ቅመሞችየ አይዞን ያለእኛ ስም መፈመስ አይቻልም በቃ የማንኖረውን ቢሉም አይገርምም።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 85

  • @bilalYasen-o8e
    @bilalYasen-o8e Місяць тому

    ማሻአላህ

  • @AminaAmina-j2t
    @AminaAmina-j2t Місяць тому

    አሰላሙአለይኩም በትክክል የሁላችንም ክብር ተነክቷል እኛን አትወክልም

  • @TadeIuJaraRoro
    @TadeIuJaraRoro Місяць тому

    ልክ ነው መልካም ነገርም ሲያወሩ መጥፎ ነገርም ሲያወሩ ስደት ሀገር ላይ ያሉ እህታችንን ስማቸውን ካላነሱ አይጣፍጥላቸዋል። በነገራችን ላይ እኛ ደምቃታቸውን ለዛ ነው ቅመሞች ነው ብር የሚሰበስበው

  • @almaztollu3255
    @almaztollu3255 29 днів тому +1

    Barchi can you frends

  • @ZinuBekele-p1e
    @ZinuBekele-p1e Місяць тому

    ሰላም እኔማ በጣም ነው ያስጠላችኝ ልቦና ይስጣት የሷ ታሪክ የሰው ብላ ምታውራው ምንም ማረግ አይቻልም የውሸት አለም ውስጥ ነው ያለነው

  • @ቅመምቱዩብባለጥበቧ
    @ቅመምቱዩብባለጥበቧ Місяць тому

    የሚገርም ነገር በኛ እየሸቀሎ ጠገቡ እኛናቸዉ ያጠገብናቸዉ❤❤❤❤

  • @AfeyaMhammed
    @AfeyaMhammed Місяць тому

    ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ
    ሰላም ነው እህቴ በጣም ያማል ግን
    ካሳውን ከአላህ እናገኘው በጣም ይገርማል

  • @SusuAdem-e3x
    @SusuAdem-e3x Місяць тому

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዉዴ ልክ ነሽ ማንም እየተነሳ የኛን ስም በመጥፎ የሚያነሳዉ በኛዉ ጥረት እራሳችን የማይገባዉ ቦታ ላይ አድርሰነዉ ነዉ ለዚ ነዉ እኮ ለራሳችን እንስራ እንደግ የምንለዉ በርቱ ዉዶች

  • @ZainbIbrahim-v5j
    @ZainbIbrahim-v5j Місяць тому

    ዋሊኩም ሰላም የኔ ውድ ለመታየት ብላ ነው እራሶን ነው ያዋረደችው ሴት ሁና ስለ ሴት ትናገራለች ሱብሀን አላህ

  • @MiloEthopiamelesech
    @MiloEthopiamelesech Місяць тому +1

    በትክክክክክክክክክክክክክክክክክክልነው
    እነውትበያዞነለ

  • @Hyait
    @Hyait 23 дні тому

    አሰለሟለይኩም ወረህማቱለሂ ወበራካቱ እኳን ደህነማጣ ማሸለህ በርቺ ጎበዝ

  • @HassenYimer-y4z
    @HassenYimer-y4z Місяць тому

    ሰላም ውዴ የስደት ሂውት ከባድ ነው ሁሉም ሰው በስላም ለሀገሩ ያብቃው

  • @ዚነትሰይድ-ተ8ዀ
    @ዚነትሰይድ-ተ8ዀ Місяць тому

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረከቱሁ
    ትክክል አህቴ ይቺአኛን አትወክልም
    ሱባሀንአላህ

  • @snduteferi
    @snduteferi Місяць тому

    እች ስድ ባለጊ ቆይ እኔም በስድብ አጠገርጋታለሁ በጣም ነው ያናደደችኝ ምናለ ባካል ባገኛት

  • @ይችላል-ፈ6ጸ
    @ይችላል-ፈ6ጸ Місяць тому

    ወአላይኩምስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አወ ልብ ይስጣችው ያለ እኛ የሚሆን የለም ግን የማይውራነገር ነው ያውራችው አጅብነው

  • @አባቴንእወደዋለሁ
    @አባቴንእወደዋለሁ Місяць тому

    ሠላም ለአንቺ ይሁን እህታችን ሴትዮዋማ በጣም ስተት ነበር ያደረገችዉ ነገረ ለኛ እኮ አይገባንም ስንት ጀግና የአረብ ሀገር ልጆች አለን በዚህ ልክ ሊባል አይገባም ነበር ነገር ግን ይርታ ብላለች አሁን

  • @MaryamEnatie-YouTube
    @MaryamEnatie-YouTube Місяць тому

    ሰላም እንዴት ናቹ የሀገራችን ልጆን እግዚአብሔር ዮመስገን በርቱ አይ የሰደት መከራ ብዙነዉ

  • @WORKTUB
    @WORKTUB Місяць тому

    አሰላ ዋለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ
    እንደም ነሽ ደናነሽ እመቤትዋ
    በጣም ቆንጆ ናት

  • @MadiuMadiu
    @MadiuMadiu Місяць тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ በትክክክል ብለሻል እረ ይች ምናችንንም አትወክል

  • @zeynenassir1548
    @zeynenassir1548 Місяць тому

    ደስ የምል ነሽደ ነዉ

  • @MeseretGetahun-z7r
    @MeseretGetahun-z7r Місяць тому

    በርችልኝ እህቴ

  • @FatumaKsa-j1u
    @FatumaKsa-j1u Місяць тому

    አሰላም አለይኩም አመይ እውነትነው ማር በርች

  • @አሞእሸት
    @አሞእሸት Місяць тому

    በጣም ይገርማል ሆሆሆ አረ በሰላም እንኑርበት

  • @lijeberketi762
    @lijeberketi762 Місяць тому

    ልቦና ይስጣት

  • @ሠላምለሀገሬሠላምለሠ-ቨ8ከ

    ሠላም ሠላም ላንቺ ይሁን እህት መቼም ሠዉ ለመታወቅ ወይም ከፍ ብሎ ለመታየት የሠዉን ክብር ለመንካት በዚህ ልክ መናገር ጥሩ አልነበረም ብቻ ልቦና ይስጠን

  • @ኡሙሪዲን17
    @ኡሙሪዲን17 Місяць тому

    አብሽሪ ውዴ

  • @SadaHassen-c8b
    @SadaHassen-c8b Місяць тому

    ዋአሊኩም ሰላም ሰላነውእህት አላህ የስራዋን የስጣት

  • @LobabaLobaba-o1i
    @LobabaLobaba-o1i Місяць тому

    በትክክል እህትነቴ

  • @RozaTuba
    @RozaTuba Місяць тому +1

    Assalamu alaikum wa rahmatullahi wa Allah Allah Eid applicant I am in Europe

  • @ayishaseid31
    @ayishaseid31 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤ በትክክል ነው🎉🎉🎉

  • @نفيزا-ط4م
    @نفيزا-ط4م Місяць тому

    በረቺ

  • @Ubahkitchin
    @Ubahkitchin Місяць тому

    Masha Allah

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374 Місяць тому

    በትክክልበርች

  • @FatimaFatima11-k6j
    @FatimaFatima11-k6j Місяць тому

    በጣም ይገርማል

  • @Hilami-x9x
    @Hilami-x9x Місяць тому

    ማሻአላህበጣምአሪፍነ

  • @UaeMordan
    @UaeMordan Місяць тому

    Thanks dnmd

  • @AlamTesfai
    @AlamTesfai Місяць тому

    ሰላም ዉዴስደት ከባድ ነው

  • @FuadSuleman-c6i
    @FuadSuleman-c6i Місяць тому

    አላህ ቀልብ ይስጣት

  • @RozinaYouTube
    @RozinaYouTube Місяць тому

    Awo gin Hulu setoshi adelam
    Bergiti andande setochu
    Alyu endezi aneti bota megebgu
    😢😢😢

  • @MjsHdhhs
    @MjsHdhhs Місяць тому

    በርች እማ

  • @mamatube9715
    @mamatube9715 Місяць тому

    አሰላሙ አለይኩም አሚናዬ

  • @Hanayoutube21
    @Hanayoutube21 Місяць тому

    ፈጣሪ ይቅር ይበለን

  • @MelatGBlij
    @MelatGBlij Місяць тому

    Lik nesh wude

  • @AwolSeidkassa-f8c
    @AwolSeidkassa-f8c 29 днів тому

    Ok

  • @SemutubeSemu
    @SemutubeSemu Місяць тому

    Walkum selam werhmtulah webrkathui abshri ayzoeshi berchi

  • @ዘይባTube
    @ዘይባTube Місяць тому

    አሰላም አለይኩም የኔ ውዲ እህት አወ እውነትነው የኔ ማር በርች ማር ቀጥይበት

  • @RehmaYehuluMeadTube
    @RehmaYehuluMeadTube Місяць тому

    As wr wb Mashaallah
    የኔዉዲ

  • @MadinaG-tx5yp
    @MadinaG-tx5yp Місяць тому +1

    በርችውድድድድድድድድድድ

  • @መቅዲTube-h4f
    @መቅዲTube-h4f Місяць тому

    ሠላም ሠላም እህታችን ለማንኛዉም ለራሳችን ማወቅ መቻል አለብን ባይ ነኝ ይበቃል እስከመቼ የሰዉ ቤት እናደምቃለን ወደራሳችን ተመልሰን ራሳችንን እናሳድግግግግ

  • @Ahmed-k9p7h
    @Ahmed-k9p7h Місяць тому

    ወአሌኩም ሰለም ወራሀማቱለህ ወበራከአቱ ኢትዮጵያ ልጆች እስክ ጢሩ ስራ እንስራ ለምን ዝም ብሌን ስራ አንሰራም ስራ ይሻለል

  • @MaserteBalchotub
    @MaserteBalchotub 25 днів тому

    👍👍👍👍

  • @ZinetMohammed-i9k
    @ZinetMohammed-i9k 27 днів тому

    ❤❤❤

  • @rabiatube467
    @rabiatube467 Місяць тому

    ባለማወቅ ነዉ ብየ ልሰብ

  • @kalTube-g6e
    @kalTube-g6e Місяць тому

    selam edet nachu beteseb beyalachubet selamachu ybza ewnet new bzu melkam senemgbar yalachw bzu setoch alu

  • @ዚነትሰይድ-ተ8ዀ
    @ዚነትሰይድ-ተ8ዀ Місяць тому

    ወአለይኩምሰላም ሰላምወራህመቱሏሂወበረከቱ
    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rukiyasideabegaze
    @Rukiyasideabegaze Місяць тому

    Tekekel

  • @Habibaomar6215
    @Habibaomar6215 Місяць тому

    ገባድድነው

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ

    😢😢😢ኡፍፍ

  • @KiyaMohammeddulo
    @KiyaMohammeddulo Місяць тому

    ሰላም አዴት ናችሁ ቤተሰብ በያላቹአት ሰላማችሁ ይብዛ አውነት beteseb

  • @Askale-s3i
    @Askale-s3i Місяць тому

    Salem endate nesh awo like nesh gin bexam nw yanadadachegni ewunto bich Egezabhri yeqera yalbate enji kebada nagera tanagerachi endate ayeti sawu ali bey yasibekute gin bich sedate bizuwi nagera eyahu lamen endazeha

  • @FasikaFekadu-is2ff
    @FasikaFekadu-is2ff Місяць тому

    Betam yedaremal

  • @Etushow
    @Etushow Місяць тому

    አትገርምም ደነዝ ናት መክሰስ ነው ያለ😊ብን

  • @MadinaG-tx5yp
    @MadinaG-tx5yp Місяць тому

    ሰላም ሰላም

  • @tigistgetachew9176
    @tigistgetachew9176 Місяць тому

    የጨለለ ነዉ ጨለሉ እያሉ የሚቀደዱት።

  • @Tube-uq1gc
    @Tube-uq1gc Місяць тому

    እኔ የሚገርመኝ አቅራቢዎቹ ደና ሰው አጥተው ነው የሚቀርቡት ሆሆሆሆ

  • @SewunetSimeneh
    @SewunetSimeneh Місяць тому

    berich yena wud

  • @nebyatgebremedhn
    @nebyatgebremedhn Місяць тому

    Ayzosh. Wude. Yalfal. Berchi

  • @elirohi
    @elirohi Місяць тому

    Lebona yestata bawunet batama yazazenale yematawarawu negera seteyoo tenange ayedelechem

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb Місяць тому

    አጂብብብ

  • @تيتيتثهثه
    @تيتيتثهثه Місяць тому

    ዉዳበረች

  • @mazaratimazarati6536
    @mazaratimazarati6536 Місяць тому

    Hulachinimi aniwedimi unatachuni new lenya yaliweta mini ale bileshi new buzu semi aleni eko gin enya gobezi neni

  • @asetare9793
    @asetare9793 Місяць тому

    Ewnte bexame nw masazenw Hulu indesa meselate ahune gen endtenagerchi alhonchme

  • @ZUZU.4455
    @ZUZU.4455 Місяць тому

    Yalhonkutn btawera aydenkegn sew yenorewun slehone miyaweraw so bota atstuwat

  • @NebyatG.Medhin
    @NebyatG.Medhin Місяць тому

    azosh ahte yale new

  • @Addis-yd1tx
    @Addis-yd1tx Місяць тому

    Barch wude

  • @kiyamohammed-c7h
    @kiyamohammed-c7h Місяць тому

    ክክክክክክክክቅ kkkkk

  • @zeharamergiaw
    @zeharamergiaw Місяць тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አንዳንዱ ሰዉ እራሱ የሚሰራዉን ስራ ሌላዉም የሚሰራዉ የሚመስለዉ በጣም ባለጌ ጋጠወጥ አሳዳጊ የበደላት ናት

  • @kiyamohammed-c7h
    @kiyamohammed-c7h Місяць тому

    ልጆች መሆናት ትፈልጋለች ይቺ አትምጭብን አርፈሽ ድምጥማትሽን ነው ምናጠፋሽ

  • @Abde9Nida
    @Abde9Nida Місяць тому

    ማሻአላህ

  • @DestaKebede-t2j
    @DestaKebede-t2j Місяць тому

    በርቺ

  • @MohamedHassan-o9t
    @MohamedHassan-o9t 29 днів тому

    በርቺ