Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

150 ሜትር ሽቅብ የሚወጣበት አስደናቂ ቤተክርስቲያን | ሀሌታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 бер 2024
  • በዚህ ቪድዮ በአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መግቢያ ላይ በትግራይ ተንቤን አውራጃ በሀገረ ሰላም ቀበሌ ስለተወለዱት ቅዱስ አባ ዮሐኒ እና በዚያን ዘመን በኢትዮጵያ ምንኵስና ባልነበረበት ጊዜ አበው በምናኔ በበረሃ ይኖሩበት ስለነበረው ገዳም በተጨማሪም ከአድዋ ጋርም ተያይዞ በተምቤን የነበረውን ከ1600-1800 ዓመታትን ያስቈጠረ ውቅር(ፍልፍል) ቤተክርስቲያን ሁኔታ የምንቃኝ ይሆናል ።
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2024 Arts Tv World

КОМЕНТАРІ • 18

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w 5 місяців тому +5

    ለጣሊያን ያቃተችውን የኔቆንጆሀገር ጥቁርጣሊያን እርስበእርስ እያጫረሰንነው ይህንን የአየር አጋንንት የሆነሰውዬ ከነግብረአበሮቹ ቸሩመድሀኒያለም በጥበብ ይገላግለን በቃችሁ ይበለን የኔውድ ፍቅር ቆንጆ ታሪክያላት ሀገራችንን ወላዲተአምላክ ትታደግልን 😭😭😭😭😭😭

    • @ebb2485
      @ebb2485 5 місяців тому

      Bututam!!

    • @user-kn3ph1cy3w
      @user-kn3ph1cy3w 5 місяців тому

      @@ebb2485 ሀሀሀሀምንአናደደህ(አናደጀሽ )ዊዬዬዬ
      ኢትየቀጵያ የምርጦች ምርጥ ሀገርናት ከእንቁም በላይ እጷ እጷ እጷ ውዷሀገሬ ኤታባቴንስና 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️እየመረራችሁ ዋጥጥጥአርጉት

  • @asfawabate7521
    @asfawabate7521 5 місяців тому +1

    እዚህ አካባቢ አባቶች የከፈሉት መስዋዕትነት የማይተመን ነዉ፡፡ ቦታዉ ላይ መካነ መቃብራቸዉ መሆኑ በራሱ ለፍርድ ቀን ምስክርነት የተቀመጠ ይመስለኛል፡፡ ወራሪና እትዉረሩኝ ያሉ ወገኖች በጌታ ፊት ይቆማሉ፡፡

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w 5 місяців тому +4

    አርትስ በርቱልን ይህነው ኢትዮጵያዊነት

  • @hawabonaa
    @hawabonaa 5 місяців тому +2

    Wow amazing literature, architecture buildings and cultural ashenda dance one day may be I want to visit my beautiful and lovelly Ethiopian orthodox church and others thanks God for all.

  • @eg2890
    @eg2890 5 місяців тому +2

    መልካም ዝግጅት ነበር። ግን ገዳሙ በስማቸዉ የተጠራላቸዉ አባ ዮሐኒ ታሪካቸዉ ገድላቸዉ ማን እንደሆኑ ታሪካቸዉ ምን እንደነበር አለመጠቀሱ ጎዶሎ ስለሚያደርገዉ ቢጠቀስ መልካም ነበር። አሁንም ማስተካከያ የሚደረግለት ስለ ታሪካቸዉ መልካም ነዉ እላለዉ። ብዙ ሰዉ ከዚህ በኋላ ስለሚመለከተዉ ታሪካቸዉን በደንብ እንዲታወቅ። አመሠግናለሁ!

  • @kirubel9149
    @kirubel9149 5 місяців тому +1

    The background music is not fit for purpose. Try to use at least an Ethiopic background music

  • @wondwossengashu8054
    @wondwossengashu8054 5 місяців тому

    My big dream will be visit Tigray.. Gerealta and Tembien.

  • @bizuayehu6122
    @bizuayehu6122 5 місяців тому

    ከአዲሳባ መነሀሪያ እንዴት እንደሚኬድ ንገሪን

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 5 місяців тому +1

    Can someone tell me where Ethiopia muslims fight for the bottle of Adwa where are they buried??????

  • @abebe7532
    @abebe7532 5 місяців тому +2

    Tigray ⁉️

  • @bishoftuschoolict3993
    @bishoftuschoolict3993 5 місяців тому

    ❤❤❤

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t 5 місяців тому

    አይቸ ስጨርስ እኮምታለሁኝ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 5 місяців тому

    Denqe naw !!! Ye zaray Tegray Ethiopian Bella - ye dero nebere tafache mar welelaaa !!!

  • @user-dv7hn3cs7g
    @user-dv7hn3cs7g 5 місяців тому +1

    ሙስሊሞች የ አድዋ ሰማታት የት ነው የተቀበሩት

    • @getawbelku262
      @getawbelku262 29 днів тому

      የካቶሊክ የት ነው እንዳትል ደግሞ :: በውጊያው ላይ ቁጥራቸው በጣም አናሳ ስለነበር ከአባዛኛው ኦርቶዶክስጋር አብረው ሊቀበሩ ይላሉ: ሌላ እጀንዳከሌለህ በስተቀር