ሶፊን ተዋት ከጎንህ ያለውን ለምን አታይም 😭ልጁን አሳበደችው…

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 тра 2024

КОМЕНТАРІ • 9 тис.

  • @sadasaeed3724
    @sadasaeed3724 2 місяці тому +2051

    አንቺ የመጣሽዉ ለማጣላት ወይስ ለማሰታረቅ ስታስጠላ ለራስሽ ፈልገሽዉ መሰለኝ በሀሳቤ የሚስማማ ላይክ👈👈👈👈

    • @zadargosha
      @zadargosha 2 місяці тому +37

      ለራሶ ከጅላው ነው😅😅😅

    • @ሳዳ
      @ሳዳ 2 місяці тому +9

      እኮ

    • @hayatnurye8478
      @hayatnurye8478 2 місяці тому +7

      ❤ ሳህ

    • @jebdb
      @jebdb 2 місяці тому +9

      ለማጣላት ነው

    • @jebdb
      @jebdb 2 місяці тому +9

      የሴት ከፋናት

  • @hizbeyerayawayoutube4352
    @hizbeyerayawayoutube4352 2 місяці тому +1151

    ይቺ ልጅ ፈልጋዋለች የምትሉ በላክ ግጩኝ

  • @RemedanKemal-ix3bm
    @RemedanKemal-ix3bm 2 місяці тому +77

    የምር አውቀው ነው ፊልም እየሰሩብን ነው የምትስማሙ ላይክ❤

    • @mekyam8572
      @mekyam8572 2 місяці тому +3

      በጣም ትወና ይችላሉ አነጋገራቸው እራሡ ያሥታውቃል እዛው ይጃጃሉ ግን ይችኛዋ ይበልጥ ትወናውን አደመቀችው

    • @user-pw9hi6bc5y
      @user-pw9hi6bc5y 2 місяці тому +3

      እምትገርመኝ ሶፊ የእውነት ስታስመል ጭራሽ እየማለች ነው የምታወራው አይይይ ሱብሀነላህ ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ

    • @emurumysa9529
      @emurumysa9529 2 місяці тому +1

      መጨረሻው ላይ ድራማው ሲያልቅ ንገሩኝ

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Місяць тому

      አዎ አዉቀዉ ነዉ እሚሆነዉ እዉነትም ከሆነ ሶፊን እሚበልጥ የለም

    • @QasaxaaQaalak
      @QasaxaaQaalak Місяць тому +1

      እውነት ፊልም ነው

  • @SeidNurye-mr8ot
    @SeidNurye-mr8ot 2 місяці тому +24

    በዚህስአት እሚያጣላእጂእሚያስታርቅየለም ለራስሽትፈልጊዋለሽመሰል ትፈልገዋልችየምትሉ ላይክ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 місяці тому +1223

    ይቺ ደሞ ማናት ልታለያይ ነው የመጣቹ 😂 አስመሳይ ናት የምትሉ ላይክ ግጩኝ😂😂😂

    • @jebdb
      @jebdb 2 місяці тому +4

      አወን አስመሳይ ናት

    • @hethamheitham3143
      @hethamheitham3143 2 місяці тому +4

      🤣🤣🤣

    • @Temre-ye3ic
      @Temre-ye3ic 2 місяці тому +1

      ሳህ 😂😂

    • @haymanotkasaw8532
      @haymanotkasaw8532 2 місяці тому +9

      ለራሷ ፈልገው ነው መሰለኝ😢😢😢😢

    • @user-gz2km4ih5l
      @user-gz2km4ih5l 2 місяці тому +1

      ሳህ ወላ😂😂😂

  • @zienatyousef2734
    @zienatyousef2734 2 місяці тому +202

    ክርፍፍፍ ምን ትመስላለይ ሶፊ ርጋታዋ ብቻበቂነው ሶፊን እምትወዱ ላይክ❤

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u 2 місяці тому

      በጣም የኔ ህይወት😢❤❤❤ሶፊዬ❤❤❤

  • @user-yt3tz9pu5n
    @user-yt3tz9pu5n 2 місяці тому +19

    የችስ የማስታረቅ ሳይሁን እኔን አግባኝ ነው ምስለ የተምቻችሁ ላይክ

  • @user-ot8vt2ub7k
    @user-ot8vt2ub7k 2 місяці тому +18

    ደደም እሷን እሜተካለት ማንም የለ አትልፌ ለሱ አዝነሽ አደለም ከፍትት ስላገኘሽነዉ ፈልጋዉነዉ እምትሉ በላይክ አሳዩኝ ቅመሙች

    • @My_candy3
      @My_candy3 2 місяці тому

      ደምሪኝ የኔ ዉድ አዲስ ነኝ 😊

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Місяць тому

      አዎ ሁሉንም አሟልቶ ነዉ የሠጣት ዉበት እርጋታ❤ሁሉንም የሠጣት የተዋጣላት ናት

  • @Zamzam-jb4ti
    @Zamzam-jb4ti 2 місяці тому +257

    ዝም ያለ ነጃወጣ አሉ የኛ ነቢ❤❤ የተስማማ ላይክ

  • @user-wi9yv9zy5h
    @user-wi9yv9zy5h 2 місяці тому +945

    ይችስ ምኖም አላማረኚ እምትሉ 👍👍👍ግጩኚ

  • @tube-of7xg
    @tube-of7xg 2 місяці тому +14

    ከላይም ከታችም እቃ ጥለሻል ይልቅ መጀመሪያ ልብስሸን አስተካክሊ ለማንም ይሁን ለቀልድም ይሁን ለድራማ ሰውን ማስታረቅ እጅ ማለያየት አይበጅም ማስተማርም ያለባችሁ ጠቃሚ ነገር እጅ ጠብን ማቀጣጠል አይበጅ ሀራምም ነው

  • @AnesqHassan
    @AnesqHassan Місяць тому +12

    ሴት የመራ ሞት አይፈራም እቺስ ሰው ሳትሆን ሴይጣን ናት እምትሉ 😏😏😏

  • @user-rw2dk8gy1x
    @user-rw2dk8gy1x 2 місяці тому +119

    ንቅሳቱን ካጠፋ ትታረቀው የምትሉ በላይክ

    • @user-so2jh5sl3f
      @user-so2jh5sl3f 2 місяці тому +2

      እዳትታረቅ

    • @zahr9124
      @zahr9124 2 місяці тому +2

      ዳራማመስራት ሲችልበት

    • @user-wn1ot8bb5n
      @user-wn1ot8bb5n 2 місяці тому +1

      ንቃሳቱማ እዳይታይበት እኮ እጂጌ ያለው ልብስ ለበሠ ሚሥኪን❤

  • @semu639
    @semu639 2 місяці тому +208

    አረ ተዋት አይባልም ሶፊ ታጋሽና ጥሩ ሴት ናት የምትሉ በላይክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zg3jr3tg6n
    @user-zg3jr3tg6n 2 місяці тому +9

    ድራማ እየሰሩነው ቅመሞችየ አትሸወዱ ነገ ታረቅን ብለው የመጣሉ ድራማውን ሲጨርሱ

    • @HamdiyaUae
      @HamdiyaUae 2 місяці тому

      እይዋ ጎበዝ

  • @user-uq7vi9qf9k
    @user-uq7vi9qf9k 2 місяці тому +6

    አንቺ አቀጠሪ አለህ የስረሽ ይስጥሽ ሷፊ በአለህ ይሁንብሽ ተመለሺ በቀ ኢሄ ልጅ ከዚ በለይ እንደይጎደ በሀለ ይፀፆትሸል የኔ ቆንጇ❤

  • @zuzutube_4645
    @zuzutube_4645 2 місяці тому +304

    ዝምም ያለ ነጃ ወጣ
    አሉ የኛ ረሡል*ﷺ*

    • @user-qh8xo9be5x
      @user-qh8xo9be5x 2 місяці тому +2

      Saw

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 2 місяці тому +2

      ,ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @user-cy7bp6iz7o
      @user-cy7bp6iz7o 2 місяці тому

      Saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw❤❤❤❤❤

    • @shemima5580
      @shemima5580 2 місяці тому +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤

    • @user-mv4hk1xl1m
      @user-mv4hk1xl1m 2 місяці тому +1

      ሰ አ ወ❤❤❤❤❤

  • @rabiyesufiyoutube9826
    @rabiyesufiyoutube9826 2 місяці тому +312

    እችስ የሶፊ አደገኛ ጥላቷናት የምትሉ ላይክ ግጮኝ 😂😂 ሰው እዴት ሽምግልና ሂዶ ለማለያየት በፈጠጣው

    • @rabiyesufiyoutube9826
      @rabiyesufiyoutube9826 2 місяці тому +8

      ተውፊቅ ትወና ይችላል እምትሉም

    • @mghsw3508
      @mghsw3508 2 місяці тому +2

      ሴተዋ ለራስዋ ትፈልጋለው ቀዳዳ የሆነች ቀሽም😊😂😂😂

    • @mekiyaSehycho
      @mekiyaSehycho 2 місяці тому

      😂😂❤😂😂😂

    • @amalmallamma-ji1om
      @amalmallamma-ji1om 2 місяці тому

      aygarmim gin men aynat sw nat be mareyam fikr eko kabad nw

    • @medim-vv5co
      @medim-vv5co 2 місяці тому +1

      አቤት ኮሜንት 😂😂😂😂

  • @Naema-jg6og
    @Naema-jg6og 2 місяці тому +4

    ክፍታቱን ተጠቅማሽ ልግብ ነው ምትሉ

  • @በእምኒ
    @በእምኒ 2 місяці тому +14

    ስታስጠላ መጦ ነይ እሷኮ ፈልገዉ ነዉ ቆረቆንዳ ነይ ቶፊቅና ሶፊ ይታረቃሉ በቅርብ የምትሉ ላይክ👍👍👍👍👍

  • @user-zw5rp6cx9x
    @user-zw5rp6cx9x 2 місяці тому +118

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብያችን ሰለሏሁአለይሂ ወሰለም

    • @fatumaebarahim6138
      @fatumaebarahim6138 2 місяці тому +1

      ሱለላህ አለሂወሰለም

    • @user-io4nj3mg9j
      @user-io4nj3mg9j 2 місяці тому +1

      ሠለሏህ አለሂ ወሠለም

    • @user-vy1fr7bf4h
      @user-vy1fr7bf4h 2 місяці тому +1

      ሰለላህ አለይሒ ወሰላም ❤❤

    • @hikmahzeprago2484
      @hikmahzeprago2484 2 місяці тому +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @-xh6nx
      @-xh6nx 2 місяці тому +2

      ሱለላህ አሊሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 місяці тому +845

    ቶፊቅና ሶፊ እንዲታረቁ የምትፈልጉ ላይክ❤

  • @user-ld5ze3ig3c
    @user-ld5ze3ig3c 2 місяці тому +5

    ማነው እደኔ በፍተውፍቅ አኳሗን የሣቀ ከድሞ ነበር እጅ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያረጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ ይላል ያአገሬ ሰው 😂😂😂😂😂😂

  • @user-vy6fb7ib3o
    @user-vy6fb7ib3o 2 місяці тому +1

    ምነዉ ሴትዮ ከሰዉ ህይወት ብትወጭ ያለ ምንም ጥርጥር ልጁን እጅሽ ለማስገባት ፈልገሽ ከሆነ በይፋ ተናገሪ አትግደርደሪ እሱን ለማግባት ትፈልጋለች የምትሉ ላይክ ግጩኝ እድህ አድርጎ ልመና ያአላህ

  • @Faficho111
    @Faficho111 2 місяці тому +239

    ይቺስ የነሱ ምቀኛ ናት የቅናት ወሬ ነዉ የምታወራዉ የምትሉ ላይክ👍

    • @yabatalje6233
      @yabatalje6233 2 місяці тому

      Kkkk ፕራኩ እደቀጠለ

    • @sariyefikrsew
      @sariyefikrsew 2 місяці тому +1

      Wey atamir wey atafir gutoo

    • @Qp4109
      @Qp4109 2 місяці тому

      Yes😂😂😂😂😂

  • @umbekir1585
    @umbekir1585 2 місяці тому +135

    ዝምምም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ الرسول صلى الله عليه وسلم🥰

    • @SAl-qo4kq
      @SAl-qo4kq 2 місяці тому +2

      ድራማይመስለኛወይምፕራክ

    • @NejatShikur-ov2vq
      @NejatShikur-ov2vq 2 місяці тому +1

      صلى الله عليه وسلم 💚💚💚💚

    • @user-tw3if6dj8h
      @user-tw3if6dj8h 2 місяці тому +2

      صلى الله عليه وسلم

    • @user-vt6sj2yr6c
      @user-vt6sj2yr6c 2 місяці тому +2

      ሡለላህ አለይሂ ወሰለም

    • @user-sw4hc4we4j
      @user-sw4hc4we4j 2 місяці тому +1

      ሡለሏሁ አለይሂ ወሠለም

  • @bintmama4813
    @bintmama4813 2 місяці тому +2

    የድራማውን መጨረሻ የናፈቀው የ2016 አድስ ቃና ቀጥሉበት

  • @user-ss7pv6pj4d
    @user-ss7pv6pj4d 2 місяці тому +4

    ሶፊ አንድ ኢዲል ሲጪው ከሰው ሲተት አይጠፈም በማህልቹ በሰው ተምስሉ ሲጥን ያገብንው ተጥቀቁ ፈጠራ ዪራድቹ

  • @neb451
    @neb451 2 місяці тому +161

    አርቴፊሻን ጥፍር ብርቅ አደለም የምትሉ ላይክ ግጩኝ😂😂😂

    • @user-gs8wp9mr8h
      @user-gs8wp9mr8h 2 місяці тому +1

      ክክክክክክ

    • @tewdie6297
      @tewdie6297 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂 እኮ አግላበጠችውኮ ልታሳየን ነው በሶ ቤትኮ እኛ በራሳችን ፀዴ ነን ሆ የሆነች ነገር

    • @user-yd4wp5st6t
      @user-yd4wp5st6t 2 місяці тому +1

      😂😂😂❤ሆይ ምንጉድነይ😂😂😂😂😂

    • @user-cg7ev8yd4l
      @user-cg7ev8yd4l 2 місяці тому +1

      ሳህ ንፅህና የለላት😂😂

    • @AmenatMuhammad
      @AmenatMuhammad 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @MdMd-zl9vy
    @MdMd-zl9vy 2 місяці тому +139

    ለራሶ ፊልጋ ነው የምትሉ ላይክ ግጭ ይች አስመሳይ አፍር ብይ

    • @haluMoh-wh4tf
      @haluMoh-wh4tf 2 місяці тому

      ኢኔም ኢያልኩ ነዉ ወላህ ስታስጣላ

    • @Maryam-qb8jg
      @Maryam-qb8jg 2 місяці тому

      እኔም እያልኩነዉ ይቺ ሸይጦን

  • @bilalhabeshatv
    @bilalhabeshatv Місяць тому

    ይህች ልጅ ጥፍሯ እንደ ፈረስ ነው በተጨማሪም ሀለቷ የሸይጣን ነው የምትሉ በላይክ እናፅድቀው 👍👌

  • @AMEENA-kw
    @AMEENA-kw Місяць тому +2

    ፓርት ስንት ነው አላህየፈረደባቸው የመዳም ሸቃሎችን አጃጅሉ ድራማችሁን እየሠራችሁ ፓርት ሁለት ይቀጥል

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc Місяць тому

      ሥተኛ እደሆነ አላሳወቁንም በጣም ተጃጃሉ ዝፍጦች እደት እደሚያሥጠሉኝ

  • @Nema-lk7on0777
    @Nema-lk7on0777 2 місяці тому +130

    አስመሳይ በከፍተቱ ሊበላ እንዳታስቢው የሶፊ ብቻ ነው ስታስጠላ እንዳናየሽ የምትሉ ላይክ አር

    • @Zuziza745
      @Zuziza745 2 місяці тому

      ማሪና ከህወታቸው ካልወጣች እኔ እንጃ

    • @A.w-55
      @A.w-55 2 місяці тому

      @@Zuziza745😂ማሪና ባለ ትዳር ናት እኮ እናቱ ልጅ ወልዳ ትዳሯን ይዛለች

    • @hayatabebe4471
      @hayatabebe4471 2 місяці тому

      Kkkkk woyine comment

    • @TigistWondimu-mg1nu
      @TigistWondimu-mg1nu 2 місяці тому

      እ ሊበላ😅 ደሞ የማታፍር ከዱባይ

    • @Zuziza745
      @Zuziza745 2 місяці тому +1

      አይመስለኝም

  • @zebutube99
    @zebutube99 2 місяці тому +126

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @uae.7219
      @uae.7219 2 місяці тому

      صل الله عليه وسلم

    • @user-sf7zl1fy1n
      @user-sf7zl1fy1n 2 місяці тому

      ሱለላህአለይወሠላም

    • @fadela3480
      @fadela3480 2 місяці тому

      በትትክክልየኔ አስተወይ❤

    • @MuhmdiAli-io5qj
      @MuhmdiAli-io5qj 2 місяці тому

      ሠለላሂይ አለሂ ወሠለም❤❤❤

    • @ZaburaMohamde
      @ZaburaMohamde 2 місяці тому

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ummaymenkitchen5722
    @ummaymenkitchen5722 2 місяці тому +1

    ድራማው ምርጥ ነው የምትሉ ላይክ ግጩኛ

    • @My_candy3
      @My_candy3 2 місяці тому +1

      ደምሪኝ የኔ ዉድ አዲስ ነኝ 🥰

  • @amytube1013
    @amytube1013 2 місяці тому +2

    በግርግሩ ልትቀማት ነው እኔእስካሁን ድራማ ነው ባይ ነኝ ቶፊቅ ግን አክቲግ አንደኛ ነህ😊

  • @medinahussen-bd9qv
    @medinahussen-bd9qv 2 місяці тому +83

    ምን ጌዜ በተለያዩ ብላ ደስ ብሏት የመጣች ናት የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ

    • @WhgddEggfds
      @WhgddEggfds 2 місяці тому

      አስባ ለች መሰል ያማታል ሆ

    • @FatumaHusean
      @FatumaHusean 2 місяці тому

      ሳህ ወላ

    • @nebusali-xb9be
      @nebusali-xb9be 2 місяці тому

      😅😅😅😅😅😅

    • @jemilaworku9737
      @jemilaworku9737 2 місяці тому

      ከዱባይ መጣሁ አለችኮ ለደሰታዉ

  • @rabiaseid9775
    @rabiaseid9775 2 місяці тому +155

    ሶፊ ይበቃዋል በቃ አንድ እድል ትስጠዉ የምትሉ በላይክ አሳዉቁኝ✌️

  • @HalimaEndres
    @HalimaEndres 2 місяці тому +1

    መጨረሻ ላይ ይታረቃሉ ኢሻ አላ ወላሂ❤❤❤❤

    • @My_candy3
      @My_candy3 Місяць тому

      ደምሪኝ እናቴ አዲስ ነኝ❤

  • @semiraabdela5340
    @semiraabdela5340 2 місяці тому +2

    የአላህ ሰላሙን ያምጣልህ እርቁን ያወረድልህ ግን ሶፊ እውነትኛ ሚስቱ ናት ወይስ ፍቅረኛው ኒካህ አላቸው

  • @user-vn6is6or7j
    @user-vn6is6or7j 2 місяці тому +242

    ይችልጅ አልተመቸችኝም ከዝህ ውስጥ ትውጣ ለምትሉ ላይክ ግጩ😢

    • @user-yx8zm4ho7y
      @user-yx8zm4ho7y 2 місяці тому

      ማናት

    • @user-kn6gc8xp2h
      @user-kn6gc8xp2h 2 місяці тому +2

      በጣምነውየምታስጠላውወላሂእንዴትእንድምታናድድ

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u 2 місяці тому

      በጣም😢😏😏😏

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 2 місяці тому

      ​@@user-hi7kp8cv5uዉነት ከሆነ ያዛዝናል

    • @AminatMohammad-sb7po
      @AminatMohammad-sb7po 2 місяці тому +2

      ወስላጣ ነች ለራሳ ፈልጋው ነው ምን ትመስላለች አይጥ ሶፉን አትወክያትም

  • @nawal5119
    @nawal5119 2 місяці тому +134

    ሴት ለሴት ድሮም ምቀኛ ነች

    • @jebdb
      @jebdb 2 місяці тому +1

      ይች ምቀኛ ናት

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o 2 місяці тому

      ደሚሪኝ 6:14

    • @user-cp3cx2zg6m
      @user-cp3cx2zg6m 2 місяці тому

      በጣም አይጣልነው ግንየዘሩተንያጪዳሉ እኔስለደረሰብኝነው ወላሂ

    • @rabiyesufiyoutube9826
      @rabiyesufiyoutube9826 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂 እርርር ሁሉም ሴት አይደለም

    • @nokiac2713
      @nokiac2713 2 місяці тому

      ክክክክክ

  • @user-wv9ri2wr9t
    @user-wv9ri2wr9t 2 місяці тому +3

    ብፈልጊዉ እንኳን እንድህ አይባልም ክፍተት አገኘሁ ብለሽ መሠለኝ

  • @KEDIJA-mz5xj
    @KEDIJA-mz5xj Місяць тому

    ብሽቅ ምን ትመስላለች ይች ደሞ ስታስጠላ እደሶፊ አይነት ሴት የት ይገኛል ማርርር አኮናት ቶፊቅ ትንሽ ሶብር ትታረቅሀለች አብሽር❤❤❤❤

  • @Znu-hw4jk8et7e
    @Znu-hw4jk8et7e 2 місяці тому +168

    ቶፈቅና ሶፊ እንዲታረቁ የምትፈልጉ ላይክ 👍👍

  • @cequa4067
    @cequa4067 2 місяці тому +53

    እውነተኛ ታሪክ ከሆነ ቶፊቅ ድራማ እየሰራህብን ካልሆነ ሂድና ካሜራ ይዘህ ሂድና የተነቀዝከው ንቅሳት አጥፋ ከዛ እኛ ሽማግሌ ሆነን እናስታርቅሃለን😢

    • @user-xx7vo1gg4r
      @user-xx7vo1gg4r 2 місяці тому +1

      አወን

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 2 місяці тому +1

      Awo kizi wichi ayiceqcequn beqa inde adima metubin iko you tube rochi niqewunali😂

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu 2 місяці тому +1

    የሴት ምላሳም ሚያስታርቅ ጠፍ ወይኔ ጊዜ😢የጥበብ መጀመራያዉ እግዚአብሄር መፍራት ነዉ ለሚስቱ ታማኝ መሆን ግድ ነዉ።

  • @user-kd7tw8pj9l
    @user-kd7tw8pj9l 2 місяці тому +1

    ምን ጉድ ናት ልጅቱ ማሰታረቅ ሲገባት ተዋት አላለችም

    • @My_candy3
      @My_candy3 2 місяці тому +1

      ደምሪኝ የኔ ዉድ አዲስ ነኝ 🥰

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 2 місяці тому +227

    የስደት እህቶቻችን በሄዳችሁበት ሁሉ ክፍ አይንካችሁ🙏

  • @user-bi8lv6he8m
    @user-bi8lv6he8m 2 місяці тому +63

    እራሶ ፈልጋው ነው የምር የምትሉ ላይክ ምኒቱናት በፈጣሪ😂ቱ

  • @ergonurye2053
    @ergonurye2053 2 місяці тому +2

    አሏህ ያስታራቅችሁ ያረብ ሶፊየ በጣም ጥሩልጅነሽ

  • @Enate-wv9uu
    @Enate-wv9uu Місяць тому

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ሀቢቡና ሙሀመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @AybAyb-hu6iu
    @AybAyb-hu6iu 2 місяці тому +145

    አንቺ የመጣሽዉ ለማጣላት ወይስ ለማሰታረቅ ለራስሽ ፈልገሸዉ መሰለኝ በሀሳቤ የሚስማማ ላይክ

    • @My_candy3
      @My_candy3 2 місяці тому +1

      አዲስ ነኝ ደምሪኝ ዉዴ❤

    • @My_candy3
      @My_candy3 2 місяці тому

      አዲስ ነኝ ደምሪኝ ዉዴ❤

    • @user-iy7me8zf8h
      @user-iy7me8zf8h 2 місяці тому

      😂😂😂

    • @alfiaalfia1649
      @alfiaalfia1649 2 місяці тому

      በትክክል 😂

    • @mekiyaSehycho
      @mekiyaSehycho 2 місяці тому

      በትክክል 😂😂😂😂

  • @ekremasefa3403
    @ekremasefa3403 2 місяці тому +92

    ደሞ ይች ተየት መጣች ልቅልቅዉሸት ዋሽቶ ሰዉ ያስታሪቃል ተዋት ለራሱዋ ፈልጋዉ ነዉ እምትሉ👍👍👍👍👍👍👍

  • @MasudJabbulla
    @MasudJabbulla Місяць тому +1

    ንቅሳቱን ያስለቅቅ እና ይቅር ትበለው የምትሉ እስቲ ላይክ አርጉ. 😉

    • @My_candy3
      @My_candy3 Місяць тому

      ደምሪኝ እናቴ አዲስ ነኝ

  • @user-og6fc8ug7g
    @user-og6fc8ug7g 2 місяці тому +1

    እቺ ሰገጥ እቺ ፈረዝ ኳቴ ለራሷ ፈልገውነው የመጣቺው የምትሉ👍

  • @Netse_YouTube_channel
    @Netse_YouTube_channel 2 місяці тому +49

    በሰው ይወት ውስጥ ገብታችሁ ማይሆን ኮሜንት ማይሆን ቃላት አትናገሩ አይዞህ ቶፊክ አንተም በስህተት ትምህርት ይሆናል ሶፊ የኔ እህት አንድ እድል ስጭው ሁላችን መጨረሻችን ፈጣሪ አሳምራን😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @SeidSafi-zi7cr
    @SeidSafi-zi7cr 2 місяці тому +202

    የቶፊቅ ወንድም ሳየው ያሳዝነኛል ወላሂ እስኪ እንደኔ የሚያሳዝናቹ በላይክ አሳዩኝ😢😢😢😢

    • @LobabaLobaba-um2qi
      @LobabaLobaba-um2qi 2 місяці тому +2

      ሣህ ወላሂ እደት እደሚሠዝነኝ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

    • @msgjh3659
      @msgjh3659 2 місяці тому +1

      እኔም ያሳዝነኛል

    • @user-lw1dp7ty2v
      @user-lw1dp7ty2v 2 місяці тому +1

      እኔም ያሳዝነኛል

    • @user-tz3qh9jn5j
      @user-tz3qh9jn5j 2 місяці тому +5

      እኔ እንደሱ አይነት ታለቅ ወንድም አለኝ ግን ይታመምብኘል ዱኣ አድርጉልኝ 😢😢

    • @user-kv7gn5wo1h
      @user-kv7gn5wo1h 2 місяці тому +1

      እኔም በጣም እሚያሳዝነኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-tm7dr9ww7u
    @user-tm7dr9ww7u 2 місяці тому

    አሁን ድራማው ለየለት የምትሉ❤

  • @dxbdxa8468
    @dxbdxa8468 2 місяці тому +2

    ምን ትመስለለች ቃይ ሿይጠን ለረስሽ ፈልጋሽው ነው ይችን ልጅ አየጋበሽም የምትለ 👍👍በሉኝ😮😮

  • @Biruk997
    @Biruk997 2 місяці тому +46

    እረ አይባልም አንቺ እነሱ ይዋደዳሉ ሶፊ በቃ ከዚህ በላይ አትጉጂው በኔ ሀሳም የሚስማማ ደምሩኝ እህቴቼ❤❤❤❤ክብር ለመዳም ቅመሞች ይገባቸዋል❤❤❤

    • @makamohamed3279
      @makamohamed3279 2 місяці тому

      አዎ ትክክል ነው መሆን አለበት በዚህ ሠአት ከሚያሥታርቀው ሚያጣላው በዝቷል

    • @EdcrfvEdtgbh
      @EdcrfvEdtgbh 2 місяці тому

      👍👍

  • @KonjoBihanu
    @KonjoBihanu 2 місяці тому +82

    እች ደሞ ማናት ምቃኝ ድሮም ሴት ለሴት ደግ አያስብም 😢😢ሶፍ ና ቶፍቅ የታርቁ የምል 👍

  • @nasimaawol7859
    @nasimaawol7859 2 місяці тому +1

    ካካካካካካ እሚፈልግህ አላለቺም ይሄን ሀለሌ ማን ይፈልጋል አቺ ፈልገሽው ይሆናልጂ ገልቱ ምን ትመሥላለቺ ሶፊ ትበዛበታለቺ❤

  • @user-ld5ze3ig3c
    @user-ld5ze3ig3c 2 місяці тому +10

    ማነው ተውፊቅ ሢጮሕ የደነገጠ የኔመደገጥ 😂😂😂😂😂

  • @seidaseida3434
    @seidaseida3434 2 місяці тому +53

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ነብያችን ሙሀመድ ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም

    • @saadas9954
      @saadas9954 2 місяці тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha 2 місяці тому

      ስለላሁአለይሂወስለም እንደው ብቻ ከባድ ነው

    • @semirasemira3388
      @semirasemira3388 2 місяці тому

      ሱለላለሁ አለይወሰለም❤

    • @user-uk1yv1pd5r
      @user-uk1yv1pd5r 2 місяці тому

      ሰሉ አለን ነቢ

    • @user-vf8zy5uw2y
      @user-vf8zy5uw2y 2 місяці тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @marye577
    @marye577 2 місяці тому +548

    ሶፌ በፈጣሪ ታረቁ የምትሉ ፋቅረ ከባድ ነዉ

    • @FffFff-cc8xh
      @FffFff-cc8xh 2 місяці тому +1

      በአላህ ይቅርታአርጊለት እህቴ

    • @user-xz2nt5hi3y
      @user-xz2nt5hi3y 2 місяці тому

      ኧረ በእግዚአብሔር አሥታርቋቸው እደ

    • @EmebtTube
      @EmebtTube 2 місяці тому +2

      አረ በፈጣሪ ስም ይቅርታ ታድርግለት😢😢

    • @makamohamed3279
      @makamohamed3279 2 місяці тому

      እኔኔኔኔ

    • @marymahod
      @marymahod 2 місяці тому

      እኔ😢😢😢😢😢😢

  • @zahrahi12UAE-st6qf
    @zahrahi12UAE-st6qf Місяць тому

    በጣም ተጨቀናል የሶፊን ነገር አሳውቁን

  • @yenetube1357
    @yenetube1357 Місяць тому

    ምርጥ ተዋናይ ወጥቶሃል ቶፋ የፊልሙን አለም ተቀላቀል😅

  • @BasbosaBasbosa-gz8ht
    @BasbosaBasbosa-gz8ht 2 місяці тому +80

    ከምር ይችልጂ ለራሷ ልታደርገው አስባነው የምትሉ ላይክ ግጩኝ🎉🎉🎉

    • @nomo6793
      @nomo6793 2 місяці тому

      ታስታውቃለች ይች ለራሧ ፈልጋውነው ምን አይነት ፈጣጣነች በፈጣሪ ደሞ ውሸቷ እንኳ ምን አይነት ናት አሥመሣይ 🤔🤔

    • @tube6759
      @tube6759 2 місяці тому

      የነጋጋሩዋ ረሱ ወንድ የምየወረዉን ተወረለች ደሞ ልቶስደዉነዉ አለለችም ዉሰጅዉ ተካባከቢ

    • @user-ch6hs9te9h
      @user-ch6hs9te9h 2 місяці тому +1

      ሀሀሀሀሀሀ

    • @user-ch6hs9te9h
      @user-ch6hs9te9h 2 місяці тому

      ሶፊ ተጎድታለች እምትሉ ላይክ

  • @yesuf_tube0024
    @yesuf_tube0024 2 місяці тому +246

    ቶፊቅ ያሳዘነው ሶፊ ይቅርታ ታርግለት እምትሉ እስኪ በላይክ እናሳይ👍

    • @helentadesse5825
      @helentadesse5825 2 місяці тому +3

      ውሽት ነው ድራማ ነው እየሰሩበን ያለወ

    • @user-ex3ft1vm8n
      @user-ex3ft1vm8n 2 місяці тому

      ተዉፊቅ አይዞሕ እራስሕን ጠብቅ ሶፊንም አላሕ ያራራልሕ አይዞሕ

    • @ghadercell1869
      @ghadercell1869 2 місяці тому

      ጉድሁሉምግጩኛግጩኛይላሉከዜህቤት😅😅😅በምንእንግጫቹህየቱየመቻቹሀል😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @yesuf_tube0024
      @yesuf_tube0024 2 місяці тому

      @@ghadercell1869 ደስ ባላችሁ ግጩን

    • @user-bo7wx9wu6t
      @user-bo7wx9wu6t 2 місяці тому

      አው ወለህይቅርተ ታድርግለት

  • @leylaendris3525
    @leylaendris3525 2 місяці тому +1

    አላህ ሂዎታችሁን ያሳምርላችሁ❤❤ እች ለማስታረቅ ነው ለማለያየት የመጣሽው ያምሻል በፍቅር መሀል አትግቢ እሽ ቶፊቅ እና ሶፊ ይታረቁ የምትሉ በላይክ 😢😢😢😢

    • @My_candy3
      @My_candy3 2 місяці тому

      ደምሪኝ የኔ ዉድ አዲስ ነኝ 😊

  • @tube3356
    @tube3356 Місяць тому

    እኔ ያየሁትን ያየ ላይክ😂😂😂😂

  • @Rabiya6186
    @Rabiya6186 2 місяці тому +196

    ትወደዋለች ይችልጅ ሶፊንና ቶፊቅን ልታሐያይነዉ የምትሉ👍👍👍

    • @user-hu6nd3ne3y
      @user-hu6nd3ne3y 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 2 місяці тому +3

      ጅል ልተውን አምጥቷት ነው

    • @My_candy3
      @My_candy3 2 місяці тому

      አዲስ ነኝ ደምሪኝ ዉዴ❤

    • @Bzu632
      @Bzu632 2 місяці тому

      ቀላል😳😳

    • @A.w-55
      @A.w-55 2 місяці тому

      @@reyanyoutub2743😂😂😂አንች እና እኔ ብቻ ነቅተናል ሌላው እኮ ለራሷ ፈልጋው ነው ሶፊ ታረቂ እያሉ አበዱ እስከዛሬ አይሆንሽም ሶፊ ተይው ሲሉ ነበር አይ ሀበሻ 😂😂😂😂

  • @aLimaSabir
    @aLimaSabir 2 місяці тому +94

    እቻ ደሞ ስታስጠል አታገኝዉም የምትሉ

    • @user-vb8qr3jk8n
      @user-vb8qr3jk8n 2 місяці тому

      😂😂😂😂👍👍

    • @emutube2300
      @emutube2300 Місяць тому

      ካበደ ነውጅ በጤናው አይጠጋትም 😂 እች ጉቷፍ ምን ትመስላለይ

  • @Karima-gp3jf
    @Karima-gp3jf 2 місяці тому

    አረ እች ጂል ደሞ ከዬትነዉ የማጣችው ሶፍ አንድ ጊዜ እድሉን ስጭው ማሀለቹ ለይ የሰው ማቀስ እየገበኖ

  • @Gugu-ti6xo
    @Gugu-ti6xo 2 місяці тому

    እውነቷን ነው ይቅርታ አላት እሷ ብቻ ናትዴ እምስ ያላት ተዋትና ሌላ አግባና ውለድ በሀላል እቺ ልጅ እውነቷን ነው

  • @uae.7219
    @uae.7219 2 місяці тому +55

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አለ የኛ ውድ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    መልካም ንግግር ሰደቃ ነው

    • @user-tr5tw1yq3e
      @user-tr5tw1yq3e 2 місяці тому +1

      ሰለሏህ አለይሂ ወሰለምም

    • @user-lv1cj4vl1j
      @user-lv1cj4vl1j 2 місяці тому

      Saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @medinamohammed2484
      @medinamohammed2484 2 місяці тому

      صل الله عليه وسلم ❤❤❤❤

    • @JainobKsa
      @JainobKsa 2 місяці тому

      ሰለሏሁአለይሂ ወሰለም

  • @user-dd2io3eu6b
    @user-dd2io3eu6b 2 місяці тому +81

    አች ለማለያየት ነው የመጣሽው ጉዴ ሶፋ ይቅርታ ታድርግለት የምትሉ ላይክ 🥺

    • @user-xw6xt2me1q
      @user-xw6xt2me1q 2 місяці тому

      ነይውጭ A R 😢😢😢😢😢

    • @A.w-55
      @A.w-55 2 місяці тому

      😂😂😂😂እሷማ ልታስታርቅነው

    • @user-dd2io3eu6b
      @user-dd2io3eu6b 2 місяці тому

      @@user-xw6xt2me1q እኔን ነው🙄

  • @HdXh-lr5ut
    @HdXh-lr5ut 2 місяці тому

    ጉድ እይታ ከኔ ጀምሮ ወሬ ስንወድ ሱብሀን አላህ እረ አላህየ ከደዚህ አስመሳይ ካለ ቦታ አንተ አውጣኝ

    • @My_candy3
      @My_candy3 2 місяці тому

      ደምሪኝ የኔ ዉድ አዲስ ነኝ❤

  • @user-ri9hj9ez1x
    @user-ri9hj9ez1x 2 місяці тому +1

    ለየለት በቃ አበደ ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ አለ ያገሬ ሰው😮

  • @Ahmed-ol1iq
    @Ahmed-ol1iq 2 місяці тому +71

    ለራሶ ፈልጋ ነው የምትሎ ላይክ ግጩ

    • @Bzu632
      @Bzu632 2 місяці тому

      😁😁😁👍👍👍👍

    • @Ahmed-ol1iq
      @Ahmed-ol1iq 2 місяці тому

      @@Bzu632 ያስቃል

    • @Bzu632
      @Bzu632 2 місяці тому

      @@Ahmed-ol1iq አወ😂

  • @semutasew2244
    @semutasew2244 2 місяці тому +72

    ሶፊ ለመጨረሻ ግዜ እድል ትስጠው ምትሉ ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፍም ይባላል ደሞ የፍቅር ህይወት ውጣውረድ የሞላበትም ስለሆነ ጠንካራ ሁና ታሸንፈው ምትሉ በላይክ አሳዩኝ. አዳዴ ወንዶች የሚያደርጉትን ነገር ባንድ ሳይድ ብቻነው ሚያዩት ሶፊ ይቅርባይነት ታላቅነት ነው ይቅር በይውና ቀጥሉ ዩቱብሽን በደንብ ስሪ ድጋሜ ስደት አትስቢ😢

    • @fatoobeebi1550
      @fatoobeebi1550 2 місяці тому

      ውዴ ደግማ ተተመለሰች ደግሚ ይጉደታል እንደዚህ አይነት ውንድ ብቅር ይሻልል ሴት ልጅ በራስ መቁም አለበት

    • @semutasew2244
      @semutasew2244 2 місяці тому

      @@fatoobeebi1550 አወ ግን የደከምሽለት ነገር. ለፀፀት አይጥልም ያሁኑን ብታልፈው ድጋሜ ካጠፍ ቆራጥ ትሆናለች ለዛነው ማሬ

    • @fatoobeebi1550
      @fatoobeebi1550 2 місяці тому +1

      @@semutasew2244 😁😁😁😁እሸ በቃ አች ካለሸ ይታራቁ🥰🥰🥰

    • @semutasew2244
      @semutasew2244 2 місяці тому +1

      @@fatoobeebi1550 አወ ማሬ ቢታረቁ ደስይለኛል ሰውን በፍቅር ማሸነፍ ነውጅ ሁሉም ሰው የራሱ ጉድለት ስላለበት ማፍረሱ ቀላልነው ቁጥርዋን ምታውቁ ስጡኝ

    • @EndrisAli-iy2vp
      @EndrisAli-iy2vp Місяць тому

      ተውፊቅ ትወና ይቺላል

  • @user-up4jo8zo2c
    @user-up4jo8zo2c Місяць тому

    ደግ አረካት ቶፍቅየ ይች ጉቶ አፍ ተረጋግተህ በድፍረት አክስቶጋር ሂድ

    • @My_candy3
      @My_candy3 Місяць тому

      ደምሪኝ እናቴ አዲስ ነኝ

  • @user-iv7sy2vp2c
    @user-iv7sy2vp2c Місяць тому

    አቺ ደሙ የማነሽ አስጠያፊ ሶፊን የመሠለ አያገኝም ምርጥ ሰው ናት ሶፊ❤❤❤❤❤

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji 2 місяці тому +92

    ፀፀት እኮ ከባድ ነው አይ ቶፊክ😢 ሶፊ ይቅርታውን ተቀበይው😢

    • @user-ye7ti9zr7f
      @user-ye7ti9zr7f 2 місяці тому +1

      ስቴ ኢቅርታ ታርግለት ትግስትም ገደብ አለው

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o 2 місяці тому

      ደሚሪኝ 5:14

    • @ECS285
      @ECS285 2 місяці тому

      😍😍😍😍🥺🥺🥺🥺🥺

    • @seadatube5438
      @seadatube5438 2 місяці тому

      ወይኔ አሣዘነኝ የምር😢😢😢😢

    • @dareAli-vv1ng
      @dareAli-vv1ng 2 місяці тому

      ይቺ ደሞ ምድናት

  • @user-kc1qk6vd8k
    @user-kc1qk6vd8k 2 місяці тому +100

    ንቅሳቱን አስጠፋና ታረቁ ለሁለተኛውም ደርስ ይሆንሀል እስኪ ይታረቁ የምትሉ በላይክ

    • @SisayeAlemayhue
      @SisayeAlemayhue 2 місяці тому +1

      estkir letfe enge mcha tnkes

    • @My_candy3
      @My_candy3 2 місяці тому

      አዲስ ነኝ ደምሪኝ ዉዴ❤

    • @My_candy3
      @My_candy3 2 місяці тому

      አዲስ ነኝ ደምሪኝ ዉዴ❤

  • @user-gx9vn4tq8g
    @user-gx9vn4tq8g Місяць тому

    ሶፊ የምትተራሰው ክንድ ላይ የሌላ ሴት ስም ስትነቀስ በጣም ተናድጀብህ ነበር ተውፊቅ አሁን ግን አሳዘንከኝ ጥፋትህን ሁሉ አስተካክል እና አድስ ሂወት ከእንደገና ጀምሩ ከዚህ በኋላ ሞራሏን ጠብቅላት ሂወቷ ውድ ሁና ሳለች ሁሉን ለአንተ አሳልፋ ስትሰጥ ልታከብራት ልትወዳት ልትንከባከባት ልታዝንላት አንተም ሁሉ ነገርህን አሳልፈህ ልትሰጣት ይገባል" ሶፊዬ ደግሞ አንድ እድል ስጭው እማ ትዳር በትዕግስት ነው የሚገነባው ተመካከሩ ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም ዙሮ ከማግባት አታልፊም ጥፋታችሁን አርማችሁ ያለፈውን ረስታችሁ ከደገና አድስ ሂወት ጀምሩ አላህ ያስታርቃችሁ

    • @My_candy3
      @My_candy3 Місяць тому

      ደምሪኝ እናቴ አዲስ ነኝ

  • @MedkiesGetiso-tb7lr
    @MedkiesGetiso-tb7lr 2 місяці тому

    የሰው ህይወት እየበላሽ እሷም ደሞ ስደት አይለችው ይወት የመሰረት ብላ ህይወቱ ደግሞ ሲበላለች ስለዚህ አንቺ ደግሞ😢😢😢😢

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 2 місяці тому +44

    ሶፊ ለዝች አቀጣር ስትይ ተረቅና አቀጥየት በአላህ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 2 місяці тому +244

    ሶፊ ለቶፊቅ ይቅርታ ታርግለት የምትሉ ላይክ ግጩኝ😂

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 2 місяці тому

      ዉድ ደሚሪኝ 7:40

    • @hanaa1558
      @hanaa1558 2 місяці тому

      Tofik atasmsel megemriya neber metno medekos tewat nurowan tenurbet sofi lante atgebam sofi edatsmi😊

    • @user-xf5fb7yr1n
      @user-xf5fb7yr1n 2 місяці тому

      ​@TemimaNasir-cvእዳታረግ😢😂😂😂😂

    • @ZukriyaZukriya-kd3js
      @ZukriyaZukriya-kd3js 2 місяці тому

      ትክክልይታረቁ

    • @user-yu1cq7cn5v
      @user-yu1cq7cn5v 2 місяці тому +2

      ማነች ለማለያየት የመጣች ከዱባይ የሚለያይ ሀገር ቤት ሲጠፍ ፀብ ከዱባይ ኦርደር ተደረገልን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወገብሽ ይለያይ ከንቱ ማፍታት ሀራም ነዉ ባይሆን ሁለተኛ ሜስት ሁኝ ሸርያዉ ሰለሚፈቅድላችሁ

  • @BetiBeti-hj6no
    @BetiBeti-hj6no Місяць тому +1

    ምን አይነት ሰው ነሽ በፈጣሪ ያምሻል እንዴ😡😳

  • @hamezyagalato5265
    @hamezyagalato5265 Місяць тому

    ሱፉ በትድረሸ ኪፊተት አትሲጪ ለቶፍቅ ሂቅረተዉን ተቀበይዉ ተረቁ እቺ ልተጠላቹ ቀጥ ቢለ መተሊች ኢጂ አትሢጪ ሱፉ

  • @zehramohammed4470
    @zehramohammed4470 2 місяці тому +104

    አለባበሥሽን ባሥተካከልሽ ክፍት ምቀኛ ናት የምትሉ ላይክ

    • @Redmi9Newphonr-eo5wt
      @Redmi9Newphonr-eo5wt 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-yv1me1ub1h
      @user-yv1me1ub1h 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @Vcinlv23
      @Vcinlv23 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 2 місяці тому +1

      ክክክክክክክክ

    • @Bzu632
      @Bzu632 2 місяці тому +1

      😁😁😁😁

  • @user-xi2rz8fr1n
    @user-xi2rz8fr1n 2 місяці тому +62

    ኤጭ እቺ ደሞ ኬት መጣች ወይ አታምር ወይ አታፍር በጭባጭ ለራስሽ ፈልገሽው ነው ሶታስጠላ ለማስታረቅ ሳይሆን ለማጣላት ነው ባይሆን ልጁ አታሳብጂው የፍቅር ትርጉም አታቂም አሮጊት አርፈሽ ተቀመጭ በሀሳቤ የምትስማሙ ላይክ

  • @sikosilo7773
    @sikosilo7773 2 місяці тому +1

    ለሷ ያልሆነ ላቺ ይሆናል ብለሽነው አይ መቀልቀል 😂😂😂😂

  • @user-hw2fb1xx3h
    @user-hw2fb1xx3h 2 місяці тому +1

    ፈልጋውነው እምትሉኝ በላይክ አሣዪኝ

  • @Ahmed-ol1iq
    @Ahmed-ol1iq 2 місяці тому +98

    አይይይአዙሮ ይድፋሽ እና በዙርያህ አትበይ ፈልገሽ ነው አስታወቆብሻል የምትሉ ላይክ ግጩ

    • @LubabaTeka
      @LubabaTeka 2 місяці тому +1

      አይ አዙሮ ይድፋሽ 😂😂😂😂😮

    • @user-tc7gh3fr5j
      @user-tc7gh3fr5j 2 місяці тому

      ትክክል

    • @3TOybaYemer
      @3TOybaYemer 2 місяці тому

      ቀሚስየለበሰዉሚስትይሆን. ይመስልሞልቷልትላለች አላህሂድያይስጥሽ

    • @user-kd7tw8pj9l
      @user-kd7tw8pj9l 2 місяці тому

      እረ ተው ግን ኮሚንቱች እኔ በሳቅሞኩ ልጅቱ ለራሷ ነው የፈለገችው አንድ አንድ ሴቶች ባለት ዳር ወንድ ላይ ነው ፊጥ እሚሉት 😂😂😂😂

    • @3TOybaYemer
      @3TOybaYemer 2 місяці тому

      @@user-kd7tw8pj9l ፊጥብለዉብሽያቃሉመሰል ዉነትሽንነዉነግበኔአይሉም እኔባሌየመጣይሴትወየዉላትእገላታለሁ ክክክክክክክ

  • @zebiba_hussen_13
    @zebiba_hussen_13 2 місяці тому +429

    ሂጅ ምኒቱ ቀዳዳ ነሽ😏አስመሳይ በሷ እደተጫወተባት ባንች የሚጫወትብሽ ይስጥሽ አስመሳይ

  • @AmenaAmenat
    @AmenaAmenat 2 місяці тому

    ተበሳጭታነው ተውፊቄ ተስፋ አትቁረጥ ለምናት በደንብ ሶፊ ምርጥ ልጅናት ይቺ ደግሞ ፈልገሽው ከሆነ በኢፋ እኔ እወድሀለሁ ብለሽ አትገቢምዴ

  • @ishraqaphone299
    @ishraqaphone299 2 місяці тому

    በፍቅር ማውጣት ልታውቁም ይገባል ፍቅር ሃያል ነው አሸናፊ ነው ፍቅር
    ካልቻልሽ ደግሞ የመጣችሁ ማለት