Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኛ ኡስታዞች እኮ የትም አይገኙ ጀግኖቻችን የትም ቦታ የማናፍርባችሁ አልኝታችን ናችሁ አላህ ይጠብቅልን ሀሩኖችም ጀዛኩሙላህ ኸይር
ትክክል
ትክክል ከምር
ሀቅ ነዋ የሚናገሩት እህት ሀቅ እኮ መቸም አይጠፋም
ሀቅ መናገር ሁሌም አሥደሣች ነው ማሻ አላህ
ኢስላም ነዉ ሂወቴ ቢንቱ ሙሀመድ ሣህ። ወላህ""አሏህ ይጠብቃቸዉ።።
ውይይቱ ደስ ይላል። ፓስተሩ ስነስርዓቱ ደስ ቢልም ካለእውቀት ጀግናው ጋ መከራከሩ ያሳዝናል። የጀግናችን ወሒድ እውቀት በጣም የሚገርም ነው። አላህ ይጨምርለት። ከአማርኛው፣ ከእንግሊዝኛው አልፎ እብራይስጥኛ ያነባል። ታድያ እውቀት ያለው እና እውቀት የሌለው እንደት ሊስተካከል ይችላል? ወላሂ ኢስላምን ከተከተልንበት በዱኒያም በአሄራም አሸናፊዎች ነን። አላሁ አክበር
እውነት ነው አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ
በትክክል ነገሩ ግርም ይለኛል እሥኪ ከጥመት ቢመለሡ ምናለበት አይ ጥመት አላህ ወይ ከኩፍርና ጠብቀኝ
Ahmed Mekaneselam አህመድ መካነሰላም ትክክል። ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርለት""ኢሥላም ሁሌም የበላይ ነዉ።።።አላህ ለእኛም እዉቀትን ይጨምርልን"""
አልህምዱልላህ ሙስሊም ላድርግ ጌታ ትክክል
ሠብሥክራይብአርጉኝእህትዎድሞቼ
በጣም ልዬና ማራኪ ውይይት ነበር ፓስተሩን ፀባዬ እርጋታውን ሳላደንቅ አላልፍም መብላቱን መጠጣቱን መፆሙን መፀለዬን ካመነ ነብይ መሆኑንም በቅርቡ ያምናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ወንድማችን ወሂድ ያንተን እና የአቡ ሀይደርን መሰል ያብዛልን አላህ ይጨምርልህ አብዱሬ ጀዛከላህ
ከከከከከከከከከከ
H ነኝ ክብሪቷ የመርሳዋ ኮመንትሽ ተመቸኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ጉድ እውነቱን አውቀው ምናለ ባይክዱ
InshaaAllah InshaaAllah
@@semiratesfaw9208 እውነቱ ምንድነው እህቴ?ቆላስያስ ሰዎች 2÷2-3 ላይ በማስተዋል ወደ ሚገኝበት ወደ መረዳት ባለ ጠግነት ሁሉ እንዲደርሱ የእግዚአብሔርንም ምሥጢር እርሱንም ክርስቶስን እንዲያውቁ እጋደላለሁ የተሰወረ የጥበብና የእውቀት መዝገብ ሁሉ በእርሱ ነውና ዕብ.1÷1-4 ላይ ብትመለከቺ እንዲህ ይላል ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን እርሱም የክብሩ መንፀባረቅና የባህርዩ ምሳሌ ሆኖ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ ኃጢአታችንን በራሱ ካነፃ በኃላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል፡፡ 1ኛ ዮሐ. 5÷10 ላይ በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምን በነፍሱ ምስክር አለው በእግዚአብሔር የማያምን እግዚአብሔር ስለ ልጁ የመሰከረውን ምስክር ስላላመነ ሐሰተኛ አድርጎታል፡፡ እግዚአብሔርም የዘላለም ህይወት እንደሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው ልጁ ያለው ሕይወት አለው የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም፡፡1ኛጢሞ.1÷15 ላይ ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፡፡ ዮሐ.14÷1 ላይ ልባችሁ አይታወክ በእግዚአብሔር እመኑ በእኔም ደግሞ እመኑ፡፡ ዮሐ.10÷17 ነፍሴን ደግሞ አነሳት ዘንድ አኖራታለሁና ስለዚህ አብ ይወደኛል እኔ በፍቃዴ አኖራታለሁ እንጂ ከእኔ ማንም አይወስዳትም፡፡ ላኖራት ሥልጣን አለኝ ደግሞም ላነሳት ሥልጣን አለኝ፡፡ዮሐ.3÷16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዷልና፡፡ ዮሐ.14÷6 እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ በኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም፡፡
ኡስታዝ ወሒድ አሏህ ይጠብቅህ ለአሏህ ብየ እወድሀለሁ
*አላሁ አክበር*አላሁ አክበር*አላሁ አክበር* *አላሀምዱሊላህ* ሙስሊም ላደረከኝ *ሙስሊምም* አድርገኸ ግደለኝ!!! ሁስታዝ ወንድሜ ወይድ ለ *አላህ* በሄ እወድሀለሁ!!!!!!!!!!!!
ኤወላህ አልሀምዱ ሊላህ
አሚን
My Muslim berather allhamedrila me2 I'm Muslim allhamedrila 😍😍😍😍
@@masterkaroo1111 master karoo Remedan Kerim Habibi
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ዝግጁ ሆኖ መቅረቡ በራሱ ጀግና ነው ኡስታዝ ወሒድ አላህ ይጠብቀው
እኔምለው ሙስሊሙ ብቻነውደ የሚከታተለው ኑና ስሙ ትጠቀማላችሁ ሌሎች ሀይማኖቶች
Sah wala
ይሰማሉ ግን ተደብቀው ነው ሲጀመር ያቃሉ
ሙስሊም አይደለሁም ግን፤ለወሒድ ያለኝን አክብሮት እና ፍቅር ለመግለፅ ቃላት የለኝም። ባለ ሙሉ እውቀት ባለቤት ነው።
አላህ ይውደዲሽ
አላህቀጥተኛውንመንገድይምራሽከ80ቀንወዳእኮነውክርስትያንየሆናችሁ
ናቲ አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ያረብ
ውሒድን ደህና የኦርቶዶክስ የንጽጽር መምህር ቢያገኘው ያንጠባጥበው ነበር። የምር እኔ እንኳን የምመልሰው ፓስተሩ ዝግጅት ያላደረገበት ሙግት ነው።
ፓስተር ሀይሉ ገና መግቢያ ላይ በቃ 90% አምኛለሁ ብሏል
በጣም ስርአት የተሞላበት ውይይት እና ክርክር ስለሆነ በጣ ደስ ብሎኝ አድምጬዋለ፣ ፓስተ ከዚህ በፊት እንደማውቃቸው ፓስተሮች ሳይሆን የተረጋጋ እና መፅሀፍ ቅዱሳዊ እውቀት ያለው ሆኖ አግኝቸዋለሁ።ስለ መልካ ምግባርህ እናመሰግናለን።ዑስታዝ ወሂድ በትክክል የሀይማኖት ንፅፅር አዋቂ መሆንህን አስመስክረሀል፣ አላህ ይጨምርልህ የኛው ዶ/ር ዛኪር ናይክ
እየሱስ ነብይነው
ማሻ አላህ በራሳቼዉ መፀሀፍ ማሰረዳት ወሂድ ኡመር አላህ ይጨምረልህ አቡ ሀይደር ቢጤዉን አገኝቶል እረጂም እድሜ ለኡሰታዞቻችን ያረቢ።ፓሰተሩም ለፀባዩ እድሜ ይሰጠዉ አዉቆ ይጠቀም😊
አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም
ሀይሉ ስርአቱ ደስ ይላል የኛ ውድ ኡስታዝ እናመሰግናለን
ፓስተሩ እኮ ሊያምን ማመን ብቻ ነው የቀረው . ለማመን አሏህ ይርዳክ . ንጹህ ልብ ላላቸው ብቻ አሏህ ይመራል.
Bedria En ኢንሻአሏህ።።
የኛ ጀግና ኡስታዝ ዋሂድ አላህ ይጠብቅልን ሁሌ እደኮራንብህ ነው የኛ የአላህ ስጦታችን ነህ አላህ ያኸፈዘክ ወ ያህሚክ ሚን ኩሊ ሸር የ አሄ ቃሊ
ልቡን ጋርዶት ሱብሃን አላህ
የ ፓስተሩ ትእግስት ድንቅ ነው።ፓስተሩ አላህ ይምራህ እስልምናን ድንቁን እምነት ይወፍቅክ ወንድማችንንም አላህ ስቲቃማ ይስጥህ
ያረብ ልቤን ከሀቅ አትጋርደው ።ይሄን ሁሉ መረጃ እያቀረበ አምላክ ነው ብሎ ማመኑ። ያ ዑመተ ሙሃመድ አላህን አመስግኑ ቀጥተኛውን ጎዳና ስለመራን።ያረብ ተባቱን ስጠን !😭አሳዘነኝ ፖስተሩ !
ዋለይኩምሰላም. ወረህመቱላህ. ወበረካትሁ. አህለን. ውድ ሙስሊም. እህት. ወንድሞች. እንኳን. ለረመዳን. ወር. በሰላም. በሰላም. አደረሳችሁ😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤
Alhamdulilah ሙስሊም ላደረገኝ እንኳን አብሮ አደረሠን።🌹🌹🌹
እንኳን አብሮ አደረሰን
Ustaz Wahid!!! I've no words to express ur knowledge. May Allah bless u ❤❤❤
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ኡስታዝ ወሂድ ኡመር አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ወገናችን ሀይሉ በስርአት መወያየቱ ጥሩ ነው አላህ እውነቱን ያሳውቀው ሰው መሆኑን መብላት መጣጣቱን ማመኑ ጥሩ ግን ሰው አምላክ ይሆናል ብለው ማስባቸው በጣም ይገርመኛል አላህ የመራውን ማንም አያጠመውም አላህ ያጠመመውን ማንም አይመራው እና አላህ ይምራው አላህ በእስልምናችን ያፆናን ያረብ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሁላቹንም እናመሰግናለን ወድ የኢስላም ልጆች ረመዳን ሙባረክ 🌙🕋🕌
ይህንን ጀግና ወሂድ ኡመር በምን ቃል ልግለፀው ሲቀጥል አብድሮሂም መሻአላህ ቢቀጥል ደስስይላል ፓስተሩም ስነምግባሩ ጡሩነው ግን ወሂድን በስድስት አመት ውስጥ መሻላህ አላህጨምሮጨማምሮ ይባርክህ
ኧረ ፓስተር ሳይረፍድብክ ና ወደ ሊስላም ወደ ብርሀን አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራክ ዑስታዙና አላህ ይጠብቅክ
ነበር ባይሠበር
😂😂😂😂😂👍👌✌
ካለፈም ቢሆን ደስ እያለኝ ነው ያዳመኩት እንደዚህ ያለ ፕሮግራም ሊበረታታ ይገባል ወንድሜ ኡስታዝ ዋሂድ ጀዛከላህ ኸይር እውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ፓስተሩም ሳላደንቀው አላልፍም ስነስረአቱን
አሰላሙአለይኩ በሚያምረው በጀነት ሰላምታ እስኪ አንረሳሳ ውድ የሀሩን ቤተሰብ እረመደን ሙባረክያኡመት ሙሀመድ እህት ወንድሞቸ ዱንያስ ዱነያ ናትኝ አኼራን አንርሳኡስታዝ ወሂድ እስኪ ማሻአላህ በሉት የዚህ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅ የኔ አበሳ አላህም ይወደናል ወሂድን የመሰለ ጀግና ወንድም ለሰጠን ምስጋና ላአለማቱ ጌታ ይድረስ😘 እየሱስን ምታመልኩ ሆይ!ጆሮህም ይለጠጥ አለያም ይተርተር መቸስ እውነት አቅም ከእውሸት በስተቀር ያልታደረው ጆሮህን በል ይገረህ በጀግናው በቢላል ዘር በኡስታዘና ወሂድ❤️❤️❤️ ካፊሮች ጌታችን የተወሰነ ግዜ ከኛጋ ቆይቶ ለእኛ ብሎ ተሰቅሎ ሞቶ ወደ ሰማይ አረገ በሌላ የተወሰነ ግዜ የጌታችን ልጅ ከእኛጋ ቆየና ለእኛ ሲል ተሰቅሎ ሞተና አረገ አሉ የቱንም አይሰራም መላእክተኛ ነው በሉ አቡ ሀሩን ጀዛአካአላህ አላህ ይጠብቅህ ተናፍቀሀል! አትጥፋብን ባአላህ
mashallaha mashallaha mashallamashallaha Aemn AemnAemnAemn AemnAemn
ብዙ ነው የሚያወሩት ይሄኮ ግልፅ ጥመት ነው አላህ ልባቸውን ይመልሠው ጠመው ቀሩ
ዜዶ ሃቢብቲ የልብ ቅርጽ እና. አሻንጉሊት ክልክል ነው
@@ሰኒያሙህዲንሰኒያሙህዲን መርሀባ ግን ማስረጃ አለው በቁርአንና በሀዲስ?
ኡስታዝ ና አብዱረሂም የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቅህ አላህ ሀያታችሁን ያርዝመውእንዲሁም ፓስተሩ እናመሰግናለን በስነስረአት ስላጠናቀቃችሁ
እኔ የማመነው: እንደ ሀይለዬ ነው:: ኡስታዙ በጣም አንባቢ እና አሪፍ እይታ አለህ ወደጄሀለው😍😍.. ነገር ግን ያለመገለጥ በንባብ ጥግ አታውቀውም የልብ አይንህን ከፈቶ ኢየሱስ ክርስቶስ የሕያው አምላክ ልጅ ይገለጥለህ::
ፓስተር ሀይሉ በጣም ሰርዓት የለዉ ጨዋ የሚደነቅ ባህሪ (ስነምግባር)
ፕስተሩ እረጋ ያለነዉ ብዙዉን ተሥማምታችኋል ኢሻ አላህ በቅርቡ ወዴ ኢሥላም ይመጣል ብዬ ተሥፋ አሰጋለሁ ኡሥታዙና የኛ ጀግና ልክ እዴ አቡ ሀይደር ነህ አጀቴን አራሥከዉ አቡ ሀይደርና እዴአተ አይነቱን አላህ ያብዛልን ያረብ ያረብ ያአላህህህህ
ሀይቀረም ወኢድን ወደ በቀጥተኛው መንገድ ያመጣ እሱም ኢንሻአላህ
ወሒድ በጥሩ ሁኔታ ገልጾታል ሃይልሻም ልምድ ወስዶ ተመልሶ ቢመጣ ገራሚ ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።።
ትክክል ብለሀል ተባርክ
ኡስታዝ ወሂድ ዑመር አላህ ይጨምርልህ ያረብ ማሻአላህ
አምላክ አይወልድም አይዋለድም፡፡ ልጅ ግን አለው፡፡ ውይይቱ ይቀጥል፡፡ ተመችቶኛል፡፡ Wahid and Hailu ... please continue. i can't wait till the next session. and i really appreciate the journalist. keep it Abdu.
አለሁ አክበር
مشاء الله مشا ء الله مشاء اللهኡስተዝ ዋሂድ ኡመር አላህ ይጨምርልህ
ይቀጥል ደስስስስስስስ ያሚል ነው
አላሁ አክበር*አላሁ አክበር*አላሁ አክበር አላሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ሙስሊምም አድርገኸ ግደለኝ!!!
ወላሂ ከልቤ ደስ ብለሀኛል ኡስታዝ ወሕድ በእውቀት እውቀት ይጨምርልህ ፓስተር ሀይል አንተንም ለላህ ቀና ትግስት አመሰግናለሁ አብዱራህማን ምርጥ ስራ ነው ቀጥልበት አላህ የግዝህ ጀዛክአላህ😍💚
ኡስታዝዬ አላህ ይጨምርልህ
ፓስተሩም ደሥ ይላል።በርታ አይዞህ።።ሀቁን ትደርሥበት ይሆናል።።
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ኡነቱን ያውቃሉ
ፓስተርዝምብለህኢስላምንተቀበል
መሻአላህ በረቱው ጥሩ አኮሄድነው
ማሺአላህተባረክእረህማን አላህይህፈዝህ ዋሂዲ አዚዚ
Mashiaellah alah yichemrlh austaz
እናመሠግናለን አብዱረሂም ኡስታዝ ዋሂድ እና ፓስተር ሃይሉ እናመሠግናለን
ነብይና ሰው መሆኑን ካመንክ ጎበዝ ኢላሂ በራህመቱ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራህ እስኪ ቁርአንንም ትንሽ ፈተሽ አድርግ ይጠቅመሀል
እሰቲ እኔ ደሞ ሰራየን ሰጨረሰ ላዳምጥ ያኡመት ሙሀመድ ሱ አ ው እንኳን አደረሳችሁ ረመዳን ከረም
ሠለላሁአለይሂወሰለም
ሰ.አ.ወእንኳንአብሮአደረሰን
እንኳንአብሮአደረሱን የኔውድ
እንኳን አብሮ አደረሠን
ብራቦ ፓስተር ሀይሉ ሀሪፍ ነው ስለ አላህ ብታወሩ ጥሩ ነው
ለከል ሀምድ ወለከሹኩር አላኒእመቲል ኢስላም አልሀምዱሊላህ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️ላኢላሀ ኢለላህ
ይህ ፓስተር የሚሰልም ይመስላል በጣም ቅንነት የተሞላበት ውይይት ነው ደስ ይላል።
ማሻላህ ምርጥ ውይይት ነው ውስታዝ ወሂድ አላህ ይጨምርልህ ፓስተሩም በጣም እረጋ ያለ ሰው ነው ሚደነቅ ሰው ነው አላህ ትክክለኛው መንገድ ይምራው
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራቹ የእስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ ረመዳን ሙባረክ ኡስታዛቻን አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና %1000%
ሀይ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከ አላህ ኸይር ኡስታዝ ወሂድ የኢስላም ጀግና አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ውድ ኡስታዞቻችን ያረብ
Das ይላል የምር ኡስታዝ ወሂድ አላህ ይጨምርልህ ፓስተር ሀይሉ አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራህ
ኡስታዝ ዋሂድ አላህ እውቀቱን ይጨምርልህ ፓሥተር ሀይሉ በጣም እናመሰግናል እየሱስ ነብይ መሆኑን ሰው መሆንም አመክ ሀይሉ እባክህን አብብ ምርጥ ነው ነህ
ኡስተዝ አለህ ይጠብቅህ ማሸለህ አለህ ይጨምርልህ
አወያዩ አብድረሂም አህመድ እጅግ በጣም ጥሩ አድርገህ መርተኸዋል።ፓስተር ዬሃንስም በዚህ መድረክ ለመሳተፍ መቅረብህ የሚደነቅ ነው።አብዛኛዉን ጊዜ ብዙ የክርስትና እምነት መምህሮች ለእንዲህ ዓይነቱ ዉይይት ፈቃደኞች ባለመሆናቸው።ኡስታዝ ወሂድ ዑመር አላህ ከሁሉም በረከት ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ።ብቃትህ ልዩ ነበር።የበለጠ ሞጋች ቢመጣ ምን ያህል የዕውቀት በትርህን እንደምታስወነጭፍ በደንምብ ያስታውቃል።
ጀዛክአላህ!!!እንዲህ እንደናንተ ፈጣሪያቸውን በእውቀት የሚወዱ ሁሉ በሠላም በመወያየት እውቀታቸውን ቢያካፍሉና እየተማማሩ ቢሄዱ ለሁላችንም የአላህ በር ክፍት ይሆናል::አላሁአለም::
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
ሀያትህ ይርዘምልን ዑስታዙና
በጣም ደስ ይላል ይቀጥል
ሁስታዛቺን ጃግና💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞
ያረብ። ትክክለኛውን መንገድ ይምራህ። ፓስተር።
አሏህ ወደቀጥተኛው መገድ ይምራህ ።አሏህ ያልመራውን ማንም አይመራው ወደ ቀጥተኛ መገድ ይምራህ ያረብ
አላሁ አክበር አላሁ አክበር ማሻአላህ ጥሩ ውይይት ነው ቀጥሉበት
ወሂድየ ጀዛከሏህ ኸይርፓስተር ሀይሉ እናመሰግናለን ለጭዋነትህ
በጣም ጥሩ ውይይት ነው እኛም ተምረንበታል ጀዛከላ ከይር
አላህ ወደ ኢስላም ያምጣህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራህ ፓስተር. አልሀምዱሊላ ኢስላም ላረገን
ወሳኝ ነጥቦች ነው የተነሱት ማሿአላህ ተባረከላህ
ያረብ፡ኡሥታዝያረብ፡እድሜችሁ፡ይረዘም
ሱበሀን አላህ አላህ ልቡን ይክፈትለት እሱ ራሱ ሰው ነው እያለ መልሶ አምላክ ነው ይላል አላህ የክርስትና እምነት ተከታዮችን ማስተዋያ ልቦና እና ቆም ብለው ማስተዋልን ይስጣቸው
ወሂድ ኡመር የምር በጣም ጀግና ነው በቴሌግራም እከታተለው ነበር
ቁርኣን በራሱ ፓወር ፉል ስለሆን ካፊሮች ካነበብነው በራሱ ጊዜ ያሰልመናል ብለው ስለሚፈሩ በእጃቸው ኣይነኩትም.
ማሻ አላህ የመጀመሪያ እየሱስ ሰው ነው የሚል ፓስተር ስሰማ ፈጣሪክ ትክክለኛውን መንገድ ይምራክ
U.Z wehid mashallah Allah yishemrilih Bertah
ጀዛክ አላህ ኡስታዝ ወሂድ ኡመር
ሊደነቅ ይገባዋል ደፍሮ ለውይይት መቅረቡ። ደሞ ስርኣት አለው።
ሳህ በጣም
ሣሂህ
በጣም
የኔ ወረና
አላህ ይምራህ ሁለቱንም ሀይማኖቶች አነፃፅረህ ግባበት ፓስተር ሀይሉ
Mashallah allhamdulillah I proud my religion Islam! Ustath wahid JKH I appreciated my brother.
ماشاءالله تبرك رحمن الله اكبر ድንቅ ውይይት ነው ኡስታዝ ወሒድ አላህ ይጨምርልህ ወድማችን አላህ በያስከው ድንህ አላህ ያጽናህ ያረብ ...........ወገናችን አላህ ሂዳያ ይስጥህ...... ሙስሊም ሆኖ መኖርና ሙስሊም ሆኖ መሞት በዱኒያም በአሄራም ውጤታማ ያደርጋል አላህ ሆይ ሙስሊሞች አድርገህ ግደለን ያረበል አለሚይን።
ማሻ አላህ ዉሳታዝ
ወአለይኩሙአሰለም ዋረህማቱለሂ ዋበረከቱሁ አህለን
Walykum selam wrahmtullahi wbrkathu waw ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ኡስታዝ ወሂድ አላህ ይጨምርልህ ፓስተር ሀይሉም ለጨዋነትህ አድናቂህ ነኝ ደግሞም ደፍረህ በመምጣትህም ጎበዝ ነህ ሌሎቹም ከአንተ መማር አለባቸው አልሀምዱሊሏህ እስልምና ማለት ይህ ነው ማንም ይምጣ ማን መልስ የላቸውም ።አላህ አክበር
ኡስታዝ ዋሂድ አላህ ይጨምርልህ። ስጋቴ ግን ብዙ ዋሂድ ኡመሮች ያስፈሉግናል።
በጣም ደስ ይላልይህ መለመድ አለበት ።ተቀራርበን ስንወያይ የተሻለ እዉቀት ይኖረናል።ለየት ያለ ሀሳብንም ለመስማት እድል ይሰጣናል።አቡ ሃሩንም በርታ አላህ ይገዝህ።
Very experts journalist I ever seen on my life
አሏህ አክበር አሏህ አክበር አሏህ አክበር በጣም ደስ ይላል ዲስከሱ ኡስታዝ ወሒድ ዑመር አሏህ ይጨምርልህ ማሻአሏህ
አላሁ አክበርአላሁ አክበርአላሁ አክበርአብዱረሂም ጀዛከልሏ ኽይረን አላህ ይጠብቅህ አንተም ቤተሰብህንም ከመጣው በሽታ ኡስታዝ ወሂድ አላህ ይጨምርልህ ፓስተሩ ጨዋነትህ ጥሩ ነው አላህ ሂድያ ይስጥህ ።
ኡስታዛች የኛ ጀግና እድሜህን ያረዝምልን በሂወቴ የምመኘው ነገር ቢኖረኝ እዴታ ያለ እውቀት እድሰጠኛ አሏህን እለምነውለሁ
ከሚሲና ከዋሂድ ማነነን አብልጠህ ታደቃለህ/ሽ
Abdulwahid yet neberk eneko abuhider bicha yimeslege neber lekas alah lelam baria alew yigermal alah yabzalin masha alah
Masha Allah
ጄዛኩምላክይር
ይመችህ፡ማመንህን፡ያዝልኚ፡ወድሜ፡እንደናንተያለውን፡አላህ፡ያብዛችሁ
አልሃምዱሊላህ አላኒዕመተል ኢስላም
ዋው ማሽአላህ ኡስታዝ ወሒድ አላህ ይጨምርልህ, ለፓስተሩም ዱአ አርጉለት ወደ ቀጥተኛው መንገድ አላህ እንዲመራው የዋህ ነገር ነው ከውቀት ነፃ ይመስላል
ማሻአላህ በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው።ኡስታዝ ወሂድ ዑመር አላህ ይጨምርልህ አላህ ይቀበል።አብዱረሂም ጀዛከአላህ
ማሻ አላሂ በጠም ደስ የሚል ዉይይት ነበር ኡስተዝ ወሂድ በዕቀትህ ለይ አላህ ዕዉቀት ይጫምርልህ እንደዚሁም ፓስተር ሀይሉ ትህትነዉ ስነምግበሩ ገደይ ነዉ ፍርዱ የተማልከች ነዉ ቀጠይም መሰል ዉይይቶች ቢኖሩ መልካም ነበር
ኡስታዞቼ በሙላ የናንተ ክፋ አያስማኝ ❤️ያርብ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቹ ♥️በጣም ነው ምወዳቹ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ኡስታዝ ወሒድ ኡመር ምን ብየ ስሜቴን እንደምገልፅ አላውቅም ስለ አላህ ብየ እወደሀለሁ አላህ መሰሎችህን ያብዛልን።ኡስታዝ አብዱረህማን ጀዛከላህ
Ee
ወላሒ በአላሕ ሥም እምላለሑ እሥላም ን የመሠለ እምነት የለም
ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሁላቹንም እናመሰግናለን
☝ማሻአላህ ደስ ስትሉ ስርዓት ባለው ነገር መወያየቱ ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ አለ ነኢመቲል ኢስላም ✔✔✔አልሃምዱሊላህ💕አልሃምዱሊላህ💕. አልሃምዱሊላህ💕 ቢዚሁ ቀጥሉበት ትምህርት ነው እንማማርበት
ማሻ አላህ በጣም ደሥሥሥ የሚል ዉይይት ነዉ አልህ ይጨምርላቺሁ የባሥተሩን ፀባይ ሣላደቅ አላልፍም በጣም ደስ ዬሚል ፈገግታ ነዉ ያለዉ ግን አላህ ይርዳዉ ለመሥለም ትንሽ ነዉ የቀረዉ ሁሉን ነገር አምኖን አላህ ይምራህ
ያረብ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ወገናችን ሀይሉ
ማሻአሏህ በባም ደስ የሚል ዉይይት ነበር 👍👍
ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉
የኛ ኡስታዞች እኮ የትም አይገኙ ጀግኖቻችን የትም ቦታ የማናፍርባችሁ አልኝታችን ናችሁ አላህ ይጠብቅልን ሀሩኖችም ጀዛኩሙላህ ኸይር
ትክክል
ትክክል ከምር
ሀቅ ነዋ የሚናገሩት እህት ሀቅ እኮ መቸም አይጠፋም
ሀቅ መናገር ሁሌም አሥደሣች ነው ማሻ አላህ
ኢስላም ነዉ ሂወቴ ቢንቱ ሙሀመድ ሣህ። ወላህ""አሏህ ይጠብቃቸዉ።።
ውይይቱ ደስ ይላል። ፓስተሩ ስነስርዓቱ ደስ ቢልም ካለእውቀት ጀግናው ጋ መከራከሩ ያሳዝናል። የጀግናችን ወሒድ እውቀት በጣም የሚገርም ነው። አላህ ይጨምርለት። ከአማርኛው፣ ከእንግሊዝኛው አልፎ እብራይስጥኛ ያነባል። ታድያ እውቀት ያለው እና እውቀት የሌለው እንደት ሊስተካከል ይችላል? ወላሂ ኢስላምን ከተከተልንበት በዱኒያም በአሄራም አሸናፊዎች ነን። አላሁ አክበር
እውነት ነው አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ
በትክክል ነገሩ ግርም ይለኛል እሥኪ ከጥመት ቢመለሡ ምናለበት አይ ጥመት አላህ ወይ ከኩፍርና ጠብቀኝ
Ahmed Mekaneselam አህመድ መካነሰላም ትክክል። ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርለት""ኢሥላም ሁሌም የበላይ ነዉ።።።አላህ ለእኛም እዉቀትን ይጨምርልን"""
አልህምዱልላህ ሙስሊም ላድርግ ጌታ ትክክል
ሠብሥክራይብአርጉኝእህትዎድሞቼ
በጣም ልዬና ማራኪ ውይይት ነበር ፓስተሩን ፀባዬ እርጋታውን ሳላደንቅ አላልፍም መብላቱን መጠጣቱን መፆሙን መፀለዬን ካመነ ነብይ መሆኑንም በቅርቡ ያምናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ወንድማችን ወሂድ ያንተን እና የአቡ ሀይደርን መሰል ያብዛልን አላህ ይጨምርልህ አብዱሬ ጀዛከላህ
ከከከከከከከከከከ
H ነኝ ክብሪቷ የመርሳዋ ኮመንትሽ ተመቸኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ጉድ እውነቱን አውቀው ምናለ ባይክዱ
InshaaAllah InshaaAllah
@@semiratesfaw9208 እውነቱ ምንድነው እህቴ?ቆላስያስ ሰዎች 2÷2-3 ላይ በማስተዋል ወደ ሚገኝበት ወደ መረዳት ባለ ጠግነት ሁሉ እንዲደርሱ የእግዚአብሔርንም ምሥጢር እርሱንም ክርስቶስን እንዲያውቁ እጋደላለሁ የተሰወረ የጥበብና የእውቀት መዝገብ ሁሉ በእርሱ ነውና ዕብ.1÷1-4 ላይ ብትመለከቺ እንዲህ ይላል ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን እርሱም የክብሩ መንፀባረቅና የባህርዩ ምሳሌ ሆኖ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ ኃጢአታችንን በራሱ ካነፃ በኃላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል፡፡ 1ኛ ዮሐ. 5÷10 ላይ በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምን በነፍሱ ምስክር አለው በእግዚአብሔር የማያምን እግዚአብሔር ስለ ልጁ የመሰከረውን ምስክር ስላላመነ ሐሰተኛ አድርጎታል፡፡ እግዚአብሔርም የዘላለም ህይወት እንደሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው ልጁ ያለው ሕይወት አለው የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም፡፡1ኛጢሞ.1÷15 ላይ ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፡፡ ዮሐ.14÷1 ላይ ልባችሁ አይታወክ በእግዚአብሔር እመኑ በእኔም ደግሞ እመኑ፡፡ ዮሐ.10÷17 ነፍሴን ደግሞ አነሳት ዘንድ አኖራታለሁና ስለዚህ አብ ይወደኛል እኔ በፍቃዴ አኖራታለሁ እንጂ ከእኔ ማንም አይወስዳትም፡፡ ላኖራት ሥልጣን አለኝ ደግሞም ላነሳት ሥልጣን አለኝ፡፡ዮሐ.3÷16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዷልና፡፡ ዮሐ.14÷6 እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ በኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም፡፡
ኡስታዝ ወሒድ አሏህ ይጠብቅህ ለአሏህ ብየ እወድሀለሁ
*አላሁ አክበር*አላሁ አክበር*አላሁ አክበር* *አላሀምዱሊላህ* ሙስሊም ላደረከኝ *ሙስሊምም* አድርገኸ ግደለኝ!!! ሁስታዝ ወንድሜ ወይድ ለ *አላህ* በሄ እወድሀለሁ!!!!!!!!!!!!
ኤወላህ አልሀምዱ ሊላህ
አሚን
My Muslim berather allhamedrila me2 I'm Muslim allhamedrila 😍😍😍😍
@@masterkaroo1111 master karoo Remedan Kerim Habibi
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ዝግጁ ሆኖ መቅረቡ በራሱ ጀግና ነው ኡስታዝ ወሒድ አላህ ይጠብቀው
እኔምለው ሙስሊሙ ብቻነውደ የሚከታተለው ኑና ስሙ ትጠቀማላችሁ ሌሎች ሀይማኖቶች
Sah wala
ይሰማሉ ግን ተደብቀው ነው ሲጀመር ያቃሉ
ሙስሊም አይደለሁም ግን፤ለወሒድ ያለኝን አክብሮት እና ፍቅር ለመግለፅ ቃላት የለኝም። ባለ ሙሉ እውቀት ባለቤት ነው።
አላህ ይውደዲሽ
አላህቀጥተኛውንመንገድይምራሽከ80ቀንወዳእኮነውክርስትያንየሆናችሁ
ናቲ አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ያረብ
ውሒድን ደህና የኦርቶዶክስ የንጽጽር መምህር ቢያገኘው ያንጠባጥበው ነበር። የምር እኔ እንኳን የምመልሰው ፓስተሩ ዝግጅት ያላደረገበት ሙግት ነው።
ፓስተር ሀይሉ ገና መግቢያ ላይ በቃ 90% አምኛለሁ ብሏል
በጣም ስርአት የተሞላበት ውይይት እና ክርክር ስለሆነ በጣ ደስ ብሎኝ አድምጬዋለ፣ ፓስተ ከዚህ በፊት እንደማውቃቸው ፓስተሮች ሳይሆን የተረጋጋ እና መፅሀፍ ቅዱሳዊ እውቀት ያለው ሆኖ አግኝቸዋለሁ።
ስለ መልካ ምግባርህ እናመሰግናለን።
ዑስታዝ ወሂድ በትክክል የሀይማኖት ንፅፅር አዋቂ መሆንህን አስመስክረሀል፣ አላህ ይጨምርልህ የኛው ዶ/ር ዛኪር ናይክ
እየሱስ ነብይነው
ማሻ አላህ በራሳቼዉ መፀሀፍ ማሰረዳት ወሂድ ኡመር አላህ ይጨምረልህ አቡ ሀይደር ቢጤዉን አገኝቶል እረጂም እድሜ ለኡሰታዞቻችን ያረቢ።ፓሰተሩም ለፀባዩ እድሜ ይሰጠዉ አዉቆ ይጠቀም😊
አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም
ሀይሉ ስርአቱ ደስ ይላል የኛ ውድ ኡስታዝ እናመሰግናለን
ፓስተሩ እኮ ሊያምን ማመን ብቻ ነው የቀረው . ለማመን አሏህ ይርዳክ . ንጹህ ልብ ላላቸው ብቻ አሏህ ይመራል.
Bedria En ኢንሻአሏህ።።
የኛ ጀግና ኡስታዝ ዋሂድ አላህ ይጠብቅልን ሁሌ እደኮራንብህ ነው የኛ የአላህ ስጦታችን ነህ አላህ ያኸፈዘክ ወ ያህሚክ ሚን ኩሊ ሸር የ አሄ ቃሊ
ልቡን ጋርዶት ሱብሃን አላህ
የ ፓስተሩ ትእግስት ድንቅ ነው።
ፓስተሩ አላህ ይምራህ እስልምናን ድንቁን እምነት ይወፍቅክ ወንድማችንንም አላህ ስቲቃማ ይስጥህ
ያረብ ልቤን ከሀቅ አትጋርደው ።ይሄን ሁሉ መረጃ እያቀረበ አምላክ ነው ብሎ ማመኑ። ያ ዑመተ ሙሃመድ አላህን አመስግኑ ቀጥተኛውን ጎዳና ስለመራን።ያረብ ተባቱን ስጠን !😭አሳዘነኝ ፖስተሩ !
ዋለይኩምሰላም. ወረህመቱላህ. ወበረካትሁ. አህለን. ውድ ሙስሊም. እህት. ወንድሞች. እንኳን. ለረመዳን. ወር. በሰላም. በሰላም. አደረሳችሁ😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤
Alhamdulilah ሙስሊም ላደረገኝ እንኳን አብሮ አደረሠን።🌹🌹🌹
እንኳን አብሮ አደረሰን
Ustaz Wahid!!! I've no words to express ur knowledge. May Allah bless u ❤❤❤
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ኡስታዝ ወሂድ ኡመር አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ
ወገናችን ሀይሉ በስርአት መወያየቱ ጥሩ ነው አላህ እውነቱን ያሳውቀው ሰው መሆኑን መብላት መጣጣቱን ማመኑ ጥሩ ግን ሰው አምላክ ይሆናል ብለው ማስባቸው በጣም ይገርመኛል አላህ የመራውን ማንም አያጠመውም አላህ ያጠመመውን ማንም አይመራው እና አላህ ይምራው
አላህ በእስልምናችን ያፆናን ያረብ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሁላቹንም እናመሰግናለን ወድ የኢስላም ልጆች ረመዳን ሙባረክ 🌙🕋🕌
ይህንን ጀግና ወሂድ ኡመር በምን ቃል ልግለፀው ሲቀጥል አብድሮሂም መሻአላህ ቢቀጥል ደስስይላል ፓስተሩም ስነምግባሩ ጡሩነው ግን ወሂድን በስድስት አመት ውስጥ መሻላህ አላህጨምሮጨማምሮ ይባርክህ
ኧረ ፓስተር ሳይረፍድብክ ና ወደ ሊስላም ወደ ብርሀን አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራክ ዑስታዙና አላህ ይጠብቅክ
ነበር ባይሠበር
😂😂😂😂😂👍👌✌
ካለፈም ቢሆን ደስ እያለኝ ነው ያዳመኩት እንደዚህ ያለ ፕሮግራም ሊበረታታ ይገባል ወንድሜ ኡስታዝ ዋሂድ ጀዛከላህ ኸይር እውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ፓስተሩም ሳላደንቀው አላልፍም ስነስረአቱን
አሰላሙአለይኩ በሚያምረው በጀነት ሰላምታ እስኪ አንረሳሳ ውድ የሀሩን ቤተሰብ እረመደን ሙባረክ
ያኡመት ሙሀመድ እህት ወንድሞቸ ዱንያስ ዱነያ ናትኝ አኼራን አንርሳ
ኡስታዝ ወሂድ እስኪ ማሻአላህ በሉት የዚህ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅ የኔ አበሳ አላህም ይወደናል ወሂድን የመሰለ ጀግና ወንድም ለሰጠን ምስጋና ላአለማቱ ጌታ ይድረስ😘
እየሱስን ምታመልኩ ሆይ!ጆሮህም ይለጠጥ አለያም ይተርተር መቸስ እውነት አቅም ከእውሸት በስተቀር ያልታደረው ጆሮህን በል ይገረህ በጀግናው በቢላል ዘር በኡስታዘና ወሂድ❤️❤️❤️ ካፊሮች ጌታችን የተወሰነ ግዜ ከኛጋ ቆይቶ ለእኛ ብሎ ተሰቅሎ ሞቶ ወደ ሰማይ አረገ በሌላ የተወሰነ ግዜ የጌታችን ልጅ ከእኛጋ ቆየና ለእኛ ሲል ተሰቅሎ ሞተና አረገ አሉ የቱንም አይሰራም መላእክተኛ ነው በሉ
አቡ ሀሩን ጀዛአካአላህ አላህ ይጠብቅህ ተናፍቀሀል! አትጥፋብን ባአላህ
mashallaha mashallaha mashallamashallaha Aemn AemnAemnAemn AemnAemn
ብዙ ነው የሚያወሩት ይሄኮ ግልፅ ጥመት ነው አላህ ልባቸውን ይመልሠው ጠመው ቀሩ
ዜዶ ሃቢብቲ የልብ ቅርጽ እና. አሻንጉሊት ክልክል ነው
@@ሰኒያሙህዲንሰኒያሙህዲን መርሀባ ግን ማስረጃ አለው በቁርአንና በሀዲስ?
ኡስታዝ ና አብዱረሂም የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቅህ አላህ ሀያታችሁን ያርዝመው
እንዲሁም ፓስተሩ እናመሰግናለን በስነስረአት ስላጠናቀቃችሁ
እኔ የማመነው: እንደ ሀይለዬ ነው:: ኡስታዙ በጣም አንባቢ እና አሪፍ እይታ አለህ ወደጄሀለው😍😍.. ነገር ግን ያለመገለጥ በንባብ ጥግ አታውቀውም የልብ አይንህን ከፈቶ ኢየሱስ ክርስቶስ የሕያው አምላክ ልጅ ይገለጥለህ::
ፓስተር ሀይሉ በጣም ሰርዓት የለዉ ጨዋ የሚደነቅ ባህሪ (ስነምግባር)
ፕስተሩ እረጋ ያለነዉ ብዙዉን ተሥማምታችኋል ኢሻ አላህ በቅርቡ ወዴ ኢሥላም ይመጣል ብዬ ተሥፋ አሰጋለሁ ኡሥታዙና የኛ ጀግና ልክ እዴ አቡ ሀይደር ነህ አጀቴን አራሥከዉ አቡ ሀይደርና እዴአተ አይነቱን አላህ ያብዛልን ያረብ ያረብ ያአላህህህህ
ሀይቀረም ወኢድን ወደ በቀጥተኛው መንገድ ያመጣ እሱም ኢንሻአላህ
ወሒድ በጥሩ ሁኔታ ገልጾታል ሃይልሻም ልምድ ወስዶ ተመልሶ ቢመጣ ገራሚ ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።።
ትክክል ብለሀል ተባርክ
ኡስታዝ ወሂድ ዑመር አላህ ይጨምርልህ ያረብ ማሻአላህ
አምላክ አይወልድም አይዋለድም፡፡ ልጅ ግን አለው፡፡
ውይይቱ ይቀጥል፡፡ ተመችቶኛል፡፡ Wahid and Hailu ... please continue. i can't wait till the next session. and i really appreciate the journalist. keep it Abdu.
አለሁ አክበር
مشاء الله مشا ء الله مشاء الله
ኡስተዝ ዋሂድ ኡመር አላህ ይጨምርልህ
ይቀጥል ደስስስስስስስ ያሚል ነው
አላሁ አክበር*አላሁ አክበር*አላሁ አክበር አላሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ሙስሊምም አድርገኸ ግደለኝ!!!
ወላሂ ከልቤ ደስ ብለሀኛል ኡስታዝ ወሕድ በእውቀት እውቀት ይጨምርልህ ፓስተር ሀይል አንተንም ለላህ ቀና ትግስት አመሰግናለሁ አብዱራህማን ምርጥ ስራ ነው ቀጥልበት አላህ የግዝህ ጀዛክአላህ😍💚
ኡስታዝዬ አላህ ይጨምርልህ
ፓስተሩም ደሥ ይላል።በርታ አይዞህ።።ሀቁን ትደርሥበት ይሆናል።።
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ኡነቱን ያውቃሉ
ፓስተርዝምብለህኢስላምንተቀበል
መሻአላህ በረቱው ጥሩ አኮሄድነው
ማሺአላህተባረክእረህማን አላህይህፈዝህ ዋሂዲ አዚዚ
Mashiaellah alah yichemrlh austaz
እናመሠግናለን አብዱረሂም ኡስታዝ ዋሂድ እና ፓስተር ሃይሉ እናመሠግናለን
ነብይና ሰው መሆኑን ካመንክ ጎበዝ ኢላሂ በራህመቱ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራህ እስኪ ቁርአንንም ትንሽ ፈተሽ አድርግ ይጠቅመሀል
እሰቲ እኔ ደሞ ሰራየን ሰጨረሰ ላዳምጥ
ያኡመት ሙሀመድ ሱ አ ው እንኳን አደረሳችሁ ረመዳን ከረም
ሠለላሁአለይሂወሰለም
ሰ.አ.ወእንኳንአብሮአደረሰን
እንኳንአብሮአደረሱን የኔውድ
እንኳን አብሮ አደረሠን
ብራቦ ፓስተር ሀይሉ ሀሪፍ ነው ስለ አላህ ብታወሩ ጥሩ ነው
ለከል ሀምድ ወለከሹኩር አላኒእመቲል ኢስላም አልሀምዱሊላህ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️ላኢላሀ ኢለላህ
ይህ ፓስተር የሚሰልም ይመስላል በጣም ቅንነት የተሞላበት ውይይት ነው ደስ ይላል።
ማሻላህ ምርጥ ውይይት ነው ውስታዝ ወሂድ አላህ ይጨምርልህ ፓስተሩም በጣም እረጋ ያለ ሰው ነው ሚደነቅ ሰው ነው አላህ ትክክለኛው መንገድ ይምራው
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድና የተከበራቹ የእስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ ረመዳን ሙባረክ ኡስታዛቻን አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና %1000%
ሀይ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከ አላህ ኸይር ኡስታዝ ወሂድ የኢስላም ጀግና አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ውድ ኡስታዞቻችን ያረብ
Das ይላል የምር ኡስታዝ ወሂድ አላህ ይጨምርልህ
ፓስተር ሀይሉ አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራህ
ኡስታዝ ዋሂድ አላህ እውቀቱን ይጨምርልህ ፓሥተር ሀይሉ በጣም እናመሰግናል እየሱስ ነብይ መሆኑን ሰው መሆንም አመክ ሀይሉ እባክህን አብብ ምርጥ ነው ነህ
ኡስተዝ አለህ ይጠብቅህ ማሸለህ አለህ ይጨምርልህ
አወያዩ አብድረሂም አህመድ እጅግ በጣም ጥሩ አድርገህ መርተኸዋል።
ፓስተር ዬሃንስም በዚህ መድረክ ለመሳተፍ መቅረብህ የሚደነቅ ነው።አብዛኛዉን ጊዜ ብዙ የክርስትና እምነት መምህሮች ለእንዲህ ዓይነቱ ዉይይት ፈቃደኞች ባለመሆናቸው።
ኡስታዝ ወሂድ ዑመር አላህ ከሁሉም በረከት ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ።ብቃትህ ልዩ ነበር።የበለጠ ሞጋች ቢመጣ ምን ያህል የዕውቀት በትርህን እንደምታስወነጭፍ በደንምብ ያስታውቃል።
ጀዛክአላህ!!!
እንዲህ እንደናንተ ፈጣሪያቸውን በእውቀት የሚወዱ ሁሉ በሠላም በመወያየት እውቀታቸውን ቢያካፍሉና እየተማማሩ ቢሄዱ ለሁላችንም የአላህ በር ክፍት ይሆናል::
አላሁአለም::
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
ሀያትህ ይርዘምልን ዑስታዙና
በጣም ደስ ይላል ይቀጥል
ሁስታዛቺን ጃግና💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞
ያረብ። ትክክለኛውን መንገድ ይምራህ። ፓስተር።
አሏህ ወደቀጥተኛው መገድ ይምራህ ።አሏህ ያልመራውን ማንም አይመራው ወደ ቀጥተኛ መገድ ይምራህ ያረብ
አላሁ አክበር አላሁ አክበር ማሻአላህ ጥሩ ውይይት ነው ቀጥሉበት
ወሂድየ ጀዛከሏህ ኸይር
ፓስተር ሀይሉ እናመሰግናለን ለጭዋነትህ
በጣም ጥሩ ውይይት ነው እኛም ተምረንበታል ጀዛከላ ከይር
አላህ ወደ ኢስላም ያምጣህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራህ ፓስተር. አልሀምዱሊላ ኢስላም ላረገን
ወሳኝ ነጥቦች ነው የተነሱት ማሿአላህ ተባረከላህ
ያረብ፡ኡሥታዝያረብ፡እድሜችሁ፡ይረዘም
ሱበሀን አላህ አላህ ልቡን ይክፈትለት እሱ ራሱ ሰው ነው እያለ መልሶ አምላክ ነው ይላል አላህ የክርስትና እምነት ተከታዮችን ማስተዋያ ልቦና እና ቆም ብለው ማስተዋልን ይስጣቸው
ወሂድ ኡመር የምር በጣም ጀግና ነው በቴሌግራም እከታተለው ነበር
ቁርኣን በራሱ ፓወር ፉል ስለሆን ካፊሮች ካነበብነው በራሱ ጊዜ ያሰልመናል ብለው ስለሚፈሩ በእጃቸው ኣይነኩትም.
ማሻ አላህ የመጀመሪያ እየሱስ ሰው ነው የሚል ፓስተር ስሰማ ፈጣሪክ ትክክለኛውን መንገድ ይምራክ
U.Z wehid mashallah Allah yishemrilih Bertah
ጀዛክ አላህ ኡስታዝ ወሂድ ኡመር
ሊደነቅ ይገባዋል ደፍሮ ለውይይት መቅረቡ። ደሞ ስርኣት አለው።
ትክክል
ሳህ በጣም
ሣሂህ
በጣም
የኔ ወረና
አላህ ይምራህ ሁለቱንም ሀይማኖቶች አነፃፅረህ ግባበት ፓስተር ሀይሉ
Mashallah allhamdulillah I proud my religion Islam! Ustath wahid JKH I appreciated my brother.
ماشاءالله تبرك رحمن الله اكبر
ድንቅ ውይይት ነው ኡስታዝ ወሒድ አላህ ይጨምርልህ ወድማችን አላህ በያስከው ድንህ አላህ ያጽናህ ያረብ ...........
ወገናችን አላህ ሂዳያ ይስጥህ...... ሙስሊም ሆኖ መኖርና ሙስሊም ሆኖ መሞት በዱኒያም በአሄራም ውጤታማ ያደርጋል አላህ ሆይ ሙስሊሞች አድርገህ ግደለን ያረበል አለሚይን።
ማሻ አላህ ዉሳታዝ
ወአለይኩሙአሰለም ዋረህማቱለሂ ዋበረከቱሁ አህለን
Walykum selam wrahmtullahi wbrkathu waw ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ኡስታዝ ወሂድ አላህ ይጨምርልህ ፓስተር ሀይሉም ለጨዋነትህ አድናቂህ ነኝ ደግሞም ደፍረህ በመምጣትህም ጎበዝ ነህ ሌሎቹም ከአንተ መማር አለባቸው አልሀምዱሊሏህ እስልምና ማለት ይህ ነው ማንም ይምጣ ማን መልስ የላቸውም ።አላህ አክበር
ኡስታዝ ዋሂድ አላህ ይጨምርልህ። ስጋቴ ግን ብዙ ዋሂድ ኡመሮች ያስፈሉግናል።
በጣም ደስ ይላል
ይህ መለመድ አለበት ።ተቀራርበን ስንወያይ የተሻለ እዉቀት ይኖረናል።ለየት ያለ ሀሳብንም ለመስማት እድል ይሰጣናል።አቡ ሃሩንም በርታ አላህ ይገዝህ።
Very experts journalist I ever seen on my life
አሏህ አክበር አሏህ አክበር አሏህ አክበር በጣም ደስ ይላል ዲስከሱ ኡስታዝ ወሒድ ዑመር አሏህ ይጨምርልህ ማሻአሏህ
አላሁ አክበር
አላሁ አክበር
አላሁ አክበር
አብዱረሂም ጀዛከልሏ ኽይረን አላህ ይጠብቅህ አንተም ቤተሰብህንም ከመጣው በሽታ
ኡስታዝ ወሂድ አላህ ይጨምርልህ
ፓስተሩ ጨዋነትህ ጥሩ ነው አላህ ሂድያ ይስጥህ ።
ኡስታዛች የኛ ጀግና እድሜህን ያረዝምልን በሂወቴ የምመኘው ነገር ቢኖረኝ እዴታ ያለ እውቀት እድሰጠኛ አሏህን እለምነውለሁ
ከሚሲና ከዋሂድ ማነነን አብልጠህ ታደቃለህ/ሽ
Abdulwahid yet neberk eneko abuhider bicha yimeslege neber lekas alah lelam baria alew yigermal alah yabzalin masha alah
Masha Allah
ጄዛኩምላክይር
ይመችህ፡ማመንህን፡ያዝልኚ፡ወድሜ፡እንደናንተያለውን፡አላህ፡ያብዛችሁ
አልሃምዱሊላህ አላኒዕመተል ኢስላም
ዋው ማሽአላህ ኡስታዝ ወሒድ አላህ ይጨምርልህ, ለፓስተሩም ዱአ አርጉለት ወደ ቀጥተኛው መንገድ አላህ እንዲመራው የዋህ ነገር ነው ከውቀት ነፃ ይመስላል
ማሻአላህ በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው።ኡስታዝ ወሂድ ዑመር አላህ ይጨምርልህ አላህ ይቀበል።አብዱረሂም ጀዛከአላህ
ማሻ አላሂ በጠም ደስ የሚል ዉይይት ነበር ኡስተዝ ወሂድ በዕቀትህ ለይ አላህ ዕዉቀት ይጫምርልህ እንደዚሁም ፓስተር ሀይሉ ትህትነዉ ስነምግበሩ ገደይ ነዉ ፍርዱ የተማልከች ነዉ ቀጠይም መሰል ዉይይቶች ቢኖሩ መልካም ነበር
ኡስታዞቼ በሙላ የናንተ ክፋ አያስማኝ ❤️
ያርብ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቹ ♥️
በጣም ነው ምወዳቹ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ኡስታዝ ወሒድ ኡመር ምን ብየ ስሜቴን እንደምገልፅ አላውቅም ስለ አላህ ብየ እወደሀለሁ አላህ መሰሎችህን ያብዛልን።
ኡስታዝ አብዱረህማን ጀዛከላህ
Ee
ወላሒ በአላሕ ሥም እምላለሑ እሥላም ን የመሠለ እምነት የለም
ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሁላቹንም እናመሰግናለን
☝ማሻአላህ ደስ ስትሉ ስርዓት ባለው ነገር መወያየቱ ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ አለ ነኢመቲል ኢስላም ✔✔✔
አልሃምዱሊላህ💕
አልሃምዱሊላህ💕.
አልሃምዱሊላህ💕
ቢዚሁ ቀጥሉበት
ትምህርት ነው እንማማርበት