ምን አለ በለኝ ሽንቷን ካልሸናች በቀልዴ ስቃ-እጅግ አዝናኝ ቆይታ ከሎሬት ተማሪዎች ጋር - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 сер 2024
  • "የሀገራችንን ባህል እና ትውፊት ለማሳደግ የሚታትረው ከ ልዩ ልዩ አቅጣጫ የሚመጡ ገጣሚዎችን በ ሁለት ጎራ ተከፍለው በ አዝማሪዎች አቀባይነት የሚደረግ በ አይነቱም ሆነ በ ይዘቱ የሚለይ የግጥም ውድድር!
    ዘወትር እሁድ ከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ጀምሮ በዓባይ ቴሌቪዥን!
    Mesenko song competition is hosted by Traditional Signers and features Ethiopian traditional harps and drums, is a way to showcase our nation's culture and customs will be on air Every Sunday at 9:00 (LT) on Abbay TV.
    Follow us on:
    Subscribe: bit.ly/abbay_tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: bit.ly/abbayTv
    TikTok: bit.ly/Abbaytv
    Telegram t.me/AbbayNews
    Website: abbaytv.com/
    #Abbaytv #መሰንቆ #Azmari #Ethiopia #habesha #infotainment
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

КОМЕНТАРІ • 27

  • @AmAUELMamo
    @AmAUELMamo 3 дні тому

    እውነት ደስ ሲሉ እኮ የኢትዮጵያ ልጆች ፍቅር እኮ ናችሁ ቸሩ የእስራኤል አምላክ በፍቅር የተሞላ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ❤

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn Місяць тому +12

    በናታችሁ 10k አስገቡኝ በማርያም ስደት ሰልችቶኛል በ ዩቱብ መስራት አስቤያለዉ አግዙኝ

    • @user-yl1go9ug1s
      @user-yl1go9ug1s Місяць тому +1

      አይዞሽ እህቴ በርቼ

    • @user-cw9hp5qx6h
      @user-cw9hp5qx6h Місяць тому

      ​@@user-yl1go9ug1sደምረኝ❤❤❤❤

    • @user-cw9hp5qx6h
      @user-cw9hp5qx6h Місяць тому

      ልደምረሸናአንችደሙሸረአረጊልኝሰዉሸ❤❤❤

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn Місяць тому +3

    በናታችሁ እስኪ 10k አስገብኝ የመዳም ቅመም መሆን ስልችት ብሎኛል 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn Місяць тому +4

    በማርያም የስደት እህታችሁ ነኝ 10k አስገቡኝ የመዳም ምረኮኛ መሆን ሰልችቶኛል

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Місяць тому +2

    የሽዬ❤እሚሚዬ❤ፍሲሎ❤ ልዩ ናችሁ ስታምሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-cw9hp5qx6h
      @user-cw9hp5qx6h Місяць тому

      ደምረኝሰዉሸ

    • @belayenesh3862
      @belayenesh3862 Місяць тому

      @@user-cw9hp5qx6h የመዳም ቅመም ኮሆንሽ እሺ

  • @user-yl1go9ug1s
    @user-yl1go9ug1s Місяць тому +1

    ውይይይ የአባይ እንቁዎች 🎉🎉🎉🎉

  • @SmilingCrescentMoon-qk1os
    @SmilingCrescentMoon-qk1os 16 днів тому

    ዋው ታምራላችው

  • @asgeberhane9809
    @asgeberhane9809 Місяць тому +2

    ማሲንቆ

  • @user-yl1go9ug1s
    @user-yl1go9ug1s Місяць тому

    ሁሉቱም ምርጥ ናቸው የምር 🎉🎉🎉

  • @TamaraMobile-lq4zg
    @TamaraMobile-lq4zg Місяць тому

    ማህተብሽ እንዴት ደስ እንደሚል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigist-h5k
    @Tigist-h5k 8 днів тому

    Andade esti yarada ljochn ye sheger ljochn amtu

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Місяць тому +1

    ዛሬ ሁለተኛ ነኝ በጣም እምጠብቀው ፕሮግራም❤❤❤❤❤❤❤

  • @Etsegenet585
    @Etsegenet585 Місяць тому

    ቀሚሳቸው❤❤

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq Місяць тому

    የዛሬወችስየጧፉናቸው

  • @guashasmelash5204
    @guashasmelash5204 Місяць тому

    ሚሚዬ እወድሻለሁ

  • @user-cw9hp5qx6h
    @user-cw9hp5qx6h Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ng6tu5pi8u
    @user-ng6tu5pi8u 12 днів тому

    🥺🥺🥺🥺🥺🥰🥰🥰🥰🥰🥰💗🥰🥰

  • @Serkh-mg2un
    @Serkh-mg2un 3 дні тому

    ❤❤❤😂😂

  • @tameamaaa1189
    @tameamaaa1189 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fffhggf7gf334
    @fffhggf7gf334 Місяць тому

    😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 Місяць тому

    😂😂😁😁😁