“ሼክ መሀመድ አላሙዲንን በጣም እወዳቸዋለሁ” ትንሳኤ ጎበና - ክፍል 1 Mabria Matfia - ማብሪያ ማጥፊያ
Вставка
- Опубліковано 16 вер 2024
- Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World
ስንት ኮተት ሲፈምስ ትንሱን የመሰለ ታለንትድ ስማርት ምርጥ ግጥም ዜማ አዋቂ የሚገባውን ያላገኘ ምስኪን❤
ትንሱ ምርጥ የልደትዬ ልጅ ነው ጨዋታው አይጠገብም በዛ ላይ ድምፁ ገራሚ ነው ደግነቱም ደስ ይላል ያልተነገረለት አራዳ ነው!🙏💚💛❤👍
ትንሱ ምርጥ የልደትዬ ልጅ እረጅም እድሜ
ከልቡ አራዳ በዛ ላይ ድምፁ ያምራል ጨዋታ ያውቃል እግዚአብሔር ይባርክህ
ትንሳኤ ጎበና cool guy -ye ledeta sefera lej - love you brother.
Finally, Lapiso found a guest. Tinsae is what the kind of guest we would like to see. He is a much deserving artist to be on your show than your previous guests. Please keep bringing on his kinds of artists
ትንሱ የአራዳ ልጅ 💚💛❤️
ዛሬ ገና ምርጥ አርቲስት ቀረበ
brother 🔥🔥❤
Yarada Lij Becha Aygeltishem Yemer Chewata Awaki Neh 💞
Nice show bekiye
ፀሀዩ መንግስታችን አላለም አሽቋላጭ
አዎ መንግስታችን ፀሀይ ብቻ ሳይሆ ጨረቃም ጭምር ነው ቢመረህም ዋጠው👍🇪🇹እንዳተ አይነቱ የነገር ጀግናነው መግስት ወደኋላ ያስቀረው የወያኔ ገረድ🙃ውጣ ከዚ ልክስክስ
@@romitessadiiii4477 አዎ ፀሀዩ እና ጨረቃው መንግስትሽ በዚ አራት አመት ውስጥ የሰው ስጋ እንዲበላ የንፁሀን ደም እንዲፈስ የአማራ እና የትግራይ ህዝብ በጦርነት እንዲያልቁ ኦርቶዶክስ እንድትበታተን በደንብ እየሰራ ነው በነገራችን ላይ ደንቆሮ እና ቆርቆሮ ለሆነ ደነዝ መመለስ አልፈልግም ነበር
@@egblge5224 ሂድና የሊጥና የበርበሬ ሌባው መንግስታቹ ለደብረፂዮን ጠይቀው ስለ ትግሬ ሞት እኛን አይመለከትም።እኛ መንግስታችን እየጠየቅን ነው ዘረሌባ ወራዳ
በጣም ፎጋሪ ነው ምርጥም ልጅ ነው
Tsay aloweys say ,yenemebet,
Tensu #1
እንደ መካኒክ ሸራ አንጥፈህ ደስ ይላል 😂😂😂😂😂😂
ትንሱ ምርጥ ሰው
በጣም ነው ማደቅ
❤❤❤❤❤
ትንሱ. ምርጥ ... ያራዳ ልጅ
ያሬድ ደጉ በጣም የሚደብረኝ ወረዳ የመርካቶን ልጅ ያሰደበ እኛ እናውቀዋለን
Tinsu #1
ትንሱ ትክክል ነህ ስለአዲስ አበባ አንዳዴ መግስት ሲባል ህዝቡ ምንም ሀላፊነት እንደሌለቤት አደርገው የሚያስቡ ሰዎች አሉ።በተረፈ አላህ ኢትዮጺያ ወደ መረጋጋትዋ ይመልስልን🇪🇹
ቀልድ አብዝቱ ነዉ ዋጋ ቢስ የሆነዉ እንጂ ከማንም አዝማሪ በፌት ነበር ወደ ከተማ የወጣዉ
ስለ እዕምሮ ብቃት የተናገርከው በጣም ተመቸኝ! ወይ እኛ!
ዛሬ አሪፍ ሰዉ አቀረብክ
አዝግ
በውነቱ ከሆነ ጥሩ ሀሳብ ነው የሠጠህ comedianinet yawatalhal ኮምድልን እባክህ
ኪኒኑን የረሳ ነው ያለው 😂😂😂😂😂
በደንብ ከበድ ያለ ግተራዎቹ ይመቹኛል
Esti Life of abel
Akirbiln
ጤነኛ ሠዉ የጠፋ እስከሚመስል ትንሽ አናወጡን አንደየ ኪኒኔ አሳብዳችሁን ነበር ጤነኛ አምጡ እንደዚህ
Abo lapis michit yibelih
ትንሱ ትመቻለክ ጨዋታክ አያጠገብም
💊💊💉💉Ethiopia ust keney bezue 🤔🤔
ትንሱ ዛሬ ትንሽ ለመንግስት አሽቃበጥክ እንጂ ሁሌም አሪፍ ነሽ
ታዲያ አባቱን ማን ይጠላል አሳካሚውን lol
ሲመለሱ ጀባ እንዲሉህ ከሖነ ተሳስተኸል ከስረዋል የሰጡትንም ያስመልሳሉ ይባላል
ምቀኛ
What’s up with this Addis Ababa question? The capital belongs to everyone. The people that come to Addis Ababa over the years have contributed to its growth. There seems to be an ethnic undertone in this nonsense. Entertainment and politics!
ትሱ ባተልክ ማንስ አራዳ አለ ?
ካለ እስቲ እጁን ያውጣ ።
ትሱ አሪፍ ስው ነበር ዛሬ ግን መንግስት የሚታይ የምዳበስ ወንጀል እየስራ ዛሬ አተ ላመናገግ ከበደሽ በጣም አሽቃበጥሽ የሄሽ ጭብላም ነገር ነሽ
ፐ አማርኛውን በዳዴ😏
ላፒስ መንሱር ነው ያልከው በጣም አሽቋለጥክው ለሱ