Lemerjawu betam amseginalewu gin ene birr ke kefelikugn behuwala success yemil page almetalignm betsefilachewum melis yelem posta betim bidewil menm lemelisulign alchalwm ena mastekakel yimechalibet menged kale
what do you mean by original? If you need to get the ID card in printed format , you can apply online as indicated on this video and you will get it within a short time. Thank you!
Wendem betelebirr super app fyda number asgebche belela sew telle birr account nw yekflkut gn text algebam berasachew selk lekefelut dmo wedyaw nw yegbaw belela sew bikefel chiger alew
BETAM BETAM ENAMESEGENALEN BERTALN
waw
Thanks bro keep it up
እናመሰግናለን
Lemerjawu betam amseginalewu gin ene birr ke kefelikugn behuwala success yemil page almetalignm betsefilachewum melis yelem posta betim bidewil menm lemelisulign alchalwm ena mastekakel yimechalibet menged kale
መሳካቱን የሚገልጽ ነገር ካላሳየን ብሩን አልቆረጠ እንዳይሆን ነግር ግን ቆርጦ ከሆነ ፤ ፎርሙን ስንሞላ በመረጥነው ፖስታቤት አድራሻ ሄዶ መጠየቅ በተለይ የቀጠሮ ቀኑ ሚሴጅ ሳይ ላክ አልፎ ከሆነ። ብሩን ካልቆረጠብን ፎርሙን እንደገና መሙላት አለብን። በ9779 የዲጂታል አይዲ ቢሮም ብንደውል መረጃ ሊሰጡን ይችላሉ።
Tnx❤
2 wer limolany naw gin iskahun sms ke posta bet altelakelinyim😢
Betedegegem 2tti gize temazgibe mizgabaw altesekam alegn mn madireg alabign
ሰላም ፤
ምዝገባ ከአንድ ግዜ በላይ አይፈቀድም ነገር ግን ብዚህ ምክኛት ችግር ካጋጠመን በአካል መሄድ ከቻልን አራትኪሎ አንድነት ፓርክ ፊትለፊት ፓርኪንጉ ባለበት ህንጻ ላይ ባለው ቢሯቸው ሄደን ብናናግራቸው ፤ ካልሆነ በ ኢሜይል info@id.gov.et ወይም በስልክ +251 113 720 006 ሁኔታውን አስርድተው ያናግሩ።
ስለዚህ posta ሳጥን መክፈት አለብን ወይስ የለብንም
Pls መልስልኝ
ፖስታ ሳጥን አያስፈልግም በአካል ፎርሙን ስንሞላ በመረጥነው ቦታሄደን ነው የምንወስደው
@@DeritaTech ስንከፍልስ በባንክ መክፈል አንችልም እንዴ ግዴታ በ mobile bankingመሆን አለበት እኔ ተጠቃሚ አይደለሁም (አመሰግናለው)
ለጊዜው የተቀመጠው የኤሌክትሮኒክ ክፍያ አማራጭ ነው
Sestam alekabel alegn fotow lestakakel echilal?
መረጃ ማስተካከል አሁን አልተጀመረም ፤ ለወደፊት ግን ይቻላል ተብሏል።
Photo maskeyer aychalm original ke post bet tekabye naber gn la kyc ayhonm
Ethiotelecom hedo temesgibo sms yelgabbelat sew meftihe mindinaw?
sms ያልደረሰው ሰው ፤ id.et/help ላይ ፎርሙን በመሙላት ማስላክ እንችላለን። ፎርሙን ስንሞላ በጭራሽ ካልተላከልን ፤ አልተላከልኝም የሚለውን እንመርጣለን። በዚህ መንገድ ወዲያው ካልተላከልን የተመዘግብንበ ቦታ ሄደን መጠየቅ ወይም 9779 ላይ መጠየቅ። ፎርሙን ስንሞላ ማስገባት ያለብን ስልክ ቁጥር ያኔ ለፋይዳ ስንመዘገብ የሰጠነውን ስልክ ቁጥር ነው።
ፕሪንት ያረግነስ
ለትምህርቱ በጣም እያመሰገንኩ ለምሳለ አይዳ ካርድ የተመዘገኩት አርባ ምንጭ ነዉ እንደት ማድረግ ይቻላል?
ሰላም
የትም ብንመዘገብ ችግር የለውም በካርድ ማሳተም ከፈለጉ ፎርሙን ሞልተው ለመውሰድ የሚቀርብዎትን ቦታ ይምረጡ።
Tele birr kelele
Be CBE birr aychalem bro??
yichalal CBE birr yemilewn merten
በ july 21 ብለዉኘ እስካሁን ከፖስታ ቤት sms አልደረሰኘም?
ሰላም ወንድም እስኪ ያልገባኝ ነገር አለ እና ግልፅ አድርግልኝ ??
በ video መሰረት payment ከፍያለሁ ግን national id የአባቴ ነው ክፍያ የከፈልኩት በኔ telebirr account 3rd party መሆኑ ችግር አለው ?
ሌላው መጨረሻ ለይ የክፍያ ማረጋገጫ print አላደረኩም በ network ምክንያት እና አሁን ምንድነው ማድረግ ያለብኝ Please ተባበረኝ 🙏
ሰላም ፤
ችግር የለውም ክፍያውን ማንም ሰው መክፈል ይችላል፤ መታወቅያው ሲደርስ ከፖስታቤት መልክት የሚላከው ለፋይዳ ባስመዘገብነው ቁጥር ነው።
ጤናይስጥልኝ። ፋይዳ ዲጂታል አይዲ ተመዝግቤ በቴሌ ብር መጥቶልኝ ነበር ነገር ግን የተሞላልኝ የልደት ዘመን ትክክል አይደለም እንዴት ማስተካከል እችላለሁ?
ሰላም የፋይዳ ዲጂታል አይዲ መረጃ ለማስተካከል አሁን ላይ ኦንላይን ማስተካከል አልተጀመረም ፤ ነገርን የሚኖሩት አዲስ አበባ ከሆነ ወይም ወደ አዲስ አበባ መምጣት ከቻሉ ፤ አስፈላጊዉን ማስረጃ ለምሳሌ የልደት ካርድ በመያዝ ወደ ዋናው ፖስታቤት ወይም አንድነት ፓርክ መኪና ማቆሚያ ጋ በሚገኘው የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ቢሮ በመሄድ ይስተካከላል የሚባል ነገር አለ ፤ እሱን ይሞክሩ!
እናመሰግናለን!
እኔ በሞባይል መልዕክት የደረሰኝ ኮድ (OTP) ጠፍቶብኛል። ገና ስመዘገብ የሰጡኝ (Registration ID) ፕሪንትአውት ግን አለኝ። እሱን ይዤ መስተናገድ እችላለሁ?
Registration ID ካለ እሱን በመጠቀም ፤ ቅድሚያ የፋይዳ ቁጥሩን ወይም ተለዋጭ ቁጥሩን ድጋሚ ማስላክ አለብን ካርዱን ለማዘዝ ፤ ስለዚህ id.et/help ላይ በመግባት ና ፎርሙን በመሙላት ፋይዳ ቁጥሩን ወድያው ማስላክ እንችላለን።
@@DeritaTech በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ!
እኔ ግን በጣም ዘገየኝ 20_25 ነሐሴ ቆጠሮ ነበረኝ እስከአሁን አልደረሰኝም አንድ ወር አረጌ አለሁ
Tele nebr yetemzegbkut posta gn alteyekugnm nebr yet nw mawotaw?
ፖስታ አስፈላጊ አይደለም፤ መታወቂያው ከታተመ ብኋላ በአካል ሄደን ነው የምንወስደው። ነገር ግን ፖስታ ሳጥን እንዲኖረን ከፈልግን ዋናው ፖስታቤት ወይም በአካባቢያችን ካለ የፖስታቤት ቅርንጫፍ ማወጣት እንችላለን።
ፖቶየን መቀየር እፈልጋለው ይቻላል አይደል?
አሁን ላይ የመረጃ ለውጥ ማድረግ አልተጀመረም ፤ ለወድፊት ግን ማንኛውንም መረጃ ማስተካከል ተብሏል።
Message dersogni neber gin ahun silke kuter yetemezegekubet tezega mekeyer yechalal
አሁን ላይ የፋይዳ መታወቂያ መረጃ ማደስ አልተጀመረም ፤ ነገር ግን ለወደፊት ግን ይቻላል ተብሏል። ምናልባት ግን አዲስ አበባ ከሆኑ የተረጋገጥ መረጃ ባይሆንም አንድነት ፓርክ ባለው የብሄራዊ መታወቂያ ቢሮ አስፈላጊውን መረጃ ይዞ በመሄድ ያስተካክላሉ የሚባል ነግር አለ፤ ሄደው ይሞክሩ!
Be slkachn ley endet new lemekfel megbat mnchlew
አልያስ ቁጥሩን ከየት አገኛለሁ?
ተለዋጭ ቁጥሩ National ID ከሚል ስልክ ቁጥር ወይም አድራሻ ከ ልዮ ቁጥሩ ጋር አብሮ የሚላክ ነው ።
Kefiyalw gn deresegn alwesedkum indet nw deresegnun miwesdew.please nigeregn
ክፍያውን ካጠናቀቅን በኋላ መሳካቱን የሚያሳይ Success የሚል አሳይቶን ከሆነ ፤ ደረሰኝ ባናገኝም ክፍያውን ፈጽመናል ማልት ነው ። ስለዚህ ካርዱ ታትሞ ሲደርስ ከፖስታቤት መልዕት ይላክልናል፤ እሱን አሳይተን መውሰድ እንችላለን።
ሰላም መጅመርያ እንደመጣ ተመዝግቤ ነበር ግን ካዓት በኋላ አሻራ ሰጠው ግን ምንም ቴክስት አልመጣልኝም ምን ይሻላል
ሰላም፤
ተመዝገበው ከጨረሱ በኋላ የተሰጠው ወረቀት ላይ ያለው የምዝገባ ቁጥር ካለዎት ወይም የተመዘገቡበትን ቦት / ተቋም እና የተመዘገቡበትን ቀን የሚያውቁት ከሆነ በድጋሚ ማስላክ ይችላሉ። የፋይዳ ቁጥሮን ድጋሚ ለማስላክ id.et/help ላይ በመግባት ና ፎርሙን በመሙላት ወዲያው ማስላክ እንችላለን።እናመሰግናለን!
Hulunm chershalew id wnm betelebirr gebche aychalew bekard endewetalgn lemazez alchalkum
ሰላም ሰሚራ
ዲጂታል አይዲውን በካርድ ላምግኘት አሁን ላይ ፖስታቤት በመጠነኛ ክፍያ በካርድ ፕሪንት አድርጎ እየሰጠ ነው ፤ ስለዚህ በዚህ ቪዲዮ እንደሚታየው ኦንላይን አመልክተን ክፍያውን በመክፈል ማግኘት እንችላለን።
ከፖስታ ቤት ውጪ ሌላ ቦታ ፕሪንት ማስደረግ እንችላለን
እስካሁን የተለየ ክልከላ የለም ካርዱን በሶፍት ኮፒ ስለሚገኝ ፕሪንት ማድረግ ይቻላል ብየ አስባለሁ።
ፒን ማለት የትኛዉ ነዉ ማለቴ ልከፍል ቴሌ ብር ስገባ ፒን ማለት ባለ 14 ዲጂቱን ወይስ ባለ 6 ዲጂቱን?
ሊከፍሉ ቴሌ ብር ላይ ከገቡ ፒን ማለት የቴሌ ብር መግቢያ ፒን ነው
Skefl embe alegn be telebir pin number altesasatkum gn embe alegn
ሰላም ፤
ምንድን ነው የሚሰጠው ኢረር ሚሴጅ? ክፍያውን ለመክፈል ስልክ ቁጥሩን አስገብተን pay የምትለዋን እንደተጫንኩ ፒን ኮድ እንድናስገባ ሚሴጅ ይልካል በአምስት ደቂቃ ውስጥ ክፍያውን መፈጸም አለብን ፤ ምናልባት ዘግይተን ከሆነ እምቢሊል ይችላል ፤ ገንዘቡን ካልቆረጠ ድጋሚ መሞከር ና አምስት ደቂቃ ሳይሞላ ቶሎ መክፈል።
የተመዘግብኩበት ቁጥር ጠፍቱል እንድት ነው ማርግ ያለብኝ 😢😢😢😢
የምዝገባ ቁጥሩ ከተጠፋ የተመዘግብንበት ቦታ ወይም ተቋም እንዲሁም የተመዘግብንበትን ቀን ማወቅ ይኖርብናል። id.et/help ላይ በመግባት ፎርሙን ሞልተን ከላክን የፋይዳ ቁጥራችንን እናገኛለን።
ቁጥሮች ደርሰዉኛል ማዉረድ ብቻ እንደት እችላለሁ ?? ህትመቱን ባለሁቤት ሀገር አሳትማለሁ
le verification yihonal ende?
Aw yihonal
እኔ national id ማሰራት እፈልጋለው ግን እንዴ ነው የማሰራውና ካርዱን ማገኘት የምችለው
Hi bro how can i get the original
what do you mean by original? If you need to get the ID card in printed format , you can apply online as indicated on this video and you will get it within a short time.
Thank you!
ተመዝግቤ ሊወርድልኝ አልቻለም።
Otp alek alagn eko bro😢
OTP የሚላከው መጀመሪያ ለፋይዳ ስንመዘገብ በሰጠነው ስልክ ቁጥር ነው፤ምናልባት ሌላ ስልክ እያስባን ይሆን?
System technankowal yilal and Samnt mulu eymokrku nw gn enbi alegn mn lihon yichilal chgru🙏
አዎ በመሃል ስርቶ ነብር እንደና እምቢ ብሏል እያስተካከሉ ነው።
Tnx but original nwa
እኔ ያለሁበት ቦታ 400 ብር እየተከፈለ ነው ፌር ነው ወይ
ቴሌብር ወይም በሌላ የክፍያ አማራጭ ስንከፍል 343 ለመደበኛ ለአስቸኳይ ከሆነ 647 ብር አካባቢ ነው። ከዚው ውጪ እንዲከፍል ማንም አይገደድም።
Posta account linork yegebal enda??
አይ ፖስታ አስፈላጊ አይደለም አይጠይቅም
bekelr new miwraw wayi tikur new
ፎቶው ብላክ ነው ሊላው ከለር ነው
ለማሳሌ በቴሌ ብር ተመዝግቤ ከዛ id ፕሪተር ላይ ሄጄ የሚጠይቀኝን ፐርሚሽን ብቻ ሞልቼ ነው የሚልኩልኝ የጣት አሻራ አያስፈልግም
መታወቂያውን በካርድ ማግኘት ፈልገን ከሆነ ፣ card-order.fayda.et/ ላይ ፎርሙን ሞልተን ና አስፈላጊውን ክፍያ አከናውነን (343 ብር ያስፈልጋል) ፣ በአንድ ሳምንት ይደርሳል። ካርዱን ለመውሰድ አሻራ አያስፈልግም።
how can i put otp copy past or what
aliace number ket nw menametaw tady y kfelager lejoch
ሰላም ፤
አሊያስ ነምበር ወይም የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥር ለፋይዳ ከተመዘግብን በኋላ ከፋይዳ ቁጥሩ ጋር አብሮ የሚላክ ነው ፤ ይህ ቁጥር በየትኛውም ቦታ ለተመዘገበ ሰው በተመሳሳይ መልኩ የሚላክ ነው።
አረ bro በ national ID Binance account መክፈት ይቻላል ወይ please መልስልኝ ?
ቢናንስ አካውንት ለመክፈት አይዲ ካርድ አፕሎድ እንድናደርግ የሚፈልጉ ከሆነ ካርዱን መውሰድ ይኖርብናል ፤ አሁንላይ ፖስታቤት አትም እየሰጠነው በ343 ብር ።
@@DeritaTech እኔ ወራቤ ነው ያለውት ይቻላል ወይ
@@Abdlmejid1 ካርዱን ለመውሰድ ከሆነ ቪዲዮው ላይ በሚታየው መልኩ አመልክተን መውሰድ እንችላለን ፤ ምናልባት ፎርሙን ስንሞላ ወራቤ የሚል ፖስታቤት ካላገኘን የሚቀርበውን ቦታ መምረጥ እንችላለን አፕላይ ለማድረግ ግን ከየትም እንችላለን።
delivery datu አልፎ እስካሁን ምንም smsየለም ከ ፓስታ ቤት
SMS የሚላከው ለፋይዳ ባስመዘገብ ነው ቁጥር ብቻ ነው ፤ ምናልባት ተልኮ ሳናስተውለው ቀርተን እንዳይሆን። EthioPosta ከሚል አድራሻ ነው ፤ እንዳልተላከ እርግጠኛ ከሆንን ፎርሙን ስንሞላ በመረጥ ነው የፖታቤት አድራሻ ሄደን መጠየቅ ወይም 9779 ላይ ደውለን መጠየቅ እንችላለን።
ለ መቀበል ስትሄድ ፖስታ ቤት የስከፍላል ብር
ፖስታቤት ምንም ክፍያ የለውም ክፍያው የሚከፈለው በቴሌብር ወይም በሌሎች የክፍያ አማራጮች ኦንላይን ነው ። ክፍያውን ከጨረስን በኋላ ደረሰኝ ይላክልናል በስልካችን ፤ በመቀጠል ካርዱ ፕሪንት ተደርጎ ሲዘጋጅ sms ከፖስታ ቤት ይላክልናል እሱን ብቻ አሳይተን እንዲሁም እኛን የሚገልጽ መታወቂያ አሳይተን መቀበል ነው።
አሻራ ሳንሰጥ መውሰድ እንችላለን ወንድሜ እንዳታልፈኝ 🙏
የጣት አሻራ የሚያስፈልገው መጀመሪያ ምዝግባውን ስናደርግ ነው ፤ ከዚያበኋላ የፋይዳ ቁጥሩ ከተሰጠን አያስፈልግም።
@@DeritaTech wedm, ebakh mejemeria mezgeba stl yet nw ashara yemisetew?
2030 አጀንዳ አሰፈፃሚወች '''
Endeza newa bro
,
Thank you so much ♥️♥️♥️
ግን FAN ቁጥር ከያት ነው ምናገኘው
stmezegeb ashara Stset newa
ክፍያውን ከፍለን succes kalmetas men maderage aleben
ክፍያውን ከፍለን ሰክሰስፉል ካላለ በተለይ ገንዘቡን ቆርጦ ከሆነ ፤ የፋይዳን ፕሮግራም ቢሮን ደውሎ ማናገሩ የተሻለ ነው፤ id.et/contact ላይ አድራሻቸው አለ ፤ ከቴሌብር መክፈላችንን የሚያሳይ ሚሴጅ ተልኮልን ከሆነ እሱን መያዝ ና የቴሌብር ሰዎችንም ማናገር ለምሳሌ ፡ የቴሌግራም ቻናላቸው ወይም ሌላ የማህበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ብንጠይቅ ቼክ ያደርጉልናል ።
እናመሰግናለን!
Hi
17 amete new. Can I get Fayda Digital ID?
Yes you can studens below 18 years can get national digital ID , please contact nearby registration office.
Thank you!
አሑን ግን አይሰራም
ግዚያዊ ችግር ይመስለኛል ዛሬ እምቢ ብሏል ያስተካክሉታል ብዬ አስባለሁ።
ቀጠሮ ወረቀት ጠፈቶብኛል እንዴት ማግኘት እችላለሁ ቀኑን አላቅም
ቀጠሮ ወረቀት ? ካርዱን ለመውሰድ ተመዝግበው መጨረሻ ላይ የተሰጠው ሶፍት ኮፒ ከሆነ ፤ ብዙም ችግር የለውም ምክያቱም ካርዱ ሲደርስ ከፖስታ ቤት የሚላክ ሚሴጅ አለ እሱን አሳይተን ነው የምን ወስደው። ምናልባት ሃሳቡን ካልተረዳሁ ግልጽ ያርጉልኝ።
Ke Ethiopia wechi lale sew mende nw madreg yalebn
ሰላም ፡ ከኢትዮጵያ ውጪ ያለ ሰው ፤ ምናልባት የሄዱት በቅርብ ክሆነ ና ከመሂድዎ በፊት ተመዝግበው ከሆነ እንዲሁም የፋይዳ ቁጥሩን ይሚያውቁት ከሆነ አሁን ካሉበት ለካርድ ፕሪንት ማዘዝ እንዲሁም ክፍያውንም መክፈል ይችላሉ። ነገር ግን ለፋዳ ካልተመዘግቡ ለወደ ፊት በኤምባሲው በኩል ውጪ ያሉ ና ዜኘታቸውን ላልቀይሩ ወይም የሌላ ህገር ዜግነት ላላገግኙ ሊጀመር ይችል ይሆናል። ዜግነት ለቀየሩ ግን ትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ነው የሚሰጠው እሱ አሁንም እየተሰጠ ነው።
አመሰግናለሁ ወንድሜ እኔ አዎ ኢትዮጵያ እያለሁ ተመዝግቤያለሁ እና የፋይዳ ቁጥር አለኝ
Betam new mnamesegnew
አሁንም ይሰራል ወንድሜ
አሁን ለጊዜው እየሰራ አይደለም የምናስተካክለው ነገር አለ አሉ
ሌላ አማራጭ copy alegn ኦርጅናሉን ለመውሰድ ነበር
በትግራይ ክልል የለንስ ልናሰራ እንችላለን? ምንስ ቅድመ ዝግጅት ያስፈልጋል?
አዎ ትችላላችሁ እዚያው id.et የሚለው ላይ በመግባት Register የሚለውን ከተጫን በኋላ Locations የሚል ይመጣል እሱን ስንጫን ቦታ ያስመርጠናል ለምሳሌ መቀሌ የሚለውን ስንመርጥ ምዝገባው በአንበሳ ባንክ እንደሚካሄድ ያሳያል ፤ ሌላም ቦታ ከመረጥን እንደዛው ልናገኝ እንችላለን ፤ አሁን ኢትዮ ቴሌኮምም ምዝገባውን ስለጀመረ በቅርቡ በአካባቢያችሁ ታገኙታላችሁ ፤ ለመመዝገብ ማንነታችንን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሚቀርበን ቦታ መመዝገብ እንችላለን።
Yetmhrt bet metawqiya le mzgeba yhonal
Eski ngeregn ?
@@FirehiwotLema-jz3wn አዎ ይሆናል ፤ ማንኛውም እኛነታችንን የሚገልጽ ነገር ሁሉ ለምዝገባ ይሆናል።
message ላኩልኝ
በጣም አሪፍ ፤ ከፖስታቤት ከሆነ ካርዱ ታትሟል ማለት ነው ፤ ሄደን መውሰድ ነው ፤ ሜሴጁን ይጠይቁናል እሱን አሳይተን መውሰድ።
ለቃላቸው ታማኝ አይደሉም! ህትመቱን ባሉት ቀን አያደርሱም በቴሌ ብር ከፍዬ በ10 ቀን ውስጥ ይደርሳል ብለው ይኸው ወር ሊሞላው ነው! ይህ ሌብነት እንጂ ሌላ ምን ሊባል ይችላል!!!!!........
አሁን ላይ ፈላጊው ስለበዛ ወረፋ ሆኖ ነው የዘገየው ሲደርስ ከፖስታቤት ቴክስት ይልካሉ ፤ ወር ቆይቶ ቴክስት የተላከለት ሰው አውቃለሁ ፤ በፊት በአንድ ሳምንት ደርሶም ያውቃል።
እናመሰግናለን።
Wendem betelebirr super app fyda number asgebche belela sew telle birr account nw yekflkut gn text algebam berasachew selk lekefelut dmo wedyaw nw yegbaw belela sew bikefel chiger alew
በሌላ ሰው መክፈል ችግር የለውም እኔው ለሌላ ሰው ብራሴ ቴሌብር ከፍዬ አውቃለሁ፤ ሚሴጁ የሚላከው ለፋይዳ ባስመዘገብ ነው ስልክ ቁጥር ነው። ገንዘቡ ቆርጦ ከሆነ ካርዱ ታትሞ ሲዘጋጅ ከፖስታ ቤት መልዕክት ሊልኩልን ይችላሉ ለፋይዳ ባስመዘገብ ነው ስልክ፤ ፖስታቤት ስንሄድ የሚጠይቁን እሱን ነው የሚጥይቁን።
የዐይን ጅግር ያላቼው ግን ስቴሙ አይሰራም ?
ቀየው ከተመዘገብኩምሴጅ አልደረሠኝም
ሚሴጅ ካልደረስን id.et/help ላይ በመግባት ና ፎርሙን በመሙላት እንዲላክልን ማድረግ እንችላለን ወይም ቴሌብር ሱፕር አፕ ላይ ገብተንም እንዲላክልን ማድረግ እንችላለን ፤ ነገር ግን የምዝገባ ቁጥሩ ያስፈልገናል የምዝገባ ቁጥር ማለት ተመዝግበን ከጨረስን በኋላ የሚሰጠን ወረቀት ላይ ያለ ነው።
Endza arega altelakelghem
ኦንላይን ከተመዘገብኩ እና ሁሉንም ነገር በትክክል ካቀረብኩኝ የትም ሳልሄድ ወይም ምንም ገንዘብ ሳልከፍል ከወር በኋላ በቴሌቢር ብሄራዊ መታወቂያዬን መገኝት እጇለሎው
Addis abeba bicha new yalew harar magengat inchilalan inde
ፍርሙን ሲሞሉ ፖስታቤት አድራሻ ሲያስመርጥ ለናንተ የሚቀርብ ቦታ ካለ ይቻላል።