Ethiopia | ጣት የሚያስቆረጥም ከሾርባ ቅጠል ( Parsley) የተሰራ ማጣቀሻ ( Dipping Sauce)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • ጣት የሚያስቆረጥም ከሾርባ ቅጠል ( Parsley) የተሰራ ማጣቀሻ ( Dipping Sauce)
    if you want to buy the product follow the link
    10 % ቅናሽ ( 10% discount use the link and "Tena 10 ")
    www.ethiomedic...
    Discount Code:
    Tena10
    It has a 10% discount

КОМЕНТАРІ • 61

  • @beniyamurga840
    @beniyamurga840 4 місяці тому +2

    የሁልጊዜ የ Channel ተከታይ ነኝ በጣም ይደንቃል ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል እንደዚህ አይነት ድንቅ ለጤናችን ጠቃሚ የሆነ Information ስለሰጠህን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ ።❤❤

  • @mercykaleab9536
    @mercykaleab9536 4 місяці тому +13

    የ የምግብ መጽሐፈ ህ እየጠበቅሆ ነዉ ታትሙ ወጣ እንዴ ? ለምታደርግልን ሁሉ እናመሠግናለን.

  • @tiz59905
    @tiz59905 4 місяці тому +7

    እኔ ሁሌ እመገባለው ይህን ቅጠል በዛ አድርጌ እከትፋለው ቲማቲም ሁለት ኪያር ሁለት እከትፋለው ሌላም ቅጠል አለ ስሙ ጠፋብኝ እሱንም ከትፌ እጨርራለው ቃሪያም እጨምርበታለው ዘይት ዛይቱን ጨው ሎሚ በጣም ነው የሚጣፍጠው የማታቁ ሰዎች ሞክሩት

    • @NardosAssegid
      @NardosAssegid 4 місяці тому

      ስሙ የድንብላል ቅጠል ይባል

    • @tiz59905
      @tiz59905 4 місяці тому +1

      @@NardosAssegid አይደለም ሰላጣ ነገር ነው አረቦች ከስ ይሉታል መሰለኝ ባልሳሳት እና ሌላም የረሳውት ነገር አረንጓዴ ሽንኩርት ቅጠሉን ማለቴ ነው እሱም ቢጨመርበት በጣም ጥሩ ይሆናል

    • @በእምነትበእምነት-ነ2ወ
      @በእምነትበእምነት-ነ2ወ 4 місяці тому

      ​@@tiz59905ከስ አይደለም ኩዝበራ ነው ከስ ማለት የሀገራችን ስላጣ ማለት ነው

  • @junefirst500
    @junefirst500 4 місяці тому

    እናመሱግናለን፡ ዶ/ር፡ ዳንኤል፡ ተባረክ!

  • @joeking2028
    @joeking2028 4 місяці тому +1

    GOD bless you and your family Dr ❤❤❤❤

  • @negestkebertu6186
    @negestkebertu6186 3 місяці тому

    ግሩም ሶስ ነው እናመሰግናለን

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 4 місяці тому +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @senaithagos8687
    @senaithagos8687 4 місяці тому

    አመሰግናለሁ ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 Місяць тому

    Thank-you please list all the ingredients

  • @Myhealthyonmyplate
    @Myhealthyonmyplate 4 місяці тому

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር አረቦች ተቡሌ ይሰሩታል እኔ ግን በኪንዋ ሰላጣ እሰረራዋለሁ

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 4 місяці тому

    Thanks for you ❤ Doctor Dani

  • @birtukanwendemagegne4935
    @birtukanwendemagegne4935 4 місяці тому

    Yetbark yehun DR

  • @EyasuKirba
    @EyasuKirba 4 місяці тому

    ዶ/ር እረጅም እድሜ ይስጥህ❤
    በጣም ይቅርታ የምትለቃቸው ቭድዮች በጣም አስተማር ነው ፣እናም አንድ ጥያቀ አለኝ ፣ አንድ ነገር ከቆረጠኝ ደሙ አያቆምም እስከ መላ ስጠኝ❤

    • @genetmenkir6595
      @genetmenkir6595 4 місяці тому

      Dem yemiyaketen neger like garlic ena lelam alemewesed new.

  • @እየሱስጌታነው-ሠ4ፐ
    @እየሱስጌታነው-ሠ4ፐ 2 місяці тому

    Emokrwalehu

  • @sunshinebetew6230
    @sunshinebetew6230 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤

  • @rosinatube9937
    @rosinatube9937 4 місяці тому +1

    wow wow wow beautiful job like looks yummy sauce 👏👍👌👌😍💚💕😍💚💕😍💚💕😍💚💕😍💚💕😍💚💕

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 4 місяці тому

    እናመሰግናለን ተባረክልኝ

  • @amarechw9853
    @amarechw9853 4 місяці тому

    ዶ/ር በርታ በርታአመሰግንሀለሁ ...

  • @tewabechasfaw3952
    @tewabechasfaw3952 4 місяці тому

    Thanks for the video

  • @meseretteshome9843
    @meseretteshome9843 4 місяці тому

    Enamesegnalen 🙏🙏🙏

  • @aynalemabinet1460
    @aynalemabinet1460 4 місяці тому

    Thank you ❤

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 4 місяці тому

    እናመስግናለን

  • @mizertsegay1275
    @mizertsegay1275 4 місяці тому

    Thank you

  • @negestkebertu6186
    @negestkebertu6186 4 місяці тому

    እናመሰግናለን

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ 4 місяці тому +1

    ዳክተርዬ እስኔግራም አለህ?

  • @simrettekle4491
    @simrettekle4491 4 місяці тому +3

    ተቡሌ የሚባል የ ሊባኖስ አገር ስላጣ አለ በሾርባ ቅጠል ጎግል ብታደርግ ታገኘዋለህ በጣም ይጣፍጣል ።

  • @eskezyawmered5058
    @eskezyawmered5058 4 місяці тому +1

    ስላም ዶ/ር እድሜ ከጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ከነመላ ቤተሰብህ።ዶ/ር አንድ ጥያቄ ነበረኝ ጨጎራየ አልሰር ነው ብለውኛል በወሩ ቸካፕ ነበረኝ ስሄድ ደሞ ቆስሎአል እንጅ ሌላ የሚያሳይ ነገር የለውም አሉኝ እና እንደሮስኮፒ ማድረግ አለብሽ አሉኝ እስኪ ካላስቸገርኩህ ስለ እንድሮስኮፒ ብታስረዳኝ ፈርቸ ነው። ለምን ሳምፕል ቆርጠን እንወስዳለን ስላሉኝ ነው። በፈጠረህ ምክርህን እፈልጋለው። ባለህበት ስላምህ ይብዛ የዘወትር ተከታታይህ ነኝ

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse 4 місяці тому +2

      ሰላም
      ዶክተር ደምሴ ታደሰ እባላለሁ፣ ለዚህ ጥያቄ መልስ መሥጠት ፈልጌ ነው።
      ኢንዶስኮፒ ማለት፣ የውስጥ አካልን በካሜራ ማየት ነው። የታው አካል ችግር ያለው ከሆነ፣ ጥቂት ናሙና ሊወሰድና ፣ሊመረመር ይቻላል።
      አጠቃላይ ሂደቱ ፣የማይመች ቢሆንም፣ የሚያደርሰው ጉዳት ወይም አደጋ የለውም።
      ምንም የሚያስፈራ ነገር የለውም።
      የማይመች ስሜት የሚፈጠረው፣ መመርመሪያ ቱቦው በአፋችን ወደ ጨጓራችን ሲገባ ብቻ ነው።ለዛ ደግሞ የሚሰጥ ማደንዘኛ ስላለ፣ የሚሰማን መጥፎ ነገር አይኖርም ማለት ነው።

  • @girumbekele5527
    @girumbekele5527 4 місяці тому

    ግብአቶቹን በአማሪኛ ❤

  • @SalemFtsum-sz9kj
    @SalemFtsum-sz9kj 4 місяці тому

    ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ በማርያም ቪታሚን ዚንክ ከፈርማሲ ገዝተን ብንጠቀም ችግር አለው እንዴ

  • @kiyaaf1572
    @kiyaaf1572 4 місяці тому

    COULD GIVE YOUR IDEA ABOUT DR BARBARA O'NEILL ABOUT DIABETES CORRECTING ,PLEASE PLEASE LOOK AND GIVE SOME INFORMATION

  • @realtube6031
    @realtube6031 4 місяці тому

    ሰላምታ አቀርባለሁ ዶክተር ቀጥየ አንድ በጣም የሚያስጨንቀን ጉዳይ ስንፈተ ወሲብ በሚመለከት በህክምናዉ ዘርፍ በተለይም ተፈጥራዊ በሆነ አመጋገብ ሆነ በሌላ መንገድ እንዴት ሊፈወስ እንደሚችል አንድ ቀን ፕሮግራም ይዘህ ብትገልፅልን ለጤናችን አስፈላጊ ነዉ እላለሁ።
    አመሰግናለሁ

    • @genet526
      @genet526 4 місяці тому

      የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ /ሽ ወንድሜ / እህቴ :: ለጥያቄህ / ሽ መልስ "ኤፍታህ ተስፋሥላሤ " ትዩብ ብትመለከት / ቺ 1000% ፍቱን የስጋም የነፍስም መድኃኒት ታገኛለህ / ሽ:: እንበርታ::

  • @fasikabekele4489
    @fasikabekele4489 4 місяці тому

    የሰላጣዉን አሰራር ብታሳየን

  • @behilubdada
    @behilubdada 3 місяці тому

    ሰላምክ ይብዛ ዶተርዬ
    ስለ መሽሩም እና ችክን ከዲያቤቲክ ጋር ያላቸዉን ግንኙነት ለማወቅ እፈልጋለሁ please

  • @alemleake94
    @alemleake94 4 місяці тому

    ሰለሪ እኔ ፐርስሊ ይለያያል የትኛውን ነው መጠቀም ያለብን።

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 4 місяці тому

    Tebarek ❤❤❤

  • @adametelthompson7653
    @adametelthompson7653 4 місяці тому

    Nice

  • @LERASE
    @LERASE 4 місяці тому +1

    ሰላም ዶክተር Avocado ከሾርባ ቅጠል ሎሚ አርጌ እንደጁስ መጠቀም እችላለሁ ??

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም ዶክተር

  • @MekdesHailemeskel
    @MekdesHailemeskel 4 місяці тому

    8:11

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 4 місяці тому

    እኒምግብቺኪንስሰራ ከሺኩረተ ከነጨሺኩረትጋቴማቲም ባድላይቀላቅይ በማሺንፈጪቸቺኪንእሰራበታለሁ በጣምነውየሚወዱት

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 4 місяці тому

    በረታልንዶከተረ

  • @hzbawitdamte
    @hzbawitdamte 4 місяці тому

    ሠላም ላንተ ይሁን ወንድሜ እኔ የተቸገርኩት የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ነበር አሁን እሱ ሲሻለኝ የማሳከክ የሚሔድብኝ ነገር ያለ አይነት ውጭውን የማቃጠል ነገር አለዉ ፈንገስ ይሆን ለምትሠጠኝ ምላሽ አመሠግናለሁ

  • @genetsolomon4358
    @genetsolomon4358 4 місяці тому

    🙏🙏🙏

  • @ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ

    💖💖💖

  • @nounoulemmamekuria991
    @nounoulemmamekuria991 4 місяці тому

    ዶር እናመሰግናለን ጥያቄ አለኝ
    ሴላሪ እና ፐርስሊ እኛ ጋ ብዙ ጊዜ ስለሚምታታ ነው
    ሴላሪ የሾርባ ቅጠል ነው
    ፔርስሊ የስጎ ቅጠል ነው ምንለው
    ያንተን ሳየው የስጎ ቅጠል ይመስላል የሾርባ ቅጠል ግንዱ ትልልቅ ነው

  • @MekdesHailemeskel
    @MekdesHailemeskel 4 місяці тому

    ለልጆች ይሆናል እንዴ?

  • @SaraDejene-ej3mc
    @SaraDejene-ej3mc 4 місяці тому +1

    ፐርስሊ የሾርባ ቅጠል ሳይሆን የሰላጣ ቅመም ይመሰለኛል የሾርባ ቅጠል ስሙ ሰለሪ ይመስለኛልና እስቲ ስዎች እንዳይሳስቱ ቼክ ይደረግ ። አመሠግናለሁ

    • @tiz59905
      @tiz59905 4 місяці тому

      የ ሾርባ ቅጠል ነው የሚባል ሀገራችን ላይ

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 4 місяці тому +1

    ይቅርታ ዶክተር ፖርስሊ የሱጎ ቅጠል ነው የምንለው:: ሲለሪ ደግሞ የሾርባ ቅጠል ነው::

  • @meronkassaye7132
    @meronkassaye7132 4 місяці тому

    🙏🙏

  • @helenhel1758
    @helenhel1758 4 місяці тому

    🙏🙏