КОМЕНТАРІ •

  • @seblekonjo8481
    @seblekonjo8481 Рік тому +174

    ያጀማአ የት ናችሁ አላህ ሂዲያ ይስጠን ኑ ዳእዋ እንስማ 🙏

    • @hanuneahmed807
      @hanuneahmed807 Рік тому +5

      Dawa mesmat bezu sew yiferal , mekniyatum be bezu hatiyat wust selalen,melso dawa kesema melso miyatefa selemimeslew yiferal.

    • @allahrakha7658
      @allahrakha7658 Рік тому +2

      N
      ጀዛኩምአላህኽይር

    • @sofyiamohammed3637
      @sofyiamohammed3637 Рік тому +2

      አለው

    • @user-ii4fb4vf6v
      @user-ii4fb4vf6v Рік тому +2

      አሚንን ያርብ

    • @zanabzanab5412
      @zanabzanab5412 Рік тому +1

      ይሄን አንሰማ ሽቶብን

  • @bozyabamnet5410
    @bozyabamnet5410 Рік тому +46

    እኔ የኦርቶ ዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ትውልዴና እድገቴ በትንሹ ወደ ሀረር የመጣሁ ነኝ
    የአሁኑ ኑሮዬ አረብ ሀገር ነው አሁን ቤተሰቦቼ አዲስ አበባ ጎሮቤታችን መስጊድ አለ እናም አርብ አርብ እቤት ሆኜ ከሰላት ቦሀላ የሚተላለፍ መልክትን ከልቤ ሆኜ የምሰማም ኡስታዝ አለ እንዴት መሰላቹሁ ደስየሚለው
    እኚህንም አሁን በኢንተርኔት ከልቤ ነው የማዳምጠው አላህ ይወፍቅህ በሉልኝ
    ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እወዳቹሀለሁ አብሮ አደጎቼ የሀረር ልጆች ሙስሊም የሆናቹሁ ሀሉ

    • @AAA-vb1rt
      @AAA-vb1rt Рік тому +2

      ሀቢቢ አሏህ ሂድያ አሏህ ከሙስሊሞች ያድርግህ ያረብ 🤲😥

    • @user-xw9gt2zu9s
      @user-xw9gt2zu9s Рік тому +2

      አላህ ቀጣተኝው መገድ ይምርሽ

    • @zabootube1769
      @zabootube1769 Рік тому +1

      እኛም እንወደሻሌን

    • @mugibamugiba437
      @mugibamugiba437 Рік тому +1

      አላህ ይውድሽ

    • @azeynedaedres4279
      @azeynedaedres4279 Рік тому

      እኛም እንወድሀለን ወድማችን አላህ ወደ ቀጥተኛዉ ሀይሞኖት ይምራህ

  • @ayemnabdi
    @ayemnabdi 4 місяці тому +8

    ኡስታዝ እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ❤

  • @mulumiki2705
    @mulumiki2705 9 місяців тому +11

    እኔ ኦርተደግስ ነኝ ግን የኑሩ ትምህርት ሁሌ ከዳምጠዋለው ምናይነት ጣፋጭ ትምህርትነው በእግዝአብሄር ጤና ይስጥህ ፈጣሪ

    • @manasbshara2793
      @manasbshara2793 4 місяці тому +2

      አላህ እስልምናን ይስጥሽ ውድ እኔም ሰለምቴ ነኝ

    • @tsehayarega848
      @tsehayarega848 3 місяці тому +1

      Enam. Kristin nane

    • @manasbshara2793
      @manasbshara2793 3 місяці тому

      @@tsehayarega848 ጥሩ ትምህርት መስማት ስነ ምግባርን ያስተካክላል እንጅ ሀይማኖት አይወስነውም ማንኛውም ሀይማኖት ትክክለኛውን መንገድ ነው የሚያመላክት ግን በሀይማኖት መሪወች እምነት አይለካም ትክክለኛ እምነት የምትመራበት መፀሀፍ መሆን አለበት

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 Рік тому +45

    ማሻአላህ ውብ ትምህርት ሁልጊዜም ትምህርትህን በፍቅር ነው የማዳምጣቸው ለዛ አለው ያምራል አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ኑሩቱርኪ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኚዋዎ

    • @AdD-ii8zv
      @AdD-ii8zv Рік тому +1

      ​@@fatumawaseያጀማአ የኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ቁጥርያለው ላኩልኝ

    • @GuGu-qj4rh
      @GuGu-qj4rh 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤👍👍👍👍🤲🏼☝️

  • @DjRh-n1b
    @DjRh-n1b 19 днів тому +1

    ያረብ ያኢላሂ ባተው እዝነት ሁላችንንም ወፍቀን አሚን 🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @user-vb9lt6gc2g
    @user-vb9lt6gc2g Рік тому +19

    ጀዛከላህኸይር ኡስታዝ እረ አይሁንብኝ ብቻም ሳይሆን ዚክር ይመስል ብቻችንም ስናወራና ስናማ ነው የምንውለው ያረብ እዘንልን ቀልባችንን አፅዳልን በኢማን ሙላት። ስንቶቻችን ነን ይቺን ቁራጭ ስጋ ልቡ አሸንፎ በኸይር የሚያሰማራት ያረብ እዝነትህን እኛ ደካሟች ነን

  • @hayathayat9610
    @hayathayat9610 Рік тому +5

    ጀዛ ከላሁ ኸይር ኡስታዝ።አላህ ረጅም አፊያና እድሜ ይወፍቅክ።በሰማናዉ የምንጠቀም አላህ ያድገን።

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e Рік тому +10

    ሱባሀን አሏህ በትክክል ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ ያረብ 🇪🇹🇪🇹ጄዛኩም አሏህ ኸይረን ጄዛ 🍒አሏሁመ ሰሊ ወሰሊም አለ ነብይና ሀቢብና መሀመድ😢

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 19 днів тому +1

    ይህን ኡስታዝ ስወደዉ😰🥰

  • @user-se5qi3eu2u
    @user-se5qi3eu2u Рік тому +4

    አህሌን ያጄማአ ማሻአሏህ በጣም ደስ የሚል ሙሀዴራ ነዉ አሏህ ይጠብቃችሁ ረጅም እድሜና ጤና ያረብ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 5 місяців тому +4

    🎉ማአሻአላህ ጀዛክሏህ ኽይር
    አላህ ይጠብቅህ🎉

  • @user-nn3cf6zc1r
    @user-nn3cf6zc1r Рік тому +17

    አሚን ያረብ አንተም በተናገርከው እኛም በሰማነው አላህ የምንጠቀም ያድርገን👌👌👌

  • @tamkinamuhibarga5248
    @tamkinamuhibarga5248 Рік тому +4

    ማሻ አላህ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ውዱ ወንድማችን

  • @IbsddinKenzi
    @IbsddinKenzi 7 місяців тому +2

    ማሻአላህ ኡስታዝ ሁሌም አድምታለው ወላሂ ባጣም ደስ የሚል ዳዋ ነው

  • @user-zv6un1ih7u
    @user-zv6un1ih7u 6 місяців тому +3

    ماشاءا للله❤❤በሰማነዉ እምን ጠቀም ያረገን ያረብ

  • @cd4076
    @cd4076 Рік тому +9

    አላህ ይጠብቀን

  • @sadajamal2620
    @sadajamal2620 Рік тому +7

    እስላም ልጆች ዬትናቹ ቃልድ ቦታ ብሆን ኑሩ ትሞላላቹ

  • @user-qe8gd8yt6u
    @user-qe8gd8yt6u 7 днів тому

    as.wr.wb.ጀዘክለ,,ኡሡታዝ,ኑር,ቱርክ,,አለህ,,ይጣቢቅህ,,የራቢ,እኘንሚ,,የወለድነዉንሚ,,እደንታ,ጀግነ,,ደእ,,የድርግልን❤❤❤

  • @rozyrozy3003
    @rozyrozy3003 Рік тому +7

    ስወድህ እኮ ኣሏህ ይውደድህ ኣሏህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @dreamsmedia4424
    @dreamsmedia4424 Рік тому +10

    አጂብ አሏህ ልባችንን ያስፋልን😓😓😓

  • @mominaseid9
    @mominaseid9 Рік тому +4

    በጣም ደስ የሚል ደርስ አላህ በስማነው ተጠቃሚ ያድርገን ጀዛአከላህ ኡስታዜ

  • @hayatali5809
    @hayatali5809 Рік тому +2

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ዳዕዋ ሁሉ ልብን ይነካል እንኳን እኛን ሌሎች ወገኖችም እየተማሩበትነው

  • @DjRh-n1b
    @DjRh-n1b 17 днів тому

    ጀዛአከላ ከይረ ኡስታዝ ሠላምህ ቤዝዝት ይበልልንንንንንንን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-sm2uy2io8y
    @user-sm2uy2io8y 2 місяці тому +1

    ኡስትዛአለህጤና እድሜ ይስጠህ

  • @nosib7890
    @nosib7890 Рік тому +13

    ያየትሞች አበት ጃግናችን አለህ ይጣብቅህ

  • @AminaDaawud
    @AminaDaawud 14 днів тому

    جزاك اللهُ‎ جزاك اللهُ‎ جزاك اللهُ‎ جزاك اللهُ‎

  • @seblekonjo8481
    @seblekonjo8481 Рік тому +4

    ማሻአላህ አልኸምዱሊላህበሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ

  • @bemnt2187
    @bemnt2187 Рік тому +20

    እኔማ እናተጋ መጥቼ ነው ሸሃዳ ምይዘው ቦታውን ብቻ ባወኩ🙏😍

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 Рік тому +2

    ሱብሀን አላህ በትክክል
    አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @user-tp4xm6pr7t
    @user-tp4xm6pr7t 6 днів тому

    አላህ ይጨምርልህ እኛም በሰማነው የምንጠቀም አላህያድርገን

  • @aprime9998
    @aprime9998 4 місяці тому +1

    ማሻአላህ ኡሥታዝ ዳእዋህ አይሠለችም❤❤❤❤

  • @user-ud8so1ci4f
    @user-ud8so1ci4f 4 місяці тому +2

    አለህ ሆይ ተጥተኛዉን መንገዲ ሚረን😢😢😢😢

  • @user-nx1vn8wb1w
    @user-nx1vn8wb1w 4 місяці тому +1

    ያራቢ አላህ መጨረሸየን አሰምረልኘ 😢😢😢😢

  • @Regoy-ds4yq
    @Regoy-ds4yq 3 місяці тому +2

    አላህየጠብቅህ

  • @abddlemhmdnre7214
    @abddlemhmdnre7214 4 місяці тому +1

    ማሸ አለህ ኡስታዝ የስን ኑሩ በጠም ደስ ያምል ትምህርት

    • @user-cg9hs7us5y
      @user-cg9hs7us5y 4 місяці тому

      ተባረከላህ ግን ኡስታዝ ኑሩ ቱሩኪ ነው

  • @nosib7890
    @nosib7890 Рік тому +1

    ማሸአለህ በጣም የሚወዳው ኡስታዚ

  • @ZeynebYemer-hq1db
    @ZeynebYemer-hq1db 7 днів тому

    ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @hgjfydhf7631
    @hgjfydhf7631 11 місяців тому +1

    አለህ እድሜናጤና ስጥህ

  • @balqeesaa1016
    @balqeesaa1016 Місяць тому

    mashallaa mashallaa waly utazi bayee isni jalldhaa.rabini umri isini ha ghere suu

  • @AbdiiNur-un8it
    @AbdiiNur-un8it 4 місяці тому +1

    Masha alhaa ustazan

  • @Nasrimustefa
    @Nasrimustefa Рік тому +3

    Masha Allah ❤

  • @musematoleha7243
    @musematoleha7243 2 місяці тому +1

    ኡስታዝዪ ኑርልን

    • @musematoleha7243
      @musematoleha7243 2 місяці тому +1

      ጀዛህን አላህ ይክፈልልህ

  • @ShemsuJemal-iy4yf
    @ShemsuJemal-iy4yf Місяць тому +1

    ደስ እሚል ሀዲስ ወላሂ ወንዶች ሰምታቹ ለመተግበር ሞክሩ

  • @user-gk3ib5kr1o
    @user-gk3ib5kr1o Рік тому +2

    😢😢😢😢😥😥😥

  • @SayedAhmada-ic3yo
    @SayedAhmada-ic3yo 28 днів тому

    አለህ ይጠብቅህ

  • @user-qq1hw1vx7x
    @user-qq1hw1vx7x 2 місяці тому

    ማሻአላህ ኡስታዝየ

  • @gjryyvyt529
    @gjryyvyt529 Рік тому +2

    👌👌👌♥️♥️♥️جزاك الله الخير

  • @user-ev1lq2mq5j
    @user-ev1lq2mq5j 8 місяців тому

    አላህ እኛንም ለድናችን የምንለፋፋ እምንሰራ ኡማውን እምንጠቅም ያርገን ከኛ የወሚወጡት ልጆች ናቸው ትልቅ ቦታ ደርሰው ኡማውን የሚጠቅሙት እኛ አህላቃችን ሲስተካከል እድናችን ላይ ስንበረታ ነው።🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-mk2kf2hr2o
    @user-mk2kf2hr2o 2 дні тому

    ማሸ አላህ አሚን አሚን❤❤❤❤❤

  • @rahmahteak9719
    @rahmahteak9719 2 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤አላህይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @nurayman1200
    @nurayman1200 Рік тому +2

    My beloved ustaz Nuru Turkey may Allah swt protect you from any evils and musibas !!!

  • @ashemesebah8397
    @ashemesebah8397 Рік тому +1

    Alah besemanewu mnsera yargen ustazachn alah ytebkln

  • @FatumaAhmed-gb4gy
    @FatumaAhmed-gb4gy 2 місяці тому

    Ostaz allah edime yistln

  • @user-rp2um7hv7h
    @user-rp2um7hv7h Рік тому +1

    ጀዛከላሐይር ኡሰታዝ.ምላሳችንማ አላህም አውቆ ሲፈጥራት,ሰላሳሁለት ጥርስ ዘበኛ,ሁለት በር የላይናየታች በር ተደርጎላት ይቺ ትንሽ ለሰላሳ ሰጋ ,አለምን የዱንያ ጀሐነም በማድረግ የምታምሰው ምላስ በምታመጣው ጣጣ ነው ብዬ አስባለሁ.አላህ ይጠብቀን.።
    ኡሙ አህመድ ።

  • @user-ev1lq2mq5j
    @user-ev1lq2mq5j 8 місяців тому

    ኸይረን ጀዛ አላህ ይጠብቃችሁ የድናችን መብራቶች ኡስታዞቻችን ኡለሞቻችን አላህ ያተልቃችሁ ያልቃችሁ ❤ከልክስክስ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ በአኼራም አላህ በጀነተል ፌርዶስ ያበሽራችሁ ያዘጋጂላችሁ🎉🎉🎉

  • @user-qb2qu8if9w
    @user-qb2qu8if9w 7 місяців тому

    ሱባሀን አላህ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አሚንን ኡስታዝ👍👍🤲🤲🤲🤲

  • @foziyanasranesr3315
    @foziyanasranesr3315 Рік тому

    ጃዛኩሙለህከይረንጃዛ ማሻ አለህ አለህ ይጠብቅህ ኡስታዝና

  • @AkramAkram-pq3jf
    @AkramAkram-pq3jf Місяць тому

    Allah edmahen yarzemew

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 2 місяці тому

    አሚንንንን❤ አሚንንን❤ አሚንንንን❤ ጀዘክ አለህ ኸይር ኡስተዚነ❤❤❤

  • @madeenamadeena1558
    @madeenamadeena1558 8 місяців тому

    አላህእዲሜናጤናይስጥህኡዝታዛቺን እናመሰግናለንጀዛኩምአላህኸይረን❤❤❤❤

  • @hanankader6470
    @hanankader6470 Рік тому

    ጀዛከላሁ ኸይረን ኡስታዝ ምርጥ ትምህረት 👌 ለአራተኛ ግዜ ደጋግሜ እያዳመጥኩት ነው

  • @zeynebkaderi6699
    @zeynebkaderi6699 Рік тому

    አሚን ያሪብ ኡስታዝ አላህ እድሜን ያሪዚምልን ጄዛኩሙላህ ከይሪ በአዱንም በአሂራም

  • @fatumaomer5422
    @fatumaomer5422 Рік тому +1

    የኔ ውዲ ኡስታዝ አንተ እኮ ምክርህ ሁሉ ሚስጥር ነው በኡስታዛችን አብዱል መጂዲ አላህ ይርሀመው አላህ ይዘንለት ጀነተል ፊርዶሥን አላህ ይወፍቀው😢 እና በሱ ምትክ አንተን አግኘተናል ኡስታዜ ኑሩ ቱርኪ አላህ አፊያ እረጂም ሀያት ይስጥህ

  • @tubu3524
    @tubu3524 Рік тому +1

    ጀዛክአላህይር ኡስታዝ

  • @umuhayat1831
    @umuhayat1831 Рік тому +1

    Masha Allaah Ustazuna Allaah Idmenaxena Yisxi Jzkr

  • @mohsewdua454
    @mohsewdua454 Рік тому +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይርን

  • @zakzak8404
    @zakzak8404 Рік тому +1

    አላሀ ወክበር

  • @user-lb9ub9hs9t
    @user-lb9ub9hs9t 3 місяці тому

    አላህ አክብር

  • @hibhatullahemam1305
    @hibhatullahemam1305 Рік тому

    ጀዛካላህህ ኽይር የኡማዉ ዉቦች እባካችሁ ለአላህህ ብላችሁ እሰኪ ደሴ ከተማ ወጣቶች በጣም ተቀበላሺተዋል በወር አንደ ጊዜ እንኳን ልክ እንደዚህ አስተምሯቸው ጥሪ አዲርጉላቸውው ለአላህህ ብላችሁ በተለይ ልዩ ቦታዋ ገራዶ ዉይይ በጣም ተበላሺተዋል ወጣቱቱ

  • @user-yf7kx4yf1z
    @user-yf7kx4yf1z Місяць тому

    አላህእድሜናጤናይሥጥህኡሥታዝ

  • @jemilasultan2
    @jemilasultan2 Рік тому +4

    ‏ما شاء الله جزاكم الله خير 😊❤

  • @SUSU-bh3yr
    @SUSU-bh3yr Рік тому

    ሱብሀነ አሏህ ያኡስታዝ ጀዛክአሏህ ኸይር መሠለቾህን ያብዛልን እኛንም አሏህ ሂድያ ይስጠን ራሴን ታዘብኩት ወሏሂ

  • @ReisARAHMAN
    @ReisARAHMAN 6 місяців тому

    አይ ኡስታዝ እሺ ምን ልበልህ ? አላህ ይጠብቅህ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @rahmanjemal2220
    @rahmanjemal2220 Рік тому +1

    ኡስታዙና አላህ ሀያትህን ያርዝምልን

  • @user-zq2el3tc6n
    @user-zq2el3tc6n Рік тому +1

    አላህ ወይ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @user-jr5zy4nw7g
    @user-jr5zy4nw7g Рік тому

    ማሻአላ ኡስታዛችን እድሜናጤና ይስጥልን ጂዛከላ ህይረን አገራችንን ሠላም አላህ ያድረግልን ያረብ🇪🇹🇪🇹

  • @user-dg5gp4qf8h
    @user-dg5gp4qf8h 4 місяці тому +1

    Meshallh❤❤❤❤❤

  • @BilalBilal-xj9if
    @BilalBilal-xj9if 8 місяців тому +1

    Masalah

  • @mossabmohammed8595
    @mossabmohammed8595 Рік тому +3

    mashallah

  • @nakigandajoan2938
    @nakigandajoan2938 Місяць тому

    Masha Allah🤲🤲🤲🤲🤲💔😢😢

  • @GrDgg
    @GrDgg Рік тому

    ባረክል ላፊክ ኡስታዝ አላሀ ይጠብቅህ

  • @SeafZeki
    @SeafZeki Місяць тому

    Masha.Alah.alah.yetebekeh

  • @KamilKamiljemal
    @KamilKamiljemal 4 місяці тому

    ማሻላ ኡስታስ ባጣኣም ዬዋድካላህ

  • @seadamohammed510
    @seadamohammed510 Рік тому

    ማሻአላህ ደስ የሚህ ልብ የሚነካ እና አስተማሪ ነው አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ቅናትና ሀሜት ያረብ ባሁኑ ሰአት በጣም ከባድ ነው

  • @tubeemuhayat8731
    @tubeemuhayat8731 Рік тому +8

    ነብዩላህ የሡፍን መግደል ፈለጉ ተረፈ 🌹የአባቱ ውደታእድጠፋ አራቁት የአባቱ ፍቅርይባሥጨመረ ባሪያእድሁን ሸጡት ባለሥልጣን ሆነ የሠው ልጅ ሤራምንም ያክል ቢገዝፍ የአላህ ወሣኔ ከሁሉበላይነው ፕሮፋይሌን በመጫን ወደ ቤቴጎራይበሉ።

    • @Samsung-js6lo
      @Samsung-js6lo Рік тому

      ዑስታዝ አላህይጠብቅሕ ማሻአላሕ

  • @user-lp7op4tt5b
    @user-lp7op4tt5b 4 місяці тому

    አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኡስታዝ

  • @user-bl2cx6vc8g
    @user-bl2cx6vc8g Рік тому

    ماشاء الله تبرك الرحمان جزاك الله خيرا استاز አላህ በሠማናነው ተጠቃሚ ያደርገን ደሲ የሚል ምክር ነው 🌸🌸

  • @user-hf6sj7tj6w
    @user-hf6sj7tj6w 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FuadAli-sn2cv
    @FuadAli-sn2cv 4 місяці тому

    ኑር ቱርክ አላህ እድሜህን ያርዝማው

  • @ebsa876
    @ebsa876 4 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @ksbosb8226
    @ksbosb8226 Рік тому

    ኡስታዝ አላህ እድሜህን ያርዝመው

  • @mehdiwoldia1631
    @mehdiwoldia1631 Рік тому +1

    ماشاءالله تبارك الله

  • @DasuTirago
    @DasuTirago 4 місяці тому +1

  • @hyatt127
    @hyatt127 Рік тому

    ጀዛክ አሏህ ኸይር አላህ ይጠብቅልን ያረበና ለሚን
    አላህ ሂዲያ ይስጠን ያረበና ለሚን

  • @kkww961
    @kkww961 2 місяці тому

    جازكا الله

  • @susuhabeshawit7103
    @susuhabeshawit7103 Рік тому

    ጂዛክ አላህ ኽይር ኡስታዚና አላህ እዲሜህን ያርዝመው

  • @ZzzzZzz-ps7gn
    @ZzzzZzz-ps7gn 5 місяців тому +1

    ኡስታዚ ጅግጅጋ ናልን ዘይረን

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h Рік тому

    ጀዛኩሙሏህ ኸይርን ኡስታዙና

  • @kadejahussian2513
    @kadejahussian2513 Рік тому

    ኡስታዝ ጀዛከላህ ሀይረን እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያርገን 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘