ዋትሳፕ ላይ online መሆናችን እንዳይታይ መደበቅ-How to hide whatsapp online status
Вставка
- Опубліковано 10 січ 2025
- ዋትሳፕ ላይ online መሆናችን እንዳይታይ መደበቅ ካለምንም ተጠማሪ አፕ
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ቤተሰቦቼ በ ዛሬው Video ላይ ዋትሳፕ ላይ online እንዳንታይ እንዴት ማድረግ እንደምንችል አሳያችኋለው ትጠቀሙበታላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለው ለ UA-cam ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ቪድዮው ከተመቻችሁ like እንዲሁም ይህ ቪድዮ ለሌሎች እንዲደርስ share በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @natiapptube
እነዚህን ቪድዮዎች ብትመለከቷቸው መልካም ነው
You May also Like
የድሮ ጥቁር እና ነጭ ፎቶዎችን ወደከለር መቀየር • እንደዚህም ይቻላል ጥቁር እና ነጭ ...
አዲሱን telebirr አካወንት አከፋፈት • አዲሱ telebirr አፕልኬሽን አካ...
የስልካችን እስክሪን ከኛ ውጪ ለማንም እንዳይሰራ ማድረግ • ምርጥ ነገር የስልካችንን እስክሪን ...
የ ስልክ internet ፍጥነትን ለመጨመር • ኢንተርኔታችሁን በጣም ፈጣን ለማድረ...
የ facebook ስማችንን በ ሁለት ደቂቃ ለመቀየር • እንዴት የ facebook ስማችንን ...
ምርጥ ሁለት የስልክ አፖች • ምርጥ ሁለት አስፈላጊ የ ስልክ አፖ...
Facebook እና messenger ላይ online እንዳንታይ ማድረግ
• Facebook እና massenger ...
#nati_app #ዋትሳፕ #whatsapp
Social Media
Telegram: t.me/NatiApplink
| ስልክ | አፕ | አፕልኬሽንv| አፖች | Nati App | አፕልኬሽን | አፕሊኬሽን | ዋትሳፕ |
በርታ አሪፍ ነገር ነው👌
ነቲዬ እኔ ኦለይ ከልተየው ሌሎቹን ማየት አልቸልኩም
ቀላል
በርታአሪፍነገርነው
በጣም አመሰግናለሁ የሆነነገር ላስቸግርክ ዋትሳፕ ጉሩፕ ጥያቄ ሼር ሳደርግ ባንዴ ለብዙ ሰዉ እንዴትነዉ የማደርገዉ
አምስት ሰዉ ብቻነዉ ሼር የሚያደርግልኝ
እናመሰግናለን ወንድም እውቀት በእውቀት እድሜ በእድሜ ይጨምርልህ❤❤❤❤ በተለይ ለመዳሞች ቅመሞች ገላገልከን ክበርልን 😊😊😊❤❤
ፈጣሪ ይባርክህ ከማዳም ጭቅጭቅ ገለገልከኝ😂😂
ይመችሽ
😂😂😂እኔራሱ
እስኪ ልየው እኔም እንደላገል@@zahara2310
😂😂😂
እኔ እራሱ
በጣም እናመስግናለን ናት👏
አንተልጅ እዉቀት በእዉቀት ላይ ይጨምርልህ ቁርአን ለመቅራት እየተሳቀኩ ወላሂ ኦላይን ባየችኝ ቁጥር ተአሊ ተአሊ አረፍኩ😂😂😂❤❤❤❤
@@zenebukemal3670 ማዳሞች እኮ የተበለጡ ሰለሚመስላቸው ይቀናሉ የት አባቷ 😂😂
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ
አሜን ይመችሽ
ጎበዝበረታ❤❤
አመሰግናለው
እናመሠግናለን ብርዬ ምርጥ ነው ቀጥልበት👍👍
Thank you
ስላምክ ይብዛ ውድማችን እምታስረዳን ነገር በጥ ደስ በሚል ነው እረጋ ብለክ ነው እግዚአብሔር ይስጥክ
Amen
እናመሠግናለን ወንድም ሠላምህ ይብዛልን🥰❤️👌👌👌👍👍👍👍
ተባረክ ወንድምነት❤❤❤❤
Thank you
እናመሠግናለን ወንድማችን
እናመሠግናለን ወድሜዋ ❤❤❤❤❤
Thank you
አላህይጨምርልህ በንደትግውብየነበር 👏👏👏👍👍👍
Amen thank you
ዋዉ ተባረክ👍👍👍👍
Amen thank you
ጎበዝ እናመሠግናለን እና ዋሳፕ ተጠልፎ እንደሆነ እንዴት ማወቅ ይቻላል ናቲ
የሰራውት video አለ
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
አመሰግናለው
እናመሰግናለን
በርታ
ለኔ እስኪ የዋትሳፕ ሎኬሽኔ እየቃጄ ነው እዴት ላስተካክለው
እናመሰግናለን 🙏
ዋውውትለያለህ እኔአዲሥኝ እሥቲ ዋሣፖ እዴነው የሚከፈተው መዳምን ከመጠየቅ አተትሻለኛለህ ወድሜ ፈጣሪይባርክህ
በውስጥ አናግሪኝ
@@natiapptube እሸ
@@natiapptube በውሥጥ እዴነውየማገኝህወድሜ
እግዚአብሔር ይባርክ
እነመሰግነለን😊😊
ክበርልኝ ወድሜ🎉
Amen አመሰግናለው
እእኔ ተነድጄ ወላሂ ሰረቺ ሳረግ አገኜሁህ ሴትዮየ እሩዝ ላከቺልኚ በዋትሳፕ ለነገ ነው መሰል እኔኮ ሼሺጌ ነው እምጠቀመው ሰልኩን አዱን አታቀውም አሁን ነገ ሲሬሰ ሁኜ ነው እምንገነኜው
በርታ❤
Thank you ❤️
አንድ እራይት ብቻ እዳሳይ እምናደርገው እንደት ነው
አራ ጥየቄ ቀይር አይከብድሽም
ያመግባት😂😂😂መፍትሄው
እናመሰግናል
እግር መንገድክን የቡቶም ታውቅ ከሆነ ስራልን
አንድ ነገር ለጠይቅህ ውድ ጉርፖአድ አንዳያደርጉን ምን ማድርግአለብን አሰርዳኝ
ግሩም ነው ! መመለስ እና አፑን disable ማድረግ ብንፈል ምን ማድረግ አለብን?
ይሰራል አራፊነዉ ተጠቀሙበት እኔሞክሬዋለሁ❤❤❤
Thank you
tnx bro
አመሠግናለሁ
በረካ ሁን
ለኔ በፈጠረህ በፈጠረህ ዋትሳፕ ፎቶ አልክልኝ አለ ሰው ሲደውል እኔ ስደውል አልሠራም አለ ወንድሜ እባክህ ልቤ በሸቀ ሰዉ አውቀሽ ነው እያሉኝ ነው😢 sittng ሚል ፅሑፍ ያመጣል ሰዉ ሲደውል እኔ ስደውል ደግሞ ብሎክ ይላል ምን ነው ችግሩን ፈታልኝ እዳ ገባሁ ወንድሜ 😢😢😢
ወንድሜዋ ዋሳፕ ሪከርድ በስተት ልከን አጥፍተነው እነሱ የተጠፋውን እንደያዩት እንደት ነው የምናስተካክለው 😢
አቦይመችህተመዳምጭቅጭቅገለገልከኝአመሠግናለሁ🎉🎉🎉
Thank you
Thank u
Thank you
የመዳም ቅመሞች ኑ ከመዳም ተደበቁ
ይመችህከመዳምጭቅአሳረፍከኝ
Thank you
አሪፍ ኳስ ማሳያ App ጠቁመኝ
በውስጥ አናግረኝ
👍👍👍
ወድሜ በዋሣፕ የተፃፃፍነውን 24ውጥ ማጥፊያውንአሣየኝ ባአላህ
ነይእኔጋበውስጥ በጣም ቀላልነው
እባክህ ስልክ ቁጥር ሴብ አድርጎው ዋሳብ ላይ ግን በቁጥር እየመጣብኝ ተቸገርኩ
በውስጥ አናግሪኝ
እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ ነገር ተጠቅሜብሀለው ..... አንድ ነገር ላስቸግርህ ዋትሳፔን ስነካካ አጠፋሁት አፑ አለ ነገር ግን እዳዲስ ቁጥር አስገቢ ነው የሚለኝ ቁጥሬ ኢትዮ ነው ዋትሳፕ የምጠቀምበት ምን ላድርግ እዴት ልመልሰው ????
እኔ ምፈልገው ቁጥሬ ደብቄ መጠቀም
ኧረበፈጠራችሁ ዋሳብ አዲራይት ብቻ ለማሳየት ሲጳፉልኝ እደትነዉ
Notification off አድርጊው ከዛ ወደ whatsapp ካልገባሽ በስተቀር አንድ ራይት ነው የሚያሳየው
አንድ ራይት የማሳይ ስራልን
ሸኩርንንን
አልገባኝ ም አዲሥ ለመክፈት
❤❤
Thank you
መልክት ሲላክልኝ አያሳየኝም ለምንድነው😊
ውስጥ ስትገቢም አያሳይሽም?
@@natiapptube ውስጥ ስገባማ ያሳየኛል እስክሪን ላይ ግን ማየት አልችልም
እረወድሜ እዴነውየማገኝህ በውሥጥ ከመዳሜጋ ሁሌጭቅጭቅ ሠለቸኝ ዋይፋ እያጠፋች ሆላይን አየሁሸእያለች እናእኔአልገባኛም
ምላይ
@@MimiMimi-w2r ሆላይን ያለመሆኔን እደያሣይ ለማድረግ ምንምአልገባኝአሥረዱኝበውሥጥ
Telegram ላይ nati app ብለሽ አናግሪኝ
አረእዳታልፈኝየኢሞብሮፋይልአልታይአለኝ
እኔም😂
ዋሳፕ አፕልኬሽን አልወርድልኝ አለ መረጃ ካለህ piece
ከ playstore ላይ ነው ?
ኧረያሳያል
👌👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹
???
10Q
ይመችሽ
ኧረትለያለህ እህ እርፍ
Thank you
እናመሰግናለን
Thank you
እእኔ ተነድጄ ወላሂ ሰረቺ ሳረግ አገኜሁህ ሴትዮየ እሩዝ ላከቺልኚ በዋትሳፕ ለነገ ነው መሰል እኔኮ ሼሺጌ ነው እምጠቀመው ሰልኩን አዱን አታቀውም አሁን ነገ ሲሬሰ ሁኜ ነው እምንገነኜው
የመዳም ቅመሞች ኑ ከመዳም ተደበቁ
አሁንማ ተደበቅን
👍👍👍
Betam amesegnalew kelb
❤