የሙዚቃ ኢንደስትሪው 1000 ጥላሁን ነው ማውጣት የሚፈልገው |Miki Gonderigna|ወቸው GOOD|

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 843

  • @YE.Sheger_Lijoch
    @YE.Sheger_Lijoch Місяць тому +800

    በወቸው ጉድ ታሪክ መቼም የማይደገም ፈኒ ና ሆነስት ፀዴ ገስት ❤ ውግ ያልሆነ ወርጅናሌ የሸገር ልጅ ዛሬ ገና ቀረበ ... 5⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ እንግዳ

  • @yabsiragetahun7339
    @yabsiragetahun7339 Місяць тому +394

    ከ እስከዛሬዎቹ የዛሬው ይለያል ሚኪ ምርጥ ያራድዬ ልጅ ነው 💪💪💪💪

    • @ethiostarboys
      @ethiostarboys Місяць тому +2

      👍

    • @habtamukassahun770
      @habtamukassahun770 Місяць тому +2

      የሆነ የእድሜ ጋፕ ያለውን ጨዋታ ሲከሰት ዝም ብለሽ ስሚ አታደናቅፉ ገንገበት

    • @MARANATHA_MEZEMUR_CHANNEL
      @MARANATHA_MEZEMUR_CHANNEL Місяць тому

      ​@@habtamukassahun770 the best episode ❤

  • @azi2926
    @azi2926 Місяць тому +160

    የዚህ ኢንተርቪው መጥፎነቱ ማለቁ, በሳቅ ነው የጨረስኩት አስተማሪ እና ፈታ ያልኩበት ኢንተርቪው ነበር, thank you ወቸው ጉድ❤

  • @tofikali9576
    @tofikali9576 Місяць тому +241

    ምርጥ የሸገር ልጅ ወላሂ ከአራት ወር በዋላ አገር እመጣለሁ ለእናቴ እና ለወንድሜ ካንተ ነው የምገዛው ይመችክ

    • @hisqueen1441
      @hisqueen1441 Місяць тому +1

      ከቻልክ ይዘህላቸው ና ካልሆነ ብሩን ስጣቸው እዚ ካሽ ነው የሚሰራው

    • @dagiberhanu4802
      @dagiberhanu4802 Місяць тому +1

      That’s nice of you

    • @Wellserved251
      @Wellserved251 Місяць тому +4

      ​@@hisqueen1441 ምን አይነት ነፈዝ ነሽ በፈጣሪ

    • @hisqueen1441
      @hisqueen1441 Місяць тому

      @@Wellserved251 ሀሳብ አለኝ ካልክ ለምን ሀሳብህን አታስረዳም የፈጣሪ ስምና ስድብ ከሚያቀላቅልብህ mr.well served

    • @hisqueen1441
      @hisqueen1441 Місяць тому

      @@Wellserved251 ሀሳብ አለኝ ካልክ ለምን ሀሳብህን አታስረዳም የፈጣሪ ስምና ስድብ ከሚያቀላቅልብህ mr.well served

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi Місяць тому +95

    "የሰርግ concept ሚስቴን እዩልኝ ነው የሚመስለኝ" በጣም touch ያደረገኝ ሀሳብ ነው። በጣም ደስ የሚል እንግዳ የጥቁር ፈርጥ!!! I'm proud to be black.

  • @YKART-m3z
    @YKART-m3z Місяць тому +147

    እንደዚ ያሳቀኝ 🤩podcast የለም even እናተም ymeche mika ድሮም ትመቸኝ ነበር ይበልጥ አክብሬሀሐዉ🙏ብዙ ትምህርት ወስጃለዉ

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 Місяць тому +146

    woow ብዙ ግዜ ሚኪ ጎንደረኛ እዲቀረብ ጥያቄ ሳቀረብ ነበር ወቸው ጉዶች ያመቻቹ 🙏
    ዮኒ ልጅ መባል ሲወድ ግን ከሁሉም ትልቅ ሚመስለው ደሞ እሱ ነው

  • @MekdesBehailu-ፋንዲሻ
    @MekdesBehailu-ፋንዲሻ Місяць тому +22

    ሚካው አቦ ይመችህ ልደታን ልብህ ደስ ሲል ወጣት ሆኖ ሚስቱን የሚያከብር ፈጣሪውን የሚወድ ለወጣትዎች አስተማሪ ነገር ነው ያወራኸው ። ቤኪ የአራዳ ልጅ ማሂ ባገኝሽ ደስ ይለኛል እህቴ ነው ምትመስይኝ የማስበውን ነገር ነው ምታወሪው ዮኒ ☺ በርትሉን እረ የወቸው Good ተመልካችዎች subscibe እያረግን በእውነት ሰልችቶን እንኳን አያውቅም እኮ እናስደምማቸው እስኪ 100k አስገብተን የሚስማማ ይህንን Comment like ያድርግ👍👍👍

  • @gman1674
    @gman1674 Місяць тому +65

    ኣቦ በረከት ይመቺህ. You are the spice of this show. No pretending, straight forward.

  • @MillyonTasew
    @MillyonTasew Місяць тому +26

    እስከዛሬ ኮመንት አድርጌ አላዉቅም የዛሬዉ ያበደ ነዉ ሚኮ ይመችሽ ምርጥ ያራዳ ልጅ ነሽ 🔥🔥🔥

  • @mah_late
    @mah_late Місяць тому +105

    ናቲ ማን ናቲ ማን ናቲ ማን ናቲ ማን
    ናቲ ማን ናቲ ማን ናቲ ማን ናቲ ማን
    ናቲ ማን ናቲ ማን ናቲ ማን ናቲ ማን
    ናቲ ማን ናቲ ማን ናቲ ማን ናቲ ማን ይቅረብ
    eski teykut kehager sayweta

    • @cadmet-p6t
      @cadmet-p6t Місяць тому

      rophnan ena mikin sitay seifu fantahun meselush ende nati bekelalu aygegnim eko 🤣

    • @mah_late
      @mah_late Місяць тому +5

      @@cadmet-p6t the sky is the limit bro not seyfu fantahun

    • @cadmet-p6t
      @cadmet-p6t Місяць тому +1

      @@mah_late there are levels

    • @mah_late
      @mah_late Місяць тому

      @@cadmet-p6t as you said rophnan was on the show so the wechew good level is above natty man
      When i say above let's talk about level logically
      Rophnan has unique fusion of genres
      Rophnan has international recognition
      Rophnan has innovative music production
      Rophnan had successful album and you can see his concerts too
      Rophnan is committed to his career and to his fan too
      And He is a whole package i mean a DJ , aproducer, a singer and it goes on ......
      For the record Have you heard natty man's last album tho ? It was a disappointment for me I was his fan for a long time but his not committed to his career it's upto him tho
      Bzu aswerahegn enji am still natty man's fan but don't compare him with Rophnan

    • @cadmet-p6t
      @cadmet-p6t Місяць тому

      @@mah_late u think rophnan is better than nati lmao. hes a new kid for the new generation. go outside your gen z and ask who people would like to hear

  • @gutishajr4601
    @gutishajr4601 Місяць тому +310

    ወቸዉ ጉድ በዚ ከቀጠለ ቴዲ አፋሮ እራሱ ጠይቋቹ መቅረቡ አይቀርም በርቱ👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

    • @danayithabte4733
      @danayithabte4733 Місяць тому +4

      I wish 🙏

    • @josephwondosen800
      @josephwondosen800 Місяць тому

      እርግጠኛ ነህ ወይስ ክባድ እየመታህ ነው?

    • @SamuelAshebr-yt8vc
      @SamuelAshebr-yt8vc Місяць тому +9

      ለምን ገደል አይገባም

    • @YohannsAlemayo
      @YohannsAlemayo Місяць тому +5

      I don't think so teddy afro eko kuru sew new bzum interview aywedim

    • @Sosi_13
      @Sosi_13 Місяць тому +4

      I wish but our Teddy has a little pride. He barely does interviews with major medias

  • @RasAbY1412
    @RasAbY1412 Місяць тому +70

    ሰዎች በዚህ ልክ ሆዳቹ ቆስሎ ያያችሁት eposide ትዝ ይላችዃል ማይኮ የእርድና ጥግ ይመችሽ ጥቁርዬ 😂❤❤

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Місяць тому +62

    ያሬዶ የተመሰከረለት ምርጥ ጏደኛ .... ሚኪ ባርያው ያራዳ ልጅ ... ምችት ይበልሽ

    • @cadmet-p6t
      @cadmet-p6t Місяць тому

      minm bibalelet limechegn yemaychil fitur yared.

  • @TsegeredaAshenafi
    @TsegeredaAshenafi Місяць тому +22

    እኔ እንደዚ አይነት ኢፒሶድ አይቼ አላውቅም ፀዴ ነበር ጥርሴን መክደን አልቻልኩም ዮኒ ራሱ እንደዚ የተፍታታበትን ኢፒሶድ አላስታውስም በርቱልኝ ገና ብዙ ስኬቶች አሉ ወቸው ጉድ ይከረበታል

  • @Firaol06
    @Firaol06 Місяць тому +124

    ቦላሌ ፈርኒቸር ይከረበታል❤

    • @Endex_Ai
      @Endex_Ai Місяць тому +4

      ሶፋ ይስጣቸው 😊😊

    • @SamsonYegeni
      @SamsonYegeni Місяць тому

      🤸🤸🤸🤸🤸🤸

  • @Viral_inspection
    @Viral_inspection Місяць тому +22

    One of the best episodes , የዋዛ ቁምነገረኛ! ወጣቱ እንደዚ እየተዝናና ነው ሳይደብረው ቁምነገር ሚጨብጠው

  • @abby87877
    @abby87877 Місяць тому +27

    ሚኪ የአራዳ ልጅ ፈጣሪ የአንተን ህይወት እንዳሳካው የሄንም ህይወት እየው 🙏

  • @naodghirmay4091
    @naodghirmay4091 Місяць тому +45

    እንዴ ቤኪ ኤርትራዌን በደንቢ ነዉ ምናየዉ ጀለስ😊😊😊 ወቸዉ Good ይከረበታል🎉🎉🎉

  • @GHfamily2020
    @GHfamily2020 Місяць тому +6

    By the way ገና interviewን ሳላይ ነው ኮመንት ለማድረግ የገባሁት ግን ለሚኪ እዲያውም በጣም ዘገያችሁ ምርጥ ሰው 'n the most humble person😍

  • @bell-j7z
    @bell-j7z Місяць тому +85

    ዮሃና ይምጣልን የምትሉ አስቲ like👍❤❤❤

  • @KenaAbi
    @KenaAbi Місяць тому +17

    በጣም የምወደውን ሰው ነዉ ያመጣችሁት thanks ወቸው GOOD 🎉🎉🎉

  • @teketelkebede3579
    @teketelkebede3579 Місяць тому +59

    beki is so real thank you man

  • @Seblirose
    @Seblirose Місяць тому +4

    ለም አብረን ተምረናል ከሚኪ ጋር ብዙ ትዝታ አለን በሚኒሚዲያችን የረፍት ሰአት አድማቂ ነበር ሚኪ ዘፈን እንጋበዝ ነበር ምናምን 😌 ወቸው ጉድ ሁሉን ቢያወሩት ምን ያረጋል በሚለው ሚኪዬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል 😊 ✌️

  • @zenebeasnakew1556
    @zenebeasnakew1556 Місяць тому +9

    👏👏👏በእውነት የዛሬው ይለያል በጣም ደስ የሚል ግዜ ነው የነበር በቀጣይ ለራሳቹህ ከባድ ስራ ነው የሰጣቹህት!!ይመቻቹህ👊

  • @fitsumweledeyes5527
    @fitsumweledeyes5527 Місяць тому +10

    Younger podcasters have better interview than mainstream media.your truly get the best of both …. ያAreda ልጅ

  • @Jemal-n5i
    @Jemal-n5i Місяць тому +21

    Tik tok ማየት ከጀመርኩ ረዥም ነገር ማየት አቁሜ ነበር ፊልም እንኳ ከምኩኝ በጣም ቆየው እናንተ ግን ይሄን ያክል ሰዓት 2:39:16 እንዴት እንዳነሰብኝ ገርሞኛል ሰአቱ ያወቁት ከጨረስኩኝ በኋላ ነው አበራቹ ያለው የአክል ነው የተሰማኝ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ወቸው ጉድ👑🙏

  • @DagiG-ed1tr
    @DagiG-ed1tr Місяць тому +14

    የሸገር ልጆች እኮ አፍቸው ማር ልባቸው ንፁህ ለነገ የለ እውነት የዋህ ሳያቸው ገና ኡፍ እወዳቹሀለሁ

  • @Mihiret2241
    @Mihiret2241 Місяць тому +1

    ወኔ ዛሬ ባላለቀ እያልኩ ያይሁት ኤብሱድ በመሳቅ ድዴን ነው ያመመኝ ኡፍፍ ይመችክ ሚኮ ወቸው Good ትለያላችሁ👏👏👏

  • @Jerrymekonnen2866
    @Jerrymekonnen2866 Місяць тому +9

    ሚኪ ምሳሌ መሆን እምትችል ሰዉ ነህ ጎበዝ በርታ ከዚም በላይ ትልቅ ቦታ እናይሀለን❤❤❤❤❤❤❤ በርታ

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 27 днів тому +1

    Wow 🤯🤯🤯 Miki Gonderigna is awesome 🤩🤩🤩 though it took me a while to understand the Arada language he uses 😁😁😁 but he really is truly what we call #yeAddisArada 💥💥💥 esp. his attitude & advices as well as his visions & values are really impressive 👏👏👏 May God bless you & your family to see all your dreams come into fruition 🙏🙏🙏

  • @YKART-m3z
    @YKART-m3z Місяць тому +27

    አቤል የወይኖ ልጅ ጠይቁልን🎉

  • @mariamawetdegineh9294
    @mariamawetdegineh9294 Місяць тому +2

    የኔ ጥቁር አዝሙድ ብዬካለው ሚኪዬ የምር ያራዳ ልጅ ቤተሰቡን ሚስቱን የሚያከብር እግዚያብሔር የሚፈራ የስራ ሰው ምርጥ ሰው። ጀግና ነክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmranKhan-uj8sr
    @EmranKhan-uj8sr 27 днів тому +2

    ሚኮ ምርጥ የአራዳ ልጅ ❤❤ በነገራችን ላይ ፋንዲሻ እየበላሁ ነው ያየሁት 😂😂

  • @yohanneswendwesen
    @yohanneswendwesen 4 дні тому +1

    Mikiyas Kebede OG MANDEM!!! BIG RESPECT BRO😇😇😇

  • @Abe2_high
    @Abe2_high Місяць тому +10

    The most funny episode in wechew good history🔥 and one of the best top 5 episodes wechew good 💯 ሚካ ይመችሽ ያሬድንም ብታመጧት ደሞ 🔥 ወቸው ጉድ ይከረበታታታታልልልልልልልል

  • @rob21112
    @rob21112 Місяць тому +7

    Miki should start his own Podcast..Bolale podcast 🎉

  • @wedikahsay4308
    @wedikahsay4308 Місяць тому +20

    Education is important, no question, but, the system is not designed to accommodate all talents the kids have. Vocational schools are the answer to the problems we're facing. The economy needs a million electricians, brick layers, plumbers, mechanics...not a million university graduates who struggle to get a job.

  • @hamontgtube7851
    @hamontgtube7851 Місяць тому +19

    ወይኔ እንደ ሚኪ ፈታ ያደረገኝ እንግዳ የለም ለኔ 😂😂😂😂 ይመችህ ሚኮ የዜግነት ክብር ተመቸኝ 😂😂😂

  • @Classicmovies0808
    @Classicmovies0808 Місяць тому +4

    በጣም አሪፍ ሰው ነው ለካ.... ሳላውቀው ብዙም አይመቸኝም ነበር.... ይመችህ አቦ

  • @azebinagirmay7820
    @azebinagirmay7820 Місяць тому +4

    ሚኪ የሂወት አመለካከትህ ሁሌም አደንቀዋለው ጓበዞች አንተም ባለቤትህም🙏🙏🙏❤❤❤! ወቸጉዶች አብረን ወደፊት!! ይገባችዋል!!🙏🙏❤❤

  • @liulsegedgetu
    @liulsegedgetu 24 дні тому +1

    የስ አይ 🎉🎉🎉🎉🎉 ሚኪ ጎንደርኛ ይመቸው አንተን በኔ ትውልድ በማወቄ እኮራለው ከልብ አመሰግናለው ስላጫወትቀን የእይወት ትልቅ ትምህርት ክብረት ይስጥልኝ ፈጣራ ያሰብከውን ያሳካል

  • @danielzenebe4575
    @danielzenebe4575 Місяць тому +3

    ይመቻቹ በጣም ምርጥ ልጅ ሚኪ ከበደ!!!! ወቸዉ ጉድድድድድ አንደኛ 👏🏾👏🏾👏🏾

    • @KalS-q6h
      @KalS-q6h 29 днів тому

      The emoji iz personal ☠️☠️👏👏👏

  • @fasikamengistu5112
    @fasikamengistu5112 Місяць тому +37

    ፀዴ ገስት ነው የገባው የአራዳ ልጅ የስራ ሰው
    ቤኪ ግን ይመችክ አየር ላይ ሶፋ ተቻለ 😂😂

  • @raheltadesse8814
    @raheltadesse8814 29 днів тому

    እንዳያልቅ እየቆጠብኩ ነው ያየሁት ❤❤❤ እውነት በጣም ደስ ይላል 👏👏👏
    ለሰው የህይወት ልምድ ሚሰጥ ሰው አቅርቡ!
    ወቸው ጉድ ይከረበታል 💪💪💪

  • @Useridc251
    @Useridc251 Місяць тому +29

    Third week of asking ወቸው ጉድ team to make አይዳ አሸናፊ a guest

  • @Destavich
    @Destavich Місяць тому +27

    ድንገቴ ፈንጠዚያ ማለት ዛሬ ነው። ይመቻችሁ! ሚኪማን ✌

  • @menatadesse1181
    @menatadesse1181 Місяць тому +1

    በጣም ሚገርም እንግዳ ልጅነቴን ነዉ ያስታወሰኝ ሳልጠግበው ነው የጨረስኩት ብቻዬን እንብድ ሲያስቀኝ አመሸው😂😂😂😂😂 big respect miki

  • @yordinaa2119
    @yordinaa2119 Місяць тому +1

    በጣም ፀዴ ሰው ነው ሚኪ❤ ይመቸው 🙌 ማለቅ ያልነበረበት ፀዴ Episode ሚገርም ሰው

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas Місяць тому +1

    ሚኪ ከበደ ልብህ ንፁ ነው ከፀዴ ጨዋታ ጋር : ያሬድ ነጉን የገለፅከበት ክብር ልዩ ነው : መነሻህን ያልረሳህ የእውነት ሰው የሆንክ በሳቅ ነው የጨረስኩት

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 Місяць тому +8

    ዋው እናንተ ልጆች እየስደሰታኝሁኝ ነው እምወዳቸው ሰዎችን እያ ማጣቹ ነው ።
    ቤካ 😂😂😂 አንተን ወደ አውሮፓ እማጣህ እና ታይላንድን እንደምትረሳት ነው እማረግህ እዚ አምጥቼ ታይላንዶችን ጉድ ነው እምሰራቻው ።😂😂😂🎉🎉❤❤

  • @ishowspeed_clips-j7h
    @ishowspeed_clips-j7h Місяць тому +13

    sayiselechegni ena salakortew yechereskut episode miki yimech abate yasebkew yisakalh🤞👏

  • @AkliluKasahun
    @AkliluKasahun Місяць тому +14

    እየሳኩት ያየሁት podcast መቸው Good ይመቻቹ Mike የተመቸው 😂 👍

  • @bethlhemalemu3887
    @bethlhemalemu3887 21 день тому

    ጎደሬው አንደኛ የአራድዬ ልጅ ማርያምን ይመችሽ ብራዘሬ 🙏

  • @HabtamuDebele123
    @HabtamuDebele123 Місяць тому +1

    For the first time 2:49:42 ያለምንም መሰልቸት ቁጭ ቤዬ እንደ film podcast አየው great job Guys

  • @TgistGetachew-g3l
    @TgistGetachew-g3l 26 днів тому

    ምርጥዬ ኤፕሶድ ሚኮ ምርጥ ያራዳ ልጅ ፈጣሪ ሁሉንም ፕላንህን ያሳካልክ 👌👌🥰🥰👏👏

  • @Truth658
    @Truth658 Місяць тому +1

    Wow miki unexpected guess seriously what an awesome person what a podcast what a conversation amazing 👏🏽👏🏽👏🏽

  • @ninanina4000
    @ninanina4000 Місяць тому +5

    አንደኛ እንግዳ ወላሂ ሚኪዬ ቀለል ያለ ግልፅ በቃ በጣም ነው የተመቸኝ ጉራ የለ ምን የለ ❤

  • @zedkiyas33
    @zedkiyas33 Місяць тому +4

    The fact that you guys invited miki after Rophi commented about the couch is 🤝

  • @NahomGetaneh-s2l
    @NahomGetaneh-s2l Місяць тому

    The first day mulu perodcast yayewt eyaske eyzanana meyastmir mirtye ye Arda lig meki respect man wochew good enatam mertiye nachu ❤

  • @ahme9759
    @ahme9759 18 днів тому

    ወይ የስፈሬልጅ ያራድዬልጅ ይመችህ እደሳኩ ጨረሱኩ።❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊

  • @hermlaworku
    @hermlaworku Місяць тому +1

    Good God by far this is your best episode, Yesheger lij welo yegba abo yemchachu

  • @SalimAwwal
    @SalimAwwal 3 дні тому +1

    BOLALE PODCAST YEMETELU ✋️✋️✋️

  • @theendisnear7549
    @theendisnear7549 Місяць тому +3

    ❤❤❤
    ቀጣይ ዜማስ (ፍቅር የታለሽ) ይቅረብልን

  • @yonaswoldu8185
    @yonaswoldu8185 Місяць тому +8

    I’m from 🇪🇷 wechew good ymechengal 🙌🏾

  • @Ziwi.y8h
    @Ziwi.y8h Місяць тому +11

    2017 ከሀሮን ጀምሮ እስካሁን ፀዴ ነው በጣም

  • @AbebeAdgo
    @AbebeAdgo Місяць тому

    The most precious podcast i have ever seen, evry talk of this guy Micky was important to every one of us❤️❤️❤️Smarter man👍

  • @Nway-Maryam
    @Nway-Maryam Місяць тому +1

    ደስ የሚል ነገር ዓይቻለው በተለይ ሚኮ ታማኝነትህን እና ቀናነትህ ከእርፍና ጋር ይሜ

  • @bereketassefa8966
    @bereketassefa8966 Місяць тому +2

    እስከ ዛሬ ወቸው GOOD አይቻለው የዛሬው 🤔🤔🤔 teach me life lesson እኔም የሚኪን አይነት wife እና Furniture ........ this is mine dream. I get wife ..... Furniture እየመጣ ነው😊

  • @yaredget19
    @yaredget19 Місяць тому

    ወቸው ጉድን በይፋ እንድቀላቀል ያስገደደኝ እንግዳ (እ እ እ እ )የማይል እንግዳ ደስ ሲል
    ይመችሽ ሚኪ ያራድዬ ልጅ

  • @MignotTsegaye
    @MignotTsegaye Місяць тому

    ጎበዝ አባቴ ሰው ማለት እንድዝ ነው ፈጣሪ እስከ መጨረሻው ያሳምርልህ 🧡🤌

  • @ZekariyasZeki-z9u
    @ZekariyasZeki-z9u 29 днів тому +1

    Beki befkrh lmot newu erasen latefa newu wend negn beya gn belela endatosdewu❤

  • @thubyanee1408
    @thubyanee1408 Місяць тому

    ሚኪ ያራዳ ልጅ አስተሳስብህ ደስ ይላል የምትወደው መድዬ ትዳርህን ይጠብቅልህ

  • @mulutesfahaleluya213
    @mulutesfahaleluya213 Місяць тому +3

    Wechew good yikerebetal bcha arelem teshkerekere ende fan new yemlachu 🎉

  • @noel7734
    @noel7734 Місяць тому +1

    Driving to work and listening to this , was laughing all, so entertaining! This is gem!

  • @እስከArt
    @እስከArt Місяць тому +3

    ቤኪ ግን አንተም ኮሜዲያን ነህ 😂😂😂😂😂😂 ዋው ሞክሼ ሚኪ ይከረበታል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ወቸቸቸቸቸቸው ጉድ

  • @መና32
    @መና32 Місяць тому +19

    favorite episode so far💛 miko 🤌

  • @Sosi_13
    @Sosi_13 Місяць тому +29

    Wechew Good = the best podcast in Ethiopia! Ya’ll are killing it 🔥

  • @AmirBeya
    @AmirBeya Місяць тому +1

    ሚኪ የምር አከበርኩህ በሳል ነህ አራዳ ሚለው ቃል ይገልፅሃል ብሮ ከዚህም በላይ ስኬት ይገባሃል 👍👍👍👌

  • @desstadessta
    @desstadessta Місяць тому +5

    😂😂😂😂ማይኮ የሌለ ነዉ ያዝናናኝ…ኑርልን💖

  • @NattEstif
    @NattEstif Місяць тому +2

    ማይኮ ስለ ክራሽህ ያወራሀው ደስ አይልም፡፡ምክንያቱም ከባለቤቷ ጋ አግኝተሀት ነበር….ይሄንን ፕሮግራም እሷም ባሏም ሊያዩት ይችላሉ!!!

  • @haymi_b
    @haymi_b Місяць тому +6

    ማሂ cinnamon of ወቸው GOOD አንች እያለሽ አለማየት አይቻልም🤎

  • @DawaZbidru
    @DawaZbidru Місяць тому +2

    ሚኪ ተለያለሽ የሚለው ቃል ደካማ ነው ላንቺ ከነቤተሰብህ መልካሙ ሁሉ ይግጠምህ

  • @BINIAMBERHE-o2l
    @BINIAMBERHE-o2l Місяць тому

    you guys are doing great great. But it could be better if you tell to audience your next guest and collect important questions from audience. Bini from Asmara

  • @selamshow4352
    @selamshow4352 18 днів тому

    I'm from eritrea 🇪🇷 but I love wechegud❤❤❤❤

  • @birukteketel4632
    @birukteketel4632 27 днів тому

    WECHEW GOOD NICE POD....LOVED IT ITS BEKI FROM ADAMA

  • @Salah.din122
    @Salah.din122 Місяць тому +2

    Woooow ere miki yemechat endi feta nw 👍👍👍 tnx wechew good

  • @sirakasresm5124
    @sirakasresm5124 Місяць тому +1

    Miki Number One ☝🏽 this is the best episode interview & the best Guest until now

  • @geadionbezerdew3242
    @geadionbezerdew3242 Місяць тому +12

    ወቸጉድ በጣም ምርጥ ምርጥ እንግዳ በአዲሱ አመት እያመጣችሁ ወቸው ጉድ እያስባላችሁን ነው ሚኪ ምርጥ የገባው እንግዳ ይመችህ ቀልድ ከቁምነገር ዘና ያልንበት

  • @kokobgebrekidans-qn1co
    @kokobgebrekidans-qn1co Місяць тому +4

    Weche good ewedachwalewu from Eritrea ❤❤❤

  • @Akielsa
    @Akielsa Місяць тому +3

    ቤኪ የሰፈሬ ልጅ 58 ✌🏼 ማይኮ ይመቸናል😊😍 ወቸው ጉድ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብቷል ይመቻችሁ❤

  • @zelalembirhanu7477
    @zelalembirhanu7477 Місяць тому

    እሁድ ከተፈቀደልኝ ኳስ ብጫወት ደስ ሲል እውነተኛ ፀዴ ያራዳ ልጅ Miky Big respect

  • @EbisaBirhanu-v5d
    @EbisaBirhanu-v5d 18 днів тому +1

    Beki so real man 🔥☺️

  • @GazehegnMekonen
    @GazehegnMekonen Місяць тому +2

    የአራዳ ልጅ ጨዋታው አይጠገብም🥰 ይመችሽ ማይኮ👍

  • @dichagena3726
    @dichagena3726 24 дні тому

    በዘመኔ የብዙ የሀገሬን ሰዎች ኢንትርቪው አዳምጫለሁ።ለመጀመሪያ ግዜ ግን Honest,Humble እና የገባው አርቲስት ሚኪ ሆኖ አግኝቼዋለሁ።በእርግጠኝነት ትልቅ ኖታ ይደርሳል ብዬ አስባለሁ።

  • @BEKALNETSA
    @BEKALNETSA Місяць тому +1

    የዘገየ እንግና የምር ቆይቷል መምጣት ከነበረበት ሰዓት
    👌👌👌ይመችሽ ሚኩ

  • @natizi8391
    @natizi8391 24 дні тому

    Much love from Eritrea 🇪🇷 ketlubet yimechachu 😊

  • @milenagebretsadeq781
    @milenagebretsadeq781 15 хвилин тому

    miki ye arada lij betam new miwedachu especially bereket from eritrea❤

  • @Bezopia1
    @Bezopia1 Місяць тому +7

    Yonatan yemer megerm ሞገስ አለክ እና ምመክርክ ተጠያቂዎቹን ከስበክ ጥያቄ ጽፈክ ተለማመድ

  • @tigriga_entertainment
    @tigriga_entertainment Місяць тому +13

    This was the funniest episode miki yimecheh