before when I was in Ethiopia I never listings our music but now I live in Europe so I becoming in love with our music specially Aster and GiG shibabaw u guys are the queen of our country this is real song for life ❤️❤️❤️
Every time I listen to Astuka’s songs, I feel like I’m fully charged and my day gets brighter. Even when I’m bored, her songs are my therapy. Nurilign!
I really felt that I went back in time not only in emotion but also physicallyas well. Wha a time? Teddy thank for making my youth memorable and unforgettable
Someone once told me that Ethiopia's gift to the world are: 1 - Aster Aweke 2 - Coffee I add to that comment: Of these, one can be subjective and therfore debatable. The other is NOT. Aster had reached the point that it's impossible to millions of people to pick one 'favourite' tune. It's like telling (openly) to your family or friends that one of your kids is the favourite one. How can you dare!!
Mesiye kemlesh belay betam new emafkresh hule ehen zefen libe ly anchin yetkemtshbet yengest zewdsh yedfashebet libe wust yanchi teras new emgrmachu neger ehen zefen hule new emtzefnelegn dmsewa domo welahi allah meskre new wowww new ende astkua ena bebwani i love youuuuuu anchin batnori nuro hiwote bado tehon neber so fetari yasebeshw hulu yasakalesh geta yetbekesh yanchiw ng hule anchi malet lene enate nesh maaaaaa love youuuuu :: M&N ( ken baine)
አስቴር እንደፈለግሽ ሙልቅቅ ብትይ የሚያምርብሽ የማትሰለቺ እግዚአብሄር ሁሌ አዲስ ጤና እና እድሜ ይስጥሽ
0
Amen
ትሞላቀቃለች እንዴ? እኔ እንደምታለሰልሰው ነው የሚታየኝ በተለይ የፍቅር ሲሆን👌
አሜን ግንእግዚአብሔር ከሙዚቃአለምአዉቶ በቤቱ የምታገለግልያርጋት
አንዴም ተሞላቃ አታውቅ.. እንዳንተ የሴት ጉዋደኛ እወድሻለሁ ስታላት አዎ ማለት አለባት.. የማነህ ጀዝባ እባካችሁ
ዘፈኑን ስሰማ .... አይኖቹን አይቼ ያልጠገቡኩት የ2 አመት ልጄ ናፈቀኝ 😢😢😢
😢
I feel sorry 💔
አፍ ከፈታሁበት ቋንቋ ጀምሮ እስከ ዛሬዋ ዕለት በየቀኑ ሣልሠማሽ የማላድር አድናቂሽ ነኝ ።አረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ እንዲሠጥሽ ከልቤ እመኝልሻለሁ።
አፍህን የፈታሀው "ወይኔ ጉዴ ፈላ " ብለሕ ነዋ!!??
እያንዳንዱ ዘፈንሽ ያለፉትን ጊዜያቶቼን ያስታውሱኛል። አመሠግናለሁ።
አስቱካ ራሴን ፈልጌ ሳጣውና ከአለም የተነጠልኩ ሲመስለኝ አንቺ ሙዚቃ ውስጥ አገኘዋለሁ አሁንማ ያንቺ ድምፅና የኔ ኑሮ ብቻ ነው ያልተቀየረ
Ayzon hulum tiru yihonal
ከአስቴር አልበሞች ይህ አልበም በጣም የተለየ መስሎ ይታየኛል በጣምም እወደዋለሁ..ግን ከዚህ ዘፈን በስተቀር ሌሎቹን ከዚህ አልበም ጋር የተዘፈኑትን ማግኘት አልቻልኩም ..ብትረዱኝ.. ምክንያቱም ይህንን አልበም ስትጫወት ቢያንስ ሌላ ዘጠኝ ዘፈኖቹ ቴፑ ላይ ነበሩ..ግን ስማቸው ጠፋኝ.. ሙዚቀው የተለየ ነው..የሆነ የሚፈስ ውሃ ይመስላል..ደስ ይላል..መንፈሲነ ያድሳል..
የ90ዎቹ ትዝታችን አስቱካ ያ የዋሁ ጊዜ🥺🥺🥰🥰
❤
Aster Ballad's album
Ay, esu aydelem
ua-cam.com/video/9Yni1JK9yeQ/v-deo.htmlsi=8D6uvwraXHQ7oMG-
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አስቱካ
ትችያለሽ !
በጣም እወድሻለሁ አስትዬ ስከፋኝም ስደሰትም ያንቺን ሙዚቃ መስማት ያስደስተኛል
ድ
እኔም
አስቴርዬ እንዴት እምደምወድሽ እኮ መቼም የማልሰለቸው ያንችን ሙዚቃዎች
በመርፌ የሚሠጥ ግሉኮስ ማለት ነው በጣም ነው የምወደው
true and good expression
በጣም እወድሻለሁ አስቴርየ ያንችን ሙዚቃ ስሰማ ያለፈዉን ትዝታ ያስታዉሰኛል
Lek nesh melekamu geza bemen yetekale 😭
I do not understand a word but why do I feel Love, peace and good things coming to me😯
Love from 🇨🇦 Canada🙏
It's amharic love song from ethiopia lyrics by aster aweke leagend female artist
❤
Are u Zionist
አስቱካ በአንቺ ሙዚቃ ከማላውቀው ሰው ፍቅር ይዞኛል ምን ትያለሽ ለዚህ❤❤
😊እኔ ብቻ እንዳልሆን❤
ትዝታ ያለውም ፈገግም እያለ እያዘነም በሀሳብ ሀዲድ ይጎዛል
😂😂
before when I was in Ethiopia I never listings our music but now I live in Europe so I becoming in love with our music specially Aster and GiG shibabaw u guys are the queen of our country this is real song for life ❤️❤️❤️
M
❤
2:42
Every time I listen to Astuka’s songs, I feel like I’m fully charged and my day gets brighter. Even when I’m bored, her songs are my therapy. Nurilign!
በሀኪም የሚታዘዝ የፈውስ ማግኛ ዘዴ አስቴር አወቀ ።
😮😮❤❤
I don't have words to clarify your songs but you are the Queen of Ethiopian music long live to you Aster
دائما انتي معجبه،.
Long Live Asterye 🙏🙏🙏
💍 አሰቴር አወቀ ምርጥ የኢትዮጰያ 💋 ፍቅረኞች ባለውለታ የጥበብ ባለሙያ ባንቺ 💋 የፍቅር ዘፈኖች ብዙ ጥንዶች : 💔 ተዎደዱ : 💞 ተጋቡ : 🍏 ተዎለዱ : እሰካሁን አንቺን የሚተካ ያልተገኘልሸ : የዘመኑ የትውልድ 💍 ዕንቁ 💍
Yamarawa Enku Nigest ❤
አስቱ የነብስ ምግብ
እውነት ነው 😊❤
ማነው እስከዛሬ ሚያዳምጠው
የአስቴርን ሙዚቃዎች ግን❤❤❤የሃይስኩል ህይወት የሚያስታውሰኝ ነገርስ,እንወድሻለን❤ አስቴርየ big respect😍
❤❤❤❤❤አስቱ ፍቅር ቀስቃሽ የሆነች ደግ እሩሩ እውነት እንጂ ውሸት የሌለባት ነች ፈጣሪ እድሜና ጤና እመኝላታለው
ወንሜ ሆይ ብቃትህ ከድንቅ ችሎታህ ጋር ወደር የለዉም። ምነዉ ያጀግና ከተኛበት ቀና ብሎ ቢያዳምጥህና ምን ሊልህ በሠማነዉ ነበር። ፈጣሪ አንተንም ይህን golden voice ህንም እንዲጠብቅልህ በፀሎቴ አስብሃለሁ። ወደፊትም ያንተንና የጥልዬንሌሎቹን ዜማዎች እንጠብቃን🙏🙏❤
አሰቱካ መቼም የማትሰለችኝ ዘፋኝ ነሸ እድሜና ጤና ይሰጥሸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አስቱዬ ምንም ቃላት የለኝም እ/ር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
Asteriye you are a queen of our generation loved by all Ethiopian people where we all used to be innocent and purely heart. I missed those days.
Me too
አስቱ የእንቅልፍ ኪኒኔ ነሽ በጣም እወድሻለሁ ረጂም እድሜ እና ጤና እመኝልሻለሁ
ስላሙ ሁሉ ላንቺ ይሁን አስቴርዬ የማከብርሽ የምወድሽ የኢትዮጵይ ብርቅዬ ነሽ ምንግዜም እወድሻለሁ ኑሬልኝ
አንዱ እኮ ነዉ ወደ ሊቢያ እየሄድን ሰሃራ በረሃ ላይ ሆሆይ ገላ እሚለዉን የአስቱካን ዘፈን ጋበዘን። በረሃ ላይ አፈር መስለን አፋችን ደርቆ ሆዳችን ባዶ ሆኖ የአስቱካን ዘፈን ስንሰማ ተስፋ አደረግን 😢 እንደምንኖር ። አስቱካ ልዩ ነሽ❤
አንቺ ጀግና ከዘመን ዘመን የማይሻራው በዘፈኑ ውሰጥ ደሰታም ተቸግሬም ያሳለፍኩበት ዘመን ነበረ አሰቴር ኑሪልኝ
I really felt that I went back in time not only in emotion but also physicallyas well. Wha a time? Teddy thank for making my youth memorable and unforgettable
ምንም ቢሆን ይቺ ምድር ከአፈቀርነዉ ጋ እንድንኖር አልፈቀደችም🙆🙆🙆🙆🙆
The same here
እኮ ለምን ?😢
@@ህይወት-ህመም ከፈጣሪ ጋር መከራከር አይቻልም የኔ ቆንጆ እዚህ ምድር ላይ ስትኖሪ በፍላጎትሽ ሳይሆን እሱ ባለውና በፈቀደው ውሳኔ ብቻ ነው 😊የምትኖሪው ደግሞ ለመልካም ነው አይዞኝ
😭😭😭😭😭😭
ይሄ ከባድ ምስጢር ነው እንደኔ ለድብርት ብቻ ሳይሆን ለመንፈሳዊ ጥቅም ከፍተኛ ድርሻ አለሁ ሁሉንም ይተካል የሀገር የሰው ፍቅር❤ ይተካል ባጠቃላይ ጥሩ ስነ ምግባር እንዲኖረን ያደርጋል ።
እኔምለዉ እኔ ብቻነኝ የአስቴርን ዘፈን ስሰማ ከማላቀዉ ሰዉ ሁሉ ነዉ ፍቅር የሚይዘኝ 😂
እውነት ነው
የምር እውነት ነው 😂😂😂😂
😅😅😅
Ene becha newu yekerhushe malet newu hahaha😂
😂😂😂
አስቴር ግን!! በቃ ቃላት የለኝም ለሙዚቃ ነጻነትዋን እኮ ነው ምትሠጫት ምን አልባት 10 አመት ውስጥ ሁሉንም ቀን ሠምቼሻለው❤
የኔ ሆነህ ነው ወይ የምታባክነኝ ገራሚ ሙዚቃ ዋዋውውው ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ
አስቱ ዘፈኖቿ ቢያዳምጡት የማይሰለች በትዝታ ወደኋላ የሚመልስ እህህህህህ ምነው ልጅነት ተመልሦ ቢመጣ
ከልቤ ድብቄ እኔስ ይዘሀለሁ
አንተ የኔ እንደሆንክ እንዴት ብይ አውቃለሁ?
ዋ!joye ❤
😍
ለፍቅሬ ልጋብዘው ነው ምን ትለለቹ
Thank goodness for you Aster Aweke - Thank goodness. You’re TiZITAS Songs ,
You. Are the best ever !! ONE GOD. ONE ETHIOPIA ONE LOVE ❤️🙏✌️🇪🇹
Ilavyou
Baroshikusin
Fiqradislambarwenkasit v?
I am also
Someone once told me that Ethiopia's gift to the world are:
1 - Aster Aweke
2 - Coffee
I add to that comment:
Of these, one can be subjective and therfore debatable.
The other is NOT.
Aster had reached the point that it's impossible to millions of people to pick one 'favourite' tune.
It's like telling (openly) to your family or friends that one of your kids is the favourite one.
How can you dare!!
😍🥰🤩😘
Very true! Well said!
በልጅነቴ እህቴ የምታዳምጣቸው የአስቴር ዘፈኖ ወደር የላቸው❤❤❤❤
Throwback memory 46 years ago, and timeless music.
😔😔😔😢😢😢 ናፍቆት በትዝታ አይ ይይይይ
Wow betam yigermal amazing song beautiful voice God Bless 🇪🇹
(راستا ) suliman abdelaziz.
I don't want to listen to your music , they're pulling me back 🔙 that I lost my childhood love. I feel deeply..😢😢
Sorry for your loss😢
Thank God for the great ethiopian singers so much talent.
Beautiful no one can sing like you
Mikaya
ይህን ዘፈን ስሰማው የማላቀው ስሜት ይወረኛል
አባቴም እኔም ልጄም እኩል የምንወደው ውብ ስራ🙏 አስቴር አወቀ❤
Reminds me of my first beloved darling 💕💕💕
ለእድሜ ልክ የሚሰጥ መድሀኒት❤
አይ አስቱ ውድ ነገር ቃል የለኝም ዘለለም ኑሪልኝ
3ተኛትዉልድ ሳይሰለችየሚያዳምጠው አንወድሻለን 🙏
ኣግብቼ ወልጄም ቡዙ አመት በሃላ ትዝታ ዛሬም ከጅምሬ ጋ ነው ኦስቱ እስኪ ኦ ስታርቂን
ጎደኛየ በጣም ነው የምትውድሺ አለም ሰትሰማሺ ቲለቅሳልቺ እኔም እሱ ታዝ ስትልኝ እሰማሺለሁ
ስራዋን ልቅም አደርጋ የምትስራ - ምርጥ አርቲስት ናት ። ... እጣ ፈንታ ሆኖ ወዶ መለላያየት ያለ ቢሆንም ፍቅር ይቀጥላል ...
Astuka! ኑሪልን የኔ እመቤት።
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢ትዝታ ገደለኝ ውዬ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
ከልቤ ደብቄ፣ እኔስ ይጄሀለሁ፣ አንተ የእኔ እንደሆንክ እንዴት ብዬ አዉቃለሁ🎉
በህይወት እያለሽ ገና ሳትሞቺ፣ - - - - - - አስት የሚቀድመው ባይታወቅም እፈራለሁ !
ጨረቃ በጣም ናፍቀሺኛል 😢
አንች የሕብ ሐብት
ነሽ እድሜሽን ያርዝመው በጣም እንወድሻለን
አይዞህ የሚለን ያስፈልገን ነበር ❤ Thanks❤
አስቱካ ውድድድድድ ትዝታየን አትቀስቅሽ😭💔
Throwback memory 46 years ago Timeless and soothing music.
ልዩ ድምፅ ነው ።
አሱቱዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ
Best music and excellent talented singer. Wishing you long life
አባክህ የኔ ውድ የት ነው ያለኸው እባክህ ላንተ ነው ተጋበዝልኝ ewedhalehu AS ❤️
Aster Aweke’s songs are so mesmerizing❤️
you are the best woman singer ever for me
You are the one and the only one with the talent.
ፋርማሲ መሸጥ ያለበት ሙዚቃ ❤
ህመም ፍቅር ወይም ትዝታ ማስታገሻ
😂😂❤❤
Mesiye kemlesh belay betam new emafkresh hule ehen zefen libe ly anchin yetkemtshbet yengest zewdsh yedfashebet libe wust yanchi teras new emgrmachu neger ehen zefen hule new emtzefnelegn dmsewa domo welahi allah meskre new wowww new ende astkua ena bebwani i love youuuuuu anchin batnori nuro hiwote bado tehon neber so fetari yasebeshw hulu yasakalesh geta yetbekesh yanchiw ng hule anchi malet lene enate nesh maaaaaa love youuuuu :: M&N ( ken baine)
በጣም ሀሪፊ ነዉ በርታ
Heartbreak brought me here 😭😭😭
Same here
አስቱ ኬክ እኮ ነሽ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ
3:45 3:48
❤❤❤ ዘመን የማይሽረው ድምጸ
Great job Aster 👏 👍 👌 🙌
TAKIYU SOMACH
ባቢሌ፡ሐረዲምቱ፡ አውሸሪፍ፡ወርቄ፡በለ፡የመሠረተ፡ትምርት፡ዘማቾች፡አሰተምረናል፡ፊደል፡እወዳችኾለሁ፡እንዲሁም፡የጉርሱም፡ዘማቾች፡፡
የኢትዮጵያን ህዝብ ስላገለከልክ እናመሰግናለን።
I don’t know the meaning of this song but your voice is something else!! ❤❤❤❤❤
Of course she is the best singer in ethiopia no one can compare with her
የምር አንተን ምገልፅበት ቃል የለኝም
I love Astair's voice, she's devine
Ene nja yalehut gn erasien bchaney mwuqo 😭😭😭 ahuns dekemey beqa beteley lezich zefen sisema yemisemay smiet endi biye lgelxewo ale chlm lene yetezefen zefen hono nw msemay ena asterye hulie ewedsh alew😍❤❤❤
enem endanchiw
ደሞ ዘፈንክ ምርጫ አደኛ ዉዴ በርታ
በቃዝምብሎማዳመጥነውአስቱን
አለፈ ሁሉም ትዝታ ሆኖ 😢😢😢
This lady is in another level
አይ ዘፈን ...አይ ለዛ ...አይ ጊዜ ...
ጆሮ ያላቸው ሳይሆኑ በልባቸው ይስሙሽ አስቱዬ ይገባቸዋል::
yene merx ooo qal yelegem lanchi edemeshen yarzemew❤
Enzin muzekawoche sadamete yemalwqew alem west nw yemgebawe astukaya erjem edmana tena yesteshi❤❤❤❤❤
This is so good! Wow.
የማይጠገብ:ሁሌምኣዲሥ:ሠዉነቴንየሚወረኝነደሥታሥሜት:የምሠማበት:ሙዚቃ::
Zemn teshagari album ❤❤❤❤
እሄን ዘፈን ከ7 ዓመት በፊት ጥዋት ተኝቸ ገደኛየ የከፈተው ኤፌም ራዲሆ ላይ ነው ።ጓደኛ ስራ ለመግባት በጥዋት ተነስቶ ሬዳሆ ከፈተ እኔ ስራ አልነበረኝም ተኝቸ ነው በደንብ ሳልነቃ ነው የሠማሁት እንደነቃሁ ዘፈኑን አፈላልጌ አገኘሁት በቃ ከዛን ጊዜ ጀምሮ ተከትቤው ቀረሁ
እኔ 90 ዎቹ ላይ
Wander full voice touching inside your heart and soul ❤
ፍቅረኛ ይጠማኛል አንቺን ስሰማ
😂😂😂😂😂😂
Never again after aster nice vocual gift of god.
Best music ever
እወድሻለው ❤❤❤❤❤❤