🛑እናቴ ያላሰበችው ነገር ገጠማት🥲😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • ‪@marketube391‬ ‪@markkomedi3122‬

КОМЕНТАРІ • 2,3 тис.

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 2 місяці тому +1029

    ማርኬን እና እናቱን የሚወድ ማነዉ 100k አስገቡኝ❤

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 2 місяці тому +5

      Limedenuawa bisawa seme yametenigeduta

    • @burtikanmulu5958
      @burtikanmulu5958 2 місяці тому +6

      ሌባ ለምን በዊና ስም መነገድ😢

    • @Hehv-fn9iw
      @Hehv-fn9iw 2 місяці тому

      ሌባ በሰው ስም መነገድ አይደብራችሁም

    • @TurkeyAjman-ml2bp
      @TurkeyAjman-ml2bp 2 місяці тому +1

      የምንሊባ,አላህይጠብቅህዊና,ምርጥሰዉነህ

    • @dohaqatar-cq6ym
      @dohaqatar-cq6ym 2 місяці тому

      ከሂደች ሂደች ነው

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 2 місяці тому +436

    የማርኬ ወዳጆች እስኪ ማርኬን የሚወድ ብቻ

    • @Dyfgj-xd7tb
      @Dyfgj-xd7tb 2 місяці тому +1

      አቺመጀመሪያበሰውየምነገጅውምኔቷደቆሮነሽ

    • @GenetMtku
      @GenetMtku 2 місяці тому

      በሀይሚ ስም ትነግዳለች በራሷ ስለማትተማመን ነው

    • @EagerAirboat-nl5hf
      @EagerAirboat-nl5hf Місяць тому

  • @user-sj3xk2km2r
    @user-sj3xk2km2r 2 місяці тому +85

    ይህ ልጅ አሁን ወደድኩት ጎበዝ ወድልጅ ምንም ቢፈጠር ኮፍጠን ሲል ደስ ይለኛል 😍😍😍

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому +1

      ውደ ደምሪኝ

  • @Haymi113
    @Haymi113 2 місяці тому +46

    የኔ እናት ምርቃትሽ ፀሎትሽ በቂ ነው❤ ደስ ያላችሁ በላይክ አሳዩኝ🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ውድየደምሪኝ

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 2 місяці тому +277

    ሰዉ እቅልፈ መተኛት አይችልም እንዴ🤔😀

    • @ahmeedali4161
      @ahmeedali4161 2 місяці тому +16

      😂😂😂እኔም መዳም ጠዋት ስትቀሰቅሰኝ እንዲት እንደምናደድ

    • @seidseid2312
      @seidseid2312 2 місяці тому +3

      😂😂😂😂አይዞን ኤፊ

    • @medinamedinatube6509
      @medinamedinatube6509 2 місяці тому +12

      ጆሮህ ተረፈ😂😂😂😂😂😂

    • @mesesaysha3384
      @mesesaysha3384 2 місяці тому +6

      ከእንቅልፍ ሳተነሳ ቁረሰ የምለው ነገረሰ😂😂😂😂

    • @wubet-fg6nw
      @wubet-fg6nw 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂❤❤

  • @shemima5580
    @shemima5580 2 місяці тому +371

    የማርክ እናት በጣም ነው ምወዳት እናንተስ ❤ 👍👍👍

  • @Bamni946
    @Bamni946 2 місяці тому +43

    ዛሬ እናቴ በጣም ናፈቀችኝ ❤❤አረብ ሀገራት ላይ ላለን እግዚአብሔር በሰላም ወደ ሀራችን መልሶን የእረፍት እንጀራ ይስጠን።ማርክ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤

    • @sintayosintayo443
      @sintayosintayo443 2 місяці тому

      🙏🙏🙏አሜንንንንንንን

    • @Asa-dv3gv
      @Asa-dv3gv 2 місяці тому

      አሜን❤🙏

    • @user-yz2tk1oc6u
      @user-yz2tk1oc6u 2 місяці тому

      አሜንንን❤❤❤

    • @Yekahnulij21
      @Yekahnulij21 Місяць тому

      ዋው የእናት እርግማን ከስር ይነቅላል ምርቃቷ ደሞ እስከ የልጅ ልጅ ይደርሳል ይላል መጽሐፈ ሲራክ ላይ ያማረ ህይወት የፈለገ እናቱን ማስደሰት አለበት እናም መመረቅ

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 2 місяці тому +11

    የምትገርም እናት ስትመርቅ ልጇን ለይታ አልመረቀችም ሁሉንም አንድ ላይ እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ እማሚዬ💕

  • @BuzeTube-143
    @BuzeTube-143 2 місяці тому +277

    እናት የምት ዎዱ ብቻ 100 ልክ አድርጉ 👍🏿👍🏿💗💗💗🇪🇹

    • @ያራብ
      @ያራብ 2 місяці тому

      ለሁሉም እናቶች አላህ ጤና ነ እድሜ ይስጣዉ😢❤❤❤❤❤

    • @Yryrt-uy1pl
      @Yryrt-uy1pl 2 місяці тому

      አሚን

    • @BuzeTube-143
      @BuzeTube-143 2 місяці тому

      የመዳም ቂመሞቼ እባካችሁ ሰብስክረብ አድርጉልን ቸናለን ❤️❤️❤️😘❤️እኔም የመዳም ቂመም ነን 🙌🏿

  • @user-kk8wq3py5c
    @user-kk8wq3py5c 2 місяці тому +85

    በዚች ምድር ላይ የሚያስደስተኝ ነገር ቢኖር የእናቶች ደስታ ማየት ተባረክ ወድሜ እናትህን እዳስደሳህ አላህ ያስደሳህ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ሀያትየ ደምሪኝ

  • @user-mw5cw4ub3q
    @user-mw5cw4ub3q 2 місяці тому +11

    ወላሂ ፊልም ስሩ በሣቅ ገደላቺሁኝ እናንተ ባትኖሩ ምን ዪዉጠን ነበር የመዳም ቅመሞቺ እወዳቺሁ አለሁ

  • @view4217
    @view4217 2 місяці тому +3

    ኢትዮጵያ እኮ እንደነዚህ አይነት ወጣት ስላላት እድለኛ ናት:: በርቱ ! ብዙ ችሎታ አላችሁ በደንብ ተጠቀሙበት! አርት ላይም ስሩ!

  • @Bri_Tgraweyti-
    @Bri_Tgraweyti- 2 місяці тому +97

    *_ወይኔ ማርቆስ ሙቪ እና ኤፋን ሲጎትታቸው እንዴት እንደሳቅኩኝ የምር 😂😂_*
    *_የኔ እናት ሁሌም ደስ ይበልሽ ማርኬም ላንተም ደስታ የተሞላ ሂወት ይስጥህ ለሁላችሁም ጋደኞቹ 🥹🥰❤️_*

    • @liliaregawi-ll5oz
      @liliaregawi-ll5oz 2 місяці тому +2

      ❤❤

    • @user-dl6pq6ic8g
      @user-dl6pq6ic8g 2 місяці тому +1

      እሰኪ በፈጠርሺ መልሺልኘ አማረኛሺ ያምራል አብልኬሺኖን ንገሪኘ በእናትሺ

    • @FatimaAaassa
      @FatimaAaassa 2 місяці тому +2

      እኔም 😂😂❤

    • @Bri_Tgraweyti-
      @Bri_Tgraweyti- 2 місяці тому

      @@user-dl6pq6ic8gበመጀመርያ እና በመጨረሻ የሆነ ምልክት አርጌለት ነዉ እንጂ አዲስ አፕ አደለም እማ * _ _ * 👈እንደዚ ማለት ነዉ ፅሁፉን በመሃል ፅፍያለሽ ከዛ ራሱ ይቀየራል

    • @TubeMerkebselamTube
      @TubeMerkebselamTube Місяць тому

      እኔም 😂😂 መቪ😂

  • @jhhfdhjrfhj
    @jhhfdhjrfhj 2 місяці тому +53

    ከሄሉ የለየህ ለበጎ ነው እናትህ እንድታስደስት ብሎነው አይህ ያለምክንያት አይደለም ፈጣሪ የሆነ ነገር እሚያደርገው ሁሉም ለበጎ ነው ምርጥ ሂወት ይሰጥሀለ እንደ እናት እምታስብ እምትጨነቅ 😢❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ያገሬልጂ ደምሪኝ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 2 місяці тому +10

    ከዚህም በላይ ይገባሻአል ጆትዬ የእኔ እናት ማሪቆሰ እናትህን እንዳሰደሰትከ አንተንም የምትደሰትበት ነገር አላህ ይፍጠርልህ ጀግና ነህ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 2 місяці тому +13

    የኔ እናት እፍ እንዴት ደስ ይላል በናት መመረቅ የደስታ እንባ አነባው ማርክ እውነት የናት ምርቃት አይገኝም እናቴ ሁሌ ተደሰቺ❤❤❤❤❤ማርክ በወጣይተካ ውለድ ክበድ በርታ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ኤዱየ ደምሪኝ

  • @user-ot8hf1sq5s
    @user-ot8hf1sq5s 2 місяці тому +66

    የማርክ.እናት በጣም.ነው.ምወዳት.እናንተስ❤❤👍

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      እህት ደምሪኝ

  • @ekram_tube1290
    @ekram_tube1290 2 місяці тому +73

    😢😢😢😢😢😢የኔእናት ሺአመት ኑሪለት ለማርኬ ሂወትህን አላህ ያስተካክልልህ ማርቆሴ ደስታህን ይመልስልህ የኔአባት😢😢😢😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ኢክራምየ ደምሪኝ

    • @ekram_tube1290
      @ekram_tube1290 2 місяці тому

      @@Zehara9 እሺ እማ ይሀው ደመርኩሽ በርቺ

    • @deme-zs5tc2qf8e
      @deme-zs5tc2qf8e 2 місяці тому

      ​@@ekram_tube1290እኔንም ደምሩኝ

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 2 місяці тому +10

    ወይኔ እናት ምን ያህል እንደምትደሰት አያችሁ ማርክ እግዚያብሔር ይባርክ ፈጠሪ ያላሰብከዉን ሲሳይ ይስጥህ ወንድሜ እናቶች ሲደሰቱ ሳይ ደስታዬ ወደር የለዉም ሺ አመት ለናቶች ተመኘሁኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      😢ዘነቡየ ደምሪኝ

  • @user-id4td6gt7n
    @user-id4td6gt7n 2 місяці тому +33

    ማርክ አምሮበታል ማፍቀር አልተስማማውም መስል😂😂😂 ደግም ስደቡኝ አሉ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ውድእህቴ ደምሪኝ

    • @hayutihim5384
      @hayutihim5384 2 місяці тому +3

      ሰውነቱ ራሱ ጥሩ ላይ ነው

    • @jebdb
      @jebdb Місяць тому +1

      አር አይዞሽ ትክክል ነሸ

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq 2 місяці тому +131

    ማነው እንዴኔ የማርክ እናት የሚወድ ባላይክ አሳዬኝ

  • @meditube147
    @meditube147 2 місяці тому +46

    የቡታጅራ ልጆች የምትወዱ ላይክ👍👍👍👍 ማዘር ረዥም እድሜና ጤና ይስጦት ማርኬ በወጣ እጥፍ አርጎ ይስጥህ ❤❤❤

  • @GenetMtku
    @GenetMtku 2 місяці тому +3

    ማርክኮ በጣም የዋህ ልጅ ነው የምር ልቦናህን አይቀይረው

  • @azizaseid1713
    @azizaseid1713 2 місяці тому +7

    ስታምሩ ጓደኞችህ ክርራቸው ደስስ ነው የሚለው እረጅም እድሚ

  • @user-te4xi7fy8p
    @user-te4xi7fy8p 2 місяці тому +64

    እናት እኳ አለም ናት እናቶች ደስተኛ ይሁኑ የሚል ላይክ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому +1

      ሚጣየ ደምሪኝ

  • @Geni810
    @Geni810 2 місяці тому +74

    የምር በሳቅ ሞትሁ ዉይ ማርክ ሲያሳዝኑ ተኝተዉ ሲቀሰቅሳቸዉ😂ማሚ እንወድሻለን እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን❤❤❤❤

    • @user-ky7nn8rj7w
      @user-ky7nn8rj7w 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @hyagfddgfddhhdd
      @hyagfddgfddhhdd 2 місяці тому

      የሙቤ 😂😂😂😂😂😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ያገሬልጆች ደምሩኝ

  • @ToybaT_qv9zo
    @ToybaT_qv9zo 2 місяці тому +4

    ወይኔ እንዴት እንዳሳቃችሑኝ የኔ ውዶች ፊፋ 😂😂😂😂ሜርክየ የኔ አንበሳ የእናት ደስታ እፉ በሒድክበት ሑሉ አላሕ ይጠብቅክ ❤❤❤❤❤

  • @fet4101
    @fet4101 2 місяці тому +7

    ማሪያምን እባየ ነው የመጣው ስትመርቅህ የናትን ደስታ ከማየት ውጭ ምን ደስታ አለ እግዚአብህር እድሜ ና ጤና ያድልልህ ማርኪዬ 🙏💓

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому +1

      መሲየ ደምሪኝ

  • @Helenutub
    @Helenutub 2 місяці тому +31

    😂😂😂😂ከቅልፋቸው ሲነሱ ሙቢና ኤፋ😂😂😂ውይ ደስስትሉ😊❤❤❤ማሚዬ ታድለሽ ይሄንን ልጅ ሺ ያርግልሽ አቺም እድሜ ይስጥሽ❤❤❤

  • @user-lf6ee3gq6f
    @user-lf6ee3gq6f 2 місяці тому +43

    የማርክ እናት ሲመርቁ በጣም ነው ያሳዘኑኝ በጣም ነው ደስ የሚሉት ደብቆ ያሳድግልኝ ሲሉ ያስለቀሱኝ ትልቅም ብትሆን ልጅ ሁል ግዜ ልጅ ነው ለእናት ማዝር እርጅም ዕድሜ ጤና ይስጣችው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ፍቅር ደምሪኝ

  • @mebiratianabo8577
    @mebiratianabo8577 2 місяці тому +3

    ዋውውውው 👌🥰የናትን ደስታ ማየት ኡፍፍፍፍፍፍፍ 🤦‍♀️🥰🥰
    ዋውውውው የዛሬዉ ቪዲዮ ይለያል ጌታን ማርኪ ታድለክ 👌🥰🥰

  • @tbaheru
    @tbaheru 2 місяці тому +2

    ማርኬ ደስ ይላል ወድሜ ጉዞ ወደፊት እናትህን ስላስደሰትክ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 2 місяці тому +24

    የማርቆሴ እናት እኔ በጣም ነው የምዳችሁ እንኳን ደስ አለሽ በልጅ መደሰት መታደል ነውና ተመስገን ማርክዬ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ ሁላችሁን እወድችኋለን 💕

  • @Meaza-lo4is
    @Meaza-lo4is 2 місяці тому +65

    እኔም እናቴ በህይወት ኖራልኝ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ አልሀምዱሊላ ስለሁሉም ነገር😭😭😭 ለእናቶች እረጅም እድሜ❤❤

    • @abybitch8991
      @abybitch8991 2 місяці тому

      አይዞሽ እሺ ውዴ

    • @N-hz5gy
      @N-hz5gy 2 місяці тому +1

      አብሸር የዉ ሁሉም እዘዉ ነን አለህ ጀናታል ፉረዶሰ ይወፍቀችዉ😢😢❤❤❤

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 2 місяці тому +1

      አላህ ጀነትል ፊርዶስ ይወፍቃችው እማ አይዞሺሁሉም ሀጂ ነው ቀናችንን እየጠበቅነው

    • @Meaza-lo4is
      @Meaza-lo4is 2 місяці тому

      አሜን ኢንሻ አላህ😍

    • @user-lj4it4yk3s
      @user-lj4it4yk3s 2 місяці тому

      እኔንምየምርእናቴበሄወትኖራ፣ቢሆን፣እንዲ፣ባስደስታትምንነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @maryammohamed418
    @maryammohamed418 2 місяці тому +2

    ውይይይ ምርቃታቸው አጀት ያርሳል ይገባሀል ማርኬ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ ስት አለ ከቤተሰብ የሚጠብቅ አተግን ልዩ ልዩ ነህ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 2 місяці тому +7

    እኛኢትዮጵያዊ ፍቅራችን ማንም አይደርስበት❤❤❤❤ ደረስትሉዋው ክበሩልኝ❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ወርቅ ነሽ ደምሪኝ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 місяці тому +386

    ማርቆስ የምቱዱ ሄሉን የናፈቃቹ ላይክ ግጩኝ❤

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 2 місяці тому +3

      ሄሉዬ❤❤❤❤

    • @user-wc7er8fv1s
      @user-wc7er8fv1s 2 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤​@@ZeinabaSaid

    • @FgFg-dg6ej
      @FgFg-dg6ej 2 місяці тому +8

      መችም ኣትሰመሙ ሁላ ጅል

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 2 місяці тому +1

      @@FgFg-dg6ej ጅልስ አንቺ ምን አገባሽ አወ ናፍቃናለይ መብታችን መሰለኝ

    • @zainabahmed5187
      @zainabahmed5187 2 місяці тому +1

      መረቃቹ ይጠጠ ሰወ በሎች ይ ይነፈቅሻል ላይክ

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 2 місяці тому +46

    በፈጠራችሁ ማርክ ወንደና ዘለቀ ሚል ቻናሌ ያላቸዉ ልጆቾ በጣም ያሳዝናሉ በቻናላቹ ልቀቁላቸዉና ይደጉ የቡታጅራ ልጆቾ ናቸዉ በአላህ በፈጠራቹ

    • @user-ul9cg2fk9i
      @user-ul9cg2fk9i 2 місяці тому +1

      ትክክል ብለሻል /ብለካል ወላሒ አንጀት ነው የሚበሉት እባካችሁ ትላልክ ዩቱበሮች ተባበሯቼው ማለቴ ቡታጅራወች

    • @user-nu5cf8ls5i
      @user-nu5cf8ls5i 2 місяці тому +1

      ትክክል አግዙዋቸው ከናተጋ አሠሩዋቸው

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому

      ደምሪኝ🎉

    • @user-qx3px1hs9p
      @user-qx3px1hs9p 2 місяці тому

      አስተዋይነሽ በፈጠረሽ ተባረኪ እኔም እያሰብሁት ነበረ,በሄዱ በፈጣሪ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-zx8fo2fj4h
      @user-zx8fo2fj4h 2 місяці тому

      ኡፍፍፍፍ እኔም አንጀቴን ነዉ የምበሉኝ

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 2 місяці тому +4

    ጋድሚያ ሁላ😂😂😂😂 ተነሱ😂 ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ማሚየ የኔ እናት ሽ አመት ኑሪልን ኤፋየ አተ እቦሳ😂😂😂

  • @user-mt5mr5id5d
    @user-mt5mr5id5d 2 місяці тому +2

    ማራኪየ ፈ ገግ ብለህ ስላየን ደስስስስ አለኝ በተለየ ማዘርን ስለሰደስካት

  • @hawaabebawu
    @hawaabebawu 2 місяці тому +54

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ለእናቶች እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ያረብ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 2 місяці тому

      ውድድምሪኚ❤❤❤

    • @SemiraJemal-br6eo
      @SemiraJemal-br6eo 2 місяці тому

      አሜን ያረብ

    • @Mara-uw9cz
      @Mara-uw9cz 2 місяці тому

      አሚን አሚን አሚን ያረብ ❤❤❤🎉🎉

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 2 місяці тому

      @@Mara-uw9cz ድምሪኚ

  • @astubtube
    @astubtube 2 місяці тому +21

    የማርክ ወዳጆች በላይክ አሳዩኝ ጎበዝ ልጅ ለእናቱ ያለው ፍቅርና ክብር ደስ ይላል ❤ የኔ እናት በደስታ አስለቀሱኝ ዕድሜና ጤና ይስጣቸው ምርቃቱ ለእኛም ይድረሰን

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 2 місяці тому +11

    ሠው ከእንቅልፉ ተቀስቅሶ ሲነሣ ይገርመኛል እኔ እኮ ድብን ያለ እንቅልፍ እንካን ተኝቼ ጎረቤት ማብራያ እና ማጥፊያቸውን ሲነኩ የምነሳ ሠው ነኝ ለማንኛውም እናቱን የሚያስደስት ሁሉ እረዠም እድሜ እና ጤናን ይስጠው

  • @rahma6779
    @rahma6779 2 місяці тому +1

    Ye mark enat geta edma yesxeshi gena bezu tayaleshi anche yalkushi gena selehonshi nw tebareki marki geta yetebekek hulachum edma yestachu bexam nw des yemetelut ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hay5360
    @hay5360 2 місяці тому +25

    😢😢😢😢የኔ እናት ረጅም እድሜ ይስጥሽ እና የማርክን ደስታውን አለሙን ያሳይሽ ❤❤❤❤ እናቴ ጀግና ማርክዬ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ፀሀይየ ደምሪኝ

  • @MakkaRak
    @MakkaRak 2 місяці тому +19

    እናት አለም ስትደስት ሂወትህ ይሰምራል እረዥም እደሜና ጤና ለእናቶች ማርቆስ ጀግና እናቱን ለማስደሰት የሚታገል ልጅ ደስይለኛል ወላሂ

  • @Zinashtulu
    @Zinashtulu 2 місяці тому +1

    አልቀስኩ ማርክ ከአየምሮ በላይ nk ተባረክ 🥰❤️🙏🏻

  • @zebib6551
    @zebib6551 2 місяці тому +4

    ማርክ ስመርቅ አለቀስኩኝ ወላሂ አላህያስደሥትክ ማርክ እናም የመዳም ቅመሞች ላገርችን ያብቃን እስክ ከሰዉቤትያዉጣን ያረብ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому +1

      ዘቢባየ ደምሪኝ🎉🎉🎉

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc 2 місяці тому +32

    ማርክ ብድር ይግባህ ላሁኑ እናትህን ያስደሰትህ መስሎህ ነው ግን አይደለም ላንተ እያስቀመጥህ ነው ማርኬ የኔ አዛኝ እሩህሩህ ገር እግዚያብሄር ምን ይሳነዋል ደስታህን መልሶልህ ከሄሉጋር ብናይህ ብትመጣልን እንድ ሆናችሁልን ሁላችንም ብንደሰትና በደስታ ቤቱ ቢመረቅ የድንግል ማርያም ልጅ ምን ይሳነዋል ያርገው ደስታችሁን ያዝልቀው አይለያችኩ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ያገሬልጂ ደምሪኝ

  • @yetenbitube1
    @yetenbitube1 2 місяці тому +31

    የኔ ውድ ተመስገን

    • @user-cc7fl4gu7f
      @user-cc7fl4gu7f 2 місяці тому +1

      ማነዉእደኔያለቀሰዉ😢😢😢😢😢😢

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j 2 місяці тому +1

    ሙቢ የኔ የዎህ ሁላችሁም ደሥ ትላላችሁ እሥከመጨረሻዉ አላህ አይለያችሁ

  • @user-gu1zg9fs7g
    @user-gu1zg9fs7g 2 місяці тому +1

    ተባረክ አባቴ የምር በጣም ኮራውብክ እናትክን አንቀባር አንተም ጥሩ ነገር ያዝ ሴት ላይ አትንጠልጠሉ

  • @user-we6ys8yi5i
    @user-we6ys8yi5i 2 місяці тому +27

    ታቃላቹ እንደዚህ እናቴ በደስታ እንድታለቅስ ነው ፍላጐቴ ፈጣሪ የዛ ሰው ይበለኝ በየ ሀይማኖታቹ ፀልዮልኝ 😢❤

    • @eteneshworikcho8190
      @eteneshworikcho8190 2 місяці тому

      እግዝአብሄር ያግዝሽ የኔም ሀሰብ ነው ❤😢😢❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому +1

      ፍቅር ደምሪኝ

    • @eteneshworikcho8190
      @eteneshworikcho8190 2 місяці тому

      @@Zehara9 እሽ ደመርኩሽ ማሬዋ🥰

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 2 місяці тому +46

    ለቤተሰቦቹ ክብር ያለው ሰው እንዴት ደስ እንደሚለኝ❤❤😍😍😍

  • @umuabedurohman7657
    @umuabedurohman7657 2 місяці тому +2

    ማርኬእንኳንኤፍሬምና እኔምደነገኩኝ ውሃስትረጭበት🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ff3ge2rw1j
    @user-ff3ge2rw1j 2 місяці тому +8

    የማዳብ ቅመምውችዬ ብያለንብት ፈጣር ይጠብቅን ይችን ኮሜት የምትሉ ያይኪ አርጉ❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ይርጋለምየ ደምረኝ

    • @deme-zs5tc2qf8e
      @deme-zs5tc2qf8e 2 місяці тому

      ኑ እንደማመር

  • @user-xg1ir5zg8w
    @user-xg1ir5zg8w 2 місяці тому +24

    ማርክዬ የኔ አበሳ እናትን ያስዴሰተ አጅሩ ከባድነው አላህ ይጨምርልህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oy8wu5gt8k
    @user-oy8wu5gt8k 2 місяці тому +16

    የኔ እናት ማርዬ ስትል ደስ ስትል 🥰
    ማርክዬየልጅ አዋቂ ለእናትህ እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶልህ ከዚህ በላይ ለእናትህ እምታረግላት ያርግህ 🙏😍

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali 2 місяці тому +1

    በአለም ላይ ያሉት እናቶቻችን ለዘላለም ያኑርልን እናት የሌላቹ እግዚአብሔር አምላክ መፅናናቱን ይስጣቹ 🙏🙏🙏

  • @user-nt3oo8et3d
    @user-nt3oo8et3d 2 місяці тому +39

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🥰

    • @user-go6hd9sy5l
      @user-go6hd9sy5l 2 місяці тому +1

      አሚንንን ያረብ🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @user-yo9jj3no2e
    @user-yo9jj3no2e 2 місяці тому +53

    አይ ሙቢ ቦታ ቀይሮ ተኛኮ😂 እናም ኤፍሬም ና ሙቢ በጣም ነው ያሳቃቹኝ 😂😂😂😂

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 2 місяці тому +1

    ኣሜን የኔ እናት ምርቃቸው ደስ ስል ማርክዬ በርታ ወንድሜ❤❤❤

  • @mekdsdesalgni
    @mekdsdesalgni 2 місяці тому +1

    አሚን አሚን አሚን የኔእናት አሥለቀሠችኝ ማርክየ የኔ ጀግና ወድም እመቤት ታሥደሥትክ እናትክን እዳሥደሠትካት የኔ ኩሩ አቦ ይመችክ የጓደኝነት ጥግ ከናተ ጋነው የምር አይለያችህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 2 місяці тому +14

    እኔያሳቀኚሙቤ ነዉ 😂😂😂 ሁሊቸሁም ተስቃላቸሁ እነቀልፋቸዉን አልጨረሱም እማየ እንኮን ደስ አለወት ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እረጀም እደሜ ይስጣችሁ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 місяці тому +99

    መነው ያናቶችን ዳስታ ሲያይ ሚዳሰታው ብለይክ አሰዩኝ
    ረዥም እድሜ ከጤና ጋ ለሁሉም እናቶች 😢🎉😊❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ዙዙየ ደምሪኝ❤❤❤

    • @deme-zs5tc2qf8e
      @deme-zs5tc2qf8e 2 місяці тому

      እናቱ ነይ እንደማመር❤❤

  • @KalenYdnglelege
    @KalenYdnglelege Місяць тому

    ማርያምን በእንባ ነው ያየውት ማርክ ከዝበላይ ለማርግ ያብቃክ ከፍ ያለ ደረጃ ድረስ የውነት ጀግና ነክ ❤❤❤❤❤❤

  • @soliyanayemersewa
    @soliyanayemersewa 2 місяці тому +1

    ዉይ ዊና ከናንተ ምሀል ተለየ እምችሉ ከሆነ አብራችሁ እደበፊቱ ሁኑ እናት ምንግዜም ደስ ይበላት❤❤❤

  • @user-lt2if1qv2c
    @user-lt2if1qv2c 2 місяці тому +37

    እህት ወድሞቼ በፀሎት አስቡልኝ ወድሜን ሞቶብኛል 😢😢ሙስሊሞችም በዱአችሁ አስቡልኝ😢😢😢😢

    • @user-mg3jz7bh6b
      @user-mg3jz7bh6b 2 місяці тому +1

      ኣሕሕሕሕ እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ ነበስ ይማር እኔም እምወዳት እህቴ ኣጥቻለው

    • @GeletawBelete-kz6qj
      @GeletawBelete-kz6qj 2 місяці тому

      እግዛብሔር ያጥናሺ እህቴ ነብሰ ይማሮ

    • @user-qj1qm8jm4f
      @user-qj1qm8jm4f 2 місяці тому +2

      አላህ ጀነተል ፍርዶሰ ይበለዉ

    • @wewee6122
      @wewee6122 2 місяці тому

      እግዚአብሔር ያጥናሺ የመተውም ነፍስ ይማር

    • @NeiMah-yj7uw
      @NeiMah-yj7uw 2 місяці тому +1

      አላህ ጀነት ፍርዶስ የወፍቀው አንቺንም አላህ ያጽናሽ ቤተሰቦችንም አላህ ያጽናናቸው አላህ ይሶብራችሁ😢😢😢

  • @user-wn6wg8po9y
    @user-wn6wg8po9y 2 місяці тому +12

    አላሀየ ከክፉ ነገር ይጠብቅሀ እናትህን እንዳሰደሥካት አንተም ተደሥተህ እንይህ

  • @user-gv3ph1qx7v
    @user-gv3ph1qx7v 2 місяці тому +8

    እናትኮ በማንም አትተካም መተኪያም የላትም እናት ለዘላለም ትኑር ማርኬ ተባረክ በቃ ተግዲህ እናትህን ብቻ አስደስት ፍቅር ምናምን አትበል እረጋ በል ብታፈቅርም እሚዲያ ላይ ቶሎ አታሳይ የደበቁት ነገር አሪፍ ነዉ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ሰውነትየ ደምሪኝ

  • @BelatBelat-ou4ej
    @BelatBelat-ou4ej 2 місяці тому +1

    ዋዋዋዋ በጣም ደሰ ይላል ጌታን እንኳን የእኔ እናት ኑሪልኝ❤❤❤

  • @EfraYouTube
    @EfraYouTube 2 місяці тому +9

    መርክዬ የኔ አባት ዘመን ይባርክ እናትን እንዳዘይት በሙሉ ደስታ በደስታ እየተሞላ ይሁንልህ ወንድሜ

  • @satgraway292
    @satgraway292 2 місяці тому +40

    ዛሬ አደኛ ነኝ ከፍቶኛል እሰኪ አይዞሸ በሉኝ የመዳም ቅሞሞችየ😢😢

    • @Nauma-gd2yw
      @Nauma-gd2yw 2 місяці тому +1

      አብሽሪልኝ ዉደ እኛም አላህ እድህ ለማረግ ያብቃን እናታችንን ከሰዉ ፊት አዉጥቶ

    • @satgraway292
      @satgraway292 2 місяці тому

      ​@@Nauma-gd2yw እሸ እማየ😢😢😢😢

    • @wowo-rahme
      @wowo-rahme 2 місяці тому

      አብሽር ሁሉም ለህይር ነው አላህ ካቺ ጋ ይሁን

    • @user-ye9me3ds9z
      @user-ye9me3ds9z 2 місяці тому

      አይዞሽ🥰

    • @XxXx-wr5rg
      @XxXx-wr5rg 2 місяці тому

      አብሽር ውደ❤🎉🎉🎉

  • @user-kd4vu2hr9m
    @user-kd4vu2hr9m 2 місяці тому +1

    ማርክየ የኔ ውዲ ወንዲም ያሁሉ ሀዘንክ ተገፎ እናትክን በደስታ አበሸበሽካት ቅን የሆክ ልጂ የቤተሠብ ደስታ ትልቅ ነገር ነው

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 2 місяці тому

    እሰይ እናትን ማስደሰት ምን ያህል ደስ እንደሚል እኮ ምርቃታቸው ነው የሚያኖረን እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን የኔ እስፍስፍ እናት ፈጣሪ ደብቆ ያሳድግልኝ አለች አድገውም ለቤተሰብ እንደእፃን ነው የሚስሱልን እኮ እናቶቻችን❤❤❤

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 2 місяці тому +9

    ማርኬ እናትህን እዳስደሰትክ አላህ ያስደስትህ አትንም ለናቶቻችን እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @buruki4864
    @buruki4864 2 місяці тому +14

    እንት እንቅልፋሞቺ በጣም ነው ፈታ ያርጋቹት 😂😂 የ ሁላችህንም እንቶቺ እርጅም እድሜ እና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን ❤❤🙏🏼

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 2 місяці тому

    እናትን እደማሥደሠት ምን ትልቅ ነገር አለ ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍እድህ ነዉ የሚያምርብህ ወድልጅ ቆፍጠን ሢልነዉ ለሁሉም ነገር

  • @LuLu-cq1uz
    @LuLu-cq1uz 2 місяці тому +3

    ማርክየ እኔጃ ብቻቃላትአጠረኝ ወላሂ አላህያስደስትህ አላህከጎንህይሁን ሁሌምደስይበልህ የኔውዶች ደስስትሉ ሁሌምይምጡልን የምትሉ ደምሩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HaneHne
    @HaneHne 2 місяці тому +6

    ማሻአላህ ጎበዝ ማርክዬ እንደዚህ አስተማሪ ቪዲዮ አሳዩን እድሜና ጤና ይስጥልህ ለእናትህ የእናት ምርቃት ከአላህ በመቀጠል ሂወት ያስተካክላል 👍

  • @EgigayehuDamena-pk9so
    @EgigayehuDamena-pk9so 2 місяці тому +12

    ማርክይ የእናት ምርቃን በኤድክበት መንገድ ይቅናክ በእይወትክ እንዲህ አዲስ ነገር ያድርግልክ እያለቀስኩ ነዉ ያያውት እናቴ ምናለ ብትኖርልኝ

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ያገሬልጆች ደምሩኝ

  • @Hawa-js4jl
    @Hawa-js4jl 2 місяці тому +1

    የኔ እናት. 😢😢😢😢 ማርክ አላህ ከፋ ያለ ቦታ ያድርስህ ሁላችሁንም. ምነኛ መታደል ነው እናትን ማስደሰት

  • @samsusamau2072
    @samsusamau2072 Місяць тому +1

    ረጅም እድሚ ለሁሉም እነቶች አሚንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 2 місяці тому +9

    እንደዝ እያረክ እናትን አስደስት ሴት ጎድኛ እያለክ አትዘናን ❤️

  • @Zainab-zb5yi
    @Zainab-zb5yi 2 місяці тому +11

    ከዚም በላይ ታረግላታለህ ገና ጎበዝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 2 місяці тому

    ማርኬ እድለኛ ነክ የዉነት የእናት ደስታን ማየት ያሰደስታል ረጅም እድሜና ጤና ይጥልክ ትለያላቹ ዋዉ መእናት መመረቅ ትልቅ ሰጦታ ነዉ ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @hiamhuot843
    @hiamhuot843 Місяць тому

    እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ በጣምልዩነህ በማርያም ዉይና እናተጋር ይሁን አይለይ አብሮችዉ ሁኑ እንደ በፊቱ የተፈጠረዉ አንደየትፈጥሮል አትለዩ

  • @Zdtube-yq9tv
    @Zdtube-yq9tv 2 місяці тому +19

    በዝቺ ምድር ላይ እናት አባት ካለ ሁሉም ነገር አለ ወላሂ ለሴት ብለህ እንደዛ ብስቆልቆል አልክ

  • @feesg6
    @feesg6 2 місяці тому +48

    ማርክ አለባበስክ በጣም ነው ያማረብህ ደሞ ጥቁር ነገር ይሄድብሀል

    • @በቃ
      @በቃ 2 місяці тому +6

      ቀይ ስለሆነ ጥቁር ልብስ ያምርበታል

    • @rehmarehma-dy1ut
      @rehmarehma-dy1ut 2 місяці тому +3

      ትክክል

    • @MohaMad-lq8ww
      @MohaMad-lq8ww 2 місяці тому

      ❤❤❤❤

  • @ShopCafe-nc6nw
    @ShopCafe-nc6nw 2 місяці тому

    ማርኪ ስለአየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ለእናትህ ያለህ ፍቅር
    ደስስስስ ይላል❤ ግን ያንተና የሄሉ ነገር በጣም ያቃጥለኛል ያመኛል ማርኪ ለሁሉ ነገር አትቸኩል ሄሉም እንደዛው ? እግዚሐብሄር ነው ፈፃሚው።
    ከውስጤ እልወጣ አላችው ታመምኩ ኢትዮጲያ ውስጥ ብሆን ቡታጅራ መጥቸ ቁርጤን አውቅ ነበር ማርኬ በጣም ነው የምወዳችው❤
    መልክቴ ከጀርመን አገር😊😊😊😊

  • @user-sd2rg4lu5i
    @user-sd2rg4lu5i 2 місяці тому +14

    ማሻአላህ ማርኬ የልጅጥግ ትለያለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c 2 місяці тому +22

    ማርክዬ የኔ ወንድም ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ❤🎉ደስ ስትሉ ❤

  • @user-un7hm6wn4w
    @user-un7hm6wn4w 2 місяці тому

    እናቱን የሚያክብር የሚወድ ልጅ እወዳለሁ በጣም ማርክዬ እግዚአብሔር በጤና ያቆይልህ

  • @sikosilo7758
    @sikosilo7758 2 місяці тому +19

    እንደዚክ እናትክን እንዳስደሰትካት አላህ ያንተንም ደስታ ይመልስልክ ማርክዬ ደሞ አትጥፋ

  • @jojomoktar24
    @jojomoktar24 2 місяці тому +48

    ማነው እንደኔ በጉጉት የጠበቀው የኔ እናት አስለቀሰችኝ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 2 місяці тому

      እኔስ

    • @A03Core-uq8tb
      @A03Core-uq8tb 2 місяці тому

      እኔስ የኔ እናት😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 2 місяці тому

      ጁጁየ ደምሪኝ

  • @Goko-dt5sr
    @Goko-dt5sr 2 місяці тому +1

    እድሜ ለእናቶቻችን ❤️😥 ሜርክየ በርታ🥰🥰🙏

  • @Samirah-tx4lq
    @Samirah-tx4lq 2 місяці тому

    ማርክ ጎበዝ የእናት ወለታ ከባድ ነው እንኳን ም አስደሰትካት ከምር እኔንም ደስ አሰኝተህኛል ምክንያቱም እናት ለሁሉም ናት ስትስቅማየት ደስታነው

  • @user-bj1uh7ie3w
    @user-bj1uh7ie3w 2 місяці тому +9

    እኔ ያለቅሠው ነገርስ መሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ ወዲሜ እርጂም እዲሜ ለናቶቻችን በስደት ያላችሁ እህት ወዲሞቸ የእርፈት እንጀራ ይሥጠን ያርብ አሚን በሉ

  • @Arkidan
    @Arkidan 2 місяці тому +21

    መልካም ልጅ ሢሠጥ እንዲህ ነው
    ማርክን የምትወዱ
    እናቶችደስ ሲላቸውመልካም ነው

  • @semutasew2244
    @semutasew2244 2 місяці тому

    በናት መመረቅ እዴት መታደልነው እናት ያላችሁ እረጅም እድሜ ይስጥላችሁ የናተን ትታችሁ እናታችሁን ተከባከቡ😢😢😢