"ትግል" New Ethiopian Movies Full Movie 2024 |ሙሉ የፍቅር ፊልም| "Tegel" New Amharic Movie 2024; New Film.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 136

  • @werknehabate7045
    @werknehabate7045 6 днів тому +3

    በጣም ደሰ ይላል እዉነት እዉነት ነው ሀቅ መጨረሻው ያምራል ዉሸት ምንም አይሰራም ይህን የምታነቡ የተባረካችሁ ሁኑ ❤

  • @efreammekonen
    @efreammekonen 16 днів тому +10

    በጣም ምርጥ ምርጥ። ፈልም የሚያሳየን ስከላ አንደኛ

    • @sekelasourceofnile
      @sekelasourceofnile  16 днів тому

      @@efreammekonen ያክብርልን ከልብ እናመሰግናለን

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 11 днів тому +6

    ምንም ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይባርካችሁ😘😘😘😘❤❤❤❤

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 16 днів тому +3

    ዋው የእግዚአብሔርን ቃል የምከታል ውሰ እና በፀሎት የጣነከረ ሰው ሁሌም አሽነፍ ነው የእውነት መንገድ ጌታ ይምራን ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsmeleshAshamoAbde
    @AsmeleshAshamoAbde 13 днів тому +4

    Wow ጌታ ፃጋሁንም ያብዛላችሁ 💯💯💯💯

  • @wagariamenu3200
    @wagariamenu3200 13 днів тому +3

    Wow ደስስስስ ይላል በእውነት keep it up...

    • @sekelasourceofnile
      @sekelasourceofnile  12 днів тому

      ከልብ እናመሰግናለን። ያክብርልን።

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 11 днів тому +2

    ዋዉዉዉዉ ጋራም ፊልም ነዉ እናመሰግናለን በርቱ❤❤❤❤❤❤

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 12 днів тому +2

    እረ ሶፊ በጣም አሪፍ እና የጊዜው መልክት ነው በል ቶሎ ቶሎ ከች በልልን ❤❤❤❤❤

    • @sekelasourceofnile
      @sekelasourceofnile  10 днів тому

      ከልብ እናመሰግናለን። ያክብርልን።

  • @Jitualemu.G2
    @Jitualemu.G2 9 днів тому +1

    Tebarku batem das yemil now🎉❤❤❤❤❤

  • @OursCell-rh7es
    @OursCell-rh7es 16 днів тому +3

    እንዴ ሳፊ በፊልም መጣ እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ታወጣለች በጣም ምርጥ ፍልም ነው ትምህርት አለው ብርቱ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @King-27
    @King-27 16 днів тому +2

    ምርጥ ፊልም 🙏

  • @ethiopia3115
    @ethiopia3115 16 днів тому +3

    ውነት በጣም ያምራል

  • @TtteTtt-x1i
    @TtteTtt-x1i 6 днів тому +1

    ያምራል

  • @afrocolourethiopia360
    @afrocolourethiopia360 16 днів тому +3

    እንዴ ሶፊ በፊልም በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤❤ ሰከላዎች አልተቻላችሁም በርቱ በርቱ

  • @FistumMasre
    @FistumMasre 15 днів тому +2

    ያምራል

  • @SamiraSamira-ow8jp
    @SamiraSamira-ow8jp 10 днів тому +2

    ፓሥተሩ👍👍👍👍👍👍👍ዋውውውውውውውውው

  • @BuraDibo
    @BuraDibo 7 днів тому +1

    Wow Yemejemerya gize film lay tselot

  • @Asuchamasa
    @Asuchamasa 10 днів тому +1

    እይውነት አርነት ታውጣለች ::wow😍😍

  • @ethiohero8294
    @ethiohero8294 15 днів тому +4

    ለፍትህ የተከፈለ መስዋትነት ግሩም ነው ደስ ይላል

  • @Dema-ix2qo
    @Dema-ix2qo 16 днів тому +2

    sekela betam yileyal mirx film new🎉🎉

  • @Dani.Africa
    @Dani.Africa 15 днів тому +3

    ምርጥ ፊልም ነው በርቱ

  • @SayedAhmada-lj6qs
    @SayedAhmada-lj6qs 10 днів тому +1

    ኮሜታተሮቺ ምርጥነዉ ብላቺሁል ልየዉ😂😂❤❤

  • @MelkamuKibret
    @MelkamuKibret День тому +1

    betam meamere film new wase bereta wedema

  • @IfkigMhvkj
    @IfkigMhvkj 15 днів тому +2

    ኤልዳና የፊልም አባትሽ የእዉነት አባትሽን ይመሳሰላሉ ❤❤❤

    • @sekelasourceofnile
      @sekelasourceofnile  15 днів тому

      ከልብ እናመሰግናለን

    • @zozzoz8541
      @zozzoz8541 13 днів тому

      ከማን ከአቶ ብርሀኑ ጋር አታቂያቸውም maybe 🤔 😂.

  • @Rehima-s6j
    @Rehima-s6j 16 днів тому +2

    Nice movie,, muzkawum des yilal

  • @MoHammed-qs5mh
    @MoHammed-qs5mh 15 днів тому +2

    TRU TMRT NEW BERTU❤❤❤

  • @Mirhat1234
    @Mirhat1234 14 днів тому +2

    ❤❤❤

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading 12 днів тому +3

    sekela family ❤
    Please ጀማሪ ነኝ😢

  • @NatnaelKiros-s6l
    @NatnaelKiros-s6l 15 днів тому +2

    ❤❤

  • @WubitWubitsewagegn
    @WubitWubitsewagegn 16 днів тому +3

    🥰🥰🥰

  • @YaredYaya-o2t
    @YaredYaya-o2t 16 днів тому +4

    ዛሬም እንደተለመደው ለየት ባለ ስራ መታችሁልናል እናመሰግናለን

    • @sekelasourceofnile
      @sekelasourceofnile  16 днів тому

      @@YaredYaya-o2t አስተያየታችሁ ኃይና ብርታታችን ነውና ኑሩልን።

  • @SelamgermaSelam
    @SelamgermaSelam 4 дні тому +1

    Adama kidanemihretn betekirstiyanin ayewut wow

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx 16 днів тому +5

    ጎሽ ሶፊዬ ፓስተርነቱን ለፓስተሮቱ ተውላቸው

  • @FevenBeyene-e5z
    @FevenBeyene-e5z 10 днів тому +2

    በዚህ ቀጥሉ።

  • @MelkamuKibret
    @MelkamuKibret 16 днів тому +3

    wow betam konjew film new hulacehum tegabezlge

    • @sekelasourceofnile
      @sekelasourceofnile  16 днів тому

      @@MelkamuKibret አንተ መልክህ ጠቁሮ ውስጥህ የነጣ እንደስምህ መልካም የሆንህ ሰው እናመሰግናለን።

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m 11 днів тому +2

    ከፓስተርነት ወደ አክተርነት ኸረ ራጁ

    • @sekelasourceofnile
      @sekelasourceofnile  11 днів тому +1

      ዘንድሮም ራጁ ጋር ነሽ? ከዘመኑ ጋር እንራመድ።

  • @beteleshifarra5378
    @beteleshifarra5378 7 днів тому +1

    Sofi film seral end

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx 16 днів тому +2

    ከጋሽ ስዩም ጋር ሲያወራ ሶፊ ድምፁ የሱ አይመስልም

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 14 днів тому +2

    የማትገባብት ቦታ የለምእንደዝብ አቶ ሶፎኒያ መቼም

  • @Beti-n5j
    @Beti-n5j 8 днів тому +1

    ፓስተር ሶፍ ከጴንጤዎች አራዳ አንተ ብቻ ነህ ትመቸኞለህ ከጊዜ ጋ የምትሄድ 😂😂😂😂

  • @YamenMaza
    @YamenMaza 5 днів тому +1

    አራ ፓስታር ሶፍንያስ ጭራሽ ፍልም ጀማርክ😂 ክሰራ

  • @GetasewMihret
    @GetasewMihret 9 днів тому +2

    ሶፊ አሁን ገና ስራህን አገኘህ

  • @AyutiBayisa
    @AyutiBayisa 3 дні тому +1

    Belwu sofi new bageta ethiopiawa wust business man lamhon penxee bekii mahonu gabtonal😅😅😅😅

  • @RedateYewendwesen
    @RedateYewendwesen 8 днів тому +1

    Mechershaw zefne hone enji melketu tiru nber bones belachu b e/r kal bezgut or mezmure bihon betam yetsaka melket yinorew nber

  • @TomasAraya-k4b
    @TomasAraya-k4b 12 днів тому +2

    Woww betam des yemilna le ewnet lemeqom dfret yemiset film new qetlubet

  • @AboAjgz
    @AboAjgz 7 днів тому +1

    shibatu siamiri

  • @jossy2613
    @jossy2613 6 днів тому

    ke ewnte hasete yeteserk denk ye masetr sofniyas film

    • @sekelasourceofnile
      @sekelasourceofnile  6 днів тому

      ጥሎብን ማመሳሰል እንወዳለን። ህይዎታችን እኮ ተመሳሳይ ነው። የሌለንን ከየት እናምጣው?

  • @TagayAlemu
    @TagayAlemu 16 днів тому +2

    ere sofi man wongel yisibek ante wode film alem?

    • @sekelasourceofnile
      @sekelasourceofnile  16 днів тому

      @@TagayAlemu ሁለቱም የህይዎት አካል ናቸው

    • @TagayAlemu
      @TagayAlemu 16 днів тому

      @@sekelasourceofnile yihun yetesetewu getsebahirim astemarinewu! gin tikuretu wodefilm bicha meslogn neber. gash Siyum agelgay aydelu ende? Ere ye Abay minchoch adnakiachihu negn!!!!

  • @PHILIPS-c9l
    @PHILIPS-c9l 2 дні тому +1

    አረ ፖስተሩ በፊልም መጣ

  • @AboAjgz
    @AboAjgz 8 днів тому +1

    እችን ልጀ በጠም ነው የምውደት

  • @EntranceExamForG-12
    @EntranceExamForG-12 15 днів тому +2

    Waseyachine anidegna nawe

  • @shutterup1955
    @shutterup1955 16 днів тому +3

    Konjo film nw

    • @sekelasourceofnile
      @sekelasourceofnile  16 днів тому

      @@shutterup1955 ከልብ እናመሰግናለን። ያክብርልን

  • @ClassicPhone-p4u
    @ClassicPhone-p4u 15 днів тому +2

    አርቲስት ሶፎኒያስ ሞላልኝ

  • @AboAjgz
    @AboAjgz 7 днів тому +1

    ግን አይከብድም አገልገይ

    • @sekelasourceofnile
      @sekelasourceofnile  7 днів тому

      ምን ይከብዳል? የህይዎት አንዱ አካል ነው።

  • @KalekaleShimels
    @KalekaleShimels 16 днів тому +2

    አረ ሳልሞት ንገሩኝ ሶፊ ማለት ትዝታው ሳሙኤል ነው አደል በሞቴ ንገሩኝ❤❤

  • @kedirabdi2873
    @kedirabdi2873 16 днів тому +2

    ke indean film copy tedergo nw

  • @VdjejBsndo
    @VdjejBsndo 16 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fre-v4o
    @Fre-v4o 11 днів тому +2

    ፓስተሩ ፊልም ሰሪ ሆነ

    • @sekelasourceofnile
      @sekelasourceofnile  11 днів тому +1

      ሰሪ ነው የሚባለው። ለማንኛውም አትፍረድ ይፈረድብሀል የተባለውን ባንረሳ መልካም ነው።

  • @getukerisse8595
    @getukerisse8595 9 днів тому +1

    አንገታችሁን ክርና መሥቀል ቢኖረው
    ክርሥትያን ትመሥሉ
    ነበር።

    • @sekelasourceofnile
      @sekelasourceofnile  9 днів тому

      እምነት የግል ነው

    • @alemneshtamirat609
      @alemneshtamirat609 9 днів тому +1

      ጠንቃይ ክርና ጨሌ የጠንቃይ ነው

    • @sekelasourceofnile
      @sekelasourceofnile  9 днів тому

      @alemneshtamirat609 ጠንቃይ ማለት?

    • @SeluQueen
      @SeluQueen 6 днів тому

      ብራዘር እናንተ ስራ ነዉ የምትሰሩት ሰዉ የፈለገዉን ኮሜንት መስጠት ይችላል አንተ ግን መመላለሰክ አግባብ አይደለም ሆ😉​@@sekelasourceofnile

    • @EthioEyfd
      @EthioEyfd 5 днів тому

      Ye kiresyena. Mamzaghs Kirena besaw iji yetasara masekale ayefalme.beliju.yemiyamne heyewote.alawe

  • @HelenHelu-bx6ju
    @HelenHelu-bx6ju 15 днів тому +1

    ye panta kemchte becha seystla

    • @sekelasourceofnile
      @sekelasourceofnile  15 днів тому +1

      ኧረ አይባልም። ኃይማኖት የግል ነው