Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የዳቦ መጋገሪያ እፈልግ ነበር ምን ዋጋ አለው እኔ ያለሁት ርቄ ነው እንደ ሃሳቤ የሚሆንልኝ ቤተሰብ የለም ገንዘብ ካዩ የተባሉትን ይረሳሉ
ይህ ሁላችንም ቤት ያለ ችግር ነው 😢😢😢እንዳው አስቀሩን ወይ አይለወጡበት
በትክክል የኔማ ተጫወቱብኝ@@temaratube
@@temaratube እህቴ የኔ አይብስም ብለሽ ነው እንደ ሕፃን ልጅ የሚያታልሉኝ ነገር ነው የበለጠ የሚያናድደኝ ደሞ እዳልሽው ረዳት የሌላቸው የተሻለ ነገር ላይ ሲደርሱ እነሱ እኛን መጠበቅ የተገኘውን ማጥፋት ነው ስራቸው ሰው ሃገር አስቀሩን ደስ ይበላቸው
አይዞን ነቃ እንበል ያለፈው አልፉል ሁላችንም ቤት ያለ ነው እኔማ 11አመቴ ልምጣኩዋ ስል ኡኡ ይላሉ ካሁን ቡሀላ ምንም ምክር ዝክር ሳላሰማ ትንሽ ሸቅዬ ብሬን ይዥ ላሽ ነው ኢንሻአላህ ብሬንማ ልኬ ምንም አድርጉልኝ አልልም ካሁን ቡሀላ።
@@user-wt3wg1lw5n ፈጣሪ ይርዳሽ ያንቺ ድካም አይሰማቸው ራስሽ ጠንክሪ ሄደሽ የምትሰሪበትን በቂ ብር ያዢ
በጣምእናመሰግናለንስላቀረብክልንአሳባቺንንተተቀበልከንእኔየዳቦመጋገሪያውንእናእጀራእናዳቦየሚጋግረውንእፈልግአለሁወሎመካነሠላምነኝታደረስክልኝ
እናመሰግናለን ቀጣይ የሳይክል ዋጋ ከትንሺ እሰከ ትልቅ ወድምነት በአላህ
በጣም እናመሠግናለን
እኔ. የዳቦ መጋገሪያውን አፈልጋለሁ. ብቻውን አይሸጥም ማለቴ ማቡኪያውን. ሳይጨምር
ይሼጣል
👍👍👍👍
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ አህለንፊክ👍👍👍👍👍🌹🇪🇹
Bareta👍👍👍👍
Walaykum asalam warahenatulahe wabarakatu
የዳቦ መጋገሪያውን እና ማቡኪያውን እፍልጋለው አዲስ አበባ ታመጣልናለክ
❤❤❤❤
ስንትነው የዳቦው መጋገሪው
የዳቦ እና የእንጅራውን ባንድ ያለው እፈልጋለሁ ግን እንደት እማገኘው
ቺግሩ ሲያናግሯቺሁ አትመልሱም
የትነው
የእንጀራ ምጣድ ብቻውን ስንት ነው
እናምንሀለንእናመሠግናለን በራሥህሀላፊነትእንደባጃጆቹ አድርስልንእሽ
ይቻላል👍🙏🙏
የትነው ያለኸው
ማኮፈሻውስ?
❤❤❤❤❤❤❤❤
Adama negn endet magignet echilalew
ከስደት መልስ በቅርቡ እጀምራለሁ
ስንትሊትርኘውማቡኪያው
የት ባታ ❤
እንጀራም ዳቦም ሚጋግረው ምጣድ ተመችቶኛል እሱን ነው ምፈልግ
ሞተረ ሳይከል እና ምጣድ ፍረጅ እና የዶቦ ማሺን እፈልገ ኘወ ወሎ ቦረና ወደ ከላላ ታደረሲከልኝ. በአንተ ሀላፈነት ????
0923752448ደውይ
አሰላሙ አለይኩም ወራተላሂ ወበረካትሁ ሰላም ብያለሁ ቤተሰብየ ድል ላማራህዝብ ሠላም ኢትዮጵያ 🇪🇹🐓
የዚህን አውሬ ፎቶ ባትለጥፈው ምናለ የምታቀርበው ፖለቲካ አይደለም አይደል???አትለጥፈው እባክህ።
እስቶቡና የኤለክትሪክ እፈልጋለሁ
እፈልጋለሁበዋሣብመልስልኝ
ወሎ ኮበልሻ ያላችሁ አዲላይ እንክፈት ዳቦቤት ❤
ደሴ ነይ አብረን እንስራ የብዙ አመት ፍላጎቴ ነው እኔ የሚያስፈልገኘ ሰው ብቻ ነው ሊላው ቀላል ነበር
@@sofiTube949 እኔ ኮበልሻ ነዉ ቤቴ ዉደ እኔም ጎደኛ እፈልግ ነበር
ነይ እኔ ሀርቡ ሳዉዲ ነዉ ያለሁት ኮቦልቻ ቤት ነበረኝ ሸጥኩት ኢንሻ አላህ መኖር እምፈልገዉ ለንግድም ቢሆን ኮቦልቻ አሪፍ ነዉ
@@rabia4266 እሽ እንመካከርና አገር ስገባ የሚያዋጣንን ባዲላይ እንክፈት አሁን ዱባይ ነኝ
ክፍቱደስይላል እህቴቸ እኔሰመካነሰላም ነኚውላሂቤተሰቦቸም ልጀምበጣምነውየናፍቁኚ ዳታምተተዘጋቆየምንይሻለኛልእፍፍፍፍፍፍአሁንስ አገርችንንም ሰላምያርግልን
ሥልጠናውንስመጣበቅርቡ
እርፍ ነችው
የታለስልክ ቁጥርህ
0923752448
አንተን ብናዝሀ. ታደረሲልናለህ ከፈልሀገረ
የዳቦ መጋገሪያ እፈልግ ነበር ምን ዋጋ አለው እኔ ያለሁት ርቄ ነው እንደ ሃሳቤ የሚሆንልኝ ቤተሰብ የለም ገንዘብ ካዩ የተባሉትን ይረሳሉ
ይህ ሁላችንም ቤት ያለ ችግር ነው 😢😢😢እንዳው አስቀሩን ወይ አይለወጡበት
በትክክል የኔማ ተጫወቱብኝ@@temaratube
@@temaratube እህቴ የኔ አይብስም ብለሽ ነው እንደ ሕፃን ልጅ የሚያታልሉኝ ነገር ነው የበለጠ የሚያናድደኝ ደሞ እዳልሽው ረዳት የሌላቸው የተሻለ ነገር ላይ ሲደርሱ እነሱ እኛን መጠበቅ የተገኘውን ማጥፋት ነው ስራቸው ሰው ሃገር አስቀሩን ደስ ይበላቸው
አይዞን ነቃ እንበል ያለፈው አልፉል ሁላችንም ቤት ያለ ነው እኔማ 11አመቴ ልምጣኩዋ ስል ኡኡ ይላሉ
ካሁን ቡሀላ ምንም ምክር ዝክር ሳላሰማ ትንሽ ሸቅዬ ብሬን ይዥ ላሽ ነው ኢንሻአላህ
ብሬንማ ልኬ ምንም አድርጉልኝ አልልም ካሁን ቡሀላ።
@@user-wt3wg1lw5n ፈጣሪ ይርዳሽ ያንቺ ድካም አይሰማቸው ራስሽ ጠንክሪ ሄደሽ የምትሰሪበትን በቂ ብር ያዢ
በጣምእናመሰግናለንስላቀረብክልን
አሳባቺንንተተቀበልከንእኔየዳቦመጋገሪያውንእናእጀራእናዳቦየሚጋግረውንእፈልግአለሁወሎመካነሠላምነኝታደረስክልኝ