ዮአዳን (ክፍል 22)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @user-ci3yj9li9h
    @user-ci3yj9li9h 26 днів тому +1098

    ክርስቲያኖች በፆለት ሙስሊሞች በዱአ ወድሜን አስቡልኚ አምስት አመት ሞላው ከታሠረ ሳውዲ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ageryeblayeageryeblaye
    @ageryeblayeageryeblaye 26 днів тому +73

    የዚህን ድራማ መጨረሻ የናፈቀው ላይክ😂😂😂😂

  • @Ramate-ms4kw
    @Ramate-ms4kw 26 днів тому +357

    በሰራ ድረማ ቦታ ዩአዳን ይለቀቅ የምትሉ በለይክ አቦ የሀጌሬ ልጆች ሰለማቹ ብዚት ይበል❤

  • @mekdes356
    @mekdes356 26 днів тому +64

    የመዳምቅመሞቺየ ወጥቶ ከመቅረት አምላክ ይጠብቀን😢😢❤❤❤

    • @tonitooni9548
      @tonitooni9548 26 днів тому

      አሜን የዛሬ ስምት አመት አብሪያት የመጣሗት ያገሬልጅ የቅርብ ዘመዴ በኩላሊት በሽታ ሞተች ወስጤ ተሰብሯል በስደት ያላችሁ እራሳችሁን ጠብቁ

    • @seadaseada3846
      @seadaseada3846 26 днів тому

      አሚንንን ለሁላችንም

    • @user-sf1go6qm5p
      @user-sf1go6qm5p 26 днів тому

      አሚኒ አሚኒኒኒኒ

    • @MuktarJemal-x1f
      @MuktarJemal-x1f 26 днів тому

      እኔኔ

    • @ጥንቅሿነኝየሸዋዋ
      @ጥንቅሿነኝየሸዋዋ 25 днів тому

      አሜን❤❤❤❤❤

  • @MEYEM115
    @MEYEM115 26 днів тому +393

    ደቂቃ ይጨመረ የምትሉ ላይክ🎉

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 26 днів тому +3

      ደምሪኝ ፕሊዝ❤❤

    • @FeruzAbie
      @FeruzAbie 26 днів тому +4

      ይበቃል ማዳምጋ እዳንጣላ እሽ

    • @MaikaKhan-tq3uf
      @MaikaKhan-tq3uf 26 днів тому +8

      በቀን ቀን ይልቀቁንል አይሻልም😂

    • @user-tw5vz4id1p
      @user-tw5vz4id1p 26 днів тому +1

      ✅🙋

    • @Zahra-zt9fb
      @Zahra-zt9fb 26 днів тому +2

      🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 26 днів тому +67

    እባካችሁ መላው ኢትዮጵያ 😭😭በጸሎት እርዱን ያጎቴ ልጂ ከጠፋ 21ዓመት ነው አጠነዉ 😭😭😭እባካችሁ በጸሎት

    • @beletuyiffru
      @beletuyiffru 26 днів тому +1

      ኢቢኤስላይቅረቢማማየእግዜርይርዳችሁ

    • @hwalove9963
      @hwalove9963 26 днів тому +2

      አላህ ያስገኘዉ ያረብ❤❤

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 26 днів тому +3

      ድንግል ማርያም ታስገኝልሽ😢😢

    • @user-gd1hz4bm6x
      @user-gd1hz4bm6x 26 днів тому +1

      አላህ ያስገኘዉ😢😢😢😢

    • @user-qf5ld3mz9i
      @user-qf5ld3mz9i 26 днів тому +1

      የኔም ወንድም ከጠፋ 3 አመት ሆነው😢😢😢

  • @haymanotgrmay5185
    @haymanotgrmay5185 26 днів тому +420

    ዮአዳን ድራማን ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቀው በላይክ👍አሳዩኝ

  • @Wagaya-q4r
    @Wagaya-q4r 26 днів тому +9

    ይሄን ድራማ የምታዩ ፀልዩል አገሬ እንድገባ ጨቆኛል

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 26 днів тому +169

    ዮአዳን ❤❤❤❤❤ የሳሚ መለወጥ ያስደሰተው ማነዉ እንደኔ 🥰🥰🥰

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 26 днів тому

      ባንዳ ማነው? ኤርትራን አስገብቶ ሱማሌን አስገብቶ ህዝብን ንፁሀን የገደለ ጦርነት ደግፎ ኖ ሞር እያለ የአሜሪካ መንግስትን መከራውን ያሳየ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ዲሽታ ጊኔ ጦርነት ምን ያደርጋል ሰው ይበላል ወድም ወድሙን አይግደል ሲል የተቃወመ ማነው የአንበሳውን ድርሻ የያዘ ማነው ተበድላቹ ቢሆን ችግር የለውም እንደአሁኑ እንደ ውሻ ታይታቹ ሆኖ ቢሆን ችግር የለም ማዳበሪያ ተከልክላቹ ቢሆን ንብረታቹ ተነጥቃቹ እንዳትማሩ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም ኑሮ ተወዶባቹ ቢሆን በአ 4አመት 700ሺ አማራ ሞቶባቹ ቢሆን በጅምላ ተገላቹ በማንነታቹ ከስራ ተባራቹ ከውጭ እዳትገቡ እዳትወጡ ተደርጋቹ ቢሆን ችግር የለም እንዳሁኑ አብይ እደሚደርገው ሻሸመኔ ወለጋ ቡራዮ አሪሲ በጅምላ ተገላቹ ቢሆን ችግር የለም እኩል አብሮ አአ ጎንደር ወሎ ጎጃም ስራ ሰርቶ የሚኖር ወድማቹሁን ትግራዋይ አሳደዳቹት እስቲ ንገረኝ በምን እራሳችንን እናሳምን 60ሺ ሰው መሰዋት ከፍሎ ከደርግ ነፃ ያወጣህን ወያኔ የካዳቹ እናተ ኮ ናቹሁ መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አሎልድም እዳላላቹ ወንድ ልጅ ማሳደግ ብርቅ እዳሎነባቹ ከ10 ሚሌን አማራ 50 ሚሌን እድትገቡ ያደረገ ወያኔ 27 አመት ሙሉ ለኢትዮዺያ ሲለፋ የነበረውን ወያኔ ሰላማቹሁን አስጠብቆ እንድትማሩ እድታርሱ በየሀገሩ ተዘዋውራቹ እድትሰሩ አባይን የገደበ ባቡር ኮንዶሚኔም መንገድ ሆስቢታል ጤና ጣቢያ የገነባ በምስጋና ፈንታ ለኢትዮዺያም ለራሱ ህዝብም ምቀኛ የሆነውን ሻብያ ሱዳንን ጅቡቲን ቻድን ኢትዮዺያ የወጋ ለጎረቤቶቹ ጠንቅ የሆነ የየሀገሩን ተቃዋሚ እያስገባ ጭካኔ እያስተማረ ለአፍሪካ ችግር የሆነውን ሻብያ አስገብታቹ አዘረፋቹ ንፁሀን እንዲገል አደረጋቹ ታዲያ እናተ እነማናቹ? ሀገር ስትፈርስ የተባበራቹ የባንዳ ጥግ ትግራይ ይጥፋ እንጂ እዳው ገብስ ነው ያላቹ ሞኞች ነገን ማየት ያቃታቹ አንድ እንኮን ይጥፋ የተማረው ዘፋኙ ገበሬው ሼኩ ሆ ብላቹ የተነሳቹት አሁንም ጌዜ አላቹ ወደራሳቹ ተመለሱ ጀግና አይፎክርም ጀግና በመርህ ይመራል ጀግና ነገን ያስባል ጀግና የቤር ቤረሰቡችን ያከብራል ጀግና እግዛቤርን ይፈራል ጀግና ሰባዊነትን ያስቀድማል እየለመንን አይደለም እውነቱን እያሳወቅን ነው

    • @ZahraFatemah
      @ZahraFatemah 26 днів тому +2

      እኔም ሳሚየ የፍቅር ሰው❤❤❤❤ ዮአዳን ና ማሂ ስወዳቹ ❤❤❤❤❤❤

    • @Zahra-zt9fb
      @Zahra-zt9fb 26 днів тому +1

      እኔ በጣም ደሥይላል 💓💓💓💓💓

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 26 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @user-ek6bh5bl9b
      @user-ek6bh5bl9b 26 днів тому

      ❤❤❤❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 26 днів тому +47

    የዚህ ድራማ ተከታታዮች በሙሉ በጭንቅ ያላቹ ፈጣሪ ያላሰባቹት ደስታ ይስጣቹ ❤❤❤

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 26 днів тому +163

    ድራማውን ሲያይ ሁሉንም ትቶ የመጣው ማነዉ እንደኔ 😂😂😂😂 ዮአዳን ፈገግታዎ ብቻ ይበቃል ❤❤❤🥰

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i 26 днів тому +2

      እኔ😢😢😢ስራዬን እያበላሸሁ ነዉ በዚህ ድራማ😢

    • @gghbbb1706
      @gghbbb1706 26 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @makyaha9777
      @makyaha9777 26 днів тому

      እኔ

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 26 днів тому

      😂😂😂እኔ ሴትየዬ ኬክ ስሪልኝ ስወጣ ይዤ ልወጣ ብላ እሱን ትቼ ቁጭ😂😂

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i 26 днів тому

      @@user-cr3yq9kr1o አችና እኔ አድነን ማርያምን ሰላጣ ስሪ ተብዬ ቁጭ ብዬ ተመልሳ መጣች አሰሪዬ አሁን ከመባረር አልድንም ፀልዩልኝ😢😢ጮሃብኝ ክላሴ ዘግቼ ቁጭ ብያለሁ😢

  • @eyhjjggdvhjhb
    @eyhjjggdvhjhb 26 днів тому +51

    ዋው በጣም ጥሩ ላይ ነን ❤❤❤❤❤❤❤ እሄን ድራማ የምታዮት በሙሉ ድግልማርያ ጥላ ከለላ ትሁንላቹሁ

  • @Meaza-zg8ww
    @Meaza-zg8ww 26 днів тому +244

    ዩየ ስወድሽ ዩአዳንን የሚወድ እስኪ በላይክ❤❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 26 днів тому +1

      ውዷደምሪኝ ደምሪኝ ፕሊዝ❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 26 днів тому +1

      ውዷደምሪኝ ፕሊዝ❤❤

    • @user-xe8ic8bg9w
      @user-xe8ic8bg9w 26 днів тому +2

      እኔምእወዳትአለሁ❤❤❤❤❤👍

    • @Kiduዮአዳን
      @Kiduዮአዳን 26 днів тому +1

      Amesegnalew wdoche❤❤❤❤

    • @AliGlata
      @AliGlata 26 днів тому

      ኢኔ ዩዩ ዩ አአአ ዳዳዳ ንንን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 26 днів тому +36

    ዮአዳንን ሲከፋት በጣም እናደዳለው 🥺❤አቤት ግን መገፋት ጥሩ ነው እናት ልጅ ዮአዳንን ሲገፏት ይኸው እሷን የሚረዱ ሰዎች በዙላት ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል🙏🎉🎉🎉❤❤

    • @Girumketem
      @Girumketem 21 день тому

      @@meseryebuzeman.21 እራየምራችሎታውንይስጥሺ

  • @user-qq4xw5cn2p
    @user-qq4xw5cn2p 26 днів тому +97

    ዋው ነው የምር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ይህንን የምትከታተሉ በሙሉ❤❤❤❤❤❤

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 26 днів тому +18

    ደቂቃው ትንሽ ቢረዝም ❤❤❤ የምትሉ 🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @user-xy8ep9pd7w
    @user-xy8ep9pd7w 26 днів тому +239

    ያጀመአ አይታችሁ አትለፉኝ አጨክኑብኝ በቃ ጫር አርጉኝና እለፉ ❤❤❤❤

    • @GhffvVhgvh
      @GhffvVhgvh 26 днів тому +1

      😢😢😂😂እሽ

    • @user-xy8ep9pd7w
      @user-xy8ep9pd7w 26 днів тому +2

      @@GhffvVhgvh አላህ እሺ ይበልሽ

    • @RabiaAsen
      @RabiaAsen 26 днів тому

      እሽ😂😂😂😂😂😂

    • @user-ue7rj5dr4j
      @user-ue7rj5dr4j 26 днів тому

      ​@@user-xy8ep9pd7wጥቅሙ ምን ላይ ነው

    • @user-ue7rj5dr4j
      @user-ue7rj5dr4j 26 днів тому

      ​@@user-xy8ep9pd7wጥቅሙ ምን ላይ ነው

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 26 днів тому +11

    ማርያም በጣም የወደድኩት ድራማ ነው ቅዱስ❤❤

  • @user-nr5hh6fd4u
    @user-nr5hh6fd4u 26 днів тому +130

    መነው እንደእኔ ዮአደንን በፍቅር የምዎደት❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

    • @NeimaFejeru
      @NeimaFejeru 26 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 26 днів тому +1

      ዪአዳን የኔውድ❤❤❤❤

  • @TigstGetnet-t8r
    @TigstGetnet-t8r 26 днів тому +8

    በጣም ነው ዩዋዳን አሳዘነችኚ እሁ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን

  • @user-xg4pw5ex9e
    @user-xg4pw5ex9e 26 днів тому +129

    የማዳም ቅመሞች ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃቹ ይጠብቀን😢

  • @csi1023
    @csi1023 26 днів тому +19

    ያአቤል ውሸት ደግሞ ከፋ 😂😂ዪአዳን አታልቅሺ😢❤❤

  • @HanaGetahaun
    @HanaGetahaun 26 днів тому +164

    ይከን ድራማ የምትከታተሉ በሙሉ ሲጨንቃችሁ ሲጠባችሁ ባእተ ማርያም ትድረስላችሁ 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-hc4um5oq6s
    @user-hc4um5oq6s 26 днів тому +13

    ይህ ድራማ ብዙም ባይንዛዛ ጥሩ ነው የነዝያን ክፉ ሰዎች መጨረሻ ማየት ናፈቀኝ

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms 26 днів тому +46

    ማነው ግን እደኔ በጣም በጉጉት የሚጠብቃቸው 👍👍👍ዘበኛ ሆንሁኮ ከምር 😂😂

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 26 днів тому +2

      እኔም😂😂😂

    • @M.-dl6tk
      @M.-dl6tk 26 днів тому

      😅😅😅😅​@@YoiPpk

  • @Samariyaa3278
    @Samariyaa3278 26 днів тому +8

    ዮአዳንን የሚውድ ብቻ 🎉👍👍👍

  • @user-nv2kn1oy6t
    @user-nv2kn1oy6t 26 днів тому +89

    ማነዉ እደኔ ይኸን ፊልም ሙትትብሌ የሚወደዉ በላይክ ♥️♥️😘

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 26 днів тому

      ውዷደምሪኝ ፕሊዝ❤❤

    • @SamiraAh-c8k
      @SamiraAh-c8k 26 днів тому

      እኔም ወላ❤❤❤

  • @ايمان-و5س
    @ايمان-و5س 26 днів тому +28

    ድል የዩአዳ ፈጣሪ ይርዳት አጎትዮዉ መቼ ነዉ የሚነቃዉ እናት ልጅ እዉቱ የሚጋለጡት ቀን ናፈቀኝ

  • @Dddft6pd7ho8i
    @Dddft6pd7ho8i 26 днів тому +82

    ወድ በስደት ያለችሁ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ድል ለዪአዳን 🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @HiwetsahluTekle
    @HiwetsahluTekle 26 днів тому +6

    በግሩም ተግባር እንደኔ የተናደደ ዮአዳኔ አለቀሰች የኔ ውድ 😢😢😢

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 26 днів тому +39

    ዮአዳን የኔ ምርጥ ሰው አይዞሽ ሁሉም አላፊ ነው ሳሚ በጣም ነው የተለወጥከው ❤❤❤❤

  • @user-wj7kg6iw5i
    @user-wj7kg6iw5i 26 днів тому +10

    አቦ ይህን ድራማ ቶሎ ጨርሱልን መጨረሻው ናፍቆኛል

  • @HanaGetahaun
    @HanaGetahaun 26 днів тому +69

    ዋው ፍጥነት በሳምት ሁለቴ ይሁን የምትሉ🎉❤❤

  • @Amarech-pk3mw
    @Amarech-pk3mw 26 днів тому +9

    ዮአዳን ቶሎበይ ድል አሳይን ❤❤❤

  • @TizitaTesfaye-m4z
    @TizitaTesfaye-m4z 26 днів тому +30

    ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን 🙏❤️

  • @RabiaAsen
    @RabiaAsen 26 днів тому +7

    ዩአዳን ምስኪን 😥😥🥰🥰🥰🥰🥰🥰 የውነትሳይመስለኝ አይቸው ጨረስኩ ደስይላል ቶሎቶሎ ልቀቁልን እንደዛሬው

  • @SfffGhhj
    @SfffGhhj 26 днів тому +26

    ይከን ድራማ የምትከታተሉ በሙሉ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ🥰👏🌾💐💐💐🎉🎉🎉🎉

  • @user-yc4mf5ye4q
    @user-yc4mf5ye4q 26 днів тому +9

    ዩኣዳነይ ሲወድሽ መጨረሻ እንቺ ታሸኒፋለሽ😘❤❤❤❤

  • @HanaGetahaun
    @HanaGetahaun 26 днів тому +37

    በመስጨረሻም የሳሚዬ አደንናቂ ሆንን☺😂እደዛ እዳላበሸቀን😂❤❤❤❤❤

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 26 днів тому +2

      😂😂😂😂

  • @user-wy9ci4tt6c
    @user-wy9ci4tt6c 26 днів тому +10

    ❤❤❤❤❤❤ዮአዳን ዕደኔ የሚወዳት❤

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 26 днів тому +20

    ይሄ ድራማና ቅጣት አንድ ነው ባድ ነገር ብቻ ነው የሚተውኑት እነዚህ ሰይጣኖች ቶለ ይጋለጡ

  • @user-hb2xs4qp1e
    @user-hb2xs4qp1e 26 днів тому +3

    ዮአዳንን በጣም ነው የሚወዳት

  • @user-wl7eh4po6j
    @user-wl7eh4po6j 26 днів тому +42

    እንደዚህ ድራማ ቀልቤን ያቆመው የለም😳😃

  • @AlemSamuel-zx9wz
    @AlemSamuel-zx9wz 26 днів тому +11

    ሊድያ የእናታ ልጅ አረመኔ ናቸው😢😢😢

  • @adanutube
    @adanutube 26 днів тому +36

    ይሄን comment የምታነቡ ሁሉ ሰላማቹ ይብዛ

  • @mekedestedesse1321
    @mekedestedesse1321 26 днів тому +11

    ሰላም ወዲ የዚህ ዲራማ ተከታታዮች እኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤

  • @Hawa-gc2pl
    @Hawa-gc2pl 26 днів тому +61

    የዩአዳን አድናቂወች የትናችሁ ይህን ድራማ ማነው በጉጉት የሚጠብቅ😅😅😅

    • @ብሩክሰይደ
      @ብሩክሰይደ 26 днів тому +1

      እኔ እኔ እኔ እኔ እኔ😅😅😂😂😅😅

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 26 днів тому +1

      ሐዊዬደምሪኝ ፕሊዝ❤

    • @HikmaMujin
      @HikmaMujin 26 днів тому +2

      Enee

  • @user-qv7xk6ld2z
    @user-qv7xk6ld2z 26 днів тому +17

    አኔ የትግራይ ልጀ ነኝ አሰኪ ላይከ😢❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @salim3673
    @salim3673 26 днів тому +16

    አይዛሺ ውይም አይዛህ ይህም አልፎ የምትርትብት ጊዜ ይመጣል ❤❤❤❤

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t 26 днів тому +2

    መገፋት ለበጎ ነው እውነት ሁሌም ታሸንፋለች
    ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው ዮዓዳን ፍቅር የሆነች የዋናይ ስወድሽ ማሒ ደግሞ ፐ ትችያለሽ ❤

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 26 днів тому +19

    እናመሰግናለን ቱሎ ስለተለቀቀልን

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c 26 днів тому +6

    እችን ኮመት እምታነቡ በሙሉ😢ተክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን😢

  • @user-rf3zk1zb4j
    @user-rf3zk1zb4j 26 днів тому +23

    ዮዋዳንንሳሜን ምሀሌት የምወዱ ብቻላይክ በሉኝ👍👍💓

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 26 днів тому +6

    ይህንድራማ ማነዉ በጉጉት የሚጠብቀዉ እንደኔ ስወዳቸዉ❤❤❤😍😍😍💕💕💕💓💓

  • @user-cn6ic1mq7w
    @user-cn6ic1mq7w 26 днів тому +13

    ዮአዳን.አድናቂዎች.ይት.ነቹ😢

  • @user-mg3yy2qe6h
    @user-mg3yy2qe6h 26 днів тому +10

    ዲል ለይዋዳን ለመሰሎቾ አቅ ተጪበርብራ እዳቀር እመኚልሻለሁ አጎቶም ያቺ ነገረኛ ሚስቱን መሰለ ዲል ለይዋዳን ቶሎ ልቀቁልን የይዋዳን ጉዳይ

  • @Bete-uh2jp
    @Bete-uh2jp 26 днів тому +13

    የዋዳን የኔማር❤❤❤❤

  • @mohammedhassen7246
    @mohammedhassen7246 26 днів тому +6

    አረ ይህችን ሴትዮ ሳያት ደሜ እየፈላ ነው ድራማ ቢሆንም ውስጤ በጥላቻ እየተሞላ ነው ☠️

  • @user-tu6zs2gw1l
    @user-tu6zs2gw1l 26 днів тому +20

    ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን ❤

  • @SimretTube
    @SimretTube 26 днів тому +3

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ የነፃነት ኑሮ የረፍት እጀራ ፈጣሪ ይስጣቹ ኩፉ አይንካቹ❤❤❤

  • @Mahaletgizaw-sg1kt
    @Mahaletgizaw-sg1kt 26 днів тому +11

    ሶስተኛ ኮማችነኝ የዋዳን ሁሌም አታስለቅሽኝ ወድድድ😅

  • @HewanLibanos
    @HewanLibanos 24 дні тому +1

    ፈጣሪ ሆይ እባክህ የሄን ነገር በቃ በለን 😥ፍትህ ለሔቨን 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AterefachLengoWoldeamanuel
    @AterefachLengoWoldeamanuel 26 днів тому +9

    ዮአዳን ጀግና ነች❤❤❤❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 26 днів тому +10

    ቅዳሴው ደስ ሲል😢😢😢

  • @user-np8nm5ty5n
    @user-np8nm5ty5n 26 днів тому +7

    Bagaa nagaa dhuftanii galatommaa kaa❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tube3419
    @tube3419 26 днів тому +3

    ይሄን ድራማ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ

  • @user-mq1kq5lj5b
    @user-mq1kq5lj5b 26 днів тому +10

    ማነው ይሄን ድራማ የሚወድ ሱስ ሆኖብኛል 😢

  • @AbebaAyele-xr3ep
    @AbebaAyele-xr3ep 26 днів тому +2

    ዋውውው❤❤❤❤❤እደዚህ ቶሎቶሎ ይለቀቅልን ❤❤❤❤❤ሳሚአዛዘነኝ😢😢😢😢ዮዳናን ለመጠበቅ የሚያረገው ጥረት

  • @MelakKonjo
    @MelakKonjo 26 днів тому +13

    ግሩሜ አንድ ቀን ዚገባክ ታዝናለክ

  • @FatmaAlmtiri
    @FatmaAlmtiri 26 днів тому +5

    ዪአዳን ሥወድሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @user-kk1yh2hl4p
    @user-kk1yh2hl4p 26 днів тому +4

    ዋውው ዛሬ እንዴት ተለቀቀ ለማነኛውም እናመሰግናለን🥰

  • @hihihihi8372
    @hihihihi8372 26 днів тому +2

    ከሳምንት 2ቴ መሆኑ ማነው እንደኔ ደስ ያለው👍❤❤❤❤😂

  • @SaTt-sw8fv
    @SaTt-sw8fv 26 днів тому +4

    የዚህፊልም መጨረሻ አሳዘነኝ😢😢

  • @ክርስቲያንየኣርሴማልጅ

    ዮኣዳን ኣይዞሽ የኔ ውድ ፊሊም ቢሆንም ታሳዝነኛለች 😢 ሳሚየ ❤

  • @KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ
    @KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ 26 днів тому +7

    የዚህንፊልምመጨረሻአይቸ🌻

    • @FoziaFOZia-h9b
      @FoziaFOZia-h9b 26 днів тому

      እረአያልቅም

    • @wab7691
      @wab7691 26 днів тому

      ኧረ አያልቅም በአሪፉ እየሸቀሉ ነው አያቆሙትም 😂😂😂😂

  • @ydidyatekalgn
    @ydidyatekalgn 25 днів тому +1

    Tolo tolo. Silekek des yemilachu👍👍👍👍👍👍

  • @Zuzu-zo4gl
    @Zuzu-zo4gl 26 днів тому +11

    እንኳን ደና መጣችሁ ዉዶች አንደኛ ነኝ ቀስ እያላችሁ

  • @samuelmoges5012
    @samuelmoges5012 3 дні тому

    የሳሚ መለወጥ እንደኔ ያስደሰተው❤❤Sami D tube .belew yegbu

  • @ኡሙዩሴፍ
    @ኡሙዩሴፍ 26 днів тому +8

    ሠላም እደት ናችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኚ

  • @HirutAbriham-hr3hb
    @HirutAbriham-hr3hb 26 днів тому +1

    ዮአዳን የኔ እናት እኔ ሁሌም ቢሆን አሸናፍ እንዴ ምትሆኝ ተስፋ አለኝ አቤላ ደግሞ ጉድክ ፋላ ዮአዳንና ማህ ስወዳቹ❤❤

  • @user-bq5hb5ww3h
    @user-bq5hb5ww3h 26 днів тому +5

    ዮአዳኔ ❤ እኔማ ፊልም መሆኑን እራሱ እየዘነጋሁት ነዉ

  • @user-wp9ho7rk9i
    @user-wp9ho7rk9i 26 днів тому +1

    ዮኡርዳንን ድራማን ማነዉ እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ 👍👍👍

  • @HiwetsahluTekle
    @HiwetsahluTekle 26 днів тому +6

    የዮአዳን እና የማሂ ወዳጆች እስኪ 👍👈 🙌🙌🙌

  • @AlemMuhye
    @AlemMuhye 24 дні тому

    ዬአዳን በጣም ደስ ይላል

  • @FhjFhj-qy5rt
    @FhjFhj-qy5rt 26 днів тому +16

    ፍልሙን ሳይጨርስ ወደ ኮሜ መሮጭ ምን ይሉታል ለይክ እስኪ አምሮኝ ነዉ😏😋😩😩😩

  • @user-jw2hv8zh3p
    @user-jw2hv8zh3p 25 днів тому +1

    ህን ኮሜት ለምታነቡ ሁሉ ከሀጥያት በስተቀር የልባችሁን ይፈፅምላችሁ ❤❤❤

  • @alemuhana7443
    @alemuhana7443 26 днів тому +8

    አረ ቀጣይ በጉጉት መሞቴ ነው እንደኔ ቀጣይ የምትሉ በላይክ😊😊😊😊

  • @hayimanothayimanot-jc5tc
    @hayimanothayimanot-jc5tc 25 днів тому

    ማነው እንደኔ የቤተክርስቲያን ስብከት ድምፅ የሰማው 😘😘😘👏👏👏💐💐💐💐🌷🌷

  • @almazeendalkahew6356
    @almazeendalkahew6356 26 днів тому +6

    መጨረሻው ናፈቀኝ

  • @sikoSilo-vt9ly
    @sikoSilo-vt9ly 26 днів тому +2

    ዮአዳን ጀግና ነች 🥰🥰

  • @TUBE-zz5ji
    @TUBE-zz5ji 26 днів тому +9

    ዎለህ እንዴት እንደምውድ እሄን ድረማ አቦ ይመቻቹ❤❤❤

  • @GeCr-xn2nl
    @GeCr-xn2nl 26 днів тому +1

    አሠላም ዋለይኩም እረህመቱላሂ ወበረካ በሥደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃች የተጨነቃችሁትም አላህ ይድረሥላችሁ ያረብ

  • @Fust-hi6wy
    @Fust-hi6wy 26 днів тому +4

    ❤❤❤❤ክፍል 23ትን ቶሎ ሌቀቁልን🎉🎉🎉🎉

  • @MadinaAhmed-r5r
    @MadinaAhmed-r5r 7 днів тому

    ውይመጨረሻውናፈቀኝዲልለዩዋዳን❤

  • @chth9545
    @chth9545 26 днів тому +3

    ዮአዳንየ በርች ወደፊት 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ydidyatekalgn
    @ydidyatekalgn 22 дні тому +1

    Zàrem alekekachum ere ydebral

  • @user-hq9lt3gf8t
    @user-hq9lt3gf8t 26 днів тому +5

    የዋዳንሚሥኪን😢😢😢❤❤❤

  • @ethopiaethiopia2030
    @ethopiaethiopia2030 26 днів тому +1

    Bagugeti yamtabakaw darm nw yen wenda yahond betam gobaze endati endamwndashi❤❤❤❤❤❤❤

  • @RurEe-rz6tr
    @RurEe-rz6tr 26 днів тому +6

    ዩአዳንን ያላቸሁ

  • @FatumaAli-c8m
    @FatumaAli-c8m 24 дні тому

    የሰደት እህት ወንድሞቼ ከክፉነገረ ጠብቆ ለናት አገራችን በሰኬት በሰላም ያብቃን