In the on line Customer Support It has two interfaces only Name & Phone number only, How Could I get the other Interfaces such as I lost my Fayda number,I completed my Registration but I did not receive my fayda number ID etc, Please help me bro/Sis?
thank you very much as you told I receive message
Thanks, baritaa wandimee.
perfect Thanks Brother
betam chenkognal belela sew slk neber yawtahut text alderesegnm slkum ene gar yelem mnmadreg new yalebgn wereketu becha new ene gar yalew
ሰላም፤
ምንም አያስጨንቅዎ ፤ ስልክ ቁጥሩን ማስቀየር ይችላሉ ፤ ስልኩን ለማስቀየር አሁን ላይ ለጊዜው ኦንላይን መቀየር የጀመሩ አይመስለኝም ፤ በአካል መሄድ ከቻሉ አዲስ አበባ ዋናው ፖስታ ቤት ወይም አንድነት ፓርክ ፊት ለፊት በሚገኘው ዋናው ቢሯቸው ሄደው መቀየር ይችላሉ። ስልኩን ካስቀየሩ በኋላ ሚሴጁን ወዲያው ማስላክ ይችላሉ id.et/help ላይ በመግባት ወይም *9779# በመደወል ና 1 ቁጥርን በመምረጥ በድጋሚ ማስላክ ይችላሉ።
thankyou very much
@Hhh:ena ahun lay tele lay temezgbialw text sidersegn yemejemriawn national id (landscape format) originalun endt print adergalw
መና ረሻድ
2:22
Thank you!
አይዲ አሻራ ሰጥቼ ግን ደጋግመው ሞክረዋል የሚል ሚሴጅ ነው የተላከልኝ
enam endeza alegn aystekaklm? mrja kaleh
ወድሜ ይህን አዲሥ አበባ አቃቂ ሎኬሽን ነው የተመዘገብኩት ማለቴ ከስራቦታየ አካባቢ ግን እኔ የትውልድ ሥፍራየ አማራክልል ደቡብ ጎንደር ነው የትውልድ ስፍራየ መመዝገብ የነበረብኝ በትውልድ ስፍራየ ነው ወይስ ባለውበት ቦታ ነው ?
Ebakchuen selka tasasetobege naw mendenaw yamadrgaw?
Maqaa Dogooggora ta'ee fo falli isaa maali?
Etho-post ምሰጅ ያልገባለትሳ ግን ክፍያ ተጣናቅል
በፖስታቤት ለታዘዘ የመታወቂያ ህትመት በ8536 በመደወል ወይም በቴሌግራም ቦት @etpccsbot መልዕክት ልከው መረጃ ይጠይቂ።
Tamazgibbe almaxliny lamin qoy 15 moltol 2:05
betedegagami mzgeba mknyat mzgebawo altsakam alegn mn ladrg?
Enem endeza nw yalegn mnhono nw
@@Milki_Home mastekakel tchilaleh ena astekakyealwu
ለአለም ብርተኑ ታየ
ለአለም ብርሀኑ
Baradin mamad
እኔም ተመዚገቤ አልደረሰኝም አመት ሄነዉ
ከተመዘገቡ በኋላ በአንድ ሳምንት ውስጥ የፋይዳ ቁጥሩ ይላካል ፤ ምናልባት ያመዘገቡት ስልክ ቁጥር ትክክል ካልሆነ ወይም ስልክ ቀይረው ከሆነ ። በድጋሚ ለማስላክ id.et/help ላይ በመግባት ና አልተላከልኝም የሚለውን በመምረጥ ድጋሚ ማስላክ ይቻላል።
@@DeritaTech በምን ነዉ ስልክ እምልከዉ
Baradinmamad
የዋና ጽ/ቤታችሁ አድስአበበ የት ክፍላ ከቸማ ነው??
In the on line Customer Support It has two interfaces only Name & Phone number only, How Could I get the other Interfaces such as I lost my Fayda number,I completed my Registration but I did not receive my fayda number ID etc, Please help me bro/Sis?
Fikirete Belete
Fayda onlin custemer saport
Message telkolgl gn iseram webu ly id not found nw mlew
ለፋይዳ ምዝገባ ተመዝግቤ በተደጋጋሚ ምዝገባ ምክንያት ምዝገባው አልተሳካም አለኝ ምን ላድርግ እኔ ግን አልተመዘገብኩም
ሰላም ፤
አዲስ አበባ ከሆኑ ና በአካል መሄድ የሚችሉ ከሆነ አንድነት ፓርክ ፊትልፊት ባለው ቢሯቸው በመሄድ ያናግሯቸው ፤ አንድነት ፓርክ ፊትለፊት ባለው ፓርኪንጉ ያለበት ህንጻ ላይ 2ኛ ፎቅ ናሽናል አይዲ ካሉ ያገኙታል። በአካል መሄድ ካልቻሉ ፤ ወይም id.et/contact ያለውን ስልክ ወይም ኢሜይል በመጠቀም መጠየቅ ይችላሉ።
ጥቅምት 14 ተመዝግቤ ህዳር 4ትወስጃለሽ ተብዬአልመጣልኝም ፋይዳ ቁጥር ተልኮልኛል ግን እስካሁን አልደረሰኝም የት ሄጄ ልጠይቅ
ካርዱ ከሆነ የዘገየው ፤ ፖስታቤት በ8536 ላይ ይደውሉ ወይም በ@etpccsbot ቴሌግራም ቦት ላይ ይጻፉ
ተመዝግቤ የተላከልኝ ኮድ ጠፍቶብኛል እንዴት ነው የማወጣው አረ ተባበሩኝ
ሰላም ፤
id.et/help ላይ ገብተው ፎርሙን በመሙላት ድጋሚ ማስላክ ይችላሉ። ፎርሙን ሲሞሉ የምዝገባ ቁጥሩ ካለ እንሱን መርጠው የምዝገባ ቁጥሩን ያስገቡ ፤ የምዝገባ ቁጥሩ ከሌለ የተመዘገብንበትን ቦታ ና ቀን ማወቅ ይኖርብናል።
እኔም ከተመዘገብኩ 2 ወር አልፎኛል ግን እስካሁን ምንም አልደረሰኝም ምን ይሻለኛል እባክህን
ሰላም፤
የፋይዳ ቁጥር ካልተላከልን ፤ id.et/help ላይ በመግባት ና ፎርሙን በመሙላት ማስላክ እንችላለን፤ የፋይዳ ቁጥሩም ይሁን ተለዋጭ ቁጥሩ የሚላከው ያኔ ለፋይዳ ስንመዘገብ በሰጠነው ስልክ ቁጥር ነው።
@@DeritaTech
እሱንም አድርጌሀለው ግን ይኸው ምንም ለውጥ የለውም እስካሁን እሱንም ከሞከርኩ እኮ 1 ወር አለፈ
ይኸው እኔ ከተመዘገብኩ 15 ቀን በላይ ሆነኝ አንተ ባልከው መሰረት ብልክም 24 ሰዓት ጠብቅ ይለኛል ግን SMS አልገባልኝም ምን ትመክረኛለህ
ምናልባት ምዝገባው የቅርብ ጊዜ ከሆነ ትንሽ ጊዜ ጠብቀው በድጋሚ ቢሞክሩ!
Ykrta wendmie Google lay new mngebaw
ሰላም፤
አይ አይደለም ፤ ከጎግል ላይ አይደለም ፤ ከስልካችን ወይም ከኮምፒውተራችን ብራውዘር በመክፈት id.et/help የሚለውን አድሬስ ባር ላይ በማስገባት ይከፍትልናል ከዚያም ቀጣይ እስቴፖችን እንከተላለን።
amesegnalehu, neger gin, google woim chrom new berose yaderekut... gin redirect yadergna simen ena silk kutr teyiko submit endaderg yiteyikegnal....what typical problem???
3 wer alfognal ketemezegebku ena eskahum altelakelgnm besum bzu gize mokrewalehu aysseram aylkutm hulunm mokrewalehu
ለፋይዳ ስንመዘገብ የሰጠነው ስልክ ቁጥር እጃችን ላይ ከሆነ ሚሴጅ በሱ ስለሚላክ፤ ስልክ ቁጥሩ ካለ ና ፎርሙንም በትክክል ከሞላን ምናልባት ድጋሚ ምዝገባ ለማድረግ ሞክረን ከነበር ሊዘገይ ይችላል።
@@DeritaTech hulum nyetesasate neger yelewm slk kutrum altesasatem ej laym ale slku
1 gize bcha new yetemezegebku
@@DeritaTechay dgamii altemezeegebkum
Besnt geziye nw midersw temzgbye eskahun altelaklignm
ፋይዳ ቁጥሩ የሚላክበት የተወሰነ ጊዜ አልተቀመጠም ግን ብዙ አይቆይም ፤ ካልተላከ ና ብዙ ከቆየ id.et/help ላይ በመግባት ማስላክ እንችላለን።
Smsተልኮልኛል ግን fayda lay sasegbaw search eyale enbi alegn men laderge
ኮኔክሽን ፈጣን አልሆነ ይሆን? ወይም ደግሞ የሞከሩት ቴሌብር ላይ ከሆነ ቴሌብሩ የራሳችን / በስማችን ያለ መሆን አለበት።
Maralem ayenew
የቀበሌ መተወቅያ ያሌለው እሱን መጠቀም ይችለል እንዴ
"አይዲ ቁጥር ተልኮዋል ግን ክፊያ በቴሌብር ለመክፊል እምቢ አለኚ 8 ቀን አለፈኚ
ሰላም ፤
ክፍያ ለመክፈል በኛ ቴሌብር እምቢ ካለን በሌላ ሰውም መክፈል እንችላለን ፤ ግን ምንድነው የሚለው ፤ የሚሰጠው መልዕክት ምንድ ነው የሚለው። ደግመን ብንሞክረው ሊሰራ ይችላል።
ቴሌ ብር የሚጠቀመው በሌላ ቁጥር ነውና ነሽናል አይድ ማግኝት ይቻላል?
ናሽናል አይዲ ማግኘት ይቻላል ግን የፋይዳ ቁጥሩን ቴሌብር ላይ አስገብተን የመታወቂያውን ዲጂታል ኮፒ ለማየት ቴሌብሩ የራሳችን መሆን አለበት።
Misejin erga naaf ergame turera 10/12/2024 naaf ergame ani ama akami haa godhu mee
የስምና የእድሜ ስህተት ቢኖር እንዴት ማስተካከል ይቻላል?
ሰላም ፡
የመረጃ ስህተት ካለ ማስተካከል ይቻላል ፤ ነገር ግን አሁን ላይ ለግዜው አገልግሎቱን አልተጅመረም። በቅርቡ እንደሚጀመር ተስፋ እናደርጋለን ፤ እንደተጀመረ መረጃውን እናደርሳችኋለን።
Tanks
አይቻልም😂😂።
ምስጢር ቁጡሬን አስገብቼ ፈይሌን መግኛት እችላለሁ
@@DeritaTech ኣሸራ ሰጥጠን ወረቀቱ የጠፈብኝስ ምን ናርግ በናት
እረ እባካቹ ካርድ ህትመት ካዝኩኝ ብዙ ጊዜ ሆኖኛል ነገር ግን እስካሁን ካርዱ አልደረሰኝም
ፎቶ መቀየር ይቻላል ቶሎ መልስ ንገረኝ
መሀማድ ሸሀሎ
Asharaa Alew inde
አዎ፤
አሻራ አለው የጣት አሻራ ብቻ ሳይሆን የአይናችንንም ይወስዳሉ
የኔ OTP ቁጥር ሳስገባ error ይለኛል ምን ማድረግ አለብኝ?
ኢረር የሚለው OTP ሲዘገይ ነው እስክሪኑ ላይ ካዩት ኦቲፒው የሚላከው ና ማስገባት ያለብን በጣም ለአጭር ደቂቃ ነው በዚያ ደቂቃ ውስጥ ካላስገባን ፤ ዲጋሚ እንዲልክልን መጠየቅ ይኖርብናል ካልሆነ የበፊቱን አይቀበልም። ስለዚህ ድጋሚይሞክሩት ና ቶሎ ያስገቡ።
ችገሩ ስም ፎቶነ ሌሎችንም በጭረሽ ኤዲት (edit) መድረግ አይቻልም
mohammed shahalo
ፎቶ መቀየር ፈልጌ ነበር ይቻላል
አሁን ላይ የመረጃ ለውጥ ማድረግ ባይቻልም ፤ ለወደፊት እንደሚቻል ተገልጿል።
ፎቶ መቀየር ይቻላል
Replies
Ideet molaw
Yetefebin be mn milku inagegnalen
የጠፋም ያልተላከም በተመሳሳይ መልኩ ማስላክ እንችላለን ልዮነቱ ፎርሙን ስንሞላ የጠፋ ብለን መምረጥ አለብን።id.et/help ላይ ገብተን ፎርሙን ለመሙላት የምዝገባ ቁጥር ወይም የተመዘገብንበት ቦታ ና የምዝገባው ወን ያስፈልጋል።
Text ayegebalgm
selam ,
yasgebut silk le fayda simezegebu yesexut Silk mehon Alebet , endesum hono message kalgeba minalbat digami le fayda lememezgeb mokerew neber? Weyim degmo Digami lemaslak formun Simolu beteley be temezegebu bet bota na ken kehone , system lay esu match kalederege lay lek Yichilal
Teftobignal mn madereg alebign
Tamazgibbe almaxliny lamin qoy 15 moltol
ለብሔራዊ መታወቂያ ተመዝግቤ ፋይዳ ቁጥር አልተላከልኝም
ሰላም ፤
የፋይዳ ቁጥሩ ካልተላከልዎ ፤ id.et/help ላይ ና ፎርሙን በመሙላት በመግባት በቀላሉ ማስላክ ይችላሉ።
ከተመዘገቡ በኋላ የተሰጦት ወረቀት ላይ ያለው የምዝገባ ቁጥር ያስፈልጋል፤ እሱ ከሌለ ድግሞ የተመዘገብንበት ቦታ ና የትመዘገብንበት ቀን ማወቅ ይኖርብናል።
እኔ ምሴጅ አልደረሰኝም ከተመዘገብኩ ቆየው
ሰላም ፤
ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ከተመዘገቡ ና ትክክለኛ ስልክ ከሰጡ ፤ በአንድ ሳሚንት ጊዜ ውስጥ የፋይዳ ቁጥሮ ይላካል ። ነገር ግን ሳይላክ ሊቀር የሚችለው ፤ የስልክ ቁጥር ስህተተ ካለ ወይም ድጋሚ ለመመዝገብ ሞክረው ከሆነ ነው ፤ ስለዚህ ያስገቡት ስልክ ቁጥር ትክክለኛ ከሆን ፤ ድጋሚ ለማስላክ id.et/help ገብተው ፎርሙን በመሙላት ማስላክ ይችላሉ።
@@DeritaTech ወረቀቱ የጠፈብኝስ በናት ተባበረኝ
@@MikiwediGebru ችግር የለውም ወረቀቱን ድጋሚ ፕሪንት ማድረግ እንችላለን ፤ እዚያው ዌብሳይቱ ላይ ገብተን status የሚለውን ክሊክ አድርገን ና የአፕሊኬሽን ቁጥራችንን አስገብተን ውስጥ ከገባን በኋላ ፤ የአይን ምልክቷን ክሊክ በማድረግ ሙሉ መረጃውን ያሳየናል እሱን ፕሪንት አድርገን መያዝ እንችላለን።
@@DeritaTech በናት ተባበረኝ ስልክህን ኣስቀምጥልኝ እዚ ና ልደውልልህ በዛ ተሰረደኛለህ🙏🙏🙏
@@MikiwediGebru 0911510384
እስካሁን አልተላከልኝም ግን 3 ጊዜ help ውስጥ ገብቼ ፎርሙን ሞልቼ እምቢ አለኝ እስካሁን አልተላከልኝም ምን ላድርግ?
ፎርሙን በትክክል ከሞሉ ና ፎርሙን ሲሞሉ ያስገቡት ስልክ ቁጥር ያኔ ለፋይዳ ሲመዘገቡ የሰጡት ስልክ ቁጥር ከሆነ ፤ ሚሴጁ ወዲያው ነው የሚላከው። ስለዚህ ስልክቁጥሩ ለፋይዳ ያስመዘገቡት ቁጥር መሆን አለበት፤ National ID ከሚል አድራሻ የተላከ መልዕክት ስልክዎላይ ካለ ወይም ስልክ ቁጥሩ አሁን እጅዎ ላይ ከለሌ ና ሜሴጁ ወደ ዛ ተልኮ ከሆነ ይሞክሩ።
እድሜየን አሳስተው ሞልተውታል ምን ይሻለኛል
መረጃ ማስተካከል አሁን ላይ አልተጀመረም ፤ ለወደፊት ማስተካከል ይቻላል ተብሏል። ምናልባት የተረጋገጠ ባይሆንም አንድነት ፓርክ በሚገኘው የምዝገባ ጣቢያ አስፈላጊውን መረጃ ይዞ ለመጣ ሰው እያስተካከሉ እንደሆነ ሰምቻለሁ ፤ እስኪ ይሞክሩ።
Era message algeba alage
ሰላም ቪዲዮው ላይ በሚታየው መልኩ ሞክረው ሚሴጅ አልገባ ካለ ፤ ለፋይዳ ያስመዘገብነው ስልክ ቁጥር እጃችን ላይ መሆኑን እርግጠኛ እንሁን ፤ ካልሆነ ደሞ ድጋሚ ምዝገባ ለማድረግ ሞክረን ከሆነ ፤ ከዚህ ውጪ ፎርሙ በትክክል ከሞላን ወዲያው ይልካል።
Textu yikoyal ende
ከተመዘግብን የቆየ ክሆነ ወዲያው ይልካል፤ አዲስ ክሆነ ምናልባት ሊቆይ ይችላል።
Xiqimu mindinaw
ፋይዳ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ግለሰቦች ማንነታቸውን እንዲያረጋግጡ የሚያስችል እና ለአገልግሎት አቅራቢዎች ታማኝ ዲጂታል ማረጋገጫ በዚያው ቅጽበት የሚሰጥ መታወቂያ ስርዓት ነው ። ጠቀሚታውም;
1. መሰረታዊ “የመታወቅ መብትን” የሚሰጥ ትክክለኛ እና ህጋዊ ማንነትን ማረጋገጫ ነው።
2. በሁሉም አካባቢዎች የተለያዩ የገቢ ደረጃ ላይ ላሉ እና የከተማ መስፋፋት ውስጥ ለሚካተቱ ማህበረሰቦች፣ፍትሃዊ ተደራሽነት እንዲኖር የሚያስችል የመታወቂያ ስርአት ነው።
3. በባዮሜትሪክ ላይ የተመሰረተ መለያ ሲኖር የአንድ ሰው ካርድ ወይም የምስክር ወረቀት መጥፋት ማለት የማንነት ማጣት ማለት አይደለም።
4. በአገልግሎት ሰጪ እና በተጠቃሚው መካከል ለሚደረጉ ግብይቶች ተአማኒነትን ይጨምራል ፣ ይህም ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት ያስችላል።
5. በሁሉም የሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና ፖሊሲዎች ተጠያቂነትን እና ግልፅነትን ያበረታታል።
በ8እስከ 13 ተብየ ነበር
Banati nigarenyi indeti largo
ሰላም ፤
ሚሴጁ ከተላከ ና ካለን ወይም ካልጠፋብን መቼም ቢላክ ችግር የለውም ፤መቆየቱ ችግር አያመጣም። ከተጠፋብን ግን id.et/help በመግባት ና ፎርሙን በመሙላት በድጋሚ ማስላክ እንችላለን።
ፎርሙ አይመጣም
ፎርሙን አሁን ቀይረውታል ፤ id.et/help ላይ ስንገባ ሙሉ ስም እና ስልክ ብቻ በመስጠት ወዲያው ማስላክ ይቻላል።
ሦስት ወርሆነኝ
ኧረ በፈጠረችሁተባበሩኝ ከተመዘገብኩ 8ወርበላይነው አጋጣሚ ስልኬጠፍ ስልኩን ማገኘት አልችልም ሁለተኛተመዝግቤ ዉድቅሆኗል አለኝ አሁን መፍትሄ ካላችሁ
ከተመዘገቡ በኋላ በአንድ ሳምንት ውስጥ የፋይዳ ቁጥሩ ይላካል ፤ ምናልባት ያመዘገቡት ስልክ ቁጥር ትክክል ካልሆነ ወይም ስልክ ቀይረው ከሆነ ። በድጋሚ ለማስላክ id.et/help ላይ በመግባት ና አልተላከልኝም የሚለውን በመምረጥ ድጋሚ ማስላክ ይቻላል።ከተመዘገቡ በኋላ በአንድ ሳምንት ውስጥ የፋይዳ ቁጥሩ ይላካል ፤ ምናልባት ያመዘገቡት ስልክ ቁጥር ትክክል ካልሆነ ወይም ስልክ ቀይረው ከሆነ ። በድጋሚ ለማስላክ id.et/help ላይ በመግባት ና አልተላከልኝም የሚለውን በመምረጥ ድጋሚ ማስላክ ይቻላል። ስልክ ቁጥሩን ለማስቀየር 9779 ላይ ደውለው መረጃ ይጠይቁ።
እኔም እንደዛ ገጥሞኛል መልሱልን
9779
ግንቦት 21 /09/2016 ዓ/ም ተመዝግቤ እሰካሁን ኣልደሰኝም
id.et/help ላይ በመግባት ፎርሙን ሞልተው ማስላክ ይችላሉ ፤ ፎርሙን ሲሞሉ የምዝገባቁጥሩ ወይም የተመዘገቡበት ቦታ ና ቀን ከ ሁለቱ አንዱን ማወቅ ይኖርብዎታል። ሜሴጁ የሚላከው ለፋይዳ ስንመዘገብ በሰጠነው ስልክ ነው።
የኔ አልተላከልኝም አንድ አመት ሆኖኛል
ታሚራትፍቅሩሁንዴ የፊደልስህተትነውያለበት መሆንያለበትስምይነውታምራትፍቅሩሁንዴ
thank you very much as you told I receive message
Thank you!!!
ፎቶ መቀየር ይቻላል
Textu yikoyal ende
ፎቶ መቀየር ይቻላል