Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ራያ ቆቦ ዞብል ምርጥ ባህሉን የጠበቀ ሰርግ ኧረ ሀገሬ ሰላምሽን ያብዛው አቦ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 чер 2021
  • ደግነት ዋጋ አያስከፍልም ከክፋት በቀር ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን

КОМЕНТАРІ • 69

  • @user-ym4lh9fm7f
    @user-ym4lh9fm7f 2 роки тому +4

    የዞብሎቹ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤💘

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p 2 роки тому +3

    እሰላም ክርሰቲያኑ ተዋዶ የሚኖርበት አማራ የሰውነት ልክ❤💛💚

  • @user-io9gb1ux2n
    @user-io9gb1ux2n 3 роки тому +5

    የእኔ ውድ አክስት ሸጋ ከበደ ወለላየዋ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የምወዳችሁ ዘመዶቸ ስላየሁ አችሁ ደስ ብሎኛል አብሬአችሁ ባልሆንም ደስታችሁ ደስታየበው ኦፍፍፍፍ ስደት ፍቅር ከሆነ ቤተሰብ ትለያያለህ ሙሽሮቹ መልካም ትዳር ሰሚራየ የእኔ ቆንጆ ውብ እኮ ነሽ እህት አለሜ

  • @blatob8799
    @blatob8799 3 роки тому +3

    ወሎ የፍቅር ተምሳሌት እስላም ክርስቲያኑ እሰኪ ተመልክቷቸው

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 2 роки тому +2

    ዞብሎይ ወይኔ የኔ ምርጦች ስወዳችሁ ዶቦ የምትቆርሰው አውቃታለሁ ጎረቤት ነን ስላየሃችሁ ደስ ብሎኛል

  • @tigstalemu4561
    @tigstalemu4561 2 роки тому +2

    ዞብሎች ሰሚራዬ መልካም ጋብቻ ውዴ💜

  • @mulerraya7904
    @mulerraya7904 3 роки тому +7

    አርሶበሌ ኧረ እሚገርም ነው ❤❤❤አገራችነን ንጠብቅልን

  • @keleabtsehaye4480
    @keleabtsehaye4480 3 роки тому +4

    💚💙❤🙏🙏🙏 የራያ ቆቦ የፍቅር ሰዎች በጣም ያለው ቁንጂና ምወደው ጡሩ የባህል ዉበት🇪🇷👍👍👍

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 2 роки тому +2

    ሀባይቢ እድሜ ለጁንታ እዳልነበረ አደረገዉ የስራህን

  • @user-uv8hm1lp1s
    @user-uv8hm1lp1s 3 роки тому +1

    ኡፉ ምርጦችየ.
    ደሞቸ
    ሁሌም ደስታችሁን ያሳየን
    ሰውዳችሁ እኮ እራያዎች. ምርጦች
    አቦ ሳይከፍችሁ ኑሩልኝ

  • @user-be4wh8fw4y
    @user-be4wh8fw4y 3 роки тому +2

    እራያ ዞቦልባልወለድ ይቆጨኝነበር ዉድድሀገሬ

  • @yeshuma2672
    @yeshuma2672 2 роки тому +1

    ሰላም አሪፍ ሰብሰክራይብ

  • @emiahusain4305
    @emiahusain4305 3 роки тому +2

    ዋውውውው ያረብ ሰደተኝችንም በቃችሁብለሁ ላገራችንአብቃን

  • @user-nl3pv4rn9r
    @user-nl3pv4rn9r 3 роки тому +3

    ወይኔ ስታምሩ አገሬ እደዋዛ ወጥቼ መመለስ አቃተኝ 😔😔

  • @abduahamed3254
    @abduahamed3254 2 роки тому +3

    ጮኛየን ከጭፋራው አውጣህትሳ ተውጂ እስይ 💚💚💚💚💓💓💓💓

  • @user-pr9df9io6h
    @user-pr9df9io6h Рік тому

    እፍፍፍፍፍፍ አይ ትዝታ አገር ራያ

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 3 роки тому +2

    ውይ ሙሽሪት አየ ስደት ስንጀምር ገና ትንሽ ነበረች እኛ አረጀን ማለት ነው 😍😍

  • @tigistasnake3406
    @tigistasnake3406 3 роки тому +1

    ኧረ ይመችህ የሀገሬን ሰው ስላሣየከኝ አመሠግናለሁ

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 3 роки тому +3

    የእኔ ውድ አክስቴን አየዃት ሸጋ አስማረ 😍😍😍😍

  • @abduahamed3254
    @abduahamed3254 2 роки тому +1

    ያዝወሎ አግሪዋ ደስሲልን 💓💓💚💚💕💕

  • @user-yn8mk2uv8g
    @user-yn8mk2uv8g 3 роки тому +1

    እረጂምእዲሜና ጤናለናቶቻችን ፍቅርብቻ ሙሽራዋ መልካምትዳር ይሁንልሽ ኑሩልንን

  • @SusuBaba-zw5vp
    @SusuBaba-zw5vp 6 місяців тому

    የዳቦው እሽቅድድም ትዝታ😂😂😂😂 ወይኔ ያለ እሩጫኮ

  • @noralam1065
    @noralam1065 3 роки тому +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ያገሬ ሰውች

  • @user-eg5ct1mn7o
    @user-eg5ct1mn7o 3 роки тому +2

    እምውድሽ ሀገሬ ሽጋ ክበደየ ክዳቦው ለኔም

  • @user-cg5bv9ir8g
    @user-cg5bv9ir8g 3 роки тому +1

    ወይይኔትዝታ🇪🇹😌💖🥰💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @negatube217
    @negatube217 3 роки тому +1

    ትዝታወቸ ስታምሩ

  • @user-fz2sg6gc6u
    @user-fz2sg6gc6u Місяць тому

    ይህነዉ ብሀላችን😢😢😢

  • @destanigus153
    @destanigus153 2 роки тому +2

    😍😍😍😍😍

  • @user-hs9uf9sr7l
    @user-hs9uf9sr7l 3 роки тому +1

    የኔዉድእህት መልካም ጋብቻ

  • @adisuamare503
    @adisuamare503 2 роки тому +1

    እሰይ ደስ ይላል ያገሬ ሠውች እንዴት ነው አሁን ዞብል

  • @user-wd4nu5qc5r
    @user-wd4nu5qc5r 3 роки тому +1

    ዋው ❤❤❤❤❤👍👍

  • @saidemhamade1369
    @saidemhamade1369 2 роки тому +2

    እረ ዞብል ምን ላይነው ውዶቸ

    • @alemdemise1242
      @alemdemise1242 Рік тому

      ፀሎት አሰጉ ኦኝኝኝኝ እዳትሉ ደሞ

  • @cccccc6407
    @cccccc6407 3 роки тому +1

    ማሻአሏህ መልካምጋብቻ

    • @cccccc6407
      @cccccc6407 3 роки тому

      ታምራላችሁ የሀገሬልጆች ይመቻችሁ

  • @htdf8217
    @htdf8217 2 роки тому +1

    💘እልልል የኔ ማሮች🥰🥰🥰🥰

  • @zmarsawaloyewa5372
    @zmarsawaloyewa5372 2 роки тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @maheiltshambel8251
    @maheiltshambel8251 3 роки тому +1

    ስወዳችሁ ያገሬ ልጆች

  • @user-qz5kz2gi2e
    @user-qz5kz2gi2e 3 роки тому +1

    የአገሬን ሰወች ስደት በለየኝ በ10አመቴ አየሁኝ 😭 ሌላም ካለ አፍጥነው ፕሊስ ❤🙏

  • @emuyyemariyamleje3500
    @emuyyemariyamleje3500 3 роки тому +1

    መልካም ትዳር ሰሚራ መሀመድ የኔ ቆንጆ

  • @user-xk5li2ip2p
    @user-xk5li2ip2p 3 роки тому +1

    ዋውውውው

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 2 роки тому +1

    ሳቅና ጫወታ ዝና ካማራችሁ እደኛ ዞብል ላይ በተወለዳችሁ ስወዳችሁ

  • @naemaahmed2173
    @naemaahmed2173 3 роки тому +2

    ዳቦዉን ብትን

  • @RukyaYesuf
    @RukyaYesuf 3 місяці тому

    እናቶ❤❤❤❤

  • @user-be4wh8fw4y
    @user-be4wh8fw4y 3 роки тому +1

    ዉይያገሬልጆች ስሚራየ

  • @user-qf5cd2qf2f
    @user-qf5cd2qf2f 3 роки тому

    እልልልል ባልኖርም ደስ ብሎኛል

  • @wollorayatube-2120
    @wollorayatube-2120 3 роки тому

    ሰላማችሁ ይብዛ ያገሬ ሰው ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል

  • @user-be4wh8fw4y
    @user-be4wh8fw4y 3 роки тому +1

    እደዉየኔዉድ እነነይማን ሳሚሪንቀደምሼቸዉማሬ ነይማ መስላኝ የተዳርችዉወይ ህፃንነበርች

  • @alimhmd6870
    @alimhmd6870 Рік тому

    ፎዚእወይ ሚዜየ ሰናፍቅኝ😥እንኳን ደስአለሽማማየ

  • @titimyre335
    @titimyre335 3 роки тому +1

    ዳቦው

  • @zm5638
    @zm5638 2 роки тому +1

    ኮፍታና እችን አየሁ የተቀሩት መሳቅ ዝብለው

  • @haleemha7797
    @haleemha7797 3 роки тому +1

    👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @abrh1882
    @abrh1882 3 роки тому +3

    ማሪያምየን እደት ነዉ የሚአምሩት የካሜራዉ ጥራት እራሱ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ

  • @hfuexefrxusxec4735
    @hfuexefrxusxec4735 3 роки тому +1

    💘💘💘💘💘💘💘❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-om3yv8hz6i
    @user-om3yv8hz6i 3 роки тому

    ብሏይነሺየ / መሀመድ መብሩክ 10 አመቴ አይሆችሁ ስሚራ ሁበ መብሩክ

  • @user-hm7xu4lo8p
    @user-hm7xu4lo8p 3 роки тому +1

    ውዷእህቴ መልካም ትዳርር💞💞💞💞💞💞

    • @maheiltshambel8251
      @maheiltshambel8251 3 роки тому

      የማነው ሠርግ እረ ንገሩኝ ፈነዳሁ

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 3 роки тому +1

    ቆይ ዳቦው በድሰት የተጋገር ነው ወይሰ እንደት ነው ነጭ ሰለሆነብኛ ነው

  • @webnet700
    @webnet700 2 роки тому +1

    ጉድ እኛ ሥናገባ ሠው የሞተብን ይመሥል ነበር ሥናገባ በለቅሦ የሁኖቹ ናቸው ያወቁበት ትዳርን መሻአላህ መብሩክ ብለናል እህቴ

    • @zm5638
      @zm5638 2 роки тому

      😂😂😂

  • @kalkedan5635
    @kalkedan5635 3 роки тому +1

    አርሶ በሌ ያበደ ነዉ አቦ ይመቻችሁ

  • @mestawotayalew222
    @mestawotayalew222 2 роки тому +1

    %

  • @user-uv8hm1lp1s
    @user-uv8hm1lp1s 3 роки тому

    ለምንድነው
    ባላንጣን ያልጫናችቱት.
    አርሶበሌ

  • @user-be4wh8fw4y
    @user-be4wh8fw4y 3 роки тому +1

    ዉይያገሬልጆች ስሚራየ