ጉራጌ ዞን እና የፕሮቴስታንት ሀይማኖት ኢንቨስትመንት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 82

  • @eewwwe7307
    @eewwwe7307 День тому +12

    ሐቢብቲ አላህ ይጠብቅሽ እኔ በበኩሌ ያንቺን ቪዲዮ ሳልሰለች ነው የማየው ለምን ሁሌም ለቁም ነገር እንጂ ቪዲዮ እንደማትሰሪ አውቃለሁ
    እነሱም አላህ ይድረስላቸው ይመለከተኛል በጎ አድራጎት የዋትስ አፕ ጉሩፕ አለው ግን ተቆልፏል ለአድሚናቶች ቪዳዮውን ለማስተላለፍ እሞክራለሁ ጀዛኪላ ኸይር❤❤❤❤

  • @ZakaryaAhemd
    @ZakaryaAhemd День тому +13

    መሲ እነሞር እና ኤነር ጨረሷቸው መረጃሽ ትክክል ነው በጥቅማጥቅም እየሰበኩ እያከፈሩዋቸው ነው በደንብ ስሪበት

  • @alem_totot
    @alem_totot День тому +8

    በጣም መሲ እኔም ጉራጌ ነኝ እኛ አካባቢ በጣም ብዙ ወጣቶች ታመው እቤት ትጠቀምጠዋል ልመረኩ አንድ ወር የቀራቸው ወንድማማቾች ታመው እቤት ቁጭ ብለዋል በጣም ያሳዝናል

    • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
      @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን День тому

      አላህ ሙሉ አፊያ የድርገቸው ያረብ

    • @Zeynebidris-xn5uv
      @Zeynebidris-xn5uv День тому

      አላህ ይድረስላቸው ወንድሞቼ 😢 አፊያቸውን ሙሉ አድርጎ ያሣፍራቸው ሣሂሮቹን 🤲🤲🤲 እኔ ኦሮሞ ነኝ ከነኢማ ሙዘይን ጋር በመጀመሪያዎቹ ወጣቶች አልቅሻለሁ በዱአም አንርሳቸው

    • @Zeynebidris-xn5uv
      @Zeynebidris-xn5uv День тому

      መሢዬ አንሰለችም በጉራጌ ክልል መሰራት አለበት በጣም በዲን ጉዳይም በወጣቱ ጤናም
      በርቺ አላህ ይጠብቅሽ

  • @futftghdt
    @futftghdt День тому +9

    የኔ ጀግና በርቺ አንድ መረጃ ልንገረሽ በጉራጌ ዞን አንድ አስቀያሚ የፍርድ ውሳኔ ልንገርሽ መስጂድ የቀጠለ ግለሰብ በ13 አመት እስራት ስቀጣ።ከቤተክርስቲያን ግቢ ጫማ የሰረቀው ግለሰብ ግን በ18 አመት ፅኑ እስራት ተቀጣ። የጉራጌ ዞን የመንግስት መዋቅርሩ ራሱ ሙስሊም እየገፋ የጴንጤዎች ሆኖዋል ። ከጉራጌ በቀን እሁድ እሁድ በአማካይ 5000 ሺህ ሰው ጴንጤ እየሆነ ነው ። የጉራጌ ሙስሊም ተሰዶ በንግድ ያለው አዲስ አበባ ነው ። ጉራጌን ለማክክፈር የክልሉ ፕረዚዳንት ራሱ እንዳሻው ጣሰው ፓስተሮች በመንግሥት ባጀት እየመደበ የጉራጌ ሙስሊምን ወደ ጴንጤዎች እየቀየረ ነው። በዚህ ጉዳይ አንድ ነገር በይ። በጉራጌ ዞን ከመስጂድ የጫማ ክብር በልጧል ለዚህ ምሳሌ
    በእንግሊዝኛ central Ethiopia police commission ብለሽ ቴሌግራም ቻናሉ ላይ ታህሳስ 5 ቀን 2017 እና ታህሳስ 16 ቀን 2017 የፃፈውን አስቀያሚ የፍርድ ውሳኔ ለአለም ህዝብ አድርሽ።ቴሌግራም ውስጥ ገብተሽ ተመልከችው

    • @eewwwe7307
      @eewwwe7307 День тому

      የሚገርም ነው ወላሒ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አቦ ❤❤❤❤

  • @hussankamal1889
    @hussankamal1889 День тому +4

    የሚገርመው ቀጥተኛ ዲን ነው እስልምና እንላለን ግን እነሱ በጥመት ላይ ሆነው ለሀይማኖታቸው ይደክማሉ እኛ አንድነታችን ወሀ በላው ዲናችንን በጥቃማጥቅም ሸጥነው ደክመታችንን በነሱ መተትና በገንዘብ እያልን እራሳችንን አንሸውድ ይህ ነው ነገሩ

  • @MuluAbera-jc4ny
    @MuluAbera-jc4ny День тому +3

    መሲዬ ላች ቃላት የለኝም ዉደ አላህ ይጠብቅሽ ሸር ላይክ አድርጉ ያጀመአ አላህ አፊያቸዉን ይመልስላቸዉ

  • @KubraAdds
    @KubraAdds День тому +7

    እውነት ለመናገር ሙሥሊሙም ማህርሰብ ያሣዝናል አላህን በገዘብ መቀየር 😢😢😢

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o День тому

      እውቀት ተለለሽ እኮ እድህነው እስቲይቃማ አይኖም

  • @QeRy-r1h
    @QeRy-r1h День тому +2

    አላህ ይድረስላቸው መሰረት ላአንችም ጥንካሬ እና ብርታት እመኛለው በርችልን ጀግናችን ነሽ

  • @فاطمه-سعيد-ر3ن
    @فاطمه-سعيد-ر3ن День тому +15

    እስኪ የቁርአን ፍቅር ያላችህ በተሰብ አድርጉኝ

    • @burtugebashr
      @burtugebashr День тому +1

      ደምሪኝ እመልሰለዉ በተመኝነት

    • @Fthyhtube
      @Fthyhtube День тому

      ابشري

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ День тому +1

    ውድ እህታችን መሲ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከአላህ በሀላ ለብዙ ማህበረሰባችን ከክፉር ለመታደግ ሰበብ ሆነሻል በዚህ ጉዳይ ላይ የሆነ መፍትሄ እስኪያገኙ ድረስ ደጋግመሽ ቪድዮ ስሪበት እኛም በተለያዩ ሶሻል ሚድያዎች ላይ እየገባን ሊንኩን ኮሜንት ላይ በማስቀመጥና ሼር በማድረግ ብዙዎች ጋ እንዲደርስ እናድርግ

  • @LubabaShemsu-j6q
    @LubabaShemsu-j6q 14 годин тому

    መሲ አላህ ይጠብቅሽ ጉራጌ በጣም ሽርክ ይበዛል አብሬት እና ቃጥባሬ እያሉ በጣም ነው ሚያከብሩ ብዙም ኡስታዝ የለም እሚበዛ ፔጤ ነው ስለ እስልምና ትምርት ብዙም የለም ለዛ ነው አስቸገሩ ፔጤዎች

  • @meryemali4042
    @meryemali4042 День тому +2

    ያረቢ እነዚህን ሰይጣኖች አላህ ያጥፋልን ያረብ

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass День тому +2

    አባ መሰዬ ሰወድሸ ሰትናገሪ ምርጥ አነጋገር የእናንተ እየሱሰ ላም እና ቆርቆሮ ቤት ነው ይመችሸ😂😂😂😂 ንገሪልን ግራ ተጋብተው ሰውን ግራ አጋቡት እግዝዬ ህዝቤ ንቃ ምድር ሌባ ወንበዴዋች ናቸው ጴንጤዋች አቦ ይመችሸ መሲዬ❤❤❤❤❤

  • @RemedanDaeil
    @RemedanDaeil День тому +3

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    አሁንም ብዙ ይቀረናል እኛ ሙስሊሞች
    ለንደዚ ነገር ከሚያጋልጡን መንሰኤዎች
    ስጋ ቤት በልው ልጆች አዲስ አበባ ይዘዋቸው ይሄዳሉ
    ሴት ልጆጃቸው በትዳር ስም ያከፍሯቸዋል
    የወተት ላም
    አልባሳት
    ድርጅት ብለው ደብተር
    እስክሪብት
    ቤት ይሰራሉ
    እኛ ሙስሊሞቹ ግን ሲሞቱ ብቻ ለመቅበር እንሄዳለን

  • @SumeyaSumeya-j1q
    @SumeyaSumeya-j1q 3 години тому +1

    አሰላም ወአለይኩም
    በዚህ ዙሪያ ሙሉ መረጃ ለማግኘት ከፈለግሽ በወረዳው የሚንቀሳቀስ ሰባት አመት የሞላውና ብዙ ለውጥ ያመጣ አካል አለ ጆይንት አድርጊው
    ወሄ መያ የልማትና በጎ አድራጎት ድርጅት

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi День тому +2

    መሲ የጉራጌ ካፊሮች ደግሞ ክፋታቸው ብታይ ይገርምሻል ሀይለኛ ጽንፈኞች ናቸው

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 День тому +1

    ከጀርባቸው ማን እንዳለ መገመትና መጠርጠር ያሰፈልጋል ነገ በም አይነት አሰታጥቀው ሊያጋድሉን እንደሚያሰቡ መገመት አይከብድም።

  • @inshallaheveninghewillbebe9201
    @inshallaheveninghewillbebe9201 День тому +1

    Meseret ❤️
    Allah yetebeqshe 🤲

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 День тому

    ልክ ነሽ መሥዬ አሏህ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @MaryamTube99
    @MaryamTube99 День тому

    ጃግና፡አለህ፡ያግዝሽ❤❤❤❤

  • @abdujemal347
    @abdujemal347 День тому

    Waleyiku meselam werahmetulahi weberekatuhu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Feydu-b7g
    @Feydu-b7g День тому +4

    መሲ ከሰባቱ ቤተ ጉራጌዎች አንደኛው አካባቢ ይህ (( እነሞር )) የሚባለው ባለፈው ከሂጃብ ጋር ትምህርት የተከለከሉት እህቶች አካባቢ ነው። ሰባቱም ቤተ ጉራጌ አካባቢ ብትሄጂ በአክፍሮት ሀይላት ታርጌት ተደርገው ተከበዋል።። መሲ ለሀቢባም ሆነ ለነኢማ ሙዘይን ሼር ለማድረግ የሚመቸው ቲክታክ ላይ ቢሆን ነው። ከቻልሽ ቲክታክ ላይ ፖስችው።

    • @SemiraTesfaw-e3h
      @SemiraTesfaw-e3h День тому

      Sahihe

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 День тому

      ሙስሊሙለምንባድአይቆም በለስልጣኑነውይሁሉእዬሰራያለው

  • @አብዲልፈተስሎ
    @አብዲልፈተስሎ День тому

    አለህ ቀጥታኘሁን መገዲ ይምራን
    ሃገራችንም ሰለም ያዳሪገን

  • @AdemMalik-k5f
    @AdemMalik-k5f День тому

    mashallah ,, we thankyou our sister for the news ,, meseret ,,.

  • @ያረቂብ
    @ያረቂብ День тому

    ወላሂ መሲ እኔም እንዳንች ጥያቌ ሁኖብኛል ማነው በድግምት እያሳበዳቸው ያለው ? አላህ ይስጥሽ መሲ እኔ እንዴት እንወቅ የእብደት ምንጩን እያልኩ ሳስብ የልብ አዋቂ መሲ አላህ እድሜሽን ያርዝምልሽ።

  • @tilahuntariku172
    @tilahuntariku172 День тому

    መሲዬ❤❤❤

  • @KimiaYoussouf
    @KimiaYoussouf 18 годин тому

    ياالله❤

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    ሱብሀንአላህ

  • @SeadaMahmud-op5ee
    @SeadaMahmud-op5ee День тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SemiraSemira-q5m
    @SemiraSemira-q5m День тому

    😢😢😢😢፣ያማል፣ቤግድ፣አይማኖት፣

  • @مرضيالنمشان
    @مرضيالنمشان День тому +3

    ወላሂ እውነታቸውን ነው እነሞር እና ኤነር አን ቀበሌ ላይ በሙሉ ቤቶቹን በግንብ ሰርተው ገጠር አይመስልም ቀበሌው አንዱ ጎንቸ ቤቴ ይባላል አንዱ ደሞ ሽሞሮ ይባላል ባጠቃላይ ከፍረዋል ሽሞሮ ያልኩሽ አክስቶች አሉኝ ከ52 ቤት የቀረው 3 ቤተሰብ ብቻ ነው ወላሂ ደሞ የጉራጌ ጴንጤ ሲያስጠላ መሲዬ አላህ ይዘንላቸው

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 День тому +1

      በጣም ያሰዝናል 😢😢😢 ጴንጤዎች እኮ ስልጤ መታው ሲሳብኩ እዳይመለሱ አድርገን ነው ያማለስነቸው

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 День тому +1

      ግን ቅበት ከታማ እና ወራቤ ከታማ ጴጤዎች አሉ ቸርችም አላቻው ከቻርች ውጭ ግን አይሳብኩም ከሆሳና እና ከቡታጃራ ጴጤዎች መታው ነበር ስልጤ ወዳጋጣሪ ገብታው ኢያሱስ ያድናል ቢሉ መን ይስመቻው ያሃዲያ እና ያጉራጌ ሙስሊሞችን ጫርሰው አካፋሯቸው እንጂ 😢😢😢

    • @مرضيالنمشان
      @مرضيالنمشان День тому

      @alyayasenshewmolo3632 ሁለት አክስቶች አሉኝ ያውም ባሎቻቸው ሙተውባቸዋል ጓሮቹን እንረስላቹ እንሰት እንትከልላቹ ሲሏቸው እንቢ ብለው በሰራተኛ ከፍለው ነው ሚያሰሩት አሄራ ይለናል ብለው ቡታይ ትልቅ ሻርኘ እራሱ አይለብሱም ሲደብሩ ሀይማኖት የቀየሩት

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ День тому

      ​@@مرضيالنمشان
      አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ያሳዝናል ሙስሊሙም ተኛ ጴንጤም በገንዘብ እየጠሩ ነው

  • @Sam-x6v9h
    @Sam-x6v9h День тому

    አላህጀዛሽንይክፈልሽ እህታችን የኛጎራጌ እስቲ ቲክቶክ ላይ መጨፈርትታቹ እነኚሙስሊሞችእንታደጋቸው

  • @sdmsdmmds
    @sdmsdmmds День тому +1

    ጀግኒት እንዳትለቂያቸው

  • @FatumaAdem-v8p
    @FatumaAdem-v8p День тому

    አላሁ አክበር ያረቢ አላህ ይድረስልን

  • @foziyayassinawol9716
    @foziyayassinawol9716 18 годин тому

    እንሻአሏህ በምን ዓይነት ሁኔታ ነው መርዳት የምንችለው መንገድ ካለ ጠቁሚን ጀዛኬላህ ኸይረን ጀዛእ ያሀቢቢቲ

  • @ashakal4696
    @ashakal4696 День тому

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @jddbxx4445
    @jddbxx4445 День тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @sanimahmud4650
    @sanimahmud4650 День тому

    ሕግ የለም እንዴ በጉራጌ ዞንኤ ነር ወረዳ ውስጥ?

  • @konjo4689
    @konjo4689 День тому

    አላህ አፍያቸው ይመልስላቸው

  • @sdmsdmmds
    @sdmsdmmds День тому

    ፈጣሪያቸው ግን ይታዘበናል አይሉም አልሃምዱሊላህ ሙስሊም በመሆኔ ደጋግሜ ኮራሁ

  • @hassenahmed9199
    @hassenahmed9199 День тому

    ጴጤ ከሞት በፊት ያለው እጂ ከሞት በኋላ ያለው አያውቅም

  • @cgf8399
    @cgf8399 День тому

    አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ
    አሏህአፉያችዉንይመልስላችዉያረብምነዉ እንዚህጴፂተብይወችድበርአለፉ አሏህከሲርኞችይጠብቀንያረብ

  • @معرضصخرةالقدس
    @معرضصخرةالقدس День тому +2

    1 ጫት 2 ድግምት 3 ጴጤ ነው ችግራቸው😊😊😊😊😊

  • @jumaisrael7521
    @jumaisrael7521 День тому

    አይ ጉራጌ፣
    ትናንት ኦርቶዶክስ ዛሬ ጴንጤ ፣
    መቼ ነው ጠንካራ ሙስሊም ሁነን ራሳችንን ከአክፍሮት ኃይሎች ነጻ የምንወጣው!!

  • @neimay4696
    @neimay4696 День тому

    May be the chow chaat chaat also affect mental health

  • @KedirAbabillo
    @KedirAbabillo День тому

    Aselamaleykum

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 День тому

    🤣🤣እስቲ በሰባት ጉራጌ ብዙ ወጣት በእእምሮ መታወክ ይሰቃያል ሶዶ ክስዳኔ ሶዶ አማዉቴን ጨምሮ
    አዎን እሁን እየተስፋፋ መጥቷል
    ዋናው ነገር የዘር የዛር ውላጅ መንፈስ ነው ህዝቡን የያሰቃየ ያለው
    በእስልምና ቁርዓን ቢቀራ ፣ ክታብ ቢያስሩ እሊዲኑ ያልቻሉት ብላችሁ ታውቃላችሁ
    እስልምና ነፍስ የለውማ
    ነገር ግን
    በኦርቶዶክስ ፀበል ድነው ሲነሱ ፣ወደ ታታሪነታቸው ሲመለሱ አይተናል
    አሁንም ሳይረፍድ
    እባካችሁ
    ተመለሱ🤣🤣🤣

  • @AbdlkerimShemsu
    @AbdlkerimShemsu День тому

    ምነው ጠገቡብን

  • @zemzem-am
    @zemzem-am День тому

    ከሰዉ ምቀኝነት ነው ካንድ ቤት ሁለት ሶስት ሰው ያሳምማሉ

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 День тому +1

    Mesi muslim ☪️ malet ledenu yememot new. Betikim yekeyere megemeriam muslim ☪️ aydelem.
    Muslim ☪️ hulem be denu yifetenal kalefe jenet alew kewedeke demo endezaw 🔥 ytebikewal.

  • @abdukeyru
    @abdukeyru День тому

    Sihreee btam al buda mnamn

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ День тому

    ይህን ቪድዮሽ እኔም ለወንድም ዲኖ አሊ እልክለታለሁ አንቺም በውስጥ ሚሴንጀር ላይ ላኪለት

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    ሀስቡናላህ

  • @imanksa3017
    @imanksa3017 День тому

    አረተው የያሙስሊሚን አረተው እኛ ተኝተናል ሞስሊሞች አረተው ዳዋ ውጡ ተው ዳዋ ከተማ ብቻ አይደለም እባካችሁ???

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ День тому

    ያሳዝናል ሙስሊሙ ተኘቷል ጴንጤ በገንዘብ ያከፍራሉ

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ День тому

    ua-cam.com/video/reFxAAocH-4/v-deo.htmlsi=qhiTRZw6gbIddpf1

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th 20 годин тому

    ይናፍቃቿል ደግሞ ወደ ጉራጌ ዞረ እንዴ ድራማቹ ባለፈው ስልጢ ወረዳ ላይ የሰራቹትን ደግሞምኮ የውስታዞቻቹ የድምቅ ሴራቸው የድምፅ ቅጂ ወጥቶባቿል ኧረ ግራ ይግባሽ ጉራጌ ዞን ምንም አያቅም ደግሞ ፖለቲካ ልትሰሩ ነውዴ አንሰማቹምሺ እኔ ግን ኦርቶዶክስ ነኝ

  • @Joseph-b3x
    @Joseph-b3x День тому

    መጀመሪያ አማርኛሺን አስተካኪው ከአዲ ማለት ምን ማለት ነው ።ከእውነተኛውን ጌታ ክርስቶስን የካደ ማለት ነው. ላልተገለጠላችሁ ለማታውቁት አትስገዱ

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 День тому +1

    በጉራጌ ደስ አለኝ !!!!
    አያችሁ በቅንጅት ሲሰሩ የጉራጌን ህዝብ በሀይማኖት ከወንድሙ ከጉራጌ ጋር ሲያጋጩ ስሟት 🤣መሰረት ይመር 🤣የዋህቢዝም እና ሳላፊ ቅጥረኛ ናት ከሳውዲ መንግስት ይከፈላታል ልክ ወያኔ እሄንን ህዝብ ከገበያው ውጭ እንዳደረገው ሁሉ አሁንም አዳክመው የክልል ጥያቄው በእስልምና አክራሪ እንዲጠለፍ ስለሚፈልጉ ነው ።
    ጉራጌ ። ዘሮቼ
    እባካችሁ ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ
    ስለ ቁርዓን
    እፎይ። ይቱብ ሄዳችሁ ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ ጠይቁ ይመለስላችዋል።
    🤣🤣🤣

    • @KubraAdds
      @KubraAdds День тому

      ሰይጣን ምንግዛም አንድ አማኝን
      ከፈጣሪው ሲርቅለት እደሚደሠት ግልፅ ነው

    • @KubraAdds
      @KubraAdds День тому

      መናገር አይጠበቅባችሁም እናውቃለን

    • @AnisaKedr-cn3ug
      @AnisaKedr-cn3ug День тому

      men malet felgeh ne

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass День тому +1

    አባ መሰዬ ሰወድሸ ሰትናገሪ ምርጥ አነጋገር የእናንተ እየሱሰ ላም እና ቆርቆሮ ቤት ነው ይመችሸ😂😂😂😂 ንገሪልን ግራ ተጋብተው ሰውን ግራ አጋቡት እግዝዬ ህዝቤ ንቃ ምድር ሌባ ወንበዴዋች ናቸው ጴንጤዋች አቦ ይመችሸ መሲዬ❤❤❤❤❤

  • @suadelmi555
    @suadelmi555 День тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @تثنبت-ت9ف
    @تثنبت-ت9ف День тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass

    አባ መሰዬ ሰወድሸ ሰትናገሪ ምርጥ አነጋገር የእናንተ እየሱሰ ላም እና ቆርቆሮ ቤት ነው ይመችሸ😂😂😂😂 ንገሪልን ግራ ተጋብተው ሰውን ግራ አጋቡት እግዝዬ ህዝቤ ንቃ ምድር ሌባ ወንበዴዋች ናቸው ጴንጤዋች አቦ ይመችሸ መሲዬ❤❤❤❤❤