የትኩሱ ቤት ተግዳሮት በፓስተር ቸሬ ክፍል 1 The Challenge of the New House by Pastor Chere Part 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
    || EPAPHRAS CHRIST CHURCH ||
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
    Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡www.facebook.c...
    Website፡epaphraschrist...
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA

КОМЕНТАРІ • 220

  • @EpaphrasChristchurch
    @EpaphrasChristchurch  3 роки тому +53

    የአገልግሎት ቀናቶች
    እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

    • @sabrinamike5836
      @sabrinamike5836 3 роки тому

      Tebark zebanki ybark GBU

    • @mulukalayou3031
      @mulukalayou3031 3 роки тому

      ስላም ብያለሁ.ውጭ ነው የምኖርው እንዴት ፓስተርን ላገኘው እችላለሁ?

  • @bettyt9714
    @bettyt9714 2 роки тому +9

    ክብር ለድንግል ልጅ ለመድሀኒያለም 🙏

  • @yamalyamal6691
    @yamalyamal6691 3 роки тому +16

    ፓስተርዬ ምን አለበት እንደዚህ አይነት ስብከት በኛ ዘመን በነበረ፣
    ያንተን ስብከት " ከረፈደ" እያልኩ ነው የምሰማው። ሚስት መሆን እችላለሁ ወይ? መንከባከብ እችላለሁ ወይ? ቤተሰቡን በሱ አይን ማየት እችላለሁ ወይ? እነዚህን ሳልጠይቅ ግብት አልኩልህና .....
    ለምን ገባሽ አልከኝ ...ያው እንዳልከው የዳሌ ጉዳይ ነዋ።
    ይኸው እንግዲህ አለሁት።
    ቢረፍድም እስቲ ጨርሼ ልስማህ። ተባረክ!!!!
    የዚን ዘመን ትዳር በኛ ዘመን ከተሰሩ ስህተቶች እየታደግክ ነው።

  • @eyerusalemtaye8506
    @eyerusalemtaye8506 3 роки тому +41

    ለሴት ልጆቼ ስለደረስክልኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ! ለመላው ወላጆች መፍትሄ ያድርግህ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Addistoday
    @Addistoday 3 роки тому +4

    የክብር ዶክትሬት ሰጥቼሃለው በምርጥና አዝናኝ ትዳር አማካሪነትህ !❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @abmforever8834
    @abmforever8834 2 роки тому

    ሰሚ ብቻ አታድርገኝ ጌታ ሆይ መልካም ልብን ስጠኝ ፀጋህን አብዛልኝ ወንድሜ ተባረክ

  • @wondosenenyew7893
    @wondosenenyew7893 3 роки тому +5

    እኔ ምንም የምለው የለንም እሱ አምላክ ያክብርልን .በብዙ ተባርከሀል ምርት ሰው።

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    የኔ ውድ ባል አመሰግናለሁ በሁሉም ነገር ተሸክሞኛል ፓስተር ቸሬ ተባረክልኝ እኔ ትዳር ስይዝ ጊዜው እዳሁኑ ስላልሆነ በእውቀት አነበረም ትዳር የያስኩት ግን ባሌ ጎበዝ ስለሆነ እኔም በእግዚአብሔር ቃል ስለማምን እናተን የመሰሉ ወንድሞቼን ስብከቶች ስሰማ ተሰራው እጂ ከንቱ ነበርኩ ሁላቹም ተባረኩኝ

  • @ethiopian7722
    @ethiopian7722 3 роки тому +14

    ዋዛና ቁም ነገር።
    ልክ ልካችንን እኮ ነው የምትነግረን።
    ተባረክልኝ።

  • @Fistum-kabi
    @Fistum-kabi 2 роки тому +1

    ትኩሱ ቤት ብቻ ሳይሆን የቆየነውም በትዳር ችግር አለ ግን ፓስተር ቸሬ ትምህርትህ በጣም ቀይሮኛል በጣም ነው ተግባራዊ የማደርገው ይቅርታ ለመጠየቅ ችግር የለብኝም ግን ቢሆንም ትምህርትህ ስለቀየረኝ አሁን በጣም ደህና ነኝ ውስጤም ሰላም ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ክፉ አይንካህ ልጆችህም ይባረኩ

  • @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
    @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 3 роки тому +33

    ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በአንተ ትምህርት በጣም ተጠቅሜያለሁ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እንወደሃለን😘😘😘

  • @hrq_block8506
    @hrq_block8506 3 роки тому +6

    ፓሰተር ቸሬ በእውነት ከልቤ እወድሀለው እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይሰጥህ ትምህርትህን በጣም እከታተላለው ለውጦኛል የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን የምንተገብረው ያድርገን በቅርቡ ላገባ አሰቤያለው እግዚያብሄር ይርዳኝ የኦርቶዶክሰ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ እግዚያብሄር ይጠብቅህ ቸሬ

  • @-Tarik814
    @-Tarik814 3 роки тому +9

    ዋው ተባረክ ፓስተርዬ ብቻዬን እንደ እብድ እየሳኩ ጨረስኩት የሚገርም ትምህርት ነው የፀጋው ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይባርክ

  • @የጌታንስምየሚጠራይድናል

    ፓስተር ቸሬ ጸጋውን ያብዛልን ቁም ነገር ከጨዋታ ጋ ነው መታሰተምረው ተባረክልን 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hanafantahunterefe4082
    @hanafantahunterefe4082 Рік тому

    ፓስተር ቸሬ በእውነት ከልቤ እወድሀለው እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነትጋ ይስጥ

  • @lopisobelayneh.2291
    @lopisobelayneh.2291 3 роки тому +12

    በጣም ሚመክር ድንቅ🔑 ትምህርት ነው! ፓስተር በጥበቡ መንፈስ እግዚአብሔር ይባርክህ እንወዳለን ተባረክህ!❤❣️✅

  • @mohannadfar9560
    @mohannadfar9560 2 роки тому

    አቤት ምክርህ ሰምቸ አልጠግበውም ፓስተር ቸሬ ዘመንህ ይባረክ በሂወቴ ደርሰህልኛል ላገባው የተዘጋጀሁት ሰው ከኔ የባሰ መረዳት ያልፈጠረበት ነበር

  • @ethiopiaethiopia1830
    @ethiopiaethiopia1830 3 роки тому +7

    የሚገርም ምርጥ ፓስተር

  • @thetruthtruth9945
    @thetruthtruth9945 3 роки тому

    እነ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አስተምህሮትህ እጂግ በጣም ነው የምወደው ዘመንህ ይባረክ

  • @meskeremtesfaye843
    @meskeremtesfaye843 3 роки тому

    የሚገርም ትምህርት ነው ፓስተር ቸሪ በተለይ ላላገባን ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እየሰራን ነው ጌታ ፀጋው ይብዛልህ

  • @Praise-k1u
    @Praise-k1u 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተን በምድራችን ስጦታ አድርጎ ስለሰጠን ተባረክ በብዙ ❤️🙏

  • @marthagebrehiywot4746
    @marthagebrehiywot4746 3 роки тому

    ፓስተር ቼሬ ትምህርትህ በጣም ያረካል እንደ ተርቦ የምትበላው ምግብ ነው ይሄ ነው መጀመሪያ የስው ልጅ ማስተካከል የሚያስፈልገን ባንድ ጆሮ ስምቶ ባብድ ጆሮእፕችን እንዳናፈሰው ትምህርትህ በመርፌ የምንወጋው ቢኖር ጥሩ ነብር

  • @eskiyihun8382
    @eskiyihun8382 3 роки тому +1

    Dasteroch eko yegofere,yesuf,yewere stylachu yigermal.

  • @selamgirma3778
    @selamgirma3778 3 роки тому

    ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @yeshigirmay5226
    @yeshigirmay5226 6 місяців тому

    በጣም ጎበዝ በጣም ደስ የምትል ሹኩር ነህ እግዚኣብሔር ያግዝህ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 3 роки тому +4

    ፓስተርዬ እንወድሀለን እሺ አንተ አንደኛ ነህ። 🙏🙏🙏

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ

    የኔ አንደኛ ፓስተር ቸርዬ የኔ ውድ ተባረክ በጣም ነው በመልክቶችህ የምባረከው አቤት ጌታ እንዴት እንደሚወደኝ በዙሪያዬ አስተማሪዎችን ያላሳጣኝ ጌታ ኢየሱስ የኔ ወዳጅ አመሰግንሃለሁ ኢየሱስዬ ተባረክ ፓስተርዬ

  • @Adisuboneya4453
    @Adisuboneya4453 3 роки тому +7

    ድንቅ ትምህርት!
    ጌታ ጸጋ ያበዛልህ ፓስተር ቼር!!!!!

  • @eyesusigetanew1857
    @eyesusigetanew1857 3 роки тому +2

    አሜንንንን dady ጌታ ፀጋው ያብዛልህ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @sarademelash1374
    @sarademelash1374 Рік тому

    This generation is very lucky including me. May Jesus bless you Pastor Chere!

  • @የህይወትቃልYouTube
    @የህይወትቃልYouTube 3 роки тому +3

    ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት አራፋዳችሁ
    አግዚአብሔር አምላክ ጻጋሁን ያብዛላችሁ አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲🇪🇹🙏

  • @rebkabeteselassie9712
    @rebkabeteselassie9712 3 роки тому

    ጌታ ይባርክክ ፓስተር ቸሬ የመጨረሽው ፀሎት ያስፈልገናል please.

  • @eleni9688
    @eleni9688 3 роки тому +3

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፓስተር ቸሬ እንዴት እንደምታስደስተኝ እውነታውን እኮ ነው ቁጭ የምታደርገው የእውነት አምላክ እግዚአብሄር ይባረክ 🙏🏼 እንዳንተ አይነት ትውልድን የሚያስመልጥ ሰው ጌታ ያብዛልን

  • @yoni8582
    @yoni8582 3 роки тому +3

    I just don’t have ideas how I got here but I can witness my deliverance from ignorance. Keep preaching man of God you are a vessel for God almighty. It’s been three years since I got married and I cannot tell you what we went through for the lack of this type of teaching. I have learned to love my wife in the proper way.

  • @thetruthtruth9945
    @thetruthtruth9945 3 роки тому

    ቸረ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @blenashuye4176
    @blenashuye4176 3 роки тому +4

    E/r abzito yibarkih pasteryeee zemenih yibarek...ahunim tibebina mastewalin yichemirilih...biruk hun🙏🏼🙏🏼

  • @talahabib1578
    @talahabib1578 3 роки тому +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተበርክ 📖📖📖🍒🍒🍇🤲🤲

  • @yaikobkuta1437
    @yaikobkuta1437 3 роки тому +3

    ፖስተር በጣም ደስ የምል ትህርት ነው ተባርክ

  • @tiruwerkerko8479
    @tiruwerkerko8479 3 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏👏👏👏 የሰማውን
    በልቦናችን ያኑረው:: መምህር ቸሬ ተባረክ.

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 3 роки тому +5

    ድንቅ ለዋጭና መካሪ ትምህርት ነው ለወደፊት ስንቄ ነው አምላኬ ጸጋውን ያብዛልክ ፓስተርዬ። ❤👏👏

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx 7 місяців тому

    Amen Amen Amen Amen❤❤❤❤❤

  • @መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ
    @መሲነኝጉራጌዋ-ፐ8ጘ 3 роки тому +2

    ዛሬማ አመለጠኝ ትምህርት በጣም wow new የገባው ሰው 💓

  • @semengguta8186
    @semengguta8186 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ አመሰግንሃለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተመስገን አንተ መልካም ነህ
    ደረስክልን ፓስተር ቸሬን አስነሳህልን ለኛስ ደርሰህልናል እናመሰግንሃለን
    ይህን እኛን ለማስመለጥ ያስነሳኸውን ሰው በክፋት የሚፈልገውን ክፉ ወገቡ ይወጋ አሜን

  • @siwodgeta5443
    @siwodgeta5443 3 роки тому +1

    Sew betidar kesate hiwot nw yemisetew amazing qoute 😋😋😋😋😋😋

  • @livebklke9328
    @livebklke9328 3 роки тому +1

    ቸሬዬ በጌታ ቃል አረሰረሰከን ተባረክልኝ እወድሃለው

  • @lidiayabrham1440
    @lidiayabrham1440 3 роки тому

    ዋው ብርክ በል ፓስተር ቸሬ

  • @TinaTina-fh1fl
    @TinaTina-fh1fl 3 роки тому +1

    amen amen amen keber legata leyduse ehunu trbarki qaseter

  • @ayyuayyu5969
    @ayyuayyu5969 3 роки тому

    Waqayyoo siaa Eebusuu barumsa hedduu nama barsisuu🙏🙏👍👍👍

  • @yoni8582
    @yoni8582 3 роки тому +1

    I wish it can be translated to Tigrigna too. This teaching is needed in Tigrigna speaking people.

  • @elroigospelmissionaries114
    @elroigospelmissionaries114 3 роки тому +3

    God bless you Paster

  • @yilkaltessema9936
    @yilkaltessema9936 3 роки тому

    Pastor ye menale tense kedem betel Omg yehaw zeme beye noralhu tergume yalelaww life.

  • @ናኒ-ፀ4ዠ
    @ናኒ-ፀ4ዠ 3 роки тому

    Suse honehale I swear tebareklgn 🙏

  • @Freedom-q2e
    @Freedom-q2e 3 роки тому +4

    I am happy and teach me how to make my own family and successful life as Christian so thank you and bless you keep it!

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 2 роки тому

    Pastre Chere thank you 🙏 for your everything Godless more and more

  • @firehiwotworku2144
    @firehiwotworku2144 7 місяців тому

    God bless to you specially this time new generation you have to stand more for marriage .

  • @mekdesbelete7534
    @mekdesbelete7534 Рік тому

    Be to become the aroma of christ❤

  • @semretyesbelayi228
    @semretyesbelayi228 3 роки тому

    Pastr chere geta zemenikin yibark. Ewnet tedar liyiz newu teru temeretbagegnchalewu tena yistik

  • @hulumtadergizedichaneamilk2612
    @hulumtadergizedichaneamilk2612 3 роки тому

    Fasteriyyy bebuzu tebarekkk ina ageri bitikeba mini alebiki ina ageriko hulum sewu inde timirtik8naw ehe timirt aherachin Nigeria sinti sewu lilewti neberi ibizan fentochine

  • @martaneguse799
    @martaneguse799 2 роки тому +1

    tabarak tabarak anta tabarak leyu abat nu

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 3 роки тому +2

    ፓስተር ቸሬ እንወድሃለን💚💛❤

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 3 роки тому

    ewinetm tidarn meset hiywotin mesat new,pastor cher tebarek,zemenih yetedila yihun

  • @edenmelkamu4570
    @edenmelkamu4570 3 роки тому +12

    We are so blessed for having you pastor Chere. we learn a lot of secret. God bless you forever!!!❤❤❤

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 3 роки тому

    Pastor chere be bezu tebark.

  • @yeshishilu6909
    @yeshishilu6909 3 роки тому

    Plaster chere egzabhir yante ena yebetesebhi zemen yibarek

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 роки тому +4

    ተባረክልኝ ፓስተር 👏👏👏

  • @kibnisha5198
    @kibnisha5198 3 роки тому

    Pr.chariye.zamanik.yibarak.sanigaba.befit.ante.bitastamiran.malkamnew.ke.geta.yetasataki.malkam.makariyachin.naki👏👏👏👏

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 3 роки тому +2

    Praise God,,,,pastorye sibiketihi ayitegebim,,,,, zemenihi yilemilim ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏

  • @yesusjireenyaabarabaraati2742
    @yesusjireenyaabarabaraati2742 3 роки тому

    Waaqayyoo gooftaani macaa isini haa Eebbisuu Eebbifama dacha dachaadhani 📚📚📖📖🥰🥰🛐✝️🙏🙏

  • @ንጉሴኢየሱስነው
    @ንጉሴኢየሱስነው 3 роки тому +4

    ዋው ድንቅ ትምህርት ነው! ጸጋው ብዝት ይበልልህ!!! ወንድማችን😍

  • @elefenashosedebo3554
    @elefenashosedebo3554 3 роки тому

    Wow batam asifalag timert p chare geta zanehen yibark ❤️🙇geta hoy masetawal sitan

  • @alimesi5639
    @alimesi5639 3 роки тому

    Amen eyesuse geta naw Amen geta yeredani pastor tebareki Amen geta abezeto yebareki wosane temereti naw tebareki

  • @etagegnemekiyegatalije293
    @etagegnemekiyegatalije293 3 роки тому +1

    አሜን ተባረክ በብዙ የሚንቅ ምክርና ትምህርት ነው ፀጋው ይብዛልህ

  • @kedus2010
    @kedus2010 3 роки тому

    Wey paster chere betam new miyasikegn gin demo betam new yemimaribet

  • @redietnesre7187
    @redietnesre7187 3 роки тому +2

    እንደሁልጊዜው ህይወት የሚሆን ትምህርት ጌታ ይባርክህ ❤❤

  • @jerrysisay3340
    @jerrysisay3340 2 роки тому

    Our blessing 🙏🙏

  • @richotesfaye8169
    @richotesfaye8169 3 роки тому

    Ur definitely right bless you pastorye 🙏

  • @yeromtubeethio4564
    @yeromtubeethio4564 3 роки тому

    ጌታ ይባርክ ሁሌ በጉጉት ነው ምጠብቀው ትምህርትክን

  • @kiyaalamayoo1501
    @kiyaalamayoo1501 3 роки тому

    Betam arf timert new enamesgnalen paster charnet 🙏 ke yiqirta gar andi neger malet bechal ☝️🙏esum timirti bemisetubet sa,at qeldi bayabezu elalew 🙏

  • @lelitgetu4045
    @lelitgetu4045 3 роки тому

    ተባረክ

  • @rutemekuria6093
    @rutemekuria6093 3 роки тому

    አረ ፓስተር ቸሬ በጣም እከታተልኸለሁ ግን ምን እልባት ድካማችን በጉልበት ይሆናል እንጂ እደኛ ጥበበኛ የለም እኮ በዛ ላይ ተሸካሚዋች ነን ብቻ ወንዶች ስሚ ከሆኑ ብዙ ይሰራ ነበር ግትርነትም ወንዶች ነው ያለው ብዙ ድክም ሴት አላት አልልም እስኪ እባካችሁ መልሱልኝ የማን ድካም ይበልጣል ፓስተር ቸር ትምህርትህን ደስ ይለኛል

  • @tsiondubale1293
    @tsiondubale1293 3 роки тому

    Tebarek

  • @jo4801
    @jo4801 3 роки тому +3

    We love you pastor stay blessed 🤗

  • @mihretubeletelena8689
    @mihretubeletelena8689 3 роки тому

    Pastor chere Egeziabehare Ameleka abezeto atereferefo yibarekeh lemelemulen !!!! Yeanet yehonew hulu kekefu begata beEyesus sem yitebek tebarekelen bebuzu !!!!

  • @መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ

    ክብር ለጌታ ይሁን

  • @mahletdaniel5922
    @mahletdaniel5922 3 роки тому +3

    my best lifetime mentor. Cherie May GOD Blesssssssssss Youuuuuuu So much. i drop my friends, families, and some other motivational speeches advises because I've got you. YOU! YOU! YOU! I everyday thanking GOD for delivering his messages through you. I will come and visits you one day Inshallah🙏🏽

  • @saradadislove3758
    @saradadislove3758 3 роки тому +1

    Tebrek bebzu

  • @talahabib1578
    @talahabib1578 3 роки тому +1

    Well come 🙏🤝

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 3 роки тому

    Paster chere tebarek betifu

  • @masiitube4742
    @masiitube4742 3 роки тому

    Paster geta yebarkachu be unet bizu tamiralo

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 3 роки тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @emu88
    @emu88 3 роки тому

    We love you pastor cheryewaa

  • @almaztesfa1039
    @almaztesfa1039 3 роки тому

    Uuuuuufffff unati gurmi, dinqi,, xuruno Tabarku geta tsega ye bizab💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚❤️❤️❤️❤️💚💚💚👍👍👍🙏🙏🙏🙏,

  • @SoretishakaAna1170
    @SoretishakaAna1170 3 роки тому

    Zemenek yebarek pasteryee

  • @የጌታንስምየሚጠራይድናል

    የወደፊት ስንቅ ነው የተማርኩት👍👍ኑሪልን 🥰🥰🥰

  • @misletibebu872
    @misletibebu872 3 роки тому

    ተባረክልኝ ፓስተርዬ 🥰🥰🥰🥰

  • @obsey2154
    @obsey2154 3 роки тому

    Tebereki poster

  • @bekeledaba2841
    @bekeledaba2841 3 роки тому

    Amen God bless you tebarke

  • @msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398
    @msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398 3 роки тому

    geta.yebark.pastor

  • @negistteklu8227
    @negistteklu8227 3 роки тому

    Bless u paster

  • @citimohammed8466
    @citimohammed8466 3 роки тому

    ፖስተር ቸሬ በጣም ነዉ ምወድህ ምትናገረዉ ልክ ነዉ