Gonder is Ethiopians identity I'm Oromo born in selala but Gonder is my people death to our enemies that divided us we all human beings I pray God will bring peace and prosperity to our people soon !!
🌼 🌼🌼 Happy Ethiopian New Year 🌼 🌼🌼 May God grant us a New Year free of cruelty and oppression!!! I pray that this new year will make some people realize unconditionally that when the power of love overcomes the love of power, our country will know peace!!! 🌼 🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼 አዲሱ ዓመት፣ የሰላም፣ የፍቅር፣ የጤናና የመተሳሰብ ይሁንልን!!! ኢትዮጵያ አገራችንን አምላክ ይጠብቅልን!!!
THANK YOU DEAR ABI AM HALF AMHARA SND ERITREA I LOVE AMHARA AND FANO GOD BLESS ERITREA GOD BLESS AMHARA GOD BLESS EARSAY YKEALO GOD BLESS ISSAYAS AFEWERKI GOD BLESS ETHIOPIANIZM GOD BLESS ERITREANIZM AWET N HAFASH AWET N AMHARA
Am a Ugandan but My love for Ethiopia 🇪🇹 is too much coz we have very many similarities with Ethiopians and eritreans especially way of life, look closely at Banyankore people and banyarwanda they look exactly as ethiopians, i love you Abey Lakew that u for such good music
Although i am from Somaliland but gonder was my University, love you Gonder city and the pple, hope Muslims will be safe there.👏 i am fans of Abby Lakew.
I am so proud of being Gondarian, Amharan.. Dear Eritreans, we Gondarian have so much love and respect to you. Humera welkayt, epicenter of Gondar Amhara is inviting Eritreans for new year of 2015. Eritreans 💜💜💜💜💪💪💪💪💪💪🙌
ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር እንኳን ለ ፳፻፲፯ ዘመነ አዲስ ዓመት አደረሰን! አመቱ የሰላምና የፍቅር፣ ያሰብነው መልካም ነገር የሚፈጸምበት ዘመን ያድርግልን! Happy Ethiopian New Year to all! May God grant us a New Year of peace, love and free of cruelty and oppression!!!
We have cultural day at my school and my class will be doing Ethiopia cultural dance and kids say we should dance to this song.....we are happy....love from Malawi
Love and respecting amharic and ereteria peoples the are my neighbours I am from djibouti all they foods and vegetables coming we are very lucky💜❤️💕😍👍💯💯💯👍
Sending Love to my Gondere Amharas From Ur brother Wello Amhara ❤❤❤ ወሎየ ነኝ ግን ጎንደሬዎች ሞቼ ነው ምወዳችሁ አንድ አማራ💚
respect 🥰
ጎንደር ያገር ካስማ
ጎንደር እራሱ የአንተ ናት
❤
ጀግና የላቀው ልጅ የጎንደር እንቑ፥፥ Gonder Stand up! Amara stand up! Eritrea will always stand with you!!! 🇪🇷
❤
Big respect for our ertrian brothers and sisters❤️❤️❤️❤️❤️
We are Ethiopian first! Support us as Ethiopians! We don’t you need you to address us as Amharas, Oromo ,Tygray etc…
እኔ ትግሬ ነኝ ግን አማርኛ ሙዚቃ በጣም ነው ምወደዉ በተለይ ያቺን ልጅ ❤❤❤❤❤
ሲጀመር አንድ ነን ሁላችን የንግስት ሳባ የሰለሞን ዘሮች ነን ፖለቲካ ሺህ ጊዜ ሊያለያየን ቢሞክርም መቸም አይሳካለትም
ጎንዴርዬ የኔ አለም የጀግኖች መፍለቂያ መነሻችን እወድሻለሁ ክፉን ያርቅልሽ እኔ እህታችሁ ከወሎ አማራ እወዳችሁለሁ💚💛❤️
ሰሞኑን ጎንደር ጎንደር እያሉ ስሟን በክፉ ለሚያነሱ ፓናዶል ማስታገሻ ይሁናቸው❤❤❤
የኔ ጎንደር ሰላምሽ ይብዛ😘😘😘😘💚💛❤🇦🇹
አሜን
Amen
እናት አለም ጎንደር ሞቼ ነው የምወድሽ ከሸዋ ያውም ከምንጃር ሸንኮራ በተረፈ አሪፍ ሙዚቃ ነው የኔ ምርጥ በርቺ በሸዋ ሙዚቃ ደግሞ እንጠብቃለን 😍😍😍😍💚💛❤
❤
አቤት አማራ ሁሉም ሲያምርበት ቆራጡና ቆፍጣኛው ጀግናው ❤❤❤ much love for gonder ppl 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ኤርትራውያንንም ውድድድድድ በፍቅር እኛ ጎንደሮች!❤❤❤
💚💛❤
@@ethiosenytube2138 ❤❤❤👌👌👌😘😘😘😘😘😘😘
እኛም ውድድድድድ ስላምዬ
@@eyrusfeker4790 🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘
ኤርትራዊያን አትሸወዱ እኔ ጎንደሬ ነኝ ጠቅቄ አቃለሁ ህዝቤን ጎደር ማለት እናቱ ትንሽ ጥፋት ብታጠፋ ተኮሶ ነው የሚገላት አረመኔ ነቸው
ጥሩ ስራ ነው ፣ በእውነት የጠላቶቻችን ቅስም ይሠበራል እንጅ የኛ አይሠበርም፡ ምክንያቱም እኛ ጎንደር አማራ ስለሆንን!! ወደ ፊት
ጎደርዬ እኔስ ቃል አጠዉ ለዚህ ጀግና ብሄር#እኔ ያረጋገጥኩት ቢኖር 💯 እደ ዓምሀራ አይነት ምርጥ#ብሄር 💯 በዚህ ምድር ላይ የለም አላየዉም።ሀገሩን ወዳድ በተግባር የሚታይ ጎደር ግጃም ወሎ ሸዋ#ጀግኖች ዉድድ
እኛም ዉድድ ደሜ💚💛❤😍😍😍
❤❤❤❤❤❤
Exactly 👌
እኔ ኤርትራዊ🇪🇷 ነኝ ጎንደሮች💚💛❤ በጣም እውዳቹ አለው ትልቅ ክብር አለኝ ለ ኣማራ💚💛❤ ህዝብ። 🇪🇷🇪🇷❤💚💛❤🙏
እኛም ውድድድድድድድ ነው ምናረጋችሁ❤❤❤🥰🥰🥰
Egam wedd ❤️
እኛም ዉድድድ❤💗💗💗
እናመሠግናለን አድናቂአችን💖💖💖
Ja richtig
አንዷን ህይወታችሁን ሳትሰስቱ ለክብራችን ለህልውናችን ለምትዋድቁ ሁሉ ዘላለማዊ ክብር ❤️❤️❤️💕💕💕💪🏾
ጎንደር
ጎጃም
ሸዋ
ወሎ 💗
በትክክል ማሮች❤❤❤
የክርስትና እምነት ተከታይ የሆናችሁ መላ የሀገሬ ህዝቦች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ አደረሰን!
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ!!!
Happy Ethiopian Easter!!!
ጎንደር የአንዲት ኢትዮጵያ ዋልታና ማገር፡፡ ለዛውም በዚህ ሰዓት ስለጎንደር ዘፍነሽ አንገቷን ቀና እድታደርግ ስላደርግሽ ክብር ይገባሻል፡፡
ፍቅር የሆንሽ ልጅ😍😍😍እውነትም ጎንደር የፍቅር ሀገረሰ ሰው መሆኗን በአይናችን አይተናል ክብር ይገባችኋል!!!🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በትክክል ይገባቸዋል ነፍጠኞች ጀግኖች ሰላማችሁ ይብዛ💚💛❤
Gonder is Ethiopians identity I'm Oromo born in selala but Gonder is my people death to our enemies that divided us we all human beings I pray God will bring peace and prosperity to our people soon !!
ጎንደርዬ❤❤❤ የጀግኖች መፍለቂያ እናት አለም
ጎንደር ዘላለም ሉሪልን❤❤❤❤
ሁሉም ነገር የተዋጣለት ምርጥ ሙዚቃ ነው ኩሩ ነው ሟች ነው ለማተቡ በትክክል አትታሙም እምነትም ጀግንነትም ''ከእናንተ ጋር ነው !!!! I love you Gonder amhara from Wello amhara የሰሜኗ 💚💛❤
ጎንደር የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር በሀገሩ እና በርስቱ የማይደራደር ባለመሀተቡ ጎንደሬዎች ሞቼ ነው የምወዳቹ እኔ የሸገሪቱዋ ልጅ 💕💕💕💕💕💕💕💕አቢዬ ትችያለሽ የአማሪቱዋ ልጅ የኔ ፍልቅልቅ ፍቅር የሆንሽ ልጅ
Love and respect for amharay gondar from eritrea 🇪🇷♥️🇪🇹
❤
We love you too ❤️❤️❤️❤️
No such thing! Just Ethiopia.
@@kassahunmeaza963 eritea
Faysa maxamed abdulla mussa Warren.gallioo waddy.elmoo Maya.citii
እናመሰግናለን ፍኖ ጀግናውን ስላወደሽው መታሰቢያው ለተሰውት ፍኖዎች ለደስዬ ለእሸቴ ሞገስና በተረፈ የፍኖን ስም እናንተ ጨምሩበት 🙏💚💚💚💛💛❤️❤️❤️
This is the Best song I have ever listened 🥰🥰🥰 ኩሩ ጎንደሬ መቶ ጊዜ ደጋግሜ አደመጥኩት ዓቢዬ ይመችሽ My River Girl 🙏
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ! Best wishes for Ethiopian Christmas!
እንኳን አብሮ አደረሰን 😘😘😘 አቢዬ አቢ
የምን ግዜም ምርጥ ዘፋኝ ኤርትራዊው ወዳጅሽ
ጎንደርየ ክፋሽን ያርቅልን ክፉሽን አያሰማን ጠላቶችሽን ፈጣሪ ያዋርዳቸው "ጎንደርን ሞቼ ነው የምወዳት" 🙏 Abby
ጎንደሬዋ ውስጤ ነሽ አማራነቴን የምወደው በምክንያት ነው 💚💛❤️
👉👌👌👍👍👉👈🙏🙏💜💙💛💚❤💞💞💕💘
Des eko yemlew amara Ethiopia naw zeragnnat yelawm gn ene orimo nagn I like amara ppl
@@marya7483 ቤቲዬ እኛም ውድድ ነው የምናረግሽ እንዳንቺ መልካም አስተሳሰብ ያላቸውን ያብዛልን ❤️❤️❤️
5 million view ዕስኪሞላ ፣ ዕኔም በቀን መቶ ጊዜ ዕየኮመኮምኩት ነው! ጎንደር ብረሳሽ ቀኝ ትርሳኝ!
Me too
ጎንደርየ ክፋሽን አያሰማኝ!!!
ጌታ ይጠብቅሽ!!!
ህዝብሽን በሀይማኖት ሊያባላ የመጣ በላ ይወጋ!!!
የምወድሽ የኖርኩብሽ ጥላትሽ ጠላቴ ነው!!! ዮኒ ከደሴ ነኝ!!!
❤❤❤❤❤❤❤
I love Ethiopia music
From Somalia 🇸🇴 🇪🇹😇🥰👑
🌼 🌼🌼 Happy Ethiopian New Year 🌼 🌼🌼 May God grant us a New Year free of cruelty and oppression!!! I pray that this new year will make some people realize unconditionally that when the power of love overcomes the love of power, our country will know peace!!!
🌼 🌼🌼 መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼
አዲሱ ዓመት፣ የሰላም፣ የፍቅር፣ የጤናና የመተሳሰብ ይሁንልን!!! ኢትዮጵያ አገራችንን አምላክ ይጠብቅልን!!!
0:58 AAMA
Stay blessed sister 🙏
እንደው ምን ላድርግሽ የኔ ጣፋጭ ኡፍ እንዴት ደስስ እንዳለኝ የኔ ጎንደሬ እኔ አባቴ ጎንደሬ ነው ጎንደርን እጀግ በጣም በጣም ነው ውድድድ የማረገው እናቴ ደሞ ደሴ ናት ወሎዬዎችንም ውድድድድ አማራዬዬዬዬ የኔ ልዩዎች❤❤❤❤❤
ግሩም ድንቅና ወቅታዊ ሙዚቃ! ጠፍተሽ ነበር እንኳን በሰላም ተመለሽ እህትዓለም!
ኤርትራዊ 🇪🇷ነኝ ጎንደሮች ለወደዱት ማር ለጠሉት እሬት ናቸው ❤️❤️❤️❤️
ልክ ነሽ❤
We thanks you
እውነት ብለሻል የኔ ውድ !!!
Big love Mama Africa Abby-Lakew from Djibouti 🇩🇯❤️🇪🇹
የኔ ፍልቅልቅ ጎንደሬዋ እህቴ አማራዬ የትህትና ጥግ I'm proud to be Gondary
መልካም የገና በአል 💐 እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ 💐 MERRY ETHIOPIAN CHRISTMAS 💐
❤❤❤❤❤
love you more abby ❤❤❤
በርችልን የእኛ ጀግና ለስሞኑ ፅንፍኞች ጎንደራችን ውዶ ሃገራችንን ያለስሞ ስም በመስጠት ስሞን ለማጉደፍ ሲደፋደፍ አይናቸውን ደም እሚያለብስ ሚዚቃ ለቀቅሽልን እሰይይይ የኛ አንበሳ በርች ውድድድድድ
ትክክል ወለየ ብሆንም ጎንደርን በክፉ ሲያነሷት ያመኛል ጎጃምን ሸዋንም እደዛዉ ሰላም ለደጉ ወገኔ አማራየ 💚💛❤❤❤❤
@@agareth1659 እናመስግናለን ደሜ አማራዬ ወሎየም ብሆሄኝ አማራዊ ደማችን ያስተሳስርናል። ወሎ ጎንደር ጎጃም ሽዋ አንድ አማራ ስለሆነ ድርስ
Abey Lakew never ceases to amaze me in many ways. A beautiful artist and soul. Much love from Jig Jiga, Somali state of Ethiopia 🇪🇹.
I love somale love you too
🌼 🌼🌼 እንኳን ከዘመን ዘመን አሻገረን። መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼
አዲሱ ዓመት፣ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር፣ የብልፅግና፣ የጤናና የመተሳሰብ ይሁንልን!!! ኢትዮጵያ አገራችንን አምላክ ይጠብቅልን!!!
Happy Ethiopian New Year!!!
ጎንደሬ ስለሆነኩ ሁሌም ኩራት ደስታ ይሰማኛል የኔ የጎንደሯ ቀበጥ በጣም ምርጥ ስራ ነው
The music Queen is back! Respect ❤ ሙዚቃ ከ ነክብሩ ...ሌላ ርቀት ውስጥ ነሽ
Abo yemchachi gondera, from Eritrea 🇪🇷..
Big respect ❤️❤️❤️
አብዬ ከ10ር ግዜ በላይ ይሆናል በጣም ይጣፍጣ ል እያጣጣምኩት ነው❤❤❤
Very well said about Gondar! Gondar is the heart beat of not only Amhara but also Ethiopia. Viva, Wolkait, Gondar, Amhara!
እዉነት እኮ ነዉ አሁን በፍቅር ከጎደሮች ጋ የተጋመዱ ሠዎች ብዙዎች እንዲ ባርባ ነገር ቃልን መበጠሥ አይሆንልነም እሥከ ሂወት መሥዋት ድርሥ ለቃላችን ዋጋ እንከፍላለን ጎደርን የምንሸነፈዉ በፍቅር ብቻ ነዉ ብቻ መላዉ
ኢትዮጵያን ሠላሙን ይዝራልን
ማርያምን ለቃላችን ታማኝ ነን እኛ ጎንደሮች
@@ሄለንነኝየጎንደሯ ❤አዉ ለቃላችን ታማኝ ነን❤❤❤
ጎንደሬነት ኢትዮጵያዊነት ነው!!
ጎጠኛ እንዳትሉኝ ኢትዮጵያን እስከ ወደድክ ድረስ የፈለከው ማለት ይቻላል።
አቢ ምርጥ ዘፋኝ ነሽ እንወድሻለን!
ክብርሽን የማያስነካ ጀግናሽ ነው የማይረታ
ኩሩ ነው ሟች ለ ማሕተቡ ጀግናሽ ነው ጐንደሬ ዋ 💚💛❤️🥰🥰
ሰው ወዳድነታችንና ጀግንነታችን በሀገርና በባንዲራችን የማንደራደር ፍቅር ህዝብ።
ጎንደረየየየየየየየ የጀግኖች ሀገር ሙቸ ነው የምወድሽ ሠላምሽ ይብዛ ጠላትሽ ይውደም አቤ የኔ ቀበጥ እወድሻለው
እጅግ በጣም ጣፋጭ ስራ ነው አቢዬ ሌላው በዚህ ሰዓት ለአማራ ሕዝብ መልክት አለኝ አንድ ሁኑ በፍፁም የጠላት መጠቀሚያ አትሁኑ
I love you all ethiopian and eritrian people, from Sudan 🇸🇩 ❤
መቅበጥ የሚያምርበት ሰው ጥሩ ከተባልን 1ኛ አቢ ላቀው።ጎንደሬዋ💚💚💛💛❤❤
THANK YOU DEAR ABI AM HALF AMHARA SND ERITREA I LOVE AMHARA AND FANO
GOD BLESS ERITREA
GOD BLESS AMHARA
GOD BLESS EARSAY YKEALO
GOD BLESS ISSAYAS AFEWERKI
GOD BLESS ETHIOPIANIZM
GOD BLESS ERITREANIZM
AWET N HAFASH
AWET N AMHARA
ጎንደርን ሙቼ ነው የምወዳቹሁ የሸዋ እህታቹሁ ነኝ ትንሾ ኢትዮጵያ ነች እኮ ጎንደር አብዝቼ ነው የምጨነቀው በዚህ ከተማ ረብሻ እንዳይኖር ምክንያቱም የታወቀ ነው ግን ማን ይውሰደኝ ጎንደር ማየት የምፈልጋት አገር ነች ሳላያት እንደዚህ ከወደድኮት ሳያት ደሞ ይበልጣል ሰላም ሁሉ ለሀገር ኢትዮጵያ ክፉቹሁን አያሰማኝ❤❤❤
ልክ ብለሻል እኛ ሞተን ነዉ ምንወዳችሁ ከስደት መለስ አሳይሻለሁ ነይልኝ የኔ ዉድ❤❤
@@ፋሲካአማራዊቷፋኖደሜነዉ እህቴዋ እኔም ስደት ነኝ እግዚአብሔር በሰላም ላገራችን ያብቃን አንድ ጥምቀትን እማ እግዚአብሔር ከፈቀደ ሽር ብትን እንልባታለን ጠላቶቻችንን አመድ ዶግ ያርግልን እምንስቅበት ዘመን ቅርብ ይሁን
💚💛❤️🙏
@@ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል አሜን
@@ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል ልክ ነሽ ጠላታችንን ያጥፋልን ፈጣሪ ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን እንጂ አብሽሪ አወ ጥምቀት በጎንደር ይለያል 😘❤❤❤
ጎንደሬነቴ ኩራቴ መመኪያ ጎንደር አምሳለ መንግስተ ሰማያት ናት!! የጀግና የቆንጆ ሀገር
በየቀኑ ሊዘመርላት ሊዘፈንላት የምትገባ #ጎንደር 💚💛❤ በማርያም በጎንደር እንዳትመጡብኝ አልምራችሁም 💪💪
ጎንደር ሲሉኝ እንዴት ደስ እንደሚለኝ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አንድ ቀን መጥቼ አየዋለሁ 💋💋💋🙏
ቢቀርብህ ይሻላል ትርምስምሱ ወጧል
@@mujiboumer6089 እንዴት ማለት,,.?
@@mujiboumer6089 beth yeterames kotet
Abby keep up am from Somalia 🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴 we love Ethiopia 🇪🇹 people 💯❤️💯💖✌️
I don't understand Amharic, but your song makese understand peoples of Ethiopia. Love from🇳🇬
አገኘሁ ተሻገርን ሳይጨምር ! የጎደር ነፍጠኞች ባለ ማተቦቹ የ44 ልጆች የኛ ጀግኖች እንወዳችሗለን የሰማኗ ነፍጠኛ ነኝ 💚💛❤👌
ጭራሽ ባለማተብ? የአራጆች የገዳዮች የነብሰ በሌሎች አገር። የናንተ ማተብ ሰይጣንን ከሆነ የሚወክለው ልክ ነሽ።
@@danielsolomonzeleke8842 ባይንሕ አይተካል ወይ ሲያርዱ ? አዎ ሲደርሱባቸው ለጠላት አይበረከኩም ጀግና ናቸው ካልደረሱባቸው አይደርሱም
@@አማራነትማንነትእንጂወንጀ ይህ ቅማል የሊጥ ሌባ ልጂ ዝም አትይውም
የኔ ቆንጆ ትክክል ነሽ
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ 💚💛❤!!!
Happy Ethiopian Epiphany 💚💛❤!!!
❤❤❤
አማራ አማራ አማራ💪💪💪 ከፍ ከፍ ከፍ
ጠላቶቻችንን ቀብረን እንደ አባቶቻችን በድል የምናፀባርቅበት ቀን ቅርብ ነው💪💪💪
ያድርግልን ደግሞም ይሆናል 💚💛❤💪✊
ጎንደር አማራ አኢትዮጵያ መቼም ከከፍታው አይወርድም 🙏🏼❤️💕😍
Am a Ugandan but My love for Ethiopia 🇪🇹 is too much coz we have very many similarities with Ethiopians and eritreans especially way of life, look closely at Banyankore people and banyarwanda they look exactly as ethiopians, i love you Abey Lakew that u for such good music
I thought that iam the only Ugandan who loves them big up bro
'love you my blood💉Amhara people❤❤❤❤😘😘😘እዚህ ክሊፕ ላይ ፍኖን ግልፅ አድርጎ ያሳያል ፍኖ ማለት አራሽ ቀዳሽ ተኳሽ አፍቃሪዋም ሆኖ ይታያል😍የሚገርም ክሊፕ ነው አቢ ምርጥ ሰው👏👏🙌
Abby respect ✊
Love music Ethiopian
I am from 🇹🇩 Chad 🇹🇩🇹🇩🇹🇩🇹🇩🇹🇩🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Best Ethiopian female musician( ONE LOVE ❤ ) from Nigeria 🇳🇬
ጎንደሬ ሰለሆንኩ ነገም ዛሬም ኩራት ይሰማኛል አብየ በጣም ያምራል የኔ ቀበጥ
የፋኖን ጀግንነት ርህራሄ ሰዉ ወዳጅነት ስላሳየሽ እናመሰግናለን
Although i am from Somaliland but gonder was my University, love you Gonder city and the pple, hope Muslims will be safe there.👏 i am fans of Abby Lakew.
From Somaliland to Gonder university wow! Muslim we’re fine in Gonder for generations it’s all politics. They are our brothers.
Hope everything will be alright there.
@@Dena.E ateklda poltics ya hula hezeb moto masjide tekatelo
She amazing singer 😍 ❤ peace and love to all Ethiopian. 🇪🇷🤲🇪🇹🤲🇪🇷🤲
Love and respect for Amhara Gonder from 🇪🇷
You have much love from us too💚💛❤️
We love you too!
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
Thank you
❤️❤️❤️🙏
We love you all Amara og Gondere 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 Abby great singer we love you too.
❤
We love you too our neighbours❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ trttggytj
ቀበጥ አልወድም አቤ ላቀዉ ግን ትቅበጥ። ስትችይበት አንች ጎንደሬ!❤ በቃ ሁሌም ቅበጭ❤❤❤
ኣማራ መሆን ፕኤችዲ ድግሪ ተመርቆ መወለድ ነው።
ጎንደር በመካከለኛው ዘመን ታሪኩ ከፍ ኣድርጎ የፅፈ፣
💚💛❤️👋
አማራነት የሞራል ከፍታና በራስ መተማመንን በደም የወረስነው ነው
እድሜ ለአባቶቻችን ይሄን ላወረሱን
@@ሰላምደረጄ በትክክል ሃይማኖተኛም ልጨምርልክ ፍጹም ኣማኝ።
አይይይይ እኔ አማራ ነኝ ግን እደአማራ ወራዳ አሳፋሪ ህዝብ የለም 😄😄
@@ህሊና-ኰ2ኘ ጋላ ነኝ ነው ያልከኝ? 🤣
@@ህሊና-ኰ2ኘ ስልብ ናችሁ ማለት ነው
Zimbabwe 🇿🇼loves your music regardless of language. Africa is one
We love you too ❤️
“ስለሆነች ከተማ ሲነሳ እንባ በአይናችሁ ከሞላ በቃ ያች ከተማ የኔ ህመም ጎንደር ናት” እማምላክን ስወዳትኮ
🙏🏿ብራቮ ኣብየ ጎበዝ ደስ ትብል ደርፊ ንፍዕቲ 👍🏿❤️🙏🏿🇪🇷🇪🇹🙏🏿❤️👍🏿
Love and respect Amharic music from Eritrean
የኔአለም ጠይቂኝና እወቂኝ እኔም ጎንደሬ ነኝ ❤ ከኢትዮጵያ እና ኤርትራ አርቲስቶች ድምፅፃዊያን አቢ ላቀው ብቻ ነች 64ሚሊዮን ቪወር/viwer /ያላት (የኔ ሀበሻ) ብትቀብጥ ብትዘፍን የሚያምርባት ውብ ቆንጆ አቢያችን አሪፍ ስራ አሪፍ ክሊፕ እንወድሻለን ጎንደሬ ነኝ✊️
ጎንደርን ባላውቀውም ጎንደር ሲባል ኢትዮጵያዊነት ነው የሚታየኝ አሪፍ ስራ, አቢ ይመችሽ ያራዳ ልጅ::
እናት ሀግር ጎንድር የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር❤️❤️❤️❤️ጎንድሬወች የታላቹህ?
አለን ሶል
አለን
@@eyrusfeker4790 ኑሪልኝ የኔ እህት❤️🥰🥰
አለን አለን
@@soledw3037 አንተም ኑሪልኝ ለዘላለም ወንድሜ
All the way from Nigeria...I love your songs...especially Yene Habeesha💞🙏✈
እናት ምድር ጎንደር ጠላቶችሽ እንደ ቅጠል ይርገፉልሽ
🙏💚💛❤️🙏
አሜን መራቂ አያሳጣን🙄🤗😍
አሜንንንንንንን
የጎንደር አማራ ጠላቶች ኑ እያረፋችሁ ተጋቱ እማማ ጎንደር በጀግና እና በቆራጥ ልጆቿ ከፍ ብላ ትኖራለች !!!
I am so proud of being Gondarian, Amharan..
Dear Eritreans, we Gondarian have so much love and respect to you.
Humera welkayt, epicenter of Gondar Amhara is inviting Eritreans for new year of 2015.
Eritreans 💜💜💜💜💪💪💪💪💪💪🙌
በጣም ጥሩ የኣማራ ሙዚቃ
ዝፈትዋ ድምጻዊት ካላኣይቲ ኣስቴር ኣወቀ ኢኺ🇪🇹
❤️❤️❤️❤️❤️
እናት አለም ጎንደር አንቺን አይንኩብን ❤️ 🇪🇹🇮🇱
Anayeeee efetewkiiiii gualeee Gondere🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 from Abashawele
❤
አማሮች ስወዳችሁ ሁሉም ሳቁልኝ ፍኖነት ይለምልም።
Omg what a hot song !!
Big love to Ethiopian's music I don't know what especial thing that always attract me to your music 😍😍😍
Big love from sudan💜❤
Good job sister ♥️♥️♥️♥️💯💯💯💯🌹🌹from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏
A very warm Eid Mubarak to All my Muslim brothers and Sisters!!! All the very best wishes for you and your family!!!
Eid Mubarak to you
@@Haniramzyotgis she Muslim
Melkam Addis Amet! 🎈🎊
To all my Ethiopian.
From Jigjiga ❤️🇪🇹
To all my Jigjiga homies...love from Addis Ababa
Laangaab
ብዙ ፍቅር ለአማሮች ከናይሮቢ ኬንያ። ይህንን ድንቅ ድንቅ ስራ ለማዳመጥ ወደዚህ እመጣለሁ።
Love your beautiful voice…Gonder… Amharas.. Ethiopia… Forever….
Gonderሬዋ 👌 Amazing song as always!!
ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር እንኳን ለ ፳፻፲፯ ዘመነ አዲስ ዓመት አደረሰን! አመቱ የሰላምና የፍቅር፣ ያሰብነው መልካም ነገር የሚፈጸምበት ዘመን ያድርግልን!
Happy Ethiopian New Year to all! May God grant us a New Year of peace, love and free of cruelty and oppression!!!
አማራዬ ❤❤❤
ጎንደርዬ❤❤❤
ኢትዮጵያዬ❤❤❤
ለዘላለም ኑሩ❤❤❤
We have cultural day at my school and my class will be doing Ethiopia cultural dance and kids say we should dance to this song.....we are happy....love from Malawi
The beat is fire!
👍
እህታለም ጎንደሬዋ💚💛❤እደማር የጣፈጠ ዘፈን ነው።እየደጋገሙ ሲሰሙት የበለጠ ይጥማል።
Love and respecting amharic and ereteria peoples the are my neighbours I am from djibouti all they foods and vegetables coming we are very lucky💜❤️💕😍👍💯💯💯👍