ ድሮም አጥመኝም ያራዳ ልጅ kkkk