ብር ጠፋብኝ በሚል ሰበብ ወደ መገናኛ ጭኗቸው ወደ ፒያሳ ነዳው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 29

  • @melikam1213
    @melikam1213 Рік тому

    ያምራል ትወናክ ምርጥዬ ነው

  • @አዱየገብርኤልልጅ

    የሳቄ ምንጭ ሴንት 😂😂😂😂😂

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Рік тому

    ተንኮለኝ ይመችሕ👍👍👍👍👍💖

  • @Lidyafkr1752
    @Lidyafkr1752 Рік тому

    Awo enm endy ayinet ngr yimechegnale malete miyasik ngr wust new 😂😂😂😂😂wondu gin didda new ende

  • @azizaazuye8009
    @azizaazuye8009 Рік тому

    ልጅዬዉ ነዉ ያሳቀኝ ከኋላ ያለው 😂😂😂😂😂

  • @sintayehubekele2223
    @sintayehubekele2223 Рік тому

    መድሐኒአለም አትበል በከንቱ

  • @yechouyecho1621
    @yechouyecho1621 Рік тому

    ሰላም ሴንት እዴት ናችሁ ክክክክክክክክክክ የሳቄ ምንጭ ዛሬ መኪናም ቀይረሀል

  • @Adii12
    @Adii12 Рік тому

    አዲሱ ነኝ ከ ቤንሻንጉል አሶሳ የዘወትር ተከታታያችሁ ትመቹኛላችሁ

  • @yengusabeta9047
    @yengusabeta9047 Рік тому

    አይ😅😅

  • @mercybayissa
    @mercybayissa Рік тому

    😂😂😂😂😂 ወይኔ ሴንት ኑርልን አቦ 😂😂😂😂😂

  • @kaligirma177
    @kaligirma177 Рік тому

    ውይኔ 20ብር 🤔😄😄😄

  • @BlenBete
    @BlenBete Рік тому

    I'm the first one to watch I guess 😊

  • @ተመስገን-ኈ2ወ
    @ተመስገን-ኈ2ወ Рік тому

    20 ብሬን ሲል ተደናገጡ ቶሎ ባትዘጋው አሪፍ ነበር

  • @AaA-xe5ok
    @AaA-xe5ok Рік тому

    😍🌍ሼርና ላይክ አድርጉ ልጁ ትልቅ ቦታ መድረስ አለበት ሚገር ፖራንክ ነው ሚሰራው ❤️🌹🎋

  • @kaligirma177
    @kaligirma177 Рік тому

    😂❤️❤️

  • @aminatnuru756
    @aminatnuru756 Рік тому

    😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @konjyano7597
    @konjyano7597 Рік тому

    ❤❤❤❤❤መቼ ነው እኔን የምታስደነግጠም

  • @tarikugebeyehu
    @tarikugebeyehu Рік тому

    😂😂👌👌👌

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 Рік тому

    ሀያ ብር ሲል ሊወርድ በሩን ለመክፈት ሞከሩ

  • @mariaethiopia9867
    @mariaethiopia9867 Рік тому

    የታቦት ስም አትጥራ በቀልድ ብሮ

  • @hlinabelay1520
    @hlinabelay1520 Рік тому

    ወይጉዲአረይሀምስኪንህዝብበስቱይሳቀቅ በኑሮውዲነቱበጦርነቱበፕራኩ😂😂😂😂

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij Рік тому +1

    19 አልቀበልም ድፍን 20 ብር ነው😂😂😂😂😂😂😂

  • @ጀሚለዱበይ
    @ጀሚለዱበይ Рік тому

    ፍጠሪ ይቅሪ ይበለቹ በስይጠን አይቃለድም በጥሩ ነገሪ ብትቃልድ ይሽለል

  • @ermias7176
    @ermias7176 Рік тому

    ere you got us on 20 ብር

  • @maheletgiorgis6039
    @maheletgiorgis6039 Рік тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @oneday6007
    @oneday6007 Рік тому

    እናቴ አልወለደችኝም ተመቸኝ ኢትዮጲያም ወልዳሐለች የምር። ግድቡ ሲያልቅ እሸል ማች ዋለዉ

  • @hiwotfekadu-oj7fb
    @hiwotfekadu-oj7fb Рік тому

    ወንዱ ልጅ ግን ምነው ዝምምምም

  • @Semirasamira
    @Semirasamira Рік тому

    😂

  • @KaleKalina-cz3mr
    @KaleKalina-cz3mr Рік тому

    ኧረ ደከምኩ 20 ብሬን ስትል ሴትዮዋ ግራ ገብቷት ልጁን ዞራ አየችው ቀውጠህ ቀውጠህ 20 በሬን ትላለህ😀😀