#የውጪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 82

  • @fafiguragetube5123
    @fafiguragetube5123  2 роки тому

    ውድ የሀገሬ🇪🇹 ልጆች በጠም አሪፍ ነው ቪድዮ በመያት ለይክ በመድራግ ለሰው እንዲዳርስ አድርጉ ግዙት ሀገር ስትሄዱ ይጠቅመችሗል😍ለቤቴ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ አትርሱ የምወደችሁ😘

    • @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
      @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ 2 роки тому +1

      እህት አላህ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ 💜🌹 እስኪ ላስቸግርሽ ብርድልብሱን ትልልቁን ስት እንደገዛሽው ንገሪኝ ልገዛ አስቤነው እህት

    • @fafiguragetube5123
      @fafiguragetube5123  2 роки тому

      @@አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ የኔ ውድ 100 ሪያል 120 አለ በኪሎ ነው ሚሸጡት እኔ የገዛሁት 110 ሪያል ነው😘😘

    • @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
      @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ 2 роки тому +1

      @@fafiguragetube5123
      እሽ እህት ከልብነው የመመሰግነው በዝህ አጋጣሚ ለጠካራነትሽ ማሻአላህ ብያለሁ ብዙን ግዜ እከታተልሻለሁ በጣም ጎበዝ ልጅነሽ እህቴ💜🌹በተርፈ በርች

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe 2 роки тому +1

      ምርጫሽ ሁሉ የኔ ምርጫነውሳ እኔደግሞ የቤትቃ ከግዛዝ በስተቀር ከዚህ ብገዙ እመርጣለሁ እኔም እየረተብኩነው ብዙ ጥቅም አለው ለምሳሌ አሲሊመሆኑ የሚፈጂብንን ማወቃችን አንዳንድ እያልን ስለምንገዛው ወጭውን ሳናውቀው የሚያስፈልገንንሁሉ ማሟላት እንችላለን ኢትዮጵያ ከገባን በኋላ ለብሩም እንሳሳለን አሲሊም አናገኝም የምንፈልገውንም መግዛት አንችልም ደግም የሚያምረንን ሁሉ ሳይሆን የሚያስፈልገንን ብቻ ለመግዛት እንሞክር ልብስም ባይበዛም ውስን ከዚህ ብንይዝ አሪፍ ነው በተለይ ለራሳችን የጂልባብ ጣቃ ጃኮትነገሮችና ሽቲ ጀለብያ ከዚህ ይሻላል ባይ ነኝ

    • @taybahhgulti7716
      @taybahhgulti7716 2 роки тому

      ማሽስላ ብያለው እኔም በቅርብ ግዜ አጋሬ እገብስለው ብያለው እኔ የፈለኩትነው ያሳየሽኝ የኔ መጋረጃዎችን አሳይን

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 роки тому +3

    ዛሬ ነው ያየሁሽ መሸአላህ ምክርሽም አችም ደስ ትያለሽ

  • @ሠራሠርሱራ
    @ሠራሠርሱራ 2 роки тому +1

    ማሻአለበሰለምላገርሽየብቃሽማር ባጣም የምራል

  • @umusofi721
    @umusofi721 2 роки тому

    ማሻአላህ በተረፈ ሁሉም ያምራሉ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 2 роки тому +1

    ፋፍዬ በጣም የሚያምሩ ናቸው🌹ሼር

  • @jkljkl4970
    @jkljkl4970 Рік тому

    እኔም በጣም ይመቸኞል የዚህ አገር ብርድ ልብስ

  • @AykelAliassen
    @AykelAliassen 4 місяці тому

    ልክነሽ አረቦቺ ሀዛቸውነው

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube 2 роки тому

    አሠለሙ አለይኩሚ ዋርመቱለይ ዋበርከቱ
    አህሌንንን
    አሪፍ ነው

  • @hanantube4440
    @hanantube4440 2 роки тому

    ማሻ አላህ. በርች

  • @ስደተኛዋ-ጐ5ገ
    @ስደተኛዋ-ጐ5ገ 2 роки тому

    ማሻ አላህ ውዴ በሰላም ለእናት አገርሽ ያብቃሽ

  • @halfyatube
    @halfyatube 2 роки тому

    አሠለም አለይኩም ወራመቱለሂ ወበረካቱሁ አህላን ፈፊቲ ማሻ አላህ በጠም ደስ የሚል ነዉ ዉዴ ወዉ በጠም የማምረሉ✅

  • @zeynebanegnkemika69
    @zeynebanegnkemika69 2 роки тому

    አሰላም ወአለይኩም ወራህምቱላሂ ወበረካቱ አህሊን ፊፊዬ ሸር ላይክ

  • @Geze1212
    @Geze1212 2 роки тому

    ሠላምሽ ይብዛልኝ ፍፊቲዬዬ እንደት ነሽልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጣሽ አውነትነው ፍፊዬ በጣም ሠፊ ልዬነት አለው ከዚህ ገዝቶ መሆድ ነው የተሻለው😍😍👌

  • @jesitube9987
    @jesitube9987 2 роки тому +1

    አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ፈፍዬ😘በርቺ አሪፍ ቆይታ ነበር ማሻ አላህ ሁሉንም ወድጄዋለው የከለር ምርጫሽም አሪፍ ነው ደሞ ለሀገር እሄ ይሆናል አላህ ለሀገርሽ ያብቃሽ ውዴ 😘ሼርርር

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 2 роки тому

    አሠላሙአሊኩም ወረህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ፉፊዬ እደትነሽ ርሀፋዬ ደናናት አሏህ ያሣድግልሽ በሰላም ለሀገር ያብቃችሁ ማሽአሏ አሪፍ ነው በርች ውደ 👍ኧረ የነሡን ሆድ ይፍጀው በተለይ አዳዶች አረብኮ ሰው አንመሥላቸው ብቻ አሏህ ህልማችንን ያሣካልን ሁሉም ያልፍል ዋነው ሶብርነው።

  • @umusofi721
    @umusofi721 2 роки тому

    ወላሂ በጣም ሚያምረው ሁለተኛው ያሳየሽንን ነው

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 2 роки тому

    ፍፍያ፣ስለካራጉ፣ንገርኝ

  • @sofitube7147
    @sofitube7147 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወራሀመቱላሂ ወበረካትሁ ፈፈቲዬ 👍👍👍👌

  • @ሀያትቡታጀራ
    @ሀያትቡታጀራ 2 роки тому

    ማሻአላህ ሲያምር ብርድልብሱ

  • @Zdነኝየህልሜደራሢ
    @Zdነኝየህልሜደራሢ 2 роки тому

    መቶሪያልአልሽደማማየ እገዛለሁ ኢንሻአላህ

  • @ኑራየራሱልነፈቂ
    @ኑራየራሱልነፈቂ 2 роки тому

    ወለይኩሙ አሰለም ወረማቱለህ ወበረከቱ አለህ በሰለም ለህገርሽ ያቢቀሽ ከልጀሽም ገር

  • @hikma5
    @hikma5 2 роки тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ፋፍይ እኳን ሰላም መጣሽ ማሻአላህ ያምራል ለብሰሽዉ ይለቅ

  • @hayatwasy3564
    @hayatwasy3564 2 роки тому

    ክክክ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 роки тому +1

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፉፊ አላህ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ ውዴ

    • @hasatpice9198
      @hasatpice9198 2 роки тому

      አሚንን እሮዝዬ እደትነሽ

  • @jemutube2689
    @jemutube2689 2 роки тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ፋፊዬ ማሻአላህ እስማርት የሆነ ነው የገዛሺው ማማ ሚጡዬ ድምፅዋ።😂

  • @hadrahadra6610
    @hadrahadra6610 2 роки тому

    ማሽ አላህ ያምራል የታገር ነሽ ዱባይ

    • @azuutoya5466
      @azuutoya5466 2 роки тому

      Ena emetykesh konfert teru yet newu meleya bemn yelyal

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 2 роки тому

    ሽኩራን

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 2 роки тому

    🍃ሰዎችን ለፊትን በሚችለው ሀኔታ በእውነትም ቢሆን አታሞካሻቸው ጭራሽ ያልደረሱበት ደረጃ ላይ ከሰቀልካቸው ደግሞ ድርብ ጥፍት ውስጥ ወድቀሃል
    🍃በአንፃሩ ሰለጠላሃቸውም ብቻ መልካም ጎናቸውን አትካድ።እነሱን ለማጠልሸት ብለህ የስነ ምግባር እሴቶችን አትነድ
    🍃ሰላማንም ቢኖርህ አቋም ላይ በጭፍን አትነዳ በመፈከርም አትሸግል።
    🍃በጥቅሱ አተነትህን በግለሰቦች ማንንት ላይ አትንጠላጠል።
    🍃በማይመለክትህም ጉዳይ ውስጥ ዘው አትበል ስለሁሉም ነገር አስተያየት መስጠት አይጠበቅብህም።በሚከሰቱ ውዝግቦች ላይ ለአንዱ ለመወገን አትቾክል በጥልቀት ባልተረዳከው ሀሳብ ላይ የፍርድ ቃላትን ከመሰዘር ተቆጠብ።
    🍃እውነትኝነት መቼም አይለይህ ፍትኸኝነት እስትፈስህ ይሁን መረጋጋት ከደምህ ጋር ይዋሀድ።
    🍃ይህንን ሁሉ መተግበር የምትችለው የአላህ ፍራቻ በልብህ ሲሰርፅና ንግግርህ በመዝገብ ሰፍኖ በታላቁ የፍርድ እለት እደምትጠየቅበት ዘወትር ስታስታውስ ብቻ ነው።
    🌹ሼክ ኢሊያስ አህመድ (ሀፊዘሁላህ)
    ፈፊ❤

  • @hayat22-b2d
    @hayat22-b2d Місяць тому

    ስንተነዉ 2917 9 ኪሎ ብርድልብስ

  • @sofitube2503
    @sofitube2503 2 роки тому

    አሰላሙ አለይኩም ጓደኞቸ ቤተሰብ እንሁን

  • @fafitube1
    @fafitube1 2 роки тому

    ማሻአላህ👍👍👍👍

  • @ሀያትቡታጀራ
    @ሀያትቡታጀራ 2 роки тому

    ቱ ፋፊ ብርድልብስ ጎረቤት ይጠይቃል ክክወይአቺይበሰላም ግቢ ለወድሞቼ እገዛላቸዋለዉኢንሻአላህ

    • @fafiguragetube5123
      @fafiguragetube5123  2 роки тому +1

      ሀዩ አው እግዳ ከመጣ ከጎሮቤት ገቢ እንወሳለን እኮ ሆ🤣🤣

    • @HFTube-lf4ht
      @HFTube-lf4ht 2 роки тому

      hhhh ወይ ጉድ እኔ የመጀመራያ ስስማ ደሞ ልብስ ይዋሳል እደ እር ጉዴ እየቀለደች መሆን አለበት

  • @አለምየተዋህዶልጅ-ኀ5ጨ

    አድስ ነኝ

  • @سعد-ز8ب
    @سعد-ز8ب 2 роки тому

    አህለንለቤትሽአድስነኝ

  • @hayriyetube55
    @hayriyetube55 2 роки тому

    ወሌይኩም ሰለም ወረህማቱለሂ ወበረከትሁ ማሸአለህ ሲየምር እሄንን ለብሰችሁ ከተኘችሁ አለቀለችሁ ሀያ አረት ሰአት ብተኙ አተቁም

  • @ጃሚላያኣላህባሪይ
    @ጃሚላያኣላህባሪይ 2 роки тому

    Masalh

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 2 роки тому

    ማሻአላህ ብርድልብሱ ያምራሉ

  • @jameelajami3786
    @jameelajami3786 2 роки тому

    Etinash

  • @mulutube9493
    @mulutube9493 2 роки тому

    ኣህለን ፋፊዬ የኔ ውድ ማሻኣላህ የምን ነፈሬን ነው ከምሰ ነፈር ነው እንጂ 😂😂😜እንዛለን ኢምሻኣላህ

  • @ሙሉጎጃም-የ2ኰ
    @ሙሉጎጃም-የ2ኰ 11 місяців тому

    እማ ❤❤ደምሪኝ

  • @gishas973
    @gishas973 2 роки тому

    👍👍👍

  • @tameatopto8217
    @tameatopto8217 2 роки тому

    ለማነኘዉሙ።አሰቃቺኝ

  • @الحمداللهلبنة
    @الحمداللهلبنة 2 роки тому

    ማሻአላህ የት ቦታ ነው የገዛሽው ብርድልብሱን እኔ 180 ነው የገዛሁ 8 ኪሎም6ኪሎውም ያው ነው እዚህ የትእዳለሽንገሪኝ የትሱቅገዛሽ መልሽልኝ ውደ እፈልጋለሁ

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 роки тому

    ከየት ነው የገዛሽው እሪያድ ነሽ ወይስ ጂዳ

    • @fafiguragetube5123
      @fafiguragetube5123  2 роки тому

      መካ😘

    • @aiahwekei7138
      @aiahwekei7138 2 роки тому

      እኔሪያድነኝ ግንሪያድም ሞልቷልበጠሀ

    • @የአሳምነውልጅከወሎ
      @የአሳምነውልጅከወሎ 2 роки тому

      @@aiahwekei7138 እስኪ አብረን እረትብ ነሲም ከሆንሽ

    • @aiahwekei7138
      @aiahwekei7138 2 роки тому

      @@የአሳምነውልጅከወሎ ገርድያነኝሁቢ

    • @zinetadem1813
      @zinetadem1813 2 роки тому

      @@የአሳምነውልጅከወሎነይ እኔም ነሲም ነኝ

  • @raowdhalkarbi
    @raowdhalkarbi Рік тому

  • @afomitube78
    @afomitube78 2 роки тому

    አህለን ወሳህለን ጠቋይ ነሽ እዳትሉኝ አልሽን እኔ ምለው ጠቋይ ቀይ ይወዳል እዴ ? ማሻላህ ያማምራሉ በርግጥ በጣም ቀይ አልወድም ሲበዛ

  • @ሙሉጎጃም-የ2ኰ
    @ሙሉጎጃም-የ2ኰ 11 місяців тому

    የትነሽ ❤❤እኔ❤ላዝዝሽ

  • @meramahmed7727
    @meramahmed7727 2 роки тому

    ቤተሠብ እንሁን በቅንነት እምልሥ አለሁ ዉዶቸ

  • @sbbacraft
    @sbbacraft 2 роки тому +1

    ከ ኢትዮጵው ብርድልብስ ከ ዚህ ቢሄድ ይሻላል
    ለኔ እንደሚመስለኝ ለ ክርምቱ ምቹ ነው አሁን ኢትዮጵያ ክረምት ነው

  • @يسورينهاري
    @يسورينهاري 2 роки тому

    እዴው ዝም ብየ ታይሽ አክስቴን ትመስሊኛለሽ ውዶ

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 роки тому +1

    6 ኪሎ በጣም ትልቅነው 4 ኪሎ በቂነው

    • @fafiguragetube5123
      @fafiguragetube5123  2 роки тому

      ማር እንዳ ፍለጎትሽ ነው እኔ እኛ ሀገር ማታ ማታ ብርድ ስለሆነ ነው 6 የገዛሁት😘

    • @aiahwekei7138
      @aiahwekei7138 2 роки тому

      ስትገዝልሽው 6

    • @BintSeidTube-ts6lh
      @BintSeidTube-ts6lh 2 роки тому

      ላ ሀሪፍ ነው 6 ቱ መካከለኛ ነው አራቷ የአንድ ሰው ነች

    • @zinetadem1813
      @zinetadem1813 2 роки тому

      @@fafiguragetube5123 ኪሎውን እንደት ነው ማወቅ የምንችለው ፋፊየ ማለቴ ስንገዛው የራሱ ኪሎው ይፃፍበታል እንደ

    • @fafiguragetube5123
      @fafiguragetube5123  2 роки тому

      @@zinetadem1813 እናሱ ይነግሩሸል ስንት ኪሎ ነው ብለሽ ጠይቂ😍

  • @hananshaukrallah2773
    @hananshaukrallah2773 2 роки тому +1

    ብርድልብስ ስትገዙ ነፈሬን ሳይሆን ነፈር ዋህድ ይሻላል ስትገዙ ሚዲ ቦሪያ ግዙ

    • @ወለየዋ-ረ3ቨ
      @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 роки тому

      ሚዲ ቦሪያ ምድነው

    • @Aወሎየዋ
      @Aወሎየዋ 2 роки тому +1

      @@ወለየዋ-ረ3ቨ ሜዲኢን ኮሪያ ለማለት መሰለኝ እህት

    • @susu-wf9sn
      @susu-wf9sn 2 роки тому

      @@ወለየዋ-ረ3ቨ kkkkkk

  • @hayutube222
    @hayutube222 2 роки тому

    ምረጫሸ እደኔነው

  • @ሠራሠርሱራ
    @ሠራሠርሱራ 2 роки тому

    😅😅😅

  • @Tube-kv9pb
    @Tube-kv9pb 2 роки тому

    ሳህ ትክክል