#zaramedia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 166

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  Місяць тому +8

    Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0

    • @TesfayeTt-h4x
      @TesfayeTt-h4x Місяць тому +1

      ኣብይ የድሀ ልጅ በልመና እጀራ ያደገ ቆሻሻ ሰዉ ነዉ በዛላይ መሀይም እና ቂመኛ

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Місяць тому +9

    ❤መንግስት ና ህግ የለም ያለው የሴራ ፖሎቲካ አማራ ና ትግራይ ደም እያቃባ የስልጣን እድሜ ማራዘም ነው❤አቢይ አህመድ

    • @medhanewoldemariam2392
      @medhanewoldemariam2392 Місяць тому

      ይሄ ባንዳ ስታሊን የሚባል ምን ያገባዋል ስለ ፋኖ ፋኖ እንደ ጭላዳ ዝንጀሮ ገደል ለገደል ቢራወጥ ለአቢቹ አባ መላ እንደ ጥፍሩ ቆሻሻ አያየውን ።ድል ለብልጽህና ድል ለአቢቹ አባ መላ ።

  • @MunaTemesgen-sd6ih
    @MunaTemesgen-sd6ih Місяць тому +10

    ስታሊን ሀቀኛ እና ከዘረኝነት የፀዳህ ጋዜጠኛ ነህ
    በርታልን👏👏

  • @unknownUnknown-lv9gb
    @unknownUnknown-lv9gb Місяць тому +4

    በህፃን የምትታደር ኢትዮጵያ

  • @kassahunmelese6151
    @kassahunmelese6151 Місяць тому +9

    Thank you Stalin as always ❤❤❤❤

  • @EyualGebremedhn-ev1wb
    @EyualGebremedhn-ev1wb Місяць тому +1

    እስታሊን ብጣዓሚ እየ ዝፈትወካ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Місяць тому +1

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @AbelTium
    @AbelTium Місяць тому +4

    ስታሊን እናመሰግናለን

  • @mulu65
    @mulu65 Місяць тому +3

    ትክክል በቀብር ሥነ ስርአት አይቀናም ነገር ግን ሁሉም እንዳመጣጣቸው እራቁታቸውን ወደትክክለኛው ፈራጅ ነው የሚሄዱት ፍርዱን እዛ በትክክል ያገኛሉ ።የደክተር ተወልደ ገብረግዛብሔር የኢትዮጵያ ብዛህነት ሳይንስ ተመራማሪ መሬት ላይ ምን እንደሰሩ google ውስጥ ገብተን የሰሩትን ሥራ የሚገልጽ ያቀረቡትን የጥናት እሪሰርች መመልከት ነው ግን ሲሞቱ እንዴት እንደተቀበሩ አይተናል ።

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 Місяць тому +1

    very good explanation thank you!❤❤❤❤❤

  • @bewketudagnachew1499
    @bewketudagnachew1499 Місяць тому +3

    ስታሊን ክብር ይስጥልን

  • @zelealemkassa133
    @zelealemkassa133 Місяць тому +1

    አየዞን ስታሊን በርታ

  • @MBaba-u5s
    @MBaba-u5s Місяць тому +2

    እስታሌንት በርታልን ወንድማችን ፋኖ እና ደብረፄሆን አድ ብሆኑልን💪💪💪❤

  • @teklehiwottareqegnteklay
    @teklehiwottareqegnteklay Місяць тому +3

    እስታሊን መድሃኒት በርታ❤❤

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu Місяць тому

    ፋኖዎች እባካችሁ አንድ ሁኑ አንድ ካልሆናችሁ የአማራ መከራ ይበዛል አንድ ሁኑ።

  • @negasiweldelibanos6296
    @negasiweldelibanos6296 Місяць тому +3

    እስታሊን ምርጥ ጋዜጠኛ ኢካ

  • @adisemama
    @adisemama Місяць тому +3

    ስታሊን ጀግና በርታ

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 Місяць тому +2

    Thank you Stalin

  • @MeazaTefera-y3f
    @MeazaTefera-y3f Місяць тому +2

    ጀግና

  • @UgFg-d3p
    @UgFg-d3p 17 днів тому

    ዝገርም ስታሊን ስለ ወርቂ ክሰምዕ ከለኩ ብጣዓሚ እየ ዝሓርቅ ምክንያቱ መንእሰይ ዉጉኣትን ስድራ ስዋኣትን እንዳ ተሳቀየ ኣብ ስደት እሱር ቤታት እንዳ ተሳቀየ ኣብ መንገድታት እንዳ ጠፈአ ሃፍትና ግን ይዉር ኣሎ

  • @gebregirmay3351
    @gebregirmay3351 Місяць тому +2

    የፈለገዉን አሸናኘት ቢደረግለት ሊነሳ አይችልም ። በየነ ጴጥሮስ መሞቱ ፍትሐዊነ እንደግፈዋለን ። ገሀንም እንደሚገባም እንግጠኞች ነን ።በየነ መሞቱም ፈጣሪ ይመስገን።

  • @m79025
    @m79025 Місяць тому +1

    Great idea

  • @nooneisherevirginia8597
    @nooneisherevirginia8597 Місяць тому +1

    ነብስ ይማር ፕርፌሰር እንድርያስ ሀቀኛ ሰው😢

  • @EphremDo
    @EphremDo Місяць тому

    Tanks stalin

  • @IsmaelRoba-zs1bg
    @IsmaelRoba-zs1bg Місяць тому +3

    I am proud you Stalin

  • @fekaduworku8025
    @fekaduworku8025 Місяць тому +2

    Ethiopian will grow in the face of Banda

  • @samebeyene1197
    @samebeyene1197 Місяць тому +1

    በርታ እስታሊን ኸጎንኽ ነን❤❤❤❤❤

  • @tediabegaz8031
    @tediabegaz8031 Місяць тому +4

    ትግራይ አማራ እና ኤርትራ 3ስቱም ለህልውናቸው ሲሉ የግድ መተባበራቸው የማይቀር ነው! የሚጨንቀው ይጭነቀው!

    • @ahmedmume8307
      @ahmedmume8307 Місяць тому

      ሶማሌ ኦሮሞ አፍርም ይተባበራል ለሐይል ሚዛን

    • @medhanewoldemariam2392
      @medhanewoldemariam2392 Місяць тому

      ​@@ahmedmume8307ምን ለናንተ እኮ አንድ ፋኖ በቂ ነው ።ብትተባበሩ የኃይል ሚዛን ብትሉ የትም አትደርሱም ነገሩ ከናንተ ጋር የምናጠፋው ጊዜ አይኖርም ።

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe Місяць тому

      ​@@ahmedmume8307 somali already ke somaliya gar nechi

  • @AmeleMoges
    @AmeleMoges Місяць тому

    ❤❤
    🎉🎉
    ❤🎉
    🎉❤❤

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 Місяць тому

    Thank you stalin

  • @saragbramariam4116
    @saragbramariam4116 Місяць тому

    ባለጌ ፕሮፌሰር እንዴት የኢትዮጵያ ሕዝብ የት ያቃቸዋል ይላሉ የትግራይ ህዝብን ጌታ የስራዋን ሰጦት

  • @unknownUnknown-lv9gb
    @unknownUnknown-lv9gb Місяць тому +1

    ሰታሊን ጀግና

  • @MohammedMussa-e5t
    @MohammedMussa-e5t Місяць тому +2

    ❤❤❤❤

  • @yared-jg3pz
    @yared-jg3pz Місяць тому

    Beyene Petros wede gehanem teshegne LONG LIVE TIGRAY🟥🟨💪🏽

  • @MR-r1q
    @MR-r1q Місяць тому +1

    የፋኖ ግስጋሴ ምናምን የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ

    • @medhanewoldemariam2392
      @medhanewoldemariam2392 Місяць тому

      አይገርምም ፋኖ ለምን እንጦሮጦስ አይወርድም ትላንት ተጋሩን ጠብሰው በዳቦ በእንጀራ እያሉ ሲያማርጡ ተረስቶህ ነው ወይስ አጥሞልህ ነው ስታሊን ???

  • @semere.0830
    @semere.0830 Місяць тому

    እገላ ከባቢ ብሻዓብያ ተታሕዙ ዘሎ።

  • @barcoteabenet1511
    @barcoteabenet1511 Місяць тому

    አውራን በትግርኛ ስለትግራይ ስለራሳችን ።በጣም አታጠውልለን የማያገባንን ስለማያገባን ሰዎች አትተርክልን

    • @medhanewoldemariam2392
      @medhanewoldemariam2392 Місяць тому

      የኔንም ሃሳብ እሱ ነው ከላይ ጥፌለታለሁ ዝም ብሎ ይዘባርቃል ።

  • @HappyKangaroo-bn6lo
    @HappyKangaroo-bn6lo Місяць тому

    👍

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 Місяць тому

    Rest in peace your a real doctor

  • @user-op7yt
    @user-op7yt Місяць тому

    ከሰሜን ወደ መሀል ሀገር No more

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 Місяць тому +1

    ሀይለማሪያም ደሳለኝ ላይ ስራ ስሙ ሁሌም እንቅልፍ ማግኘት አልነበረበትም ለዚ ሁሉ ችግር እሱና ወርቅነህ የአፍሪካ ፕሬዚዳንት የሆነው

  • @TsegayeBerhe-n9f
    @TsegayeBerhe-n9f Місяць тому

    ሙት አይወቀስም ነውር ነው ሆኖም ጦርነቱ ይቀጥል ማለታቸው ከህደት ፈፅመዋል። የአሸቃባጭነት ባህሪ ነበራቸው............ግን አፈሩ ይቅለልቸው።

  • @ElsaDessé
    @ElsaDessé Місяць тому

    ❤❤🙏🙏

  • @SisayDereje-h4w
    @SisayDereje-h4w Місяць тому

    Dear Estaline the social media was taking today as a new News because of this you are getting a comment about Zalanbesa.

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 Місяць тому

    5.3 million they are ready for war strong 💪 hand

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 Місяць тому +2

    ሰላም ለሁሉም ፕሮፌሰር በየነ የአብይ አጨብጫቢ የነበረ ነው እንደማውቀው ለዛም ነው መጨረሻም በላው አብይ ለዛ ነው አሁን ማረም ሞተም አይጠቅምም

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 Місяць тому

    ትክክልነክ ሀቅና ሣቅ )መሀል ሚዲያ)ሢሣይ ጠማማ 😂አንዲናቸው እርሥበርስ ኮመንት የሚሠጣጡት😅😅

  • @SabDsg
    @SabDsg Місяць тому

    ሠለሞነው

  • @gaydigets7061
    @gaydigets7061 Місяць тому

    አየ ስታሊን ወድየት ይገስግሳል አላማ የሊለው ወድየት ሊማድረስ ይችላል ።

  • @barcoteabenet1511
    @barcoteabenet1511 Місяць тому +1

    እስታሊን እኛ ተጋሩ ነን ምንም አያገባንም አሁን ስለምትነግረን ስለ ፋኖ ሆነ አብይ ለኛ ሁለቱም ያው ናቸው ተባብረው የምእራብ ትግራይ ህዝብን ጨፍጭፈዋል ።

    • @medhanewoldemariam2392
      @medhanewoldemariam2392 Місяць тому

      እስቲ ንገርልኝ ፋኖ ለምን እንጦሮጦስ አይወርድም እኛ ግድ የሚለን ሁለት መላጦች በሚዶ ይጣላሉ እንዲሉ ሁለት ህዋሃቶች በኢኮኖሚና በወረራ የደቀቀች ትግራይ ይዘው እርስ በርስ ሌባና ፖሊስ መጫወታቸው ነው የሚያሳስበን ።የአቢቹ ዕድሜ ለጊዜው እንዲረዝም ፍላጎቴ ነው ከሁኔታዎች አንጻር ህወሃቶች ግን አገብ ንብለኹም ኣሎና

    • @AlemTigray-pc8yv
      @AlemTigray-pc8yv Місяць тому

      ከዚህ በፊት በትግትኛ እያስተላለፈ ነበር ተከታተል

  • @truthfor27
    @truthfor27 Місяць тому

    በየነ ጴጥሮስ ጋሃነም ይግባ

  • @SelemonG.mikael
    @SelemonG.mikael Місяць тому

    እስታሊን እኔ በጣም አዝናለሁዛላንበሳ የቆሰልኩት ህመሙ እየባሰብኝ ነው

  • @SimegneAneley-nx2hw
    @SimegneAneley-nx2hw Місяць тому

    ኢትዮጵያ ወደ ኮሪዶርነት ያጠበበ ያሳነ መንግስት መንግሥት ይባላል?ጉድኮ ነው።

  • @BGH-k8q
    @BGH-k8q Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbushAbush-g4q
    @AbushAbush-g4q Місяць тому +1

    estalin hakinga gazetinga neh e/r yetebikeh

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 Місяць тому +4

    ሁለቱም የአገር ባለውለታዎች ናቸው። አንድርያስ እሸቴ ባስተማሯቸው ተማሪዎች ልብ ውስጥ ይኖራሉ። ከአንድርያስ እሸቴ ተማሪዎች አንዱ አሜሪካ ውስጥ ታዋቂ ፈላስፋ ነው ። Joshua Cohen ይባላል። እኔ በበኩሌ አንድርያስ እሸቴን መቼም አረሳም። He was brilliant!. I am grateful to him.May he rest in peace!

  • @Goytahaleqa
    @Goytahaleqa Місяць тому

    ስታሊን በእኖት ብዙሕ ምድያ አነ ይካታል እየ ሐቂ ግን አባኻ እየ ዝረክቦ ቀፅለሉ

  • @solomonhaile4502
    @solomonhaile4502 Місяць тому

    የደጺ ንግግር ባልሰማ ማለፍህ ነው ስታሊን ? ለማን እንደወገንክ አወቅን ! የህዝብ ክህደት ነው !

  • @muzz.bedabo1771
    @muzz.bedabo1771 Місяць тому

    Meriachew Abiy yee Wishett abtt keman yemaru tadya?

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 Місяць тому

    ካድሬ ነበር በየነ ጴጥሮስ አጨብጫቢ ባንዳ ሁሉ ቢያጨበጭብ ቦታ አንስጥ።

  • @nooneisherevirginia8597
    @nooneisherevirginia8597 Місяць тому

    የተጋሩ ጠላት እሰይ ሞተ

  • @truthfor27
    @truthfor27 Місяць тому

    ፕሮፌሰር ኣንድርያስ ለሃቅ የኖሩ ጀግና

  • @Gyoutubeme
    @Gyoutubeme Місяць тому

    ሰውመግደል ፍትሃዊ ነው በክብር ሲሸኝ

  • @davidbelay7423
    @davidbelay7423 Місяць тому

    አቡቹ አማራ እና ትገሬን እያባላ እሱ ስራውን ይሰራል ቁልፉ በእጁ ነው ገና ብዙ ስራ አለው
    የሱን ስራ የምትጸየፉ ደግሞ ልብ ካላችሁ ሌላ ስራ ስሩ መፍትሔው ስራ ብቻ መስራት ነው

  • @tewodrosgebretsadik9772
    @tewodrosgebretsadik9772 Місяць тому

    ERE AMHARA NIKA

  • @Kirosmesfin
    @Kirosmesfin Місяць тому

    ፕሮፊሰር አንድርያስልታይ ባይ አልነበሩም . He wanted a simple funeral

  • @abebawmengist1233
    @abebawmengist1233 Місяць тому

    ወንበር ይዛችሁ ኑ 😂😂😂

  • @RasTeferian-m6s
    @RasTeferian-m6s Місяць тому

    Bro. አንደኛዉ የዘረኝነት ሕገመንግሥት አባት ሌላኛዉ ባይሳካም የአንድነትኗ የሠላም አባት ሚለዉን ረሳኸዉ

  • @HayelomAraya-o5g
    @HayelomAraya-o5g Місяць тому

    ኮሪደር ስራ እያጠፋነ ነው ጉራጌ ሸቅጦ እሚበላ ወደ ድህነት እያስገባ ነው ህዝቡ ሳር ሊበላ ነው

  • @hanaabebe765
    @hanaabebe765 Місяць тому

    ስታሊን ሰላም ባይመቸኝ ስራ ለይ ብሆን እነኳ downlode አረጌ ሳልሰማሕ አላድርም ትከከለኛ መረጃ ስለምታቀርብ

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 Місяць тому

    Merera ekoo melese ewnetun new merara melachew

  • @BGH-k8q
    @BGH-k8q Місяць тому

    እስታሊን100%

  • @hadasbrhane2238
    @hadasbrhane2238 Місяць тому

    ደብረጽዮን ይቅርታ ለምን ይጠይቃል መቸሰ ጆኖሳይድ ካደ የሄ ከሃዲ ጌታቸው ድርድሩ አልቀዋል ብሎ ጆኖሳትድ እንዳይጣራ ያደረገ ሰው እያለ

  • @gashayeabebe3347
    @gashayeabebe3347 Місяць тому

    ስማ እኔ አማራ ነኝ ግን ሚዲያህን የምከታተለው ሀገራዊ እና ራሽናል ስለሆንህ ነው

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 Місяць тому

    Please don’t compare doctor Beyene with other individuals

  • @Bety-z9m
    @Bety-z9m Місяць тому

    The Professor is an opportunist..no doubt!! Can any one tell what was rhe contribution of Beyene??? Being an opportunist pays like this...

  • @KhudirChamsu
    @KhudirChamsu Місяць тому +1

    አበሳ ሰውየው አዚፍነውየተናገረው ሰሚካገኝ

  • @Abeba23-e7u
    @Abeba23-e7u Місяць тому

    የትግራይ ጦርነት የደገፈ የፒፒ ወዳጅ ነው ፕ እንደሪያስ ግን ፒፒን የተቋወሙት ብቸኛ መሁር ነበሩ

  • @HaileslaseGebreslase-z5e
    @HaileslaseGebreslase-z5e Місяць тому +1

    ለሃቅ የቆመ ጋዜጠኛ

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 Місяць тому

    ስታሊኔ: ኤዶሞንድ ብርሀኔ ስለ ዛላንበሳ ምን እያለ ነዉ? እሱ ሌላ : አንተ ሌላ

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 Місяць тому

    Merara eko yewnze dengaye new

  • @YosephkidaneTeweldeberehan
    @YosephkidaneTeweldeberehan Місяць тому

    Stlin ewenetu anten seketatel haset eeste yegebal

  • @yonasBerhe-k3f
    @yonasBerhe-k3f Місяць тому

    ልክ ነህ ስታሊን! የዛላንበሳ በEritrea መያዝ አያሳስብም። ኤርትራ አሰብንም ይዛ እንድትሄድ ያለውል የተውናት ፣ የእኛው ስለሆንች ነው። የትግራይ ህዝብ እኮ እንደምታውቀው ለትግራይ ናፅነት ናቅፋ እና ሳህል ድረስ ልጆቹን ይዞ ተዋድቋል። እኔ እንደውም የሚያንገበግበኝ የባድመ ፣ ኢሮብ እና ዛላምበሳ በEritrea መያዝ ሳይሆን ራይ እና ወልቃይት በነፍጠኛ መያዙ ነው። አሁን ራሱ ግብፅ ሀወሀትና Eritrean ልታስታርቅ ሰለሆነ አብይን ደርግ በወደቀበት style. ለመጣል ያመቻል ። ድገሞ TDF እኮ አለ የትግራይን ሉአላዊነት ለማስጠበቅ!

    • @Bety-z9m
      @Bety-z9m Місяць тому +1

      Borko..focus on your country hunger, crime, rape, child killing, war

    • @teddygirma5135
      @teddygirma5135 Місяць тому

      ባንተ ቤት ፖለቲካ መስራትህ ነዉ !!!

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 Місяць тому

    ለኢት/ ተጠየቀ አማራ ትግሬ ኦሮሞ ብቻ Quickly of education

  • @zinabuandebrhan6701
    @zinabuandebrhan6701 Місяць тому

    ምነው ?? ዛሬ ቦቴ አፉን ስዩም ተሾመን ረሳህው ::

  • @dirohineebaboo2635
    @dirohineebaboo2635 Місяць тому

    Sidama bank 1bilion capital.beyene petros ሁሉም አፉን ዘግቶ የነበረው ብልፅግና ወሽቆለት ነው

  • @Ruppert-fu7mx
    @Ruppert-fu7mx Місяць тому

    Andreas was tplf supported, Beyene is neither but closer to PP than Andreas. In terms of cal8ber it is hard to say, beyene did hard science and Andreas soft science. Both were of high caliber. Beyene is more genuine by far. Funeral is ceremonial and does nothing for the dead. Beyene contributed more to Ethiopian politics.

    • @Bety-z9m
      @Bety-z9m Місяць тому

      What was the political contribution of Beyene? He was an opportunist no doubt about that! A professor supporting internal war is a useless vegetable.

    • @Bety-z9m
      @Bety-z9m Місяць тому

      Oportunist like the useless Beyene!!

  • @mulu65
    @mulu65 Місяць тому

    እባክህ እስታሊን ይህን እብድ ሰዩም እሚባል ሰው አታቅርብብን እስታሊን

  • @haftomtesfay3112
    @haftomtesfay3112 Місяць тому

    ይህ የአብይ ድምፅ ነው

  • @mulatniguse9588
    @mulatniguse9588 Місяць тому

    እሰታሊን አይታህ ይገርመኛል። ፕሮፌሰሩ "መንገሰተ ሰመያትም ይገባሉ አሉ"

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v Місяць тому

    እስታሊን መሬቴ ቅብርጥሴ ሚለውን እረስትህ እዛም ሀገሬ እዚም ሀገርን ብትጫወት ደግሞ ይበልጥ ያምር ነበር!!

  • @rayanbokra6776
    @rayanbokra6776 Місяць тому

    ሻዕብያ ዛላንበሳ

  • @Mogessie842
    @Mogessie842 Місяць тому

    ይህን ሰው ብለህ ነው ያመጣህው?

  • @abme2528
    @abme2528 Місяць тому

    እረ እስታሊን መረጃ ማነው የሚሰጥክ ጎንደር ምን እንደተፈጠረ ጠይቅ የትኛውን ቦታ ተቆጣጠረ እረባክህ የቲክቶክ የመንደር ዜና አታስተላልፍ

  • @zenebet4650
    @zenebet4650 Місяць тому

    ሻዕቢያ እሰከ መቀሌ ይመጣል፣ ትግራይንም ወደ ድንጋይ ዘመን ይቀይራታል

    • @alemsegedteamrat
      @alemsegedteamrat Місяць тому

      ሂድ አህያ ስለራስህ እወቅ አያገባህም ድንስር

    • @WeldayGebremekel
      @WeldayGebremekel Місяць тому

      ያለፈው የተሳሳትነው ይበቀናል ትግራይና ኤርትራ አንድ ነን ኮሽታ የለም እርር በል ጠላት።

  • @ahmedmume8307
    @ahmedmume8307 Місяць тому

    መለስ ያመጣወ ጣጣ ነው

  • @kebirates5125
    @kebirates5125 Місяць тому

    ሻዕብያ ለምን ሙሉ በሙሉ ዛላምበሳ ተቆጣጥረዋል?

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 Місяць тому

    ፋኖ ይነግሣል አንዲ መሆን አለባችሁ ህዝባችን ዋጋ እየከፈለነው አንዲ ሁኖ😢

  • @Fitih1888
    @Fitih1888 Місяць тому

    አሁን ጥሩ ነገር አስታወስከኝ😀😀😀 በጁንታው ጦርነት ሰዓት በአማርኛ ፕሮፓጋንዳ ስታወራ ቆይተህ ከመጋረጃ ጀርባ በትግርኛ የምትለዋወጧት የእንሰባሰብ ጥሪ አስታወስከኝ!!😢 ለማንኛውም አድናቂያችሁ ነኝ ከምር እውነት የላችሁም እንጅ ህብረት ነበራችሁ ያው አውነት ከሌለህና የትግልህ ማዕከል እኩለሰነትና ነፀነት ካልሆነ ከጅምሩ እንሚፈርስ ግልፅ ነው።

  • @Jtar2002-xj7ni
    @Jtar2002-xj7ni Місяць тому

    You worry too much
    Work on Tigray and Eritrea unification period.
    Sueym teshoma telling the truth.
    If Tigray and Eritrea remain divided the war between Ethiopia Empire and Eritrea going to be for generations.
    Ethiopia always has empire dominance policy..
    Right Now forget about PP work on your people existence. .
    Soon the war is coming in Tigray.
    Don't ignore about the difference between Getachawi and TPLf. Man don't underestimate
    Getachawi
    He is tricky pretentious man.