ምርጥ 10 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሴት ስሞች @ድንቅልጆች @seifuonebstv @denkelejoch @bible name

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 101

  • @mesi2112
    @mesi2112 2 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናክ

  • @haniymareyamleji2667
    @haniymareyamleji2667 2 роки тому +1

    amen amen qalehiwten yasemalen bebatu yatenaki wdema🙏🙏🙏🥰🥰

    • @alexmedia1726
      @alexmedia1726  2 роки тому

      አሜን ሀንቾ ፈጣሪ ያክብርልኝ

  • @martayedingilllgimartayedi9353
    @martayedingilllgimartayedi9353 2 роки тому +1

    እናመሠግናለን

  • @wubalemkulehe1452
    @wubalemkulehe1452 2 роки тому +1

    Tebarek

  • @mammamimikitchen
    @mammamimikitchen 2 роки тому +1

    ቃለህይወቱን ያስማልን

    • @alexmedia1726
      @alexmedia1726  2 роки тому

      አሜን እማ ክብረት ይስጥልኝ ቤተሰብ አርጌሻለው

  • @ቤኪጃኪ
    @ቤኪጃኪ Рік тому

    ሔመን

  • @ethio573
    @ethio573 2 роки тому +1

    ደስ የሚል ዝግጅት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mimi-no1se
    @mimi-no1se 2 роки тому +1

    🙏❤🙏

  • @sisaytolesa-d6k
    @sisaytolesa-d6k 9 місяців тому +1

    Des yelal

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Рік тому

    🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @tensutube417
    @tensutube417 2 роки тому +1

    Teru new

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 2 роки тому +1

    ሰላምህ ይብዛ ወድም ቃለህወት ያሰማልን

  • @ቃልየድንግልልጅ-ጸ5ቀ
    @ቃልየድንግልልጅ-ጸ5ቀ 2 роки тому +2

    ስወልድ እመጣለሁ 😍😍😍

  • @SerkalemFetenene
    @SerkalemFetenene 4 місяці тому

    Eyael malet minmalet new

  • @MulugetaAkane
    @MulugetaAkane 2 місяці тому

    Soliana malet tirgumu mindinaw

  • @Israelእስሩ
    @Israelእስሩ 2 місяці тому

    ኤልዳና ትርጉሙ ምንድን ነው?

  • @betelhem7636
    @betelhem7636 2 роки тому +1

    2 ኤሉል ለህቴ ልጅ የሰየምኩላት ስም ነው በደንብ ብታብራራልኝ ትርጉሙን ደስ ይለኛል

    • @alexmedia1726
      @alexmedia1726  2 роки тому

      እሺ የኔ እህት እነግርሻለሁ ግን ቤተሰብ አርጊኝ

    • @ፍትህወዴትአለሽ
      @ፍትህወዴትአለሽ 2 роки тому +2

      ይሁዳውያን በመስከረም ወር መለከት ይነፍሉ የሚነፍት. ኤሉል ይባላል

    • @alexmedia1726
      @alexmedia1726  2 роки тому

      Elul"(ኤሉል) የሚለው ቃል በአረማይክ "መፈለግ" ከሚለው ግስ ጋር ተመሳሳይ ነው, ይህም በወሩ ውስጥ ለሚካሄዱ መንፈሳዊ ዝግጅቶች ተስማሚ ቃል ነው.
      በዕብራይስጥ, ኤሊ (Elul) በተደጋጋሚ ለሚታወቅና የሚጠራ ነው
      ወርው ነሐሴ ወይም መስከረም አካባቢ የሚውል 29 ቀናቶች አሉት, የአስራአስ 12 ኛው ወር አስራ ሁለተኛ ወር እና የቤተክርስትያን ዘመን ስድስተኛው ወር ነው።
      ehete betelhem እንደተመለሰልሽ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @wrzx5669
    @wrzx5669 2 роки тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን
    ኤልናታ ምን ማለት ነው

  • @telaynehtafere796
    @telaynehtafere796 Рік тому +1

    yoadan lewend yihonale

  • @tsigedebebemetna5826
    @tsigedebebemetna5826 2 роки тому +2

    የሜሎስ የስሟ ትርጓሜ

  • @mery_take5494
    @mery_take5494 2 роки тому

    Pls kechalachhu ኤሎራ mn malet endehone ngerugn

  • @samuelgetu1261
    @samuelgetu1261 5 місяців тому +2

    Tsion mn malet new

    • @alexmedia1726
      @alexmedia1726  5 місяців тому

      አንባ መሸሸጊያ መጠጊያ ማለት ነው

    • @samuelgetu1261
      @samuelgetu1261 5 місяців тому +2

      Betam amesegnalew

  • @BahruDressie
    @BahruDressie 11 місяців тому

    please jystify the name of Melona

  • @netsinega8748
    @netsinega8748 2 роки тому +1

    አናቤል ምን ማለት ነው ?

  • @ermyiasmekonen7233
    @ermyiasmekonen7233 Рік тому

    ሊዲያማአለትትርጉሙምንድነው

    • @alexmedia1726
      @alexmedia1726  Рік тому

      ፈራሂተ እግዚአብሔር ማለት ነው

  • @kidstchernet3754
    @kidstchernet3754 2 роки тому +3

    ማክሪያና ማለትስ

  • @AfomiKali
    @AfomiKali Рік тому

    ማርያና ምን ማለት ነው

  • @senaitgebrekidan966
    @senaitgebrekidan966 Рік тому

    በማርያም ሄራን ማለት ትርጉሙን ንገሩኝ🙏

    • @alexmedia1726
      @alexmedia1726  Рік тому

      ችግር የለውም ሄራን ማለት:_ደግ፣ቅን፣የዋህ ማለት ነው።

  • @EleniAsmelash-x6e
    @EleniAsmelash-x6e Рік тому

    ራኪ( ራኩብ) በናትህ ቱሩጉም

  • @humbletesfaye4981
    @humbletesfaye4981 Рік тому

    haregewoin malet men malet endehone betenegerge

    • @alexmedia1726
      @alexmedia1726  Рік тому

      እሺ በቀጣይ ቪዲዮ ሰራለሁ

  • @yushayusha3891
    @yushayusha3891 2 роки тому

    ርብቃ ማለተስ

    • @alexmedia1726
      @alexmedia1726  2 роки тому

      ርብቃ (ዕብራይስጥ፦ רִבְקָה /ሪብቃህ/) በኦሪት ዘፍጥረት መሠረት የይስሐቅ ሚስትና የያዕቆብና የኤሳው እናት ነበረች።

  • @ሰውበቃኝከእንግዲህ
    @ሰውበቃኝከእንግዲህ 2 роки тому +1

    ንበስ ጡር ነኝ ሄሜን እላታለሁ በሰላም ልገለገል

    • @alexmedia1726
      @alexmedia1726  2 роки тому

      ወይኔ ደስ ሲል እመቤቴ የጭንቅ አማላጇ ከአንቺ ጋር ትሁን በሰላም ከተገላገልሽ ፎቶዋን ትልኪልኛለሽ 👩‍👧 እኔም ስለቴን አስገባለሁ

    • @NetsanetTesfayeNetsi-ov7zp
      @NetsanetTesfayeNetsi-ov7zp Рік тому

      ይቅርታ ሄሜን ነው ወይስ ሄማን ነው?

  • @abelkindie418
    @abelkindie418 9 місяців тому

    አናያ ማለት ምንድ ነዉ

    • @alexmedia1726
      @alexmedia1726  8 місяців тому

      በቀጣይ ቪዲዮ ሰራለሁ በቅርብ ቀን

  • @HiwotyosefYosefmerige-vp4zj
    @HiwotyosefYosefmerige-vp4zj 9 місяців тому

    ዬሃዳን ጥር ለተወልደ ልጅ ይሆናል

  • @hermelateka
    @hermelateka Рік тому

    ሄርሜላን በጌታ

    • @alexmedia1726
      @alexmedia1726  Рік тому

      ልቤ መልካሙን ነገር አወጣ ማለት ነው

  • @samri9002
    @samri9002 2 роки тому +2

    በጣም እናመሰግናለን።ከይቅርታ ጋር ሳምራዊት ማለት ምን ማለት ነው

    • @alexmedia1726
      @alexmedia1726  2 роки тому

      ሳምሪ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ በቀጣይ ቪዴዮ እሰራልሻሉ ቤተሰብ ሁኝ

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 7 місяців тому

    ኤልዳና ትርጉሙ

  • @HiwotyosefYosefmerige
    @HiwotyosefYosefmerige 9 місяців тому

    ሚልካ ትርጉም

    • @alexmedia1726
      @alexmedia1726  8 місяців тому

      በቅርቡ በቪዲዮ እመጣለሁ

  • @hannayitina6827
    @hannayitina6827 Рік тому

    ከይቅርታ ጋር ኢሎራ ማለት ምን ማለት ነው?

    • @alexmedia1726
      @alexmedia1726  Рік тому

      ችግር የለውም በቅርቡ ቪዲዮ እሰራለሁ

  • @Michaelsiyoum-p7q
    @Michaelsiyoum-p7q Рік тому

    ሄመን ነው ወይስ ሄሜን

  • @bitanyagetachew9465
    @bitanyagetachew9465 2 роки тому +2

    ማርካን ማለት ትርጉሙ

  • @biruktawityitna539
    @biruktawityitna539 2 роки тому

    ኤምራኬል ምን ማለት ነው

    • @alexmedia1726
      @alexmedia1726  2 роки тому

      የቪዲዮውን መጨረሻ ተመልከች አለው

    • @mahiyeye6949
      @mahiyeye6949 Рік тому

      @@alexmedia1726 የለም ወንድም ምን ማለት ነው ትነግረኛለህ

    • @mahiyeye6949
      @mahiyeye6949 Рік тому

      ምን ማለት ነው ?

    • @alexmedia1726
      @alexmedia1726  Рік тому

      በሚገባ የኔ እህት

    • @alexmedia1726
      @alexmedia1726  Рік тому

      coment ሳረግ ተሳስቼ ነው የጻፍኩት ትርጉሙ ደግሞ 🥰
      ኤምራኬል፡-በአስገራሚ ሁኔታ የተገኘ ፣የሚደንቅ ተአምር፣ከፈጣሪ የተሰጠ፣ጸጋ። ማለት ነው

  • @mahletworkumahi8752
    @mahletworkumahi8752 Рік тому

    እባክህ ኤምራኬል ትርጉሙና የመፅሀፍ ቅዱሥ ክፉሉን ንገረኝ

    • @alexmedia1726
      @alexmedia1726  Рік тому +1

      በቅርቡ ቪዲዮ እሰራለሁ

    • @mahletworkumahi8752
      @mahletworkumahi8752 Рік тому +2

      @@alexmedia1726 ለልጄ ላወጣላት ብዬ ነው ካላሥቸገርኩህ በቶሎ ብትሠራልኝ የልጄ ክርሥትና ሥለደረሠብኝ ሥለሆነ ነው ቸልኮልሽ እንዳትለኝ ከይቅርታጋር

    • @alexmedia1726
      @alexmedia1726  Рік тому

      እሺ እህቴ አስቀድሜ እንኳን ለዚ ክብር አበቃሽ

    • @mahletworkumahi8752
      @mahletworkumahi8752 Рік тому

      @@alexmedia1726 አሜን እሺ ወንድሜ

  • @DegenBelhu
    @DegenBelhu Рік тому

    በማሪያም ቱቢስታ ትርሙን ንገረኝ

  • @kidisthabte2491
    @kidisthabte2491 Рік тому

    ,ቅድስት ማለት

    • @alexmedia1726
      @alexmedia1726  Рік тому

      ቅድስት የሴት ሲሆን ቅዱስ ደሞ ለወንድ ነው ትርጉሙም የተመረጠ የተለየ ልዩ የሆነ ማለት ነው ጾታም ሲቀይር የተለየች የተመረጠች ማለት ነው። አመሰግናለሁ ስለጠየቅሽኝ

  • @mule-hn9fd
    @mule-hn9fd Рік тому +1

    ይቅርታ ቢታንያ ማለት ምን ማለት ነው።

    • @alexmedia1726
      @alexmedia1726  Рік тому

      ቢታንያ ምርጥ ስም ትርጓሜዎች- የ, ዕድለ, ንቁ, ደህና, ዘመናዊ

    • @alexmedia1726
      @alexmedia1726  Рік тому

      ማለት ነውቤተሰብ ይደረግ

  • @bizunesh5580
    @bizunesh5580 2 роки тому

    ሔርሜላ ትርጉም

  • @sisayzelekemaremi2614
    @sisayzelekemaremi2614 2 роки тому +2

    ይቅርታ ኤምልያ ማለት ትርጉሙን ብታሳውቁኝ

    • @alexmedia1726
      @alexmedia1726  2 роки тому

      ምንም አደል #ኤምልያ ማለት እድል፣ንቁ፣በቀላሉ የማይለወጥ ማለት ነው፡፡ በተረፈ ሰብስክራይብ ይደረግ

  • @bisridani-ny4mi
    @bisridani-ny4mi Рік тому

    በማርያም የ ኢቫና ትርጉም ንገሩኝ

    • @alexmedia1726
      @alexmedia1726  Рік тому

      ኢቫና ማለት

    • @alexmedia1726
      @alexmedia1726  Рік тому

      የስሙ አመጣጥ። የዕብራይስጥ ስም ሲሆን “የእግዚአብሔር ሞገስ” ማለት ነው።

  • @DanuDany
    @DanuDany 5 місяців тому

    ማክቤል ምን ማለት ነው?

  • @AfomiKali
    @AfomiKali Рік тому

    ማርያና ምን ማለት ነው

  • @almasalmas8628
    @almasalmas8628 Рік тому

    ኤልዳና ምን ማለት ነው?

  • @AfomiKali
    @AfomiKali Рік тому +1

    ማርያና ምን ማለት ነው