Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
👉 የተከበራችሁ ውድ ተመልካቾቼ በስደት ላይ ሆነን እንደት አድርገን ኢትዮጵያ ላይ አካውንት መክፈት እንችላለን ወይ ብላችሁ ለጠየቃችሁኝ መልሱን በዚ ቪድዮ መጨረሻ ላይ ታገኛላችሁ እስከ መጨረሻው ተከታተሉት።👉 የትላንቱን ቪድዮ ለማየት ከዚ በታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙua-cam.com/video/pNgKqh3ENNQ/v-deo.html👉እራሳችሁን እና ቤተሰቦቻችሁን ከዝህ አስከፊ ወረርሽን ጠብቁ ፤እጃችንን በመታጠብ፤ርቀታችንን በመጠበቅ የቫይረሱን ስርጭት እንግታ።Website :www.chalagelchuu.com
አላህ በቃ ይበለን ያረብ
ጫልዬ እናመሰግናለን ውድ
ጫላዬ እኔ አካውት ከፍቼ ነበር የመጣሁት እረፍት ሄጄ ሥመለሥ ቡኬንይዤው። መጣሁ በፊት እህቴ ነበረች በአካውቷ የምትቀበልልኝ ነገር ግን እደጠበኩት አልሆነልኝም በንዴት። በራሤ ከፍቼ የተወሠነ ብር አለው ከዛ ቡኬን ለማንም አልሠጥም ብዬ ይዤ መጣሁ አሁን በራሤ አካውት መላክ እችላለሁ ወድሜ ።እሥቲ ንገረኝ።
መረጃው። ውነትነው እኔ ሣውዲ ነኝ ብር የሚልክልኝ የካፊሌ ጓደኛ ኢቶጵያዊ ታማኝ ሠውዬ ነው ነገር ግን አሁን ለመላክ አያሥተማምንም ተረጋጊ ለልጆችሽ ለመላክ ከፈለግሽ በትንሽ ላኪ እሥኪረጋጋ ብሏል
Adadacen eckulalen lemeredat ene tnatm bihon teredchehalewu wedim chala degmo zare altdgemerem edagatami yyazbachewal
እናመሠግን አለን የኔ ጥያቂ ነበረ ይህ ሁሉ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
_የላባችነን የድካማችነን ፈጣሪ ይጠብቅልን ያለ እንቅልፍ እግራችን እስኪያብጥ ነውና የምንሰራው እኔ ከመጣሁ 8 አመቴ በባንክ አንድ ቀንም ልኬ አላውቅም በጥቁር ገበያ ብቻ ነው እምልከው መንግስትስ ለራሱ እንጅ ለስደተኞች መቼ አዝኖ ያቃል ወደፊትም እጣ ያውጣው እንጅ በባንክ አልክም ለኔ ካለው የኔ ነው ለኔ ካላለዉ ቤትም ተሰርቶ ይቃጠላል መኪናም ተገስቶ ገደል ይገባል ለምክርህ አመሰግናለሁ።_
ወላሒ እሕቴ በጣም ነው የደነገጥኩት ዛሬ ስሰማ በባንክ በጣም የወረደ ነው በጥቁር ገበያ ነው የማስገባው ከመጣሑኝ ኩንትራት ልጨርስ ነው ግን አንድም ቀን ሰውየው በጣም ታማኝ ነው ካስገባሑኝ 5 ቀን ሑኖኛል ደረሰኝ አልድረሰኝም ስደውልለት አይዞሽ አስተላልፌዋለሑኝ ደረሰኝ ሲደርሰኝ እልክልሻለሑ ነው ያለኝ ወላሒ በጣም ስለተጭናነኩኝ ማንን አምኜ እኔጋ ማስቀመጥ አልችልም ከ2ወር በላይ መዳም ጋ አላስቀምጥም እና በራሴ አካውንት ነው የማስገባው ግን ቸክ የሚያደርግልኝ ሰው ዘመድ ነው እናትና አባት የተለያዩ ናቸው ሲጀመርም አላውቃቸውም ከተፈጥርኩኝ ስዴት አለም ናቸው እንዴ እኔ አሑን በጣም ጨነቀኝ ምክንያቱም ቸክ የምታደርግልኝ ሰትዮ ዝግ ነው አሑን ከቅዳሜ ቡሐላ ነው ያለችኝ እስኪ ነገ እንድረስና እስማለሑኝ ጉዴንእንግዲሕ ምንም ምርጫ የለኝም ተወከልቱ አላሕበባንክ ከምልክ ሌባ ይብላው 20ሰአት ተገትሬ እየሰራሑኝ ደከመኝ አመመኝ ሳልል በናፍቆት እየተገበገብኩኝ ያልፍልኛል ሰርቼ እለወጣለሑ ብየ ነው እንጂ የምቃጠለው በረሐ ላይ አይኔ እያየ በባንክ አልክም ለጥቅማቸው ሲሉ ስዴተኛን ይጎዳሉ
@@ዙዙነኝወሎየዋየወግዲልጅየ ትክክል አይዞሽ አላህ አለን አላህ ኸይር ያሰማሽ አብሽሪ ሁቢ
@A E ኢሻ አላሕ ውዴ አይ sister የለኝም ወንድም ነበር የኔ ትልቅም ቢሔንም ተማሪ ነው በአግባቡ አይዝም አሑን ሰአት አላስተማምን ብሏል እናትና አባት አልታመነም ለራስሽ ጥንቃቄ ካላደረግሽ እና መጀመሪያ ሰአት ስመጣ ወደ ስዴት የንግድ ባንክ ከሰው ጋ ነበር አደራ ሰጥቼ የወጣሑት ግንወደ ኤርፖርት እየተጓዝኩ እያለሑኝበዛን ሰአት ንዴት ላይ ነበርኩኝ እና ብዙ ነገሮች ስሰማ አድስ አበባ ሳልወጣ ሰአት ገና ነው ሲሉኝ ጓደኞቼ ነበሩ በጣም ተቆጡኝ ሑሉም ስዴት ያየነው የመረረው ነውእና ተመልሼ ከእነሱ ጋ በአከባቢው ፈላልገንስናገኝ አብሲኒያ ባንክ ክፍት ነበር አወጣሑኝእዚሕ ስዴር የመጣሑበትን ትራንስፖርት ከከፈልኩኝ ቡሐላ አካውንቱ ከእኔ ጋ ነበርእና አድስ አበባ ያለችው ትንሽ ራቅ ይላል ዝምድናው ትሰራ ነበር ኤምባሲ ለእሷ ስነግራት ሑኔታውን በጓደኞቿ ላይ ላኩኝ እሷ ጋ ነው ያለው አካውንቴ እሷ ነች ቸክ የምታደርግልኝእንግዲሕ ተወከልቱ አላሕ እሷንም አምኛለሑኝ ብዙ ስቃይና መከራ ያሳለፍኩ ነኝ የናትና የአባት ፍቅር አላየሑም ያለኝ አላሕ ብቻ ነው ትንሽ የፈራሑትሰውየው ይረሳል ያኔ እኔ ካስገባሑኝ ሳምንት ሊሖን ነው ግን ደውየለትም በዋትሳብም ደረሰኝ ሲደርሰኝ ነው ያለኝ እንዳዘዋወረው አውቃለሑኝአሑን ሲከፈት ነው የማውቀው መግባቱንና አለመግባቱን
@@rahimatube5792 አሚን ያረቢላ አለሚን ተስፋ አለኝ
Thank you ጫላዬ በጣም ደስየምል መረጃ ነው በርታ
ጫላ ምርጥ ሰዉ ነህ ተባረክ
እናመሰግናለን ወድማችን ማን ይተዋል ብለህነው ጥቁረባኮችን ብቻ አብዝታችሁ አትላኩ እህቶች ከአንድ እሰከ ሁለት ሺብረ የበቃናል ከዝህ በላይ አጠራቅመን ባንልክ ጡሩ ነው እላለሁ
ተባርክ ውድሜ ዘመንክ ይባርክ አሳርፋከኝ
ኦኬ በጣም ዳስላል እሽ እናመሰግናለን የአካወንት በኩል ❤❤❤❤
እሽ በጣም ደስላል ነገር ግን በስደት የምን ኖረው እንዴት አካውንቱ ልናወጣ ይቻላል
እሺ በጣም እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጠን
እናመሠግናለን ጫላየ ስለመረጃው
እባክ ወድሜ ለዚህ ብቻ መልስ እፈልጋለሁ እኔ ዝግ ቡክ ነው የምጠቀመው በራሴ አካወት ነው የሚገባው ከዚህ በፊት ስልክ ቤተሰብ ሄዶ ያስፈርሙልኝ ነበረ እና ከትላንት ወድያ ብር ልኬ እንደ ሌላው ጊዜ ሄዳች አስፈርሙልኝ ብያችው ሲሄዱ አይቻልም የሰው ሂሳብ ማየት አልዋችው ግን አካወቴ ዉስጥ ማለትም የላኩት ብር ደረሰኝ ተልኮልኛል ግን ለምን ማስፈረም አይቻልም እንደተባለ ብትነገርኝ?
ወንድም❤❤ አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ በርታ ወንድም ጫላ
እናመሰግናለን ጫልየ ትክክል ነህ
Chalaye melkam saw jezake allah hayir shi amet nerlgin ena be Blake markat llk neber be agatami yesterday videohn ayche teredahu
HAPPY EASTER FOR ALL YOUR FAMILY GOD BLESS YOU. It's clear information thank you for your support .
ኧረየባዝቦርትጥቅሙምድነው?
እናመሰግናለን ወንድም ጠቃሜ መረጃ ነው
ሰላም እኔ በራሴ አካውንት ነው ለማስገባት ነው ያሰብኩት እና ቀጥታ ስልክ መግባቱን እንዴት ነው ማወቅ የምችለው ሞባይል ባንኪግ አለኝ በሱ ማወቅ ይቻላል ወይስ በፈጣሪ መልሺልኝ
አራ ብር ልልክ ነበር ግን እትዮ ንግድ ባክ እየተሰረቀብነው እየተባለነው ምን ትሉናላቹ ለስደተኞች???😢😢😢
ጫላዬ በጣም እናመሰግናለን 😍❤️
ምርጥ ወንድማችን እናመሠግናለን ዲስ ላይክ ምታረጉ ምዘቀዝቁ እግዚህአብሔር አምላክ ይዘቅዝቃችሁ አሁን እሂ ምርጥ ሰው ምናጠፋና ዲስላይክ ይደረጋል ለእኔ ግን ከይቱበሮች ሁሉ አንደኛየ ነው
አትራገሙ እህቶች ላይክና ድስ ላይክ ለይቶ የማያውቁ አሉ ይሄን የምልሽ በርግጠኝነት አንድት እህት ድስላይክ ማለት ምን ማለት ነው ብላ የጠየቀችኝ አለች በዚህ አይነት የማያቁ እንዳሉ ተረዳሁ።
@@rahimatube5792 new endiet ehtie?
❤❤❤አመሰግናለሁ ❤
ጫልየ በናትህ እኔ የምልከዉ በጥቁር ገበያ ነዉ የምልከዉ መታወቂያ እና ፓስፕርት የለኝም ህገ ወጥ ነኝ ፎቶ እና ፊርማ ልኬ የቀበሌ መታወቂያ አሰርተዉ አካዉት መክፈት እችላለሁ እደ
Amen cala mirxi atnim igzabher yixabqani than you for asking
ተባረክ ወንድሜ
እኔስ ልከን ባይመዘገብስ ምን ችግር አለው ይሆን ዝም ብየ እየላኩ አካውንቴ ላይ ክዳችሁ አስመዝግቡ ስላቸው አይቻልም አሉ 😢
ሰለምትሰጠን መረጃ ምሰጋናየ ከልብ ነው አንድ ጥያቄ አለኝ ወደ ሀገረ ሰንገባ እሰከሰንት ዶላር ይዘን መግባት እንችላለን እባክህ ወንድሜ በዚህ ዙሪያ ቪዲዮ ሰራልን ይህ ጥያቄ የኔ ብቻ ሳይሆን የብዙወቻችን ጥያቄ ይመሰለኛል
Tank you!calaye ene acawnt kefeche salawk buken yize metahu enam cenkogn neber
እናመሰግናለን ምርጥ መልህክት ነው
እናመሰግናለን ወንድም ጨንቆኝ ነበር
ወድም በጣምጡሩምክርነው እኔግን በስደትነበር ያለሁት ማዉጣት በጣምነብር የምፈልገዉ ማመን አልቻልኩም ፈርሙ እና አዉጡልኚ ለማለት ፎቶየን ልኬ ተውኩት የመጣሁትም በባሀርነው በባሀር መምጣቴም በህገወጥ ምንገድ ያስጠዪቀኛል እዚክ ሆኜ ባወጣ
እናመሠግናለን ወንድማችንይመችህውደ
በረራ መቸ ነው እሚጀመረው 😢😢😢
26 burt
@@ብረቴየማልጅብረቴ እውነትሽን ነው ውዴ መረጃ ካለሽ ንገሪኝ
@@ሉሲሙሉ beshtaw sitefa
As ta'een bukii bank banachuu dandaa mee na debisaa namonii afaan oromo betan naf hikka as jelatii na 😭😭
እናመሰግናለን ጫላ
ጫላ የገባውስ ብር ለማወቅ
የኔም ጥያቄነው
3መቶሺ በወር ስንት ይወልዳል? እባካችሁ መልሱልኝ
Ere yenem teftobgh neber betam tesakke lmot new
ጌታ ይመስግን በቅርብ ልክሄ ደርሶልህ
በባንክ፣ወይስ፣በሀዋል፣እህት፣መልሽልኝ።
አካዉንታችለይያለዉንገንዘቡእደትእናዉቃለን
Betam enameseginalen wandimachin teru mereja
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን
አረ ወድም ሁልግዜ አስደሳች ነገር ያሰማህ ተጨንቄ ነበር
betam ameseginalehu wondime betam wosegn mereja new,
ጫላየ በባንክ መላክ እንዴት እችላለሁ? ህገወጥ ነኝ ማነስ ብየ ነው መላክ እምችለው? ?? በፓስፖርት ብቻ ይቻላል? ከቻልክ ንገረኝ? ??
እኮ የብዙወቻችን ችግር ይሄ አደል በል መልሱ ዱቅ አርግ
በባክኢጋማወይምመኖሪያፍቃድ፣ያስፈልጋል።
እናመሠግናለን ወድማችን
thanks bro
CHG.Geta yebarkh Enamasaginalen sirra information😚😚❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግነለዉ ወድሜ ከልብ
እሺ እናመሰግናለን በጣም !!
እንደት ወኪል ማድረግ እንድሚቻል እስኪ ንገረኝ
ኣሪፍ መረጃ ነው የሰጠሀን ያለሀው ወንድሜ እናመስግናለን ከቻልክ ደሞ ስለ ወለዱ ሹክ ብትለን ለምሳሌ መቶ ሺ በወር ስንት ሊወልድ እደሚችል ?
ወለድኮ ሀራም ነው ሙስሊም ከሆንሽ አይቻልም
እኔ ማስገባት ካቆምኩ ሁለት አመት ሆኖኛል አሁን ብልክ ይቻላል ወይስ አይቻልም
Be tikur gebeyam asgebiten be buk layi kalitefereme chigir yelewum? !
በሥም ሥህተት የገባ ገንዘብ መመለስ ይቻላል ወይ ?
በጣም ስጠብቀው የነበር መረጃ እስክሰመው ደስታ ልሞት ነው
እናመሰግናለን ግን እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ የተከፈተ አካውንት ስም መቀየር ይቻላል ወይ
እረ ወድም እስኪ አካውንቴ ላይ ያለውን ብር እደት ነው ማየት የምችለው እባክህን ንገረኝ
ቤተሰብ ሄዶ
እናመሰግናለንለምክርህበጣምይገርማል
Endete mekefe echelalw bexame xuru hasabe nww tebareke
Caalaa keenya bank irraa maalaqa liqeefachuun ni danda'ama?
Eeyyee
Chal እናመሰግናለን ቻለ እኔ የምለው በግል ባንክ ተከፍቱ የቁየ አካውት ነበር 2አመት ሁነው ምንም ብር የለው አሁን ግን ብር ለማስገባት እፈልጋለው እችላለው ወይንስ አለችልም አጋጣማ ደብተሩ እኔ ጋአ ነው እኔም በስደት ላይ ነኝ ይቻላል የሚለውን እንደምተመልስልኝ ተስፋ አደርጋለው ወንድሜ
senayetmar ewnetu ይቻላል ግን ቡኩ እትዮጵያ ብሆን ነው ስትልክ እዛ ላይ ስለሞላ
thank you
እናመሰግናለን ወንድም
እናመሰግናለን
የወሰብ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ ስለ ስራ ጉዳይ ላማ ክሪክ ፈልጌ ነው
አትባልጊ
@@endalewmehari1623የዋትሳብ ቁጥርህን ለማለት ፈልጋ መሰለኝ ብልግና አይደለም
@@endalewmehari1623 men argehi ywsabkter mltonew
ሰላሙን ያብዛልህ
Wadima Egizyabher yistelen ewunet new semechalew gin wandima 2 amet kalefewus yetelakew
Calaye Ine imlh ba tikur gabaya lke nabar darsual gin yiwasdubngal ide
Melsu eko video lay ale
Enea Photo leka Account Tekftlge Fermaew Gin Lela Sew New Yefrmbte Estey Mela Belge Belke Chger Alew Woey?????
ከአትዮጵያ ንግድ ባንክ እስከ ስንትገንዘብ ማወጣት ይቻላል ?
Galatoomi CAALAA keenya
ውይ ዘንድሮ በስንቱ እንጨነቅ ደግሞ ምንድነው ደግሞ የምሰማው ወላሒ 5ቀን ሑኔኛል በሐዋላ ካስገባሑኝ ግን ደረሰኝ አላከልኝም ገና ነው ባንኮች ስለተዘጉ ያኔ ሲከፈት እልክልሻለሑኝ ነው ያለኝ ወላሒ ጨነቀኝ ምንም ማድረግ አልችልም ተወከልቱ አላሕ
አትጨነቂ እማ እኔም 15ቀን ሆነኝ ከሰጠሁት ላክልኝ ብየ ግን እስከዛሬ አልደረሰም
ደረሠላቺሁ እንደ አሁን እኔ 11 ቀኔ ወደኳተር ልኬ አልደረሰንም አሉኝ
ጫልየ በናትህ በስደት ሁነን መክፈት እችላለን እደ
እናመሰግናል
እስኪ ጫላ ከቻልክ ወይ ደሞ መረጃው ካለህ ንገረኝ በአካውቴላይ ልኬ ገቢ ሆናል ግን የቁጠባ ደብተሬላይ እየተሞላ አደለም ችግር አለው ወይ ባይሞላ?
ችግር የለውም
@@gebeyamedia እሺ የኔመልኳም አመሰግናለሁ ዝብዬ እየላኩበት ስለሆነ አሳሰቦኝ ነበር
*እናመስግናላን*
Thank you bro
ዎዴሜ አሁን እባክ አለኝ ብር በስሜ እኔ ስድት ነኝ ግን ማውጣት። እቼላለሁ በስሜ ያለውን
መልስልኝ ወዴም
እናመሰግን አለን
Wichi hgre worekete yelelewi sawis ye banki mawitate yichilale?????????????
Enama akawota basema Makafata falegalawa edata edamekafati alakema eseta nagarani
ለምሳሌ ቡኩ የያዘ ሰውስ??
ቻላ አመሠግናለሁኝ ማርዬ
Bexam thanks borther
Ega eze hone aeccawet mekefet yechael keykerta ga
Caleye cekogn neber amesigenlw yene be Acoawte gebtole ahun teregagawugn
Thnaks
አካዉት የለለን እደት እናውጣ ሰደት ያለነው አካውት እደት መክፈት ይቻላል አብራራልን
ቪድዮው ላይ መልሱ አለ እስከ መጨረሻው እዩት
የእኔም ጥያቄ ነው እዚህ ስደት ሆነን እንዴት ማውጣት እንችላለን በራሣችን ስም እባካችው የምታውቁም ካላችው ንገሩኝ እኔ ተቸግሬያለው ።
Beni account laye asekmchi 3 account naw taln bado naw
አረ በናትህ አንድ ነገር ልጠይቅህእውነት ነው የኛን አካውት ማንም ማየት አይችልም።እኔ ብኬን ለሰው ሰጥቼ እቡኩ ላይ እንዲያስመዘግቡልኝ ጠይቄ ነብር በአካውንቴ ልኬ ግን አይቻልም አሉእና በሗላ ችግር የለውም እቡኩ ላይ ሳይመዘገብእኔ የላኩበት እርሲት የለኝም ጠፍቷል በሗላ የላክሽበትን አምጪ ቢሉኝስ?
ወደ አካውንት ገቢ ከሆነ ችግር የለውም
@@gebeyamedia እሽ
Enamasaginaln chalaYa chala yahonachu lachannel "betaseb" hunu
Enamseginalen Wendimachin nurlin
ሙሉ ውክልና ያለው ሰው ከአካውንት ገንዝብ ማውጣት ይችላል ወይ?
አዎ ይችል ማውጣት ይችላል
ከተቻለ በባንክ የሚሰሩ ስራዋችን አንድ በአንድ ብታሳየን።
ይችላል በደንብ
@@sewalesegenet6279 ለኔም በአላህ እንደት ውክልና ማድረግ እንደሚቻል ንገሩኝ
እኔ አካውት አለኝ ግን ደብተሩን እ እኔ ጋ ነው ያለው እንዴት ማስገባት እችላለሁ??
@A E እሺ ግን ደፍተሩ እኔ ጋ ስለሆነ መግባቱን እና መስተካከሉን በምን ላረጋግጥ እችላለሁ
የኔ ጢያቄ ነው@@tegisttaalam4729
የፊርማ ናሙና ኢንዴት ማላክ ይቻላል???????
Thank youuu
Thank you wendim
አቦ ይማችክ እሰይ የልገበኝ ናገር አረገግጠህ ናገርከኝ የሂሰብ ደብታሬ ሌለ ሰው ገ ናበር ሀምሰ 50 ብርታከፍሎናው ታብዬ ናበር።
👉 የተከበራችሁ ውድ ተመልካቾቼ በስደት ላይ ሆነን እንደት አድርገን ኢትዮጵያ ላይ አካውንት መክፈት እንችላለን ወይ ብላችሁ ለጠየቃችሁኝ መልሱን በዚ ቪድዮ መጨረሻ ላይ ታገኛላችሁ እስከ መጨረሻው ተከታተሉት።
👉 የትላንቱን ቪድዮ ለማየት ከዚ በታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
ua-cam.com/video/pNgKqh3ENNQ/v-deo.html
👉እራሳችሁን እና ቤተሰቦቻችሁን ከዝህ አስከፊ ወረርሽን ጠብቁ ፤እጃችንን በመታጠብ፤ርቀታችንን በመጠበቅ የቫይረሱን ስርጭት እንግታ።
Website :www.chalagelchuu.com
አላህ በቃ ይበለን ያረብ
ጫልዬ እናመሰግናለን ውድ
ጫላዬ እኔ አካውት ከፍቼ ነበር የመጣሁት እረፍት ሄጄ ሥመለሥ ቡኬንይዤው። መጣሁ በፊት እህቴ ነበረች በአካውቷ የምትቀበልልኝ ነገር ግን እደጠበኩት አልሆነልኝም በንዴት። በራሤ ከፍቼ የተወሠነ ብር አለው ከዛ ቡኬን ለማንም አልሠጥም ብዬ ይዤ መጣሁ አሁን በራሤ አካውት መላክ እችላለሁ ወድሜ ።እሥቲ ንገረኝ።
መረጃው። ውነትነው እኔ ሣውዲ ነኝ ብር የሚልክልኝ የካፊሌ ጓደኛ ኢቶጵያዊ ታማኝ ሠውዬ ነው ነገር ግን አሁን ለመላክ አያሥተማምንም ተረጋጊ ለልጆችሽ ለመላክ ከፈለግሽ በትንሽ ላኪ እሥኪረጋጋ ብሏል
Adadacen eckulalen lemeredat ene tnatm bihon teredchehalewu wedim chala degmo zare altdgemerem edagatami yyazbachewal
እናመሠግን አለን የኔ ጥያቂ ነበረ ይህ ሁሉ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
_የላባችነን የድካማችነን ፈጣሪ ይጠብቅልን ያለ እንቅልፍ እግራችን እስኪያብጥ ነውና የምንሰራው እኔ ከመጣሁ 8 አመቴ በባንክ አንድ ቀንም ልኬ አላውቅም በጥቁር ገበያ ብቻ ነው እምልከው መንግስትስ ለራሱ እንጅ ለስደተኞች መቼ አዝኖ ያቃል ወደፊትም እጣ ያውጣው እንጅ በባንክ አልክም ለኔ ካለው የኔ ነው ለኔ ካላለዉ ቤትም ተሰርቶ ይቃጠላል መኪናም ተገስቶ ገደል ይገባል ለምክርህ አመሰግናለሁ።_
ወላሒ እሕቴ በጣም ነው የደነገጥኩት ዛሬ ስሰማ በባንክ በጣም የወረደ ነው በጥቁር ገበያ ነው የማስገባው ከመጣሑኝ ኩንትራት ልጨርስ ነው ግን አንድም ቀን ሰውየው በጣም ታማኝ ነው ካስገባሑኝ 5 ቀን ሑኖኛል ደረሰኝ አልድረሰኝም ስደውልለት አይዞሽ አስተላልፌዋለሑኝ ደረሰኝ ሲደርሰኝ እልክልሻለሑ ነው ያለኝ
ወላሒ በጣም ስለተጭናነኩኝ ማንን አምኜ እኔጋ ማስቀመጥ አልችልም ከ2ወር በላይ መዳም ጋ አላስቀምጥም
እና በራሴ አካውንት ነው የማስገባው ግን
ቸክ የሚያደርግልኝ ሰው ዘመድ ነው እናትና አባት የተለያዩ ናቸው ሲጀመርም አላውቃቸውም ከተፈጥርኩኝ
ስዴት አለም ናቸው እንዴ እኔ
አሑን በጣም ጨነቀኝ ምክንያቱም
ቸክ የምታደርግልኝ ሰትዮ ዝግ ነው
አሑን ከቅዳሜ ቡሐላ ነው ያለችኝ
እስኪ ነገ እንድረስና እስማለሑኝ ጉዴን
እንግዲሕ ምንም ምርጫ የለኝም ተወከልቱ አላሕ
በባንክ ከምልክ ሌባ ይብላው 20ሰአት ተገትሬ
እየሰራሑኝ ደከመኝ አመመኝ ሳልል
በናፍቆት እየተገበገብኩኝ ያልፍልኛል ሰርቼ እለወጣለሑ ብየ ነው እንጂ የምቃጠለው በረሐ ላይ አይኔ እያየ በባንክ አልክም
ለጥቅማቸው ሲሉ ስዴተኛን ይጎዳሉ
@@ዙዙነኝወሎየዋየወግዲልጅየ ትክክል አይዞሽ አላህ አለን አላህ ኸይር ያሰማሽ አብሽሪ ሁቢ
@A E ኢሻ አላሕ ውዴ አይ sister የለኝም ወንድም ነበር የኔ ትልቅም ቢሔንም ተማሪ ነው በአግባቡ አይዝም
አሑን ሰአት አላስተማምን ብሏል እናትና አባት አልታመነም ለራስሽ ጥንቃቄ ካላደረግሽ
እና መጀመሪያ ሰአት ስመጣ ወደ ስዴት የንግድ ባንክ ከሰው ጋ ነበር አደራ ሰጥቼ የወጣሑት ግን
ወደ ኤርፖርት እየተጓዝኩ እያለሑኝ
በዛን ሰአት ንዴት ላይ ነበርኩኝ
እና ብዙ ነገሮች ስሰማ አድስ አበባ ሳልወጣ
ሰአት ገና ነው ሲሉኝ ጓደኞቼ ነበሩ በጣም ተቆጡኝ ሑሉም ስዴት ያየነው የመረረው ነው
እና ተመልሼ ከእነሱ ጋ በአከባቢው ፈላልገን
ስናገኝ አብሲኒያ ባንክ ክፍት ነበር አወጣሑኝ
እዚሕ ስዴር የመጣሑበትን ትራንስፖርት ከከፈልኩኝ ቡሐላ አካውንቱ ከእኔ ጋ ነበር
እና አድስ አበባ ያለችው ትንሽ ራቅ ይላል ዝምድናው ትሰራ ነበር ኤምባሲ
ለእሷ ስነግራት ሑኔታውን በጓደኞቿ ላይ ላኩኝ እሷ ጋ ነው ያለው አካውንቴ እሷ ነች ቸክ የምታደርግልኝ
እንግዲሕ ተወከልቱ አላሕ እሷንም አምኛለሑኝ
ብዙ ስቃይና መከራ ያሳለፍኩ ነኝ የናትና የአባት ፍቅር አላየሑም
ያለኝ አላሕ ብቻ ነው ትንሽ የፈራሑት
ሰውየው ይረሳል ያኔ እኔ ካስገባሑኝ ሳምንት ሊሖን ነው ግን ደውየለትም በዋትሳብም
ደረሰኝ ሲደርሰኝ ነው ያለኝ
እንዳዘዋወረው አውቃለሑኝ
አሑን ሲከፈት ነው የማውቀው መግባቱንና አለመግባቱን
@@rahimatube5792 አሚን ያረቢላ አለሚን ተስፋ አለኝ
Thank you ጫላዬ በጣም ደስየምል መረጃ ነው በርታ
ጫላ ምርጥ ሰዉ ነህ ተባረክ
እናመሰግናለን ወድማችን ማን ይተዋል ብለህነው ጥቁረባኮችን ብቻ አብዝታችሁ አትላኩ እህቶች ከአንድ እሰከ ሁለት ሺብረ የበቃናል ከዝህ በላይ አጠራቅመን ባንልክ ጡሩ ነው እላለሁ
ተባርክ ውድሜ ዘመንክ ይባርክ አሳርፋከኝ
ኦኬ በጣም ዳስላል እሽ እናመሰግናለን የአካወንት በኩል ❤❤❤❤
እሽ በጣም ደስላል ነገር ግን በስደት የምን ኖረው እንዴት አካውንቱ ልናወጣ ይቻላል
እሺ በጣም እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጠን
እናመሠግናለን ጫላየ ስለመረጃው
እባክ ወድሜ ለዚህ ብቻ መልስ እፈልጋለሁ እኔ ዝግ ቡክ ነው የምጠቀመው በራሴ አካወት ነው የሚገባው ከዚህ በፊት ስልክ ቤተሰብ ሄዶ ያስፈርሙልኝ ነበረ እና ከትላንት ወድያ ብር ልኬ እንደ ሌላው ጊዜ ሄዳች አስፈርሙልኝ ብያችው ሲሄዱ አይቻልም የሰው ሂሳብ ማየት አልዋችው ግን አካወቴ ዉስጥ ማለትም የላኩት ብር ደረሰኝ ተልኮልኛል ግን ለምን ማስፈረም አይቻልም እንደተባለ ብትነገርኝ?
ወንድም❤❤ አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ በርታ ወንድም ጫላ
እናመሰግናለን ጫልየ ትክክል ነህ
Chalaye melkam saw jezake allah hayir shi amet nerlgin ena be Blake markat llk neber be agatami yesterday videohn ayche teredahu
HAPPY EASTER FOR ALL YOUR FAMILY GOD BLESS YOU. It's clear information thank you for your support .
ኧረየባዝቦርትጥቅሙምድነው?
እናመሰግናለን ወንድም ጠቃሜ መረጃ ነው
ሰላም እኔ በራሴ አካውንት ነው ለማስገባት ነው ያሰብኩት እና ቀጥታ ስልክ መግባቱን እንዴት ነው ማወቅ የምችለው ሞባይል ባንኪግ አለኝ በሱ ማወቅ ይቻላል ወይስ በፈጣሪ መልሺልኝ
አራ ብር ልልክ ነበር ግን እትዮ ንግድ ባክ እየተሰረቀብነው እየተባለነው ምን ትሉናላቹ ለስደተኞች???😢😢😢
ጫላዬ በጣም እናመሰግናለን 😍❤️
ምርጥ ወንድማችን እናመሠግናለን ዲስ ላይክ ምታረጉ ምዘቀዝቁ እግዚህአብሔር አምላክ ይዘቅዝቃችሁ አሁን እሂ ምርጥ ሰው ምናጠፋና ዲስላይክ ይደረጋል ለእኔ ግን ከይቱበሮች ሁሉ አንደኛየ ነው
አትራገሙ እህቶች ላይክና ድስ ላይክ ለይቶ የማያውቁ አሉ ይሄን የምልሽ በርግጠኝነት አንድት እህት ድስላይክ ማለት ምን ማለት ነው ብላ የጠየቀችኝ አለች በዚህ አይነት የማያቁ እንዳሉ ተረዳሁ።
@@rahimatube5792 new endiet ehtie?
❤❤❤አመሰግናለሁ ❤
ጫልየ በናትህ እኔ የምልከዉ በጥቁር ገበያ ነዉ የምልከዉ መታወቂያ እና ፓስፕርት የለኝም ህገ ወጥ ነኝ ፎቶ እና ፊርማ ልኬ የቀበሌ መታወቂያ አሰርተዉ አካዉት መክፈት እችላለሁ እደ
Amen cala mirxi atnim igzabher yixabqani than you for asking
ተባረክ ወንድሜ
እኔስ ልከን ባይመዘገብስ ምን ችግር አለው ይሆን ዝም ብየ እየላኩ አካውንቴ ላይ ክዳችሁ አስመዝግቡ ስላቸው አይቻልም አሉ 😢
ሰለምትሰጠን መረጃ ምሰጋናየ ከልብ ነው አንድ ጥያቄ አለኝ ወደ ሀገረ ሰንገባ እሰከሰንት ዶላር ይዘን መግባት እንችላለን እባክህ ወንድሜ በዚህ ዙሪያ ቪዲዮ ሰራልን ይህ ጥያቄ የኔ ብቻ ሳይሆን የብዙወቻችን ጥያቄ ይመሰለኛል
Tank you!calaye ene acawnt kefeche salawk buken yize metahu enam cenkogn neber
እናመሰግናለን ምርጥ መልህክት ነው
እናመሰግናለን ወንድም ጨንቆኝ ነበር
ወድም በጣምጡሩምክርነው እኔግን በስደትነበር ያለሁት ማዉጣት በጣምነብር የምፈልገዉ ማመን አልቻልኩም ፈርሙ እና አዉጡልኚ ለማለት ፎቶየን ልኬ ተውኩት የመጣሁትም በባሀርነው በባሀር መምጣቴም በህገወጥ ምንገድ ያስጠዪቀኛል እዚክ ሆኜ ባወጣ
እናመሠግናለን ወንድማችንይመችህውደ
በረራ መቸ ነው እሚጀመረው 😢😢😢
26 burt
@@ብረቴየማልጅብረቴ እውነትሽን ነው ውዴ መረጃ ካለሽ ንገሪኝ
@@ሉሲሙሉ beshtaw sitefa
As ta'een bukii bank banachuu dandaa mee na debisaa namonii afaan oromo betan naf hikka as jelatii na 😭😭
እናመሰግናለን ጫላ
ጫላ የገባውስ ብር ለማወቅ
የኔም ጥያቄነው
3መቶሺ በወር ስንት ይወልዳል? እባካችሁ መልሱልኝ
Ere yenem teftobgh neber betam tesakke lmot new
ጌታ ይመስግን በቅርብ ልክሄ ደርሶልህ
በባንክ፣ወይስ፣በሀዋል፣እህት፣መልሽልኝ።
አካዉንታችለይያለዉንገንዘቡእደትእናዉቃለን
Betam enameseginalen wandimachin teru mereja
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን
አረ ወድም ሁልግዜ አስደሳች ነገር ያሰማህ ተጨንቄ ነበር
betam ameseginalehu wondime betam wosegn mereja new,
ጫላየ በባንክ መላክ እንዴት እችላለሁ? ህገወጥ ነኝ ማነስ ብየ ነው መላክ እምችለው? ?? በፓስፖርት ብቻ ይቻላል? ከቻልክ ንገረኝ? ??
እኮ የብዙወቻችን ችግር ይሄ አደል በል መልሱ ዱቅ አርግ
በባክኢጋማወይምመኖሪያፍቃድ፣ያስፈልጋል።
እናመሠግናለን ወድማችን
thanks bro
CHG.Geta yebarkh Enamasaginalen sirra information😚😚❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግነለዉ ወድሜ ከልብ
እሺ እናመሰግናለን በጣም !!
እንደት ወኪል ማድረግ እንድሚቻል እስኪ ንገረኝ
ኣሪፍ መረጃ ነው የሰጠሀን ያለሀው ወንድሜ እናመስግናለን ከቻልክ ደሞ ስለ ወለዱ ሹክ ብትለን ለምሳሌ መቶ ሺ በወር ስንት ሊወልድ እደሚችል ?
ወለድኮ ሀራም ነው ሙስሊም ከሆንሽ አይቻልም
እኔ ማስገባት ካቆምኩ ሁለት አመት ሆኖኛል አሁን ብልክ ይቻላል ወይስ አይቻልም
Be tikur gebeyam asgebiten be buk layi kalitefereme chigir yelewum? !
በሥም ሥህተት የገባ ገንዘብ መመለስ ይቻላል ወይ ?
በጣም ስጠብቀው የነበር መረጃ እስክሰመው ደስታ ልሞት ነው
እናመሰግናለን ግን እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ የተከፈተ አካውንት ስም መቀየር ይቻላል ወይ
እረ ወድም እስኪ አካውንቴ ላይ ያለውን ብር እደት ነው ማየት የምችለው እባክህን ንገረኝ
ቤተሰብ ሄዶ
የኔም ጥያቄነው
እናመሰግናለንለምክርህበጣምይገርማል
Endete mekefe echelalw bexame xuru hasabe nww tebareke
Caalaa keenya bank irraa maalaqa liqeefachuun ni danda'ama?
Eeyyee
Chal እናመሰግናለን ቻለ እኔ የምለው በግል ባንክ ተከፍቱ የቁየ አካውት ነበር 2አመት ሁነው ምንም ብር የለው አሁን ግን ብር ለማስገባት እፈልጋለው እችላለው ወይንስ አለችልም አጋጣማ ደብተሩ እኔ ጋአ ነው እኔም በስደት ላይ ነኝ ይቻላል የሚለውን እንደምተመልስልኝ ተስፋ አደርጋለው ወንድሜ
senayetmar ewnetu ይቻላል ግን ቡኩ እትዮጵያ ብሆን ነው ስትልክ እዛ ላይ ስለሞላ
thank you
እናመሰግናለን ወንድም
እናመሰግናለን
የወሰብ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ ስለ ስራ ጉዳይ ላማ ክሪክ ፈልጌ ነው
አትባልጊ
@@endalewmehari1623የዋትሳብ ቁጥርህን ለማለት ፈልጋ መሰለኝ ብልግና አይደለም
@@endalewmehari1623 men argehi ywsabkter mltonew
ሰላሙን ያብዛልህ
Wadima Egizyabher yistelen ewunet new semechalew gin wandima 2 amet kalefewus yetelakew
Calaye Ine imlh ba tikur gabaya lke nabar darsual gin yiwasdubngal ide
Melsu eko video lay ale
Enea Photo leka Account Tekftlge Fermaew Gin Lela Sew New Yefrmbte Estey Mela Belge Belke Chger Alew Woey?????
ከአትዮጵያ ንግድ ባንክ እስከ ስንትገንዘብ ማወጣት ይቻላል ?
Galatoomi CAALAA keenya
ውይ ዘንድሮ በስንቱ እንጨነቅ ደግሞ ምንድነው ደግሞ የምሰማው ወላሒ 5ቀን ሑኔኛል በሐዋላ ካስገባሑኝ ግን ደረሰኝ አላከልኝም ገና ነው ባንኮች ስለተዘጉ ያኔ ሲከፈት እልክልሻለሑኝ ነው ያለኝ
ወላሒ ጨነቀኝ ምንም ማድረግ አልችልም ተወከልቱ አላሕ
አትጨነቂ እማ እኔም 15ቀን ሆነኝ ከሰጠሁት ላክልኝ ብየ ግን እስከዛሬ አልደረሰም
ደረሠላቺሁ እንደ አሁን እኔ 11 ቀኔ ወደኳተር ልኬ አልደረሰንም አሉኝ
ጫልየ በናትህ በስደት ሁነን መክፈት እችላለን እደ
እናመሰግናል
እስኪ ጫላ ከቻልክ ወይ ደሞ መረጃው ካለህ ንገረኝ በአካውቴላይ ልኬ ገቢ ሆናል ግን የቁጠባ ደብተሬላይ እየተሞላ አደለም ችግር አለው ወይ ባይሞላ?
ችግር የለውም
@@gebeyamedia እሺ የኔመልኳም አመሰግናለሁ ዝብዬ እየላኩበት ስለሆነ አሳሰቦኝ ነበር
*እናመስግናላን*
Thank you bro
ዎዴሜ አሁን እባክ አለኝ ብር በስሜ እኔ ስድት ነኝ ግን ማውጣት። እቼላለሁ በስሜ ያለውን
መልስልኝ ወዴም
እናመሰግን አለን
Wichi hgre worekete yelelewi sawis ye banki mawitate yichilale?????????????
Enama akawota basema Makafata falegalawa edata edamekafati alakema eseta nagarani
ለምሳሌ ቡኩ የያዘ ሰውስ??
ቻላ አመሠግናለሁኝ ማርዬ
Bexam thanks borther
Ega eze hone aeccawet mekefet yechael keykerta ga
Caleye cekogn neber amesigenlw yene be Acoawte gebtole ahun teregagawugn
Thnaks
አካዉት የለለን እደት እናውጣ ሰደት ያለነው አካውት እደት መክፈት ይቻላል አብራራልን
ቪድዮው ላይ መልሱ አለ እስከ መጨረሻው እዩት
የእኔም ጥያቄ ነው እዚህ ስደት ሆነን እንዴት ማውጣት እንችላለን በራሣችን ስም እባካችው የምታውቁም ካላችው ንገሩኝ እኔ ተቸግሬያለው ።
Beni account laye asekmchi 3 account naw taln bado naw
አረ በናትህ አንድ ነገር ልጠይቅህ
እውነት ነው የኛን አካውት ማንም ማየት አይችልም።
እኔ ብኬን ለሰው ሰጥቼ እቡኩ ላይ እንዲያስመዘግቡልኝ ጠይቄ ነብር በአካውንቴ ልኬ ግን አይቻልም አሉ
እና በሗላ ችግር የለውም እቡኩ ላይ ሳይመዘገብ
እኔ የላኩበት እርሲት የለኝም ጠፍቷል በሗላ የላክሽበትን አምጪ ቢሉኝስ?
ወደ አካውንት ገቢ ከሆነ ችግር የለውም
@@gebeyamedia እሽ
Enamasaginaln chala
Ya chala yahonachu lachannel "betaseb" hunu
Enamseginalen Wendimachin nurlin
ሙሉ ውክልና ያለው ሰው ከአካውንት ገንዝብ ማውጣት ይችላል ወይ?
አዎ ይችል ማውጣት ይችላል
ከተቻለ በባንክ የሚሰሩ ስራዋችን አንድ በአንድ ብታሳየን።
ይችላል በደንብ
@@sewalesegenet6279 ለኔም በአላህ እንደት ውክልና ማድረግ እንደሚቻል ንገሩኝ
እኔ አካውት አለኝ ግን ደብተሩን እ እኔ ጋ ነው ያለው እንዴት ማስገባት እችላለሁ??
@A E እሺ ግን ደፍተሩ እኔ ጋ ስለሆነ መግባቱን እና መስተካከሉን በምን ላረጋግጥ እችላለሁ
የኔ ጢያቄ ነው@@tegisttaalam4729
የፊርማ ናሙና ኢንዴት ማላክ ይቻላል???????
Thank youuu
Thank you wendim
አቦ ይማችክ እሰይ የልገበኝ ናገር አረገግጠህ ናገርከኝ የሂሰብ ደብታሬ ሌለ ሰው ገ ናበር ሀምሰ 50 ብር
ታከፍሎናው ታብዬ ናበር።