''ለሊት በራዕይ አስፈሪ ትንቢት ተቀበልኩ''|''በቤተ መንግስት ስደት ሲሆን አየሁ! አበቃ''ሰለ ሁለቱ ሀገራት ያየሁት ያስፈራል | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 117

  • @ZewdituHailu-l8f
    @ZewdituHailu-l8f 26 днів тому +1

    አሜን እግዚያብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን፣

  • @MandRGeneralplc
    @MandRGeneralplc Місяць тому +10

    በጣም ያሣዝናል ኢሣያስ በጣም በጣም በጣም...የልብህ ፍላጎት ለአገርህ ፍቅር እና ከፍ የማድረግ ፍላጎት ከልብህ ሆኖ ግን የልብህ ሣይፈጸም ዘመን መጨረስ ያሣዝናል ...አዎ የኤርትራ ችግር ኢየሡስ ክርስቶስን መጥላት እና ማሣደድ,በራስ እውቀት መደገፍ, እና ከፍተኛ ትዕቢት ነው...ወይኔ አገሬ ህዝቦች ውብ ነበሩ smart ግን ምን ዋጋ አለው የቸረነት እና ምህረት ምንጭ የሆነውን ክርስቶስን ገፉት .

  • @mesfintechan4307
    @mesfintechan4307 Місяць тому +2

    “ብዙ ሕልም ባለበት ዘንድ፥ እንዲሁም ደግሞ ብዙ ቃል ባለበት ስፍራ በዚያ ብዙ ከንቱ ነገር አለ፤ አንተ ግን እግዚአብሔርን ፍራ።”
    - መክብብ 5፥7

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc Місяць тому +2

    ክብር ለእግዚያቤር ይውን ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sabah-bq6eh
    @Sabah-bq6eh Місяць тому +8

    ብሽም የሱስ ኤርትራ ትባረክ ህዝብና ይባረክ መንግስትና ይባረክ

    • @fisehahmariam6307
      @fisehahmariam6307 Місяць тому

      ሃሶት እዩ ብሃሶት ትንቢት ክንደይ ጊዜ ቀቲሎሞ ኢዝዮም አገድፉናን ኢዮም

    • @milenagebrehiwot5079
      @milenagebrehiwot5079 Місяць тому

      @@fisehahmariam6307 thank u bro bizuhi gizea tehawisna akal etiopiea kitkewin eyea tebahilu hji kea xelaeti etiopiea kimotu eyom

    • @robelyoseph8963
      @robelyoseph8963 Місяць тому

      Hasawit eya hji bhaymanot eyom mexyomna ntenqeqe Abiy eyu zlekom bsm yesus mikra ygelb ngus eritrea bsm yesus ybarek hagerna ybarek

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 Місяць тому +1

    አሜን በጌታ በኢየሱስ ስም የኢትዮጵያ ጠላቶች ይመቱ ❤

    • @amaryatube
      @amaryatube  Місяць тому

      አሜን

    • @Eritreamassawaredsea
      @Eritreamassawaredsea Місяць тому

      Midre Leyba Hulem Le Eritrea kufu Timenalu gin ayhonum . Eritrea forever. We are all Eretrean PRESIDENT ISSAYAS AFEWERKI new. Zibelo ye agerachu argu .

  • @senasafikre
    @senasafikre Місяць тому +1

    ርዕሱን ሳይ ደንግጨ ነበር ጌታ ኢየሱስ ከክፉ ሁሉ ያስመልጠን

  • @هنا-ض1ب
    @هنا-ض1ب Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳለሁሺልሁ

  • @TiruTiru-g8i
    @TiruTiru-g8i Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ካዬ አዬ አሜን❤❤❤

  • @yordanosweldemichael5685
    @yordanosweldemichael5685 Місяць тому +4

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የሞተው ለመላው አለም ነው የእግዚአብሔር ቃል እንደሚለው እግዚአብሔር አምላክ አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለምን ሁሉ ወድዋልና ነው የሚለው ለኢትዮጵያ ብቻ አይደለም በቅድምያ ጌታ እየሱስን የግል አዳኝ አርገሽ ተቀበይ ይልቁን ንስሀ እንግባ በይና ህዝብ ሁሉ ልቡን ወደ እግዚአብሔር እንድያፈስ ጥሪ አድርጊ

    • @ftesfaitesfay6039
      @ftesfaitesfay6039 Місяць тому

      Yorda,
      Don't be emotional, rather examine the prophecy.
      Imagine what is happening in Eritrea, is it supporting the spread of the Gospel or anti-Gospel movement?
      Given the same situation back home, how come the Gospel spread unless President Isaiah and his subordinate repent and acknowledge God's Mercy.God of Abraham, Isaak and Jakob is still same, He gives time of repentance as He did to Israelites,but hardened heart opens God's judgement,His word says,'mercy takes pride in judgement '.
      May they open up their ears and repent before judgement comes.
      God acknowledge,that Isaiah is a good father to Eritrea,but it's futile without God's help!!!
      Lord, please ease your judgement for your names sake, You are the righteous judge!!!

    • @ftesfaitesfay6039
      @ftesfaitesfay6039 Місяць тому

      Yorda,
      Don't be emotional, rather examine the prophecy.
      Imagine what is happening in Eritrea, is it supporting the spread of the Gospel or anti-Gospel movement?
      Given the same situation back home, how come the Gospel spread unless President Isaiah and his subordinate repent and acknowledge God's Mercy.God of Abraham, Isaak and Jakob is still same, He gives time of repentance as He did to Israelites,but hardened heart opens God's judgement,His word says,'mercy takes pride in judgement '.
      May they open up their ears and repent before judgement comes.
      God acknowledge,that Isaiah is a good father to Eritrea,but it's futile without God's help!!!
      Lord, please ease your judgement for Your names sake, You are the righteous judge!!!

  • @admasuzeleke2399
    @admasuzeleke2399 Місяць тому +2

    ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ:: የጌታ ስም ለዘላለም ይባረክ::ገና ኢትዮጵያን ኤርትራንና ጅቡቲን አንድ የተባረከች " ጠባሳ የሌለው ፍቅር " እድርጎ ይሰጠናል::
    ናሆም 1:15

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 Місяць тому +6

    አች ሴት ህቅርበይኘ ሲልክቁጥርሺነበረኝ አዉንጠፋቢኘ የዛረ 5አመት በፍት የተናገሺ ትቢትልክነዉ ኤነ ዉሸት ቢየሲከራከር በቅርቢቀንነዉ መፈሲቀዱሲ የገለጠልኘ እዉነትዉ ሲለኝ በልበእያሰቢኩትነበረ ተባረክ የኢየሱሰ ሴት ህቅርታ በእባ በእትዮጵያሴት በነቢይያት መከራገጥሞኛል ከባድነበረ የ ልበን ቅንነት ኢየሱሰ አየ ነገሮንገለበጠ

    • @TizaluTerefe-zw4uq
      @TizaluTerefe-zw4uq Місяць тому +1

      የአማረኛ ፊደል እንጂ በአማረኛ ቋንቋ አልተገለፀም

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ Місяць тому +3

    እውነት ነው እግዚአብሔር ባይረዳን ኖሮ ጠፍተን ነበር ጌታ ያለነው

  • @yordanosweldemichael5685
    @yordanosweldemichael5685 Місяць тому +7

    ኢሳያስ ስደት ሳይሆን እዛው በአገሩ በምድሩ ጌታን ይቀበላል የኤርትራ ቅዱሳን የምንፀልየው እንዲሰደድ ሳይሆን ጌታን እንድያገኝ ነው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ የሞተው ማንም እንዳይጠፋ ነው የሞተውም ለመላው አለም ነው የእግዚአብሔር ቃል እንደሚለው እግዚአብሔር አምላክ አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለምን እንዲሁ ወድዋልና ይላል በቅድምያ ጌታ እየሱስን የግል አዳኝ አርገሽ ተቀበይ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለኢሳያስም ሞትዋል እግዚአብሔር አምላክ አያዳላም ከሀጥያት ጋርም አያብርም ይልቁን ህዝቡን ለንስሀ ጥሪ

    • @abenettadesse228
      @abenettadesse228 Місяць тому

      ይሰደድ እንጅ ፤ምድርን ኤርትራን የፈጠረ እግዚአብሔር መሆኑን እስኪያውቅ ድረስ እንደ ናቡከደነፆር ልኩን ቢያሳየን ሳያሳየውማ አይቅር።

  • @Genet2012
    @Genet2012 Місяць тому +2

    አሜን አሜን ይሁንልን። እግዚአብሔር ይችላል

  • @sabakindshih8910
    @sabakindshih8910 Місяць тому +3

    እየሱስ ጌታ ነው ለኤሬትሪያ እና ለፕረዘት ኢሠያስ፡ ስደት የለም፡ መዋሩቱን አፊረስኩት በየሱስ ስም፡፡

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 Місяць тому +1

    በአርባ አመትሺ እግዝአብሔርን ያገኝሺው ጫልቱ ምኞትሺን በአምላክ ስም ስትሰግጭ መቅሰፍቱ ላንችና ለአችው ምድር ይሁን አሜን በል ያላለ እግሪን ቀበቶ ጭንቅላቱን ጎማ ያርገው ጫልቱዪ

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ተዋጊ ነው

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 Місяць тому +1

    Amen.amen.amen.
    Amen.amen.amen
    Amen.amen.amen
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ferewynitesfamariam619
    @ferewynitesfamariam619 Місяць тому +3

    ጌታ ይቅር ይበልሽ

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 Місяць тому +3

    ወስፌ ብትሰጪዉ ጥሩ ነበር ከሚዶ ጋር ሹሩባ ቢሰራት ልጁን ወሮ አበባ የት ሄዳ ነዉ እሱ ሹሩባ የሚጎነጉነዉ ነገ ደግም ፈትል ሲፈትል አየሁ እንዳትይ ብቻ

    • @MandRGeneralplc
      @MandRGeneralplc Місяць тому +1

      @@abieteffrimekta2344 ይሄ መንፈሣዊ ትርጉም እንጂ ቀጥታ ጸጉር መስራት አይደለም...ኢሣያስ አገሩን ይወዳል ግን በብርሃን ሊመራው የሚችለውን ብቸኛውን የድል አምላክ በግሉ ስለማያውቅ/ ስላልቀረበ በጣም ለፋ ግን የልቡ ሃሣብ አልሆነም...አሁንም ገና ነው ጥፋት አልመጣም መጸለይ እና ለክርስቶስ መማረክ ኤርትራን ከቅርቃር ያወጣታል።

  • @solomonalelign2513
    @solomonalelign2513 Місяць тому +1

    አሜን ! የኢትዮጵያ ጠላቶች ጠፉ አሜን

  • @yohannesmebrahtu8324
    @yohannesmebrahtu8324 Місяць тому +1

    ጌታ ይቅር ዪበልሽ ራሽሽ ከፍ ከፍ ኣድርገሽ ኤርትራን ስደት ይሆናል ትሊያለሽ በኤርትራዊያን መድረክ እያገለግላቹ ይህን መልእክት ማስተላለፍ ተግቢነው ጌታ የሱስ ዪማርሽ ማነናው ማርት በኤርትራ ላይ ኣይሰራም

  • @fretachannel
    @fretachannel Місяць тому +1

    ኣይ ምኞት ዶ.ር ኣብይ ነው በጨለማ ጦርነት ተከቦ ጨለማ ተቀምጦ ያለው። ለእርሱ ጸልይለት በትርምስምስ ወንበር ተቀምጦ ያለው። ራሳችሁ ወደ ስደት እየፈለሳችሁ ለኢሳያስ ስደት መመኘት ቅዥት ነዋ። የኤርትራ ኣምላኽ ይባረክ ዘመኑን የልማት ነው። ምክራችሁ ይፍረስ።

  • @HenokTadesse-jy4pz
    @HenokTadesse-jy4pz Місяць тому +1

    Amen 🙌

  • @ftesfaitesfay6039
    @ftesfaitesfay6039 Місяць тому +1

    Yorda
    Imagine what is happening in Eritrea, is it supporting the spread of the Gospel or anti-Gospel movement?
    Given the same situation back home, how come the Gospel spread unless President Isaiah and his subordinate repent and acknowledge God's Mercy.God of Abraham, Isaak and Jakob is still same, He gives time of repentance as He did to Israelites,but hardened heart opens God's judgement,His word says,'mercy takes pride in judgement '.
    May they open up their ears and repent before judgement comes.
    God acknowledge,that Isaiah is a good father to Eritrea,but it's futile without God's help!!!
    Lord, please ease your judgement for your names sake, You are the righteous judge!!!

  • @ghenet461
    @ghenet461 Місяць тому +2

    You are prophesying what you want to hear and see. Let God forgive you, ethiopian prophet. How many prophecies did we hear about President Isaiahs aforkie? Please shame on you all . Igziabher bicha now moner ymechie, besow igi binor he was dead long time ago.🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @elsakibrab5581
    @elsakibrab5581 Місяць тому +1

    🎉 8:23

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 Місяць тому +2

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷⛪️🕌❤️❤️🙏🙏

  • @yordanosweldemichael5685
    @yordanosweldemichael5685 Місяць тому +3

    ጌታ በደጅ ነው ይልቁንም ወንጌልን ስበኪ ትውልዱን ለጌታ እየሱስ ክርስቶስ አዘጋጂየጌታ የልቡ ጥማት ወንጌል በምድር ሁሉ እንዲደርስ ነውና ከአለም ትርኪ ምርኪ ጋር አይደለም ጉዳዩ ጌታ አንቺ እንደምታስቢው ሌላውን አገር ከነህዝቡ ጠልቶ ለኢትዮጵያ ብቻ አድልቶ ሌላውን የሚጨርስ አምላክ አርገሽዋል አትሳሳች እግዚአብሔር አምላክ የፍጥረት ሁሉ ፈጣሪ ነው ጌታ እየሱስ ለሁሉም ነው በመስቀል ላይ ተፈፀመ ብሎ የተሰቀለው የኤርትራ ቅዱሳኖች ፀሎትና ምልጃ ኢሳያስ ለጌታ እንዲማረክ በኤርትራ አደባባዮች ወንጌል እንዲሰበክ እንጂ ማንም እንዲሰደድና እንዲጠፋ አይደለም ምክንያቱም ጌታ እየሱስ ማንም እንዲጠፋ አይፈልግም አንድ ነገር ልምከርሽ እህቴ በቅድምያ ከእውነተኛው የእግዚአብሔር ቃል ጋር ተጣበቂ የምያዋጣው የእግዚአብሔር ቃል ነውና ከወይኑ ጋር ስትጣበቂ ያባትሽን ድምፅ ለይተሽ ታውቂዋለሽ

    • @ftesfaitesfay6039
      @ftesfaitesfay6039 Місяць тому

      Yorda,
      Don't be emotional, rather examine the prophecy.
      Imagine what is happening in Eritrea, is it supporting the spread of the Gospel or anti-Gospel movement?
      Given the same situation back home, how come the Gospel spread unless President Isaiah and his subordinate repent and acknowledge God's Mercy.God of Abraham, Isaak and Jakob is still same, He gives time of repentance as He did to Israelites,but hardened heart opens God's judgement,His word says,'mercy takes pride in judgement '.
      May they open up their ears and repent before judgement comes.
      God acknowledge,that Isaiah is a good father to Eritrea,but it's futile without God's help!!!
      Lord, please ease Your judgement for your names sake, You are the righteous judge!!!

  • @fantishtube7741
    @fantishtube7741 Місяць тому +2

    ያችን ቅድስት ኢትዮጵያን ክክክክ ሰው ተዘቅዝቆ በማንነቱ የተሰቀለበት ክክክክክ

  • @aronhidray69
    @aronhidray69 Місяць тому +2

    በአፂ ቴዎድሮስ ዘመን ኩናት
    በአፄ የሃንስ ዘመን ኩናት
    በአፄ ምነሊክ ዘመን ኩናት
    በሃይለስላኤ ዘመን ኩናት
    በደርግ ዘመን ክናት
    በመለስ ዘመን ኩናት
    በአቢ ዘመን ኩናት
    በቀርን አፍሪቃ ከኢትዮጲያ የተነሳ ሰላም አጣን አሁን አስብ ባርባራ ጅቡት ምናም እያላቹ ........
    Habakkuk 3 አማ - ዕንባቆም
    7: የኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨነቁ አየሁ፤ የምድያም አገር መጋረጃዎች ተንቀጠቀጡ።

    • @GideonR-yl9tn
      @GideonR-yl9tn Місяць тому

      እዛ ኣብ ቁጽሪ 7 "የኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨነቁ አየሁ፤ የምድያም አገር መጋረጃዎች ተንቀጠቀጡ።" ተባሂላ ዘላ ሀገርሲ እዛ እንፈልታ ኢትዮጵያ እያ ኢልካ ዲኻ ትሓስብ? ኣይትጋገ። የግዳስ እዚ ትንቢት ገለ ትብሉዎ ነገር ካብ ዜና ዝተወሰደ ትንታነ ኣይኮነን ዶ ትብል?

  • @milenagebrehiwot5079
    @milenagebrehiwot5079 Місяць тому +1

    Mihret yargilachu ye etiopiea nebiyat Eritrean mitebiki ayteyami ayankelafami, etipoiea ahun ertrea telato nechi tewun enji 😢😢😢😢😢😢

  • @tef.R
    @tef.R Місяць тому +3

    አይሰለቻችሁም አይደል።ሁሌ የአቋም መግለጫ ።ምንም fill አላረኩም !!ሁኔታውን አይቶ መተንበይ ጥሩ አይደለም።

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ Місяць тому

    ተባረኪ

  • @GideonR-yl9tn
    @GideonR-yl9tn Місяць тому +4

    ዜናን እየተከታተላችሁ የምታመጡትን ትንቢት ተብዬ ነገር ምን አለበት ብትተዉት!!!

    • @solomonalelign2513
      @solomonalelign2513 Місяць тому

      ጉድፍ መጣያ እንዳትሆን ንስሀ ግባ ???

    • @fisehahmariam6307
      @fisehahmariam6307 Місяць тому

      @@solomonalelign2513 አንተ ነህ ጉድፍ መጣያ የሆንከው በውሸት ትንቢት እየተታለልክ

  • @edennegash7035
    @edennegash7035 Місяць тому +3

    Enante gen Sle Ertra helm setayu Ertra amage yelatem ?
    Lemen le Ertrawyan aynagerm

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Місяць тому +2

    Egziabihear ye ethiopa degafi bcha now malet now 😂😂😂😂

  • @YeliulZerihun-g6j
    @YeliulZerihun-g6j Місяць тому

    መቼ ነው ሚሆነው?

  • @Feven-lc2cy
    @Feven-lc2cy Місяць тому

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @mesfintechan4307
    @mesfintechan4307 Місяць тому +2

    አቤት !!! የ youtube ገበያ ለመፍጠር የማይባል ጉድ የለም።ብቻ ጌታ ሁሉንም መዝኖ የሚጠይቅበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም።በጌታ ስም በጣም እየተደፈረ ያለ ይመስለኛል።እግዚአብሔር ሳይል አለ ከተባለ የእግዚአብሔርን ስም እንደማጥፋት እንደሆነ ልታውቁ ይገባል።

  • @yacobbeyene7607
    @yacobbeyene7607 Місяць тому +2

    ኢትዮዽያን የሚነካ የራሱን ዐይን እንደሚያወጣ ነው ተብሎ በቅዱስ ቃሉ ተጽፎስ አይደለምን?!

    • @kidistareda2565
      @kidistareda2565 Місяць тому

      The Bible it doesn't say who touch Ethiopia it is for Israel they are choosen people in old testment go back and check your Bible or Meshfe keduse.

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ Місяць тому +1

    Amen amen amen amen amen

  • @aronhabtay9501
    @aronhabtay9501 Місяць тому +1

    Wishetegna

  • @123abc-gr6yq
    @123abc-gr6yq Місяць тому +1

    በአምላክ ላይ እንደዘቤትሺበት እሱ ደግሞ ለሚዘባበቱቢሽ አሳሊፎ ይሴጥሻል። እግዛቤር አይዘበቲበትም

  • @ershayetadesse1181
    @ershayetadesse1181 Місяць тому

    ነገር መደጋገም እውነትነት አያረጋጥም

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 Місяць тому +1

    አትዋሹ ግን ጸልዩ በንጽህ ልባችሁ

  • @Mulugeta-p4q
    @Mulugeta-p4q Місяць тому

    አሜን

  • @demozzeru
    @demozzeru Місяць тому +1

    ጠንቋይ ፣አሕዛብ ዝም ብለሽ ትቃጃለሺ።

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Місяць тому +2

    Ye Eritra Amlak Yet Hedo Now Yemusededue Eseyas gena nebi yhonal lisedet sayhon
    Edmena tena le prezident esayas

  • @GizawAlemu-oq7yi
    @GizawAlemu-oq7yi Місяць тому +1

    ለተከታይዎችሽ ንገሪያቸው በዝህ ዘመን ለእንድህ ያለ ትንቢት ቦታ የለውም

    • @lakeabaya
      @lakeabaya 19 днів тому

      It will happen. Soon! Save this text.

  • @Eritreamassawaredsea
    @Eritreamassawaredsea Місяць тому

    Zimbelish wishetam achiberbarsh . We are all Eretrean PRESIDENT ISSAYAS new chigir yelem

  • @AsefuYam
    @AsefuYam Місяць тому

    ANCHI WISHETam tinshi enkan atafrim😂😂😂😂

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 Місяць тому

    Washtem

  • @robelyoseph8963
    @robelyoseph8963 Місяць тому +1

    Anchina betish ytebes ye wshet nebiy dyablos beyesusm mikrsh yfres

  • @محمدعيس-ن4م
    @محمدعيس-ن4م Місяць тому +1

    የኦናንተ ራዕይ መቼ ነው የሜያልቀው

    • @YonesYosef-j6c
      @YonesYosef-j6c Місяць тому

      15 November 😅😅😅😅
      I am better than her

    • @tigisttigist4115
      @tigisttigist4115 Місяць тому

      እስከዚህ ድረስ ሰውን እነደሞጘ መገመታቸው እንድናምናቸው ዘወትር ይጥራሉ

  • @robelyoseph8963
    @robelyoseph8963 Місяць тому +1

    Leba hijina abyn lelakesh asamgni enante dem metach

  • @selamasefa4615
    @selamasefa4615 Місяць тому

    Egziabher dem siyafases malet new Ethiopian tetekemo😅Lemen le ethiopia ageze? Lanchi belo new ? Weyes ye aserat bekurat Hager selehonech ?

  • @TewodrosAsmare-j8q
    @TewodrosAsmare-j8q Місяць тому

    Prosperity prophety not from GOD

  • @sinta21tube98
    @sinta21tube98 Місяць тому +1

    Yehe tnbit aydelem kzet new sle eritriya mn agebachu hulachum tnbitachu ke eritrya new yemijemrew yegebi mnchachu slehonu new lemn sle harer asosa tgray atayum beka mngerm kefelg lerasachew lmn aynagerachewm ay teyaki ylm blachu new kzetam

  • @robelyoseph8963
    @robelyoseph8963 Місяць тому

    Leboch sdet ye eritrea be Ethiopian meriwoch yetenesa new anchina agersh betemengst ygelbet hasetegna neby

  • @fantishtube7741
    @fantishtube7741 Місяць тому +1

    Kkkkkkkkkk

  • @fantishtube7741
    @fantishtube7741 Місяць тому +1

    Kkkkkkkkkkkk

  • @alexsmith6546
    @alexsmith6546 Місяць тому

    Laba ketafe.

  • @BrhanuBre-w4t
    @BrhanuBre-w4t Місяць тому

    Ere betam yemiyamir bet alew isayas minm chilema yelem

  • @Eritreamassawaredsea
    @Eritreamassawaredsea Місяць тому

    Egiziabiher Silale Be Eritrea 🇪🇷 minim Anuhonum mikiniyatum Egiziabiher kena new hulum giziye.
    Wushetam Sile Ethiopia adinish be botaw sew eye tegedele rab wist yale be Amara hizibin be drone ende kitel yeregefe hizbi please mewashet akumi Ena sile Agerish Ethiopia asbi mewart akumi wishetam

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh Місяць тому

    Anchi koshasha pente Abiy Ahmed diyper !!!!!

  • @TesfayWeldu-f9x
    @TesfayWeldu-f9x Місяць тому

    Fid kebitu yjemral enate ylibacw tebiyu yezabiher Friday ytbkacwale

  • @አሊያ
    @አሊያ Місяць тому

    ሀሰተኛ ሰው

  • @አሊያ
    @አሊያ Місяць тому

    አቤት ጴጤወች የናተፈጣሪ ጦርነት እሚወራሽ እረይዲፋሽ

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 Місяць тому +2

    👎👎👎👎👎👎

  • @robelyoseph8963
    @robelyoseph8963 Місяць тому

    Sidet bagershna be mengstsh lay yhun achberbati