EOTC TV | ንጻሬ ሚዲያ ዳሰሳ | ቤተ ክርስቲያኗ ለእስልምና እምነት መሪ የክብር ኒሻን ልትሸልም ነው፡፡

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • +++++++++++++++++++++++++++++++++++++
    • EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
    🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
    ተቋሙን በገንዘብ ለማገዝ፡- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 👉1000165122406
    ዓባይ ባንክ 👉 1462319237132015
    📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
    📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
    ለመረጃ 📞 +251985585858
    ➽ የዩቲዮብ ገጻችን
    / eotctv
    ➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
    / eotctvchannel
    ➽የቴሌግራም ገጻችን
    t.me/eotctvcha...
    ➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
    vm.tiktok.com/...
    ➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
    • EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
    ➽የትዊተር ገጻችን
    / eotct
    ➽የኢንስታግራም ገጻችን
    www.instagram....

КОМЕНТАРІ • 11

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 13 днів тому +4

    ይበል የሚያሰኝ ወቅታዊ ጉዳይ ነው ያነሳችሁት። እናመሰግናለን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 13 днів тому +1

      መልኮም ነው

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov 13 днів тому +1

    በጣም እናመሰግናለን የአባ ሙሴ ፀሊም በረከት ይደርብን🙏🙏🙏

  • @mebratmirach6160
    @mebratmirach6160 13 днів тому +7

    እባካቹ EOTC የዚህ ቤቴክርስትያን የሚሰቀለው አበባ ም ይሁን ሌላም ቅራንቅቦ አስቀሩ ።ቤቴክርስታንዋ እኮ ምንም አትታይም ተሸፍና።በማርያም በማርያም ይቅር ይቅር።

  • @AbbaHenokMamo
    @AbbaHenokMamo 13 днів тому

    በጣም ደስ የሚል ማበረታቻ ነው ጠላት ይፈር ።በርቱ አባቶቻችን።

  • @FissehaZenaw
    @FissehaZenaw 7 днів тому

    ትክክል ናቸው

  • @TestgTestgh
    @TestgTestgh 7 днів тому

    በተለይ በየበአሉ በየቤተክርስትያኑ የሚሰቀለው የላስቲክ አበባ አስቁሙልን በጣም ያስጠላል

  • @yhdmdslfsz5021
    @yhdmdslfsz5021 13 днів тому +2

    እባካቹ ሰል አስቁሙልን አብዛኛው ሰው የለለ የተሳሳተ ሰል አድኖ ተሽክሞ ነው የምዞሩት በዝም የቤተክርስቲያን ክብር ብርጣም ዝቅ እያለ እየተሰደበች ነው ለምድነው ስራት የማታስዙት ወጣቱ ስዘምር ዝምብሎ ይዘልስል ትላልቆችም እንደዛው የአዘማመር ስራታቸው በጣም የወረድ ነው ስቀጥል ባንድራንም ስወግዱ በቃ በቤተክርስቲያን አርተፍሻል ነገር ማየት ያስጠላል ቤተክርስቲያን ትከበር አናቅልላት

  • @MarshaSnyder-m9c
    @MarshaSnyder-m9c 8 днів тому

    Lopez Lisa Brown Kevin Lee Barbara

  • @SuzanneMartinez-h6f
    @SuzanneMartinez-h6f 12 днів тому

    Brown Frank Martin David Perez Matthew