የቅዳሜ ከሰአት አስደናቂ ክስተቶችን በስዕል ያስቀመጠው ልዩ እንግዳ/በቅዳሜን ከሰአት/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 42

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 3 роки тому +13

    በጣም የምገርም ሁኔታ የገለፀው በተለይ ያባትና የልጅን የገለፀበት መንገድ ልቡ ይነካል ልክ እቦታው ላይ ሆኝ ያየሆቸው መሰለኝ እግዚአብሔር እውቀትህን ያቡዛልህ ።

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 3 роки тому +5

    ዋአው ተሰማ አንተ እራሰህ ኢትዮጵያ የሰተማረችህ ጀግናችን ነህ የሚገረም ሰብእና ለሼቴ ሞገሰ እና ልጅ መሰራት እግዚአብሔር አሁንም በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @girmatilahun3858
    @girmatilahun3858 3 роки тому +8

    ተሰማ የሚገርም ሰው ነው በስዕል የገለፃቸው ሁነቶች ልብ የሚነኩ ናቸው! እግዚአብሔር አብዝቶ በጥበብ ይባርክህ ❤❤❤

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 3 роки тому +1

    Well done genius habesha ከላስ ቬጋስ አንተ ጄግና ነህ አንወድሀለን ኑርልንጀግንየ ለየት ያለ ሰው ነህ!!!።።።

  • @kalqueen2511
    @kalqueen2511 3 роки тому +4

    He’s amazing artist 🖼❤️🙏🇪🇹

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari 3 роки тому +5

    ጀግናው እሼቴና ልጁ ይታገስ ልቤን ሰብረወት ሄዱ💔 አልቅሼ አልወጣ ያለኝ ሀዘን ፎቷቸውን ባየሁ ቁጥር ድምፁ ይመጣብኛል። አይ ጀግና።

    • @firehiwotb
      @firehiwotb 3 роки тому

      በጣም የሚረብሽ ሁልጊዜ ጆሮላይ የቀረ የጀግና ድምጽ!!!!!😭😭😭

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 2 роки тому

    ያንተ ስራ ተሰጥኦ በጣም ያስደንቃል !!! ያቺ ወጣቷን ስሟ ጠፋብኝ no more ነገሩ ተጠቀሙባት እንጂ እሷ አደለችም ጀማሪዋ , ግን ጥሩ ወንዴሴቴ አድርገኽ ሳልካት ጥሩ አድርገሃል 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @aziza7702
    @aziza7702 3 роки тому +2

    ተሰማ ebs ላይ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛን Inspire Habesha Group ላይ በስህል እየገለፅህክ ምታቀርባቸው ሁልጊዜም ያጅበኝ ነበር አሁን ደግሞ በጣም እንዳከብርህ ቅን ሰው ነህ አላህ ይጥብቅህ እስከ ቤተሰብህ

  • @aishateyeboumer9533
    @aishateyeboumer9533 3 роки тому +2

    ጀግና ነህ ክብር ይገባሀል !

  • @jordanakassa5750
    @jordanakassa5750 3 роки тому +1

    በጣም ግሩም ተሰጦዎ ነው እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይባርክህ

  • @piccolinamiquerido8128
    @piccolinamiquerido8128 3 роки тому +2

    wow....E/r yebarkeh💚💛❤🙏🙏🙏

  • @makelast6297
    @makelast6297 2 роки тому

    ክብር አቶ ተሰማ ተምትሜ በመጀመሪ ስለ ስራዎችህ አድናቆቴን እገልፃለሁ ።ሃሳብህ በስፅል ያውም አገራዊ ጉዳይ መግለፅ እጅግ በጣም የሚገርም ሙያ ነው።ሌላው ከ ስፅል ሙያ ውጭ በጣም የሚገርመው ቀናነትት Open mind person ስፅብና ባለቤትነትም የተሰጠህ ምርጥ ኩሩ ኢትዮጵያ መሆንህ ያኮራኛል ።

  • @hadram2885
    @hadram2885 3 роки тому

    Wow what a wonderful story.

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 3 роки тому

    እናመሰግናለን ተሠማ በርታልን

  • @elroe.373
    @elroe.373 3 роки тому +1

    ዋው የሚገርም ጥበብ ነው ያለህ በርታ

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 3 роки тому

    Thanks tesema temtime & ebs

  • @Anumma572
    @Anumma572 3 роки тому

    Egziabeher Ybarklen Berkey Ethiopiawi Neh Abzeto Ybarkeh

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 3 роки тому +2

    Ato TESEMA AGERE WEDADE NHEH EGZABHER YEBARKHE KENE FAMILY.

  • @munaaustin6772
    @munaaustin6772 3 роки тому

    Wow you're amazing really keep it up

  • @samiart2989
    @samiart2989 3 роки тому

    Wedaje seali Tesema gerami seali neh...hulem besirah endakorahen new ! Berta!..🇪🇹

  • @helenmalkamu2654
    @helenmalkamu2654 3 роки тому

    Melkamochn egeziyabher yabzalen

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 3 роки тому

    ዩነስ እሁንም ከፍ በል ።ሰአሊ ተሰማ ኑርልን የ ኛ ኩራት

  • @senayetshiberu2081
    @senayetshiberu2081 3 роки тому +1

    ሰላም ሰላማቹ ይብዛ

  • @shewayebelay2249
    @shewayebelay2249 3 роки тому

    Wow

  • @AAA-tk1qu
    @AAA-tk1qu 3 роки тому

    መምህርነት ከሁሉም የሚበልጥ ሙያ .....የጋዜጠኝነት አባትስ ማን ሆኖ ነው......የሁሉም ሙያ ቁንጮ መምህር መሆን ነው.....የአገሪቱ ትኩረት አለመስጠት እንጂ

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 3 роки тому

    ሰው ውስጥ ያለው አቅም ይገርማል

  • @AllEthiopianvideos
    @AllEthiopianvideos 3 роки тому

    Betam gobez new please ye amiliko like yemaryam ye medaniyalem batekaly ye amiliko picturochin be tikur sileh le Ethiopia orthodox church sitilin benatih ye nech photo mayet selechen ensu eyashofubin new ebakachu yenech photo atitekemu metsehafe kidusin kanebebachu nechoch yelebetim !

  • @abrahamfiseha3633
    @abrahamfiseha3633 3 роки тому

    Ene yemigermign enzi kohalo yalut sowoch mendenachow

  • @birder5052
    @birder5052 3 роки тому

    ከመቼ ወዲህ ነው ተሰማ ቴክኒሻን የሆንከው? እኛ የምናውቀው አይሮፕላን ቀለም ቀቢ እንደሆንክ ነው። ለሰአሊነትህ ግን በጣም ጎበዝ የምትደነቅ አርቲስት መሆንህ የማይካድ ነው በርታ

  • @keneniyoutube
    @keneniyoutube 3 роки тому

    Bayen jaladhaa sagataa sin qobesitanii jordan iraa naf jiradhaa

  • @سميرهسميره-ش9ح
    @سميرهسميره-ش9ح 2 роки тому

    አበበ ብርሐኒን አቅርብልን ውዶች

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 3 роки тому +1

    አቅራቢዎቹ ማስክ ስላላደረጋችሁ ርቀትን ጠብቃቹህ ተቀመጡ ቢያንስ 2 ሜትር

  • @wesenyebelay6809
    @wesenyebelay6809 3 роки тому

    ስራዉን ባንግራዉን ላይ ለምን አታረጉም ።

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 3 роки тому

    የምትወዱኝ ቤተሰብ እንሁን

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 3 роки тому +1

    ጥሩ ጥሩ ነገር ይዠ መጥቻለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ