It’s very very good debate you’re right you guys made history you bought make us proud I’m a Muslim we are looking for true all we need is sincerity we are looking for salvation God bless you bought every person help to make this happen
I saw the reflection of great personality. Thank you brother Hailu. we have seen a couple of dialogues between Ethiopian Muslim and protestant scholars. But I never seen between Muslim and Orthodox Christians dialogue. I love to see Orthodox vs Muslim too.
I did not watch your debate. But from this video I learned that you are very special, because most debaters come back to defend themselves and add points that they missed during the debate. Wow! We respect you bro and please keep the great job up, so that other will learn the ethics of debate and we as well learn and widen our tolerance.
ወላሂ ብታቅም ባታቅም ሙስሊሞች በጣም ይተማመናሉ በዲናቸው መቼም አይፈሩም የውይይት አሉ የኛ ጀግኖች የአላህ ስጦታችን አለሀመዱሊላህ እውነቱነው ያዝነው የሚያጥራጥር አይደለም
sah mar
ከምንም በላይ ጨዋንታችሁ ያስደስታል
ፓስተሩም ቁርዓንን የምትረዳበት ልቦናህን አላህ ይክፈትልህ አላህ ይርዳህ።
ኡስታዛችን የእውነት 😍ኮራንብህህህህ ረበና ይጠውል ኡምርክ👏
ማሻአሏህ ለናንተም አሏህ ሂድያ ይስጣችሁ ሂድያ በአሏህ እጅ ናት ወሂድ ዑመር አቡ ሃይደር የናንተ መኖር ለኛ ይጠቅመናል እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ያረብብብ
አሚንያረብ
በቅንነትሠብሥክራይብአርገኝ
አሚን አሏሑ አሚንንንን ያረብ
ameeeni ameeeni ameeeni ameeeni ameeeni ameeeni ameeeni
አላህ ይጠብቃቸው ኡስታዝ ሙሀመድ ከድር ፣ወሂድ ኡስታዝ አቡ ሀይደር ብቻ አላህ ይጠብቅልን
አብድሬ ወንድሜ እኔም ላንተ ነው ማመሰግንህ ሰለቸን ደከምኝ ሳትል ለምታደርገው ጥረትህ ረጅም ዕድሜና ጤና እመኝልሃለው መልካም የረሞዳን ጾም እመኝልሃለሁ ከነ ቤተሰቦችህ
😍
🌷🌷🌷🌷🌷☝
ሳራ ራሷ ማሻአላህ ናት አላህ ይጨምርላት ጀግና ሴትናት አላህ እኛንም እንደሷ ጀግና ያድርገን
አደነኳት ወላሂ
በጣም
አብዱረሂም በእውነት ማጋነን ካልሆነብኝ ሚድያ ላይ እንዳንተ አይነት ሰው አይቼ አላውቅም አሏህ ይጠብቅህ በጣም ነው የማደንቅህ!!!
እንግሊዘኛዋን አጨምራት የራሴ ምታት ናት አማረኛዋን ብቻ አዉራን የኛ ጀግኖች ኡስታዞቸ ረበናይጠብቅልኝንአብድየ ረመዳን ሙባረክ ወንድምየ
እኔም ሌቪል ላይ ሲያወራ እራሴን አሞኝ ነበር ግን አማረኛ ስሰማ ዳኩሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
ኢንሻ አሏህ በቅርብ ትክክለኛው እምነት እስልምናን ትበላለህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ
ሀይሉሻ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራህ
አሉባልታ ካልፋራህ ትክክለኛ እምነት እምፍልግ ከሆነ እንደምትሰልም አልጠራጠርም ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ እውቀትህን አላህ ይጨምርልህ
እፍፍፍእንደውዱኡስታዞቻችንበሄዳቹሁበት
ሁሉአኩርታችሁናአላህይጠብቃችሁ
ወላሂየምለውጠፋብኝ
አላሁአክበር
አላሁአክበር
ትክክል አህመድ ዲዳት አላህ ይርሀመው መፅሀፍ ቅዱስን እንደ ቁርአን ነው አጠንጥኖ የሚያውቀው በሱ እጅ በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ሰዎች ሰልመዋል ቄሶችን ጨምሮ አልህምድሊላሂ
ማሻ አላህ ኡስታዝ ወሂድ አላህ ይጨምርልህ በጣም ደስ ይላል አንተም አላህ ወደ ተፈጠርክበት ይመልስህ
አህለን ሃሩን ቲዩብ እረመዳን ሙባረክ እንኳን አደረሰህ ከነ ቤተሰብህ ጀዛከሏህ ኸይር
MR Hallu tanck you are very good tanks I hope you come more
You are so good Paster
በጣም ምቹ ውይይት ነበረ በረቱ ቀጥሉበት ጨዋነት የተሞላበት ውይይት ጨዋ ፓስተረ!ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅክ
አብድሬ ታጋያችን አላህ ዱንያ አሄራህ ያሳምርልህ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል የምሰራዉ ምዳህ በጀነተል ፍርዶስ አላህ ይክፈልህ ያርብ
የመጀመረያ ግዜ ሲታይ እደዚህ አይነት ጨዋ ፓስተር ሀይሉ አተም እናመሰግንሀለን አላህ ቀጥተኛ መገድ ይምራህ ያረብ
ወንድም አብዱረህም ጀዛከላሁ ኸይረን
ስርአትህ ደስ ይላል አ ሱ ወ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ
ይህ ጨዋነት የተሞላበት ውይይት ለመጀመሪያ ጊዜ በሠለጠነ መልኩ በማድረግ ረገድ የመጀመሪያዎቹ ታሪክ ሠሪዎች ስለሆናችሁ ልትመሰገኑ ይገባል።
በምን ነዉ ዉይይቱ
@@KjEFSZX ይህንን ካላየሽው እይውua-cam.com/video/ILCXiV6_ktQ/v-deo.html
ወላሂ ብዙ ክርስቲን አይቻለሁ ግን ማስተር ሀይሉ እኔ ሙስሊም ነኝ በጣም እወድሀለሁ ምክንያቱም ጸባይክ ለብዙ ሰው ትምህርት የሚሆን ነው ሁለታችሁም ጨዋ ናችሁ እድሜና ጤና እመኝላች ኋለሁ
ፖስተር እኔም ያንተ አድናቂ ነኘ ስርአትህ ደስ ይላል ።አላህ እስልምናን እንዲሰጥህ ዱዐ አደርግልሀለው ምክንያቱም እድሉን አግኘተህ ቁርአንን ብታነብ ብዙ እውነታዎችን ታገኛለህ ብይ እስባለሁ ኢንሽአላህ
አብድሬ ረመዳን ሙባረክ መሽኩር እና ውይይቱ ላክልን ማሻ አላህ ወሂድ እና አቡ ሃይደር ጀግኖች
ተናጋሪውም አሏህ ሂድያ ይስጠህ
አቱም ጥሩ ሰው ሀቅን ፈላጊ ነወት በርቱ ሹክረን ኡስታዞች አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ኮኮቦች ናችሁ
ጄዛከላሁ
ኸይረ፣ሀሩን፣ትዬፐ
አብዱሬ ጀዘክአለህ ከይር መሰል ፕሮግረም ቢደገሙ ደስ ይለነል ፓስታሩ ጫወነትህ አስደስቶኛል ኡስታዝ ወሂድ አለህ ይጠብቅህ
በጣም ጥሩ እና ጨዋነት የተሞላበት ትምህርት ሰጪ ክርክር ነበር ቀጥሉበት ነገር ግን የተመደበው ሰዓት በጣም አጫጭር ስለነበረ በሁለቱም በኩል ሃሳባቸውን በደንብ ለመግለፅ አልቻሉም ነበር ።
በሚቀጥለው ለሚኖረው ውይይት ለጥያቄውም ለመልሱም በቂ ሰዓት ቢመደብላቸው ጥሩ ይሆናልና የሰዓቱ ጉዳይ ይታሰብበት ።
لَا إِكْرَاهَ فِي الدِّينِ ۖ قَد تَّبَيَّنَ الرُّشْدُ مِنَ الْغَيِّ ۚ فَمَن يَكْفُرْ بِالطَّاغُوتِ وَيُؤْمِن بِاللَّهِ فَقَدِ اسْتَمْسَكَ بِالْعُرْوَةِ الْوُثْقَىٰ لَا انفِصَامَ لَهَا ۗ وَاللَّهُ سَمِيعٌ عَلِيمٌ
(አል-በቀራህ - 256)
በሃይማኖት ማስገደድ የለም፡፡ ቅኑ መንገድ ከጠማማው በእርግጥ ተገለጠ፡፡ በጣዖትም የሚክድና በአላህ የሚያምን ሰው ለርሷ መበጠስ የሌላትን ጠንካራ ዘለበት በእርግጥ ጨበጠ፡፡ አላህም ሰሚ ዐዋቂ ነው፡፡
ሳህ ኢንሻአላህ አላህ ይምራቸዋል ወደ እስልምና
@@halimaahmed1884 ኣሚን።
Minew hailu, yepoletica mesria honk
አብድሬ ጀግናነህ አላህ ይጠብቅህ መሰሎችህይብዙ
ወላሂ ይህ ፓስተር ስነምግባሩ ደስ ይላል :አብድረሂም ይን የመሰለ ውይይት ስላቀረብክልን ጀዛከላህ ኸይር በየ ሳምንቱ ቅዳሜ ምሽት ፕሮግራም ቢኖር ብዙዎች ይማሩበታ ብየ አምናለሁ ባጠቃላይ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ ስላሳይችሁን መከባበር
ኡስታዝ ወሒድ ጀግነችን ነው በእውነት አላህ ይጠብቃው
አላህ ሂዲያ ይስጥህ ወገናችን በጣም ጨዋ ነህ ውይይታችሁም ደስ ይላል
ጀዛ ከላህ አቡ ሀሩን ጡሩ ዉይይ ት ነበር ማሻ አላህ አላህ በኡስታዝ ወሂድ ሠበብ ብዙ የሠለሙ አሉ አሁንም ይህን በማድረጋችሁ ለብዙወች የሒዳያ መስመር ይሆናል ብየ ተስፋ አዴርጋለሁ ኢንሻ አላህ
የኛ የሙስሊምፈርጦች የነብያትወራሾች የኛአለይታችን አላህባላቹበትከክፉይጠብቅልን ወንድማችን አብድሪ የውስታዝ ዋሂድ ኡመር ፔጁ በታስቀመጥልን ጀዛክላ አብድሪ ወድማችን
I am proud of you . U very nice and u are honest guys. And the same time all in the Muslim side also
አንተም መልካም ሰው ትመስላለህ ፈገግታህ እራሱ አላህ እውነቱን ይግለጥልህ ያረብ ውይይቱን ቀጥሉ ኡስታዝ ወሂድ ኡመር አላህ ይጠብቅህ መሰሎችህን ያብዛልን
It was nice. U have good personality
*አላሀምዱሊላ* በጣም ጨዋ ነኸ ስሜትህን ቁጣኽን ሽፈትኽን መቆጣጠር የምትችል ነቄ ያራዳ ልጅ ነኽ ሸገር መሀል መሃሉ ላይ ተወልደ ያደክ ትመስላለኽ የሩቅ ሰፈር ልጅ ወይም የገጠር ልጅ እንዳልሆክ ያስታዉቃል ተመችተኽኛል ያራዳ ልጅ ፩ድ ዉለታ ዋልልን ለኛ ሙስሊሞች እንዳተ ዐይነቱን ጥሩ ስነምግባር እና ህዉቀት ያለዉ ፓስተር አንተ ያደረከዉን እዲያደርጉ አመቻችልን ይሄን ታደርጋለኽ ብዬ ተስፋ አደርጋለዉ እንዳታሳፍረኝ አንተም እንደ ፓስተር ተክሉ እንዳትቀየስ አደራ በተረፈ ያለማቱ ጌታ ምድርና ሰማይን በመካከላችን የፈጠረው ፩ድ የሆነዉ፣ የፍጥሮቹ ሁሉ መጠጊያ የሆነዉ፣ የማይወል ያልተወለደ፣አምሳያም፣ቢጤ የሌለዉ ጥራት ብቃ ያለዉ ጌታዬ ጌታክ *አላህ ሱባኽነ ወታኽላ*ሒዳያ ይስጥኽ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራ አሚን አትልም እንዴ?
እኞ የገጠር ልጆች ተናጃጅ ነን ያለው ማን ነው
እደውም በተቃራኒው ጨዋ ሰው አክባሪ ገጠሬወች ነን
ነገር አትፈልጉን ከተሜወች ዋ
@@ዜድወሎየዋእናቷንመሳ ፡አዉፍ በይኝ ሐብብቲ ሃሃሃ
@@samiglassglass5422
እሺ
አፍቱሊላ ብያለሁ
@@ዜድወሎየዋእናቷንመሳ ሽኩረን ሐብብቲ ሸህሩ ሙባረክ
@@samiglassglass5422
አሚን
ለሁላችንም ሮመዶንን የተባረከ ያርግልን
በጠም ደስ ይለል ፓስታሩም ጨወናው ኡስደዘችን አለህ ይጠብቅ
አንየ ጥሩ ፓስር ነክ ጨዋ ሰዉ ነክ ድስ የሚል ዉይይት ነወ ኡስታዛችን እጀግ ኩራንበት
MaschAllach 👍
አብድሬ ጀዛህን አላህ ይክፈልክ የኔ ምርጥ ወንድም እረመዳን ሙባረክ ከነ ቤተሰብህ
ማሻአላህ ወሂድ ኡመር ጀጋና ልጅነው ነው አላህ እውቀትን ይጨርለት ወንድም አንተንም እናመሰግናለን አብድሬም እንወድሀለን
Wow bexam des yemel paseter huletum des naw yemelut wehed mashala
አንተም ጎበዝ ነህ. ብዙ አይተናልካንተ በፊት በንግግር መሀል ጥልቅ የሚሉ. ያልተጠየቁትን የሚመልሱ. እረ ስንት አይነት ሰው ነበር ያለፈው ጎበዝ በርቱ
የኛማ ኡስታዞች መቸም ጀግና ናቸው. ምንም የሚጎላቸው የለም ኡስታዜ እድሜና ጤና ይስጥልን
It’s very very good debate you’re right you guys made history you bought make us proud I’m a Muslim we are looking for true all we need is sincerity we are looking for salvation God bless you bought every person help to make this happen
በጣም ደስየሚል ፕሮግራም ነበር አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ
ጀግና. በጣም ሀሪፍነዉ
Masha Allah ustazachin welahi abu hayeder tiz alegn❤
በጣም ይመቻል ፀባይህ እንድህ አይነት ጨዋ ወንድም ይኑርልን ግን አሏህ ሂዲያ ይስጥህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ
Pastor haylu thanks senesreatehn saladenq alalfem .Allah qetetegnawen menged yemrah
ማሻአላህ ኡዝታዛችን ወሂዲ በርታልን የኛ ጀግና ወላሂ ውይይታችሁን በጣም ነው የወደዲኩት በመደማመጥ በመከባበር ነው የዘጋችሁት ቀጥሉበት በርቱልን ፖስተሩም ጨዋነትን የተላበሰነው ቀጥሉበት
THANK YOU TOO MUCH YOU ARE SO LOYAL person
እህት ሳራ ጀዛኪላህ ኸይር
እውነት በጣም ገራሚ ትሁት ሰው አይሉ ከ ፓስተር አንተን ብቻ አገኝው flexible ፣እውነት ተናጋሪ፣የልቡን ማይደብቅ፣ላንተም አላህ እዳያ እንዲሰጥቅ ምኖቴ ነው ለወንድሜ ወሂድ ኡመር አላህ በወቀቱ ላይ እውቀት እንዲሰጠው የዞትር ምኞቴ ነው።
Allah akbar
Bitame arefe nebire yelmedibachu👏👏👏👍👍
አላህ አይር ጆዛህን ይክፈልህ ኡስታዜ ።ወሂድዬ እነዚያ ዳንኤል ክብረት ዘመድኩን እና ምህረተአብ አብ የሚባሉትን ጋብዘህ ለምን አታንበጫብጭልኝም! ለምን አታፈዝልኝም!
ፓስተር!!!! መከፈት ያለበትን በር፣ አንተና ኡስታዝ ዋሂሂድ ፣ አንኳክታችሃል ፣ በርታ፣ በጣም እናከብረሀለን
አላሁአክበር
ኡስታዝወሂድኡመርአላህይጨምርልህ
አላህይጠብቅህአላህይህፍዘከ
ጀዛኩምአላህአቡሀሩን
እኛም በትህትናህ ወደንሀል መሰሎችችህ ጨምረ ለውይይት እንደምትቀጥሎ ተስፍ እናደረጋለን
ሀይሉ ባጣም አዳንቃዋለዉ ምክንያቱም ክርስታኖች እዉነትን እያዋቁ ይፋራሉ እሱግን ያታሳማዉን ሳይዋሽ ጋለፃ ራጋ ያለ ትህትነ ያለዉ ሰዉነዉ አለማድናቅ አይቻልም ኡስታዛችን ዋሂድ አለህ ይጣብቅህ አምሳያህን ያብዛልን አብዱሬ ጃዛከለሁ ኻይር
Really great discussion, I love it. O God led us on the right path!! God bless u both!!
አተ እራስህ ምስጋና ይገባሀል እደዚ አይነት ዉይይቶች መጠናከር አለባቸዉ ያነሳዉ ሀሳብ ልክ ነዉ
በጣም ደስተኛ ነበርኩ እርጋታቻው ይሄ ነው መሆን ያለበት ቀጥሉበት አወ ታረክ ነው ይሄ ነው ትክክል
Masha allah new Allah lefelgewe hidiya yesetale Subehan allah 👍👌💜
ዋሂድ ሁለተኛ አቡ ሀይደር ብየሀለው ማሻአላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኡስታዞቻቺን🙏 ፓስተሩ አንተም መልካም ሰው ነህ: አላህ መንገዱን ክፍት ያርግልህ
I saw the reflection of great personality. Thank you brother Hailu. we have seen a couple of dialogues between Ethiopian Muslim and protestant scholars. But I never seen between Muslim and Orthodox Christians dialogue. I love to see Orthodox vs Muslim too.
ክክክክ ክክክክ
ጨዋ የተሞላበት ውይይት ነበር …!
በቅንነት ሰብስክራይብ አደረኩህ
አላህ ሂዳያ ይወፉቅህ።
በየት ነው የታየው ውዴ አልሠማሆቸውም
@@hadiyaserag5997
በአብዱረሂም ፌስቡክ ነው
ዋሂድየ አላህይጠብቅህ
We love you too pastor you so nice
Your are really person too..
ኡስታዝ ቻናሉን አስታዋውቁኝ የለኝን ሲጀመር አላውቀውም ነበር ዛሬ ነው ያወኩት ፓስተር አንተም ጨዋነት በጣም አድናቂህ ነኝ
ኡዝታዙና አላህ ይጠብቅ
በጣም ደሰ የሚል ውይይት ነበረ አታቋረጡት ብዙ ትምረት እነገኘበት አለን የሁለታቹም ሰራት ደሰ ይል ነበረ
Mashallhe
Yeah he very expert journalist@
Thank you for sharing your insights and appreciation. Your level of humility and intelligence is well noted here as well.
Inate fekadegna kehonachu ustazochachin betam zgju nachew 😍
Just islam is ways of truth
Wow it’s wonderful
I did not watch your debate. But from this video I learned that you are very special, because most debaters come back to defend themselves and add points that they missed during the debate. Wow! We respect you bro and please keep the great job up, so that other will learn the ethics of debate and we as well learn and widen our tolerance.
የውነት ጥሩ ሰውነህ አላህ ሂደያ ይወፍቅህ ያረብ ሰውን ከማምለክ ሀያሉአሏህንየምታመልክ እድያደርግህ ምኞቴነው
ማሻአላህ አንተም ጥሩ ባህሪ አለክ ሌላው አብዱሬ ጀግናችን ነው ሳታመሰግነው እኴንም አላለፍክ እዲሁም ኡስታዙና አላህ ይጠብቃቸው አንተም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራክ ያረብ አላህ እሱን ስበብ አድርጎልክ ወደ እስልምና አላህ ያምጣክ በጥሩ ስነ ምክባር እስልምና እኮ ውብ ይማኖት ነው
።ምርጥ ሰው ነህ
አቦ ጨዋነክ ያረቢ እረበና ሸሀዳቴን ጀባይበልህአቦ የምርጥ ነህ ዋሂድ ኮራንብህጀግና😍
Masha allah ergatak lne hidaya yeseteny lantem lmesloch hulu ysitachew insha allah
Abdure wendmachin ena wahidnm bewketlay eweketn ychemachu
ወላሂ አተም ተክሉም ትእግስት ያላችሁ ናችሁ መሸአላህ በሌላም እርእስ ኑ በጣም ጨዋ ነህ አላህ ይውደድህ
ለጨዋው ፓስተር 🙏🙏🙏🙏
በጣም ደስ የምል ውይይት ነው ስርዓት ባለው ነው ያቀረባቹ በዝሁ ቀጥሉበት
ሱበሀንአላህ አላህ ሂዳውንይሰጥህ ግን ሳየው እደኔ ይህሰውየ ሰለቁረአን የአማረኛትረጉም በሰጦታመልክ ቢበረከትለት የበለጠ ግልጥይሆንለታል ማለቴ ቁረአን ምንእደሚል አላቅም ሲልነበረ በተደጋጋሚ በእውነት በጣምነበረ ያሳዘነኝ አሁንምአልመሸም በዚህ ሰብእናህ አላህ ሂድያውን ይወፍቅህ
በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት ደስ የሚል ጊዜ ነው thank you ስርአት ያለው ሰው ነው ብዙ ሰው ግንዛቤ ይወስዳል ማድመጥ ለፈለጉ እውነት ዋጋ ያስከፍላል ክርስቲያን ወገኖቻችን እየገባችሁ ብትሰሙ ጥሩ ነው ከእናንተ ገር ይቀራል
አዎ ሸህ አህመድ ዲዳት ረሂመሁሏህ በጣም ከማደንቃቸው ከምወዳቸው ሰውአንዱ ጀግና ሙስሊም ነበሩ።
ለሙስሊሙ ህብረተሰብ ብቻ ሳይሆን ለአለም ብዙ እውቀት አበርክተዋል።
አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው።
እናተም አሁን ላይ ያላችሁ የሙሥሊም የሀይማኖት ምሁራን አላህ ይጠብቃችሁ።
በተለይ በንፅፅር ዙርያ ያላችሁ ኡስታዞቻችን
ኡስታዝ አቡሀይደር
ኡስታዝ ዋሂድ ኡመር
ኡስታዝ መሀመድ ከድር
ኡስታዝ ቀመር ሌሎቻችሁም አላህ እድሜችሁን ያርዝመው ከክፋ ሁሉ ይጠብቃችሁ እውቀቱንም አላህ ይጨምርላችሁ።
ውዶቼ ቃኢደቱን ኑራንያ አብረን እንቅራ እናክትም ua-cam.com/video/6MqCe2IWibM/v-deo.html
ሰርሀ አተምጨዋነህ ወድሜ ዴሰ የሚል ወይይትነበር
ጎበዝ ነህ ቀጥተኛውን ምገድ አላህ ይምራህ
Antem bethame gobeznehe enameseginalen
ኡስታዜ ኮራንብህ ኑርልን
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ወድሜ ይች አለም ጠፊ ናት እናም አኬራችሁን አታበላሹ እባካችሁ ወገኖቻችን ወደ እስልምና ኑ
እኝም በጣም እነመሰግንሀለን
አላህ ቀትተኝዉን መገድ ይምራህ
ሁላቹም እናመሰግናለን