በቀጣይም የሚያዙ አሉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 106

  • @mekeletyegeta6145
    @mekeletyegeta6145 Рік тому +6

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ዴቭዬ ለወንጌል ያለህን ቅንአት ሳላደቅ አላልፍም እንደ አንተ ያሉትን ቆራጥ ጀግኖችን ያብዛልን።

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Рік тому +5

    እኛ የምናምነዉን ክርሰቶስን በሱ ዉስጥ ሆነን መኖር እንጂ ያለብን ቃሉ እኮ የሚያስተምረን የመጨረሻዉ ዘመን ላይ የእግዚአብሔር ቤት የሌቦች እና የሀሰተኞች ዋሻ እና ሀሰተኛዉ ክርስቶስ እስከሚመጣ ድረስ ችግሩ እየሰፋ እንጂ እየቀነሰ አይሄድም ስለዚህ ቃሉ እስከ ፍፃሜዉ የፀና ይድናል እንደሚል ፀንተን መጨረስ ይሁንልን። የመከሩ ባለቤት በደጅ ነዉ።

  • @aboneshweregasaboneshwereg6273

    ዳዊትየእኛአስተማሪወድምነህተባረክልኝ

  • @222A-u5c
    @222A-u5c Рік тому +4

    ተባረክ ዴቭ ተሳዳቢዎቹ የስድብ አፍ ከአባታቸው ከሰይጣን የተሰጣቸው ናቸው በጨለማ የሚሰሩት ክፉ ስራቸውን ስላጋለጥክ ተንጫጩ

  • @felekechgeleturoba3434
    @felekechgeleturoba3434 Рік тому +4

    ጌታ ይባረክህ ዳዊት

  • @AlemneshTadesse-jr8eu
    @AlemneshTadesse-jr8eu Рік тому

    God bless you and the best is yet to come.!!

  • @trhastekle2543
    @trhastekle2543 9 місяців тому

    ተባረክ

  • @adubadane7602
    @adubadane7602 Рік тому

    Dayetiy sewodeh selayihew des belognal meheritun yebezAlh enku ye habesha leje neh ewunet magafet yematefera ke amanekebit alamaw fenkech yematel ye Ethiopia leji neh tebariku zemanih tewuledeh be demu yeshfinu be eyadusim🙏🙏🥰🥰🙏🙏

  • @akberetberhe8799
    @akberetberhe8799 Рік тому +5

    አርቲስት ዳዊት❤❤
    እዉነት ይዘክ በርታ ጌታ ይጠብቅህ
    ለክብሮም መልካም ጋብቻ❤❤❤

    • @sisayabate6233
      @sisayabate6233 Рік тому

      እውነት ምንድን ነው?????? አንተ ግን እውነትን የመቀበል ሀይል አለህ?

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ Рік тому +3

    ዴቭ ተባረክ 😍😍😍😍🙏🏻🙏🏻

  • @mihretegiso2037
    @mihretegiso2037 2 місяці тому

    Yes

  • @saramisgana7775
    @saramisgana7775 Рік тому

    ተባረኽ ተባረኽ ተበረኽ ፓስተር ጻዲቁ የእውነት ሰዉ

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Рік тому +3

    God bless you all

  • @legesseadinew1121
    @legesseadinew1121 Рік тому +2

    Dev ድንቅ ሰው ❤❤❤❤

  • @ሜቲ
    @ሜቲ Рік тому +2

    እኔ እውነት አይመስለኝም ነበር ።አሁን ገባኝ ዴቭዬ በርታልን

  • @diborab7820
    @diborab7820 Рік тому +13

    በቅናትና በልብ ቅንነት ነዉ ምታረገዉ እረዳለሁ ነገር ግን ስሜታዊ ሆነህ አሳብ ባሰጥ ! ስትናገር እንደ እግዚአብሔር ቃል ብትናገር ይበልጥ ተሰሚነት ታገኛለህ !!

    • @konjoa0110
      @konjoa0110 Рік тому +1

      Euwnetunew eshi alu betam baligewoche

  • @mesefinbayu2679
    @mesefinbayu2679 Рік тому +2

    የሠፈር ልጅ በርታ ከአሜሪካ ጎበዝ!

  • @Haset7866
    @Haset7866 Рік тому +3

    I used to be wondering why this brother always speaks this way about certain people. Now, l understand him very well after my personal experience.❤❤

  • @mulutshyabush3159
    @mulutshyabush3159 Рік тому

    አቦ ጌታ ይባርክሕ

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 Рік тому

    የዮሐንስ ራእይ 22
    11፤ ዓመፀኛው ወደ ፊት ያምፅ፥ ርኵሱም ወደ ፊት ይርከስ፥ ጻድቁም ወደ ፊት ጽድቅ ያድርግ፥ ቅዱሱም ወደፊት ይቀደስ፡ አለ።
    ለሁሉም ጊዜ አለው በስጋ በንደት አይሆንም እናንተ የእግዚአብሔር ጠበቆች አይደለንም እያንዳንዳችን ስለሰራን አጥያት እንጠየቃለን ማንም ስለሌላ አይጠየቅምና ንቁ

  • @rahelbtsadik3773
    @rahelbtsadik3773 Рік тому

    Dav God bless you

  • @elinatekamo3103
    @elinatekamo3103 Рік тому

    Tebareki ❤❤❤❤

  • @lukasheavenly6727
    @lukasheavenly6727 Рік тому

    Dev ijig melkam sew beteley le wongel💪❤

  • @gezachewgizaw6193
    @gezachewgizaw6193 Рік тому +1

    ወንድሜ ለጥንቃቄም ለትምህርትም ለምታድነውም ህዝብ ይሄ ነው ያነው ለመባባል ሳይሆን ስማቸውን ብትነግረን ሴት እህቶቻችን በይበልጥ ሊጠነቀቁ ይችሉ ይሆናል እና እነማን እንደሆኑ በግልጥ ተናገር

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Рік тому

      እኔ እስከማውቀው ድረስ ዳንሳና ጩፋ ናቸው ሌሎችም ዳዊት የሚያውቃቸው አሉ::

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 Рік тому

    በጌታ የተጠር ዝነኝ አይገታዉም አለአነደ ፓስተር ተብዬ ለሆዱ አዳሪ ቸሪ ሺም አይደለም አንዴ ጌታ ተቀበሎ ሰትሎ ማፈሪያ አለ ወንድሜ ጌታ ዘመንክ ይለምልም ተበረከ

  • @adino2205
    @adino2205 Рік тому +1

    Yasazinal baxam 😢

  • @abimandefro6385
    @abimandefro6385 Рік тому +7

    ልክ ነህ ንግግርህን ትንሽ በጨዋ መልክ አድርግ

    • @sebletiruneh2183
      @sebletiruneh2183 Рік тому +1

      ማንነቱን፣በግልፅ፣አሳየ፣ምናረገ፣የምን፣መሸሸግ፣ነው???

  • @RahelMohammed-dv5qp
    @RahelMohammed-dv5qp Рік тому

    እውነት

  • @ayalewh3185
    @ayalewh3185 Рік тому

    ስለ ባለቤቱ ጠይቅልኝ የፃድቅ አይኖች ወደ ራሱ ነው

    • @sofisofi4510
      @sofisofi4510 Рік тому +1

      የአንተስ አይኖች ወዴት ናቸው ?ወደ ዳዊት አና ሚስቱ ?

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Рік тому

      @@sofisofi4510 😂😂😂😂

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Рік тому +1

      ሚስቱማ በቤተሰቧ ምክንያት ጥላው እንደሄደች ተናግሯል የጨረሰውን ነገር በድጋሚ መጠየቅ ለምን አስፈለገህ?

  • @nunushtaklo2182
    @nunushtaklo2182 Рік тому

    ተባረኩ ተባረኩ ግን ለዚ ሠውዬ መልከት አለኞ መጀመሬያ የራ ስን የአየን ትልቅ ትልቅ ሙሶሶ ማጥራት አዬሻልም ወዬ አኔ አዬደለሁም ኢሄንን ያልኩት ጌታ የሱስ ነው የለው ለማንኞው ጌታ ሊመጣነው መዘጋጀት ዬገባናል

    • @thetruthsarcasm2840
      @thetruthsarcasm2840 Рік тому

      😂ayekarenem eyebareku mergem
      Gudefun alkadem eko gin alshekelebetem manek zemedkun😅

    • @nunushtaklo2182
      @nunushtaklo2182 Рік тому

      @@thetruthsarcasm2840 ተባረኩ ግን በመደመሬያ አስተያየት መቀበል መልካም ነው ግን አሁንም ደግሜ የምለው ግን መጀመሬያ ወደራሱ ዬዬ

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ Рік тому

    በእብራዉያን 11 መሰረት ማንኛዉ የእምነት ጀግና ነዉ እምነቱን ለብርና ለወርቅ አፕላይ ያረገ?ኸኸኸኸኸኸኸ
    እባክህ የብልፅግና ሰባኪወችን ጠይቅልን ።ኸኸኸኸ

  • @esheteabera6732
    @esheteabera6732 Рік тому

    ንግግርህን ትንሽ በጨዋ መልክ አድርግ : : who are they ? why dont you ask him ...

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 Рік тому

    በብርሐን መግለጥነው የምን ስም አልጠራምነው የምን ሽፋን መስጠትነው ካጋለጡ እስከ ጥግነው ፖስተር ተዘራ ዮናታን ናቸው።

  • @yohanesfantahun8
    @yohanesfantahun8 Рік тому

    E❤❤❤❤

  • @ethiopiaaddis9177
    @ethiopiaaddis9177 Рік тому +1

    ጥያቄ አለኝ የጠራሀቸው ስማቸውን ወንጌላዊ ነው ያልከው ሀገሩን ያጥለቀለቀው ሀሰተኛ ነብይ እኮ ነው

    • @sebletiruneh2183
      @sebletiruneh2183 Рік тому

      ከሉተር፣ጀምሮ፣ጴንጤ፣አጭበርባሪ፣ነው፣አለቀ።

  • @shibireabera6721
    @shibireabera6721 Рік тому +1

    ድቃላ አይባልምወንድም ድይዊትዬ

    • @Jerry-wp1gn
      @Jerry-wp1gn Рік тому

      እኔም እያሰብኩ ነበር መርጠው ያልተወለዱ ልጆችን እንዲህ ማለት ከባድ ነው

  • @getahungeletu8093
    @getahungeletu8093 Рік тому

    Asafari Sew.
    Kes belinan eko enezi yejaju shimagle aschegeru yale sew?
    No no no kante minim alimarim.

  • @ሜቲ
    @ሜቲ Рік тому +1

    የእኛን ቤት ተከራይተው አለቅም አሉ። ነብያትም እየጎተቱ ጌታ ውረስ ብሎአል አሉ ። መጨረሻ እንቢ ሲባሉ ሽጉጥ አወጡ ።

  • @senaamesfen2441
    @senaamesfen2441 Рік тому

    Geta mestewal yestchu 😢

  • @kirabea3812
    @kirabea3812 Рік тому

    Bechegniw nebye misfen beshu nw

  • @helen4526
    @helen4526 Рік тому

    Alubalteja neh !

  • @fgmedia784
    @fgmedia784 Рік тому

    ትንሽ የድምጽ ጥራት ቢኖረው

  • @fasil2806
    @fasil2806 Рік тому

    ውይ ውይ ይሄ ሰውዬ ምላስ ምላስ ምላስ አይደክምህም ????

  • @eliasbekele2486
    @eliasbekele2486 Рік тому

    የምን ካውንስል ነው ? ሕብረቱ አይበቃም ?

  • @eyasulule3308
    @eyasulule3308 Рік тому

    ወንጌል ከስድብ ጋር ይሄዳል ወይ? ዘማሪው ራሴን ልመልከተው አጥርቼ ሌላውን ትቼ ያለው ከክርስቶስ ስብከት ጋር ማች ያደርጋል።በዓይንህ ውስጥ ያለውን ግንድ ሳታወጣ ከሚለው ጋር በሌላ በኩል በሮሜ ውስጥ ማን የሙሴን ወንበር ሰጠህ ለመፍረድ? አፍ አለን ሚድያ አለ ብለን ያንም ይህንንም ማለታችን ሁላችንም በክርስቶስ ፍርድ ፊት እንቆማለን እንጠየቃለን ወንጌልን ባንቀላቅል ይሻላ።

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 Рік тому +1

    የሰለቸን ወሬ ነው

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 Рік тому +2

    ካውንስሉ እራሱ አጭበርባሪ ነው

    • @sofisofi4510
      @sofisofi4510 Рік тому

      ተይ አትሳደቢ እነሱን አጭበርባሪ ናቸው አልሽ አንች ደግሞ ተሳዳቢ ነሽ ማለት ነው

  • @godsheknows3792
    @godsheknows3792 Рік тому

    I think you got something problem. First teach yourself

  • @sisayabate6233
    @sisayabate6233 Рік тому +5

    ወንድሜ ዳዊት ሰላም ነህ ደሞ ተመልሰህ መጣህ ይልቁንም ለሚስትህ ባል ለልጅህ አባት ብትሆን ይሻላል በተገኘበት አፍህን አትክፈት ሁሉን አውቃለሁ አትበል ጻድቅ ግን ዝም ይላል

    • @ribkatewabe7631
      @ribkatewabe7631 Рік тому

      ትክክል ነህ ወንድሜ

    • @mrzmrz5650
      @mrzmrz5650 Рік тому

      የአንተን ደደብነት አየን

    • @sebletiruneh2183
      @sebletiruneh2183 Рік тому

      እዴት፣ችግር፣አለ???

    • @elisabethesayas5570
      @elisabethesayas5570 Рік тому

      Come on, dude, what are you talking about? We should have to expose them,

    • @sisayabate6233
      @sisayabate6233 Рік тому

      @@elisabethesayas5570 ድሀ በራስህ ቋንቋ የምታፍር አፍ አለኝ ብለህ ታወራለህ በራስህ ቋንቋ ቅዱስ ቃሉን አንብብ ስህተትህ ይገባሀል

  • @netsanete1578
    @netsanete1578 Рік тому

    Yewnede hametegna abete melasu asemesaye Andy ante neke seleraseke melkamenet aweretehe lalochu Hulu hateyategna bezi melaseke new tedareken yefetahew

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Рік тому

      እህቴ ሆይ አትፍረጂ:::
      በተለይም ክርስትያን ከሆንሽ ይሄንን ለመናገር መድፈር የለብሽም ያ ማለት አንቺ በመሳደብሽ ዳዊት ምንም አይሆንም ለማለት ነው::
      አንቺ ግን የእግዚአብሔር ቃል እንደሚል "ማንም ስለተናገረው ከንቱ ነገር በፍርድ ቀን መልስ ይሰጥበታል" ስለሚል...
      ጥንቃቄ ማድረግ መልካም ነው

  • @Jerry-wp1gn
    @Jerry-wp1gn Рік тому +1

    Well the word ዲቃላ isn't right by any means. Kids don't come here by their choice so try not to use that word.

    • @sofisofi4510
      @sofisofi4510 Рік тому +1

      ከትዳር ውጭ በድብቅ የተወለዱ ልጆች በአማረኛ ቋንቋ ዲቃላ ይባላል እንጂ ስድብ አይደለም

  • @HanaWorku-wn4rv
    @HanaWorku-wn4rv Рік тому +4

    ይቅርታ ሀሳብህን መግለፅ ትችላለህ ።
    👉ግን አንተም ሴሰኛ ነህ ብዙዎች ይመሰክራሉ።

  • @tamrukefelegn2557
    @tamrukefelegn2557 Рік тому +2

    " የጠቢብ አይኖች በራሱ ላይ ናቸው " ይላል ቃሉ ። ይኸንን ልጅ በአይኔ በብረቱ አይቼዋለሁ ። አደገኛ የዝሙት ችግር ያለበት ሰው ነው ። ካላመነ ከብራስ ወደ ካሳችስ ታክሲ ላይ ምን ሲያደርግ እንደነበር ይጠየቅ ። ራሱን መርምሮ ህይወቱን ቢያስተካክል መልካም ነው ።

    • @youaremyjoy2
      @youaremyjoy2 Рік тому +1

      Let me know if you have any evidence

    • @ribkatewabe7631
      @ribkatewabe7631 Рік тому

      ​@@youaremyjoy2 what you can do if i confirm you in person

    • @youaremyjoy2
      @youaremyjoy2 Рік тому

      @@ribkatewabe7631 Are you saying that his wife divorced him because he cheated on her?

    • @HanaWorku-wn4rv
      @HanaWorku-wn4rv Рік тому

      Exactly ✅ ብዙ ሴቶች ይናገራሉ

    • @youaremyjoy2
      @youaremyjoy2 Рік тому +1

      @@HanaWorku-wn4rv Really? Maybe before he was born again

  • @josephwondayehuofficial1183

    ቀኝ ምታየውን ግራ አትይ የምል ጥቅስ የለም?! ወንድሜ ተረጋጋ !!!! በመጀመሪያ የምትናገረው ነገር ምንም ልገባኝ አልቻለም ???? በመሠረቱ አልተዘረፍኩም አሁንም አልዘረፍም ችግሩ ያለው ሰው ላይ ነው??? ለምን ይስታል ??

  • @ermiastassew8300
    @ermiastassew8300 Рік тому +1

    Mengist hezbin begilits eyegedele temelseh EGZIABHER lemengist mogesina tekebayinetin mnamn yistilin stil atafrm ante anten ketemecheh hezebu techefchefo tefenakilo tewardo matifat alebet malet nw? sewuyew pentenw sletebale bcha ke araj gar atitebaberu eshi lemanignawm kahun bewala yenanten poletica mkarmbet seat slelelegn unsubscribed honachuhal lezare dislike 👎 temerkolihal deme kelb kemihonew zega wust andu ante timeslegnaleh eski demo yanne endezarew abiyin mitibarekew endehone enayalen

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 Рік тому

    አንተ ምን ሰራህ

    • @thetruthsarcasm2840
      @thetruthsarcasm2840 Рік тому

      😂atadametam ende Gebana eyewa rohobot art ministry lay alelek lejenetachen yalefew benesu film 🎥 new

  • @sebletiruneh2183
    @sebletiruneh2183 Рік тому +2

    ለውጡ፣ከመጣ፣የምትለው፣አብይ፣ከመጣ፣በሆላ፣በል፣የሱ፣ቡችሎች፣ናቸው።

  • @rahelmersha4490
    @rahelmersha4490 Рік тому

    ኧረ ያዙኝ ልቁኝ አልክሳ ምነው? ያንተን ማን ይንገርህ ወረኛ ነህ ውሸታም አስመሳይ እናውቅሃለን ደሞ እኮ ከእውቀት የፀዳህ ነህ እናዉቅሃለን

  • @yemastarekkal
    @yemastarekkal Рік тому

    ወንድሜ ያበደ ውሻ የሆንከው አንተ ነህ ወደንድሜ ተረጋጋ!ካውንስሉን አላቀውም ምናምን ትላለህ እንዴ አንተ ባታቀው መንግስት ያቀዋል።እንደውም አንተ አቀዋለሁ የምትለውን አብያተክርስቲያናት ህብረትንነው የማያቀው።ተቆርቋር ስንሆን ህግን እየጣስን መሆን የለበትም፤በተጨማሪም ኢአማንያን እንደሚያዩትም መዘንጋት የለብንም።
    እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋል ይጨምርልን።አሜ።

    • @joshalomshalom8461
      @joshalomshalom8461 Рік тому +1

      "መንግስት ያቀዋል"
      ሰማይ እማያቀው መንግስት ቢያቀው ምን ይጠቅማል??
      አባባልህ ማስተዋል ይጎድለዋል: ጌታ ጸጋውን ይብዛልህ::